ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አዲስ ሲሮጥ እንዴት እንደሚያስቅ😂😂😂 ግን ቃል ፕራንክ ስታደርግ ከልቧ ነው ጀግና ነች 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌
ይሳካላታል😂😂
ተከባለለ እኮ አዲስ😂😂😂😂😂
ደምሪኛ🎉❤
@@መዲየከላላዋይቱብደምሪኛ
@@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝደምሪኛ
ቃልዬን ልዩ ነሽ የምትሉ እስኪ like አርጉ ❤️❤️
ዝችድህ
Wow
የወንድም አማቾቹ አድናቂወች በላይክ ግለፁልኝ❤❤❤
Siwadish kaliyee
እኔን ደስ እሚሉኝ ወድሞቹ ከሱ ብቻ ጎን ሳይሆን ከሷም ጎን ሁነው ይተባበራሉ ደስ ሥትሉ😍😍😍😍
ተንኮለኛ ነች በጣም!!! ሀሳቡ እንዴት መጣላት በስማም ጌታዬ!!!
የኔ ቀሽት ስወድሽ ቃልዬ የምወዷት በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤
አን አልወዳትም😅😫
ጠልተሺምንልታረጊያት
@@aass5403 የቅናት መፈስ የተወጋ ያርገው
አቤት ብልሃት ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹው መድሃኒአለም ይጠብቃቹው
ቃልዬ አዲስዬ እንኳን ለእናታችን ለእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ወርሃዊ ክብረ በአል አደረሣችሁ አደረሠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኛዋ🎉❤
ወይ ቃል የዛሬዉ ይለያል😂😂😂አድስን አለማድነቅ አይቻለም ጮሆ እንኳ አልተቆጣትም አሳዘነኝ ግን😂😂
❤❤
ሰራችልህ በባለፈው ፕራንክ ንቀሀት ተሳልቀህባት ነበር ቃልዬ ይመችሽ የናቁት ይወርሳል ❤
የመጀማሪያ ደረጃ የያዘ የሀገራችን ፕራንክ 👍ተዋኞቹ 😂😂😂😂ተመቹኝ ቃልዬ ይመችሽ አቦ❤❤❤
😅😅😅😅😅ወይኔ ምትኩ በሳቅ
ቸሩ መድኀኒዓለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን
Amen
አሜን አሜን አሜን
@@eregoyarau5827ደምሪኛ
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ አበረታቱኝ 🇪🇹👈🌹
አሜን ይመስገነው
አሜን
እሽ አብሽር ❤❤❤
Temeagen❤
አልሀምዱሊላህ
እር በሳቅ ሞትኩ አዴስ እራራጥ እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እንዴት አርገሽ ፊልሙን አስብሽው የአመቱ ምርጥ ፕራንክ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አዲስ የኔ ወንድም በጣም ምርጥ ሰው ነህ ንዴትክን ዋጥ አድርገህ ለሚስትህ እምታሳያት ክብር የአነጋገርህ ቁጥብነት በጣም ይለያል። በርታልን ወንድሜ ቃልዬ ግን ነፍስሽ አይማርም አውነት
ይችን ኮመንት የምታነቡ የቃልዬ እና ያዲስ ቤተሰብ ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ይስታቹህ መልካሙን ሁሉ ያድርግላቹህ አሜን❤
😂😂😂😅
አሚን
@@cjcjiff134ደምሪኛ
ወይኔ እንደኔ የሳቀ ማነው በአድስ😂👍👈
🤣🤣🤣🤣🤣እኔ ነኛ
me 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኔም ባሳቅ ነው ያሞትኩት 😂😂
😂😂😂😂አቤት ቃልዬ ተንኮልሽ ይሄማ ፕራንክማ አዋርድ ወይ ጉማ ላይ በክብር ዋንጫ መብላት አለብሽ😂😂😂😂😂
ወላሂ ማሻአሏህ ሌላው ቢሆን በጥፊ ነበር የሚላት አላህ ከዚህ በላይ ትግስት ይጨምርልህ 🤣🤣🥰🥰🥰🥰
የእውነት በጣም አስተማሪ ❤ የአዲስ ትግስት ❤ቃልዬ 👌 ሁላችሁንምውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትልቅቅቅቅ ትምህርት ነው አዲስ ስታሳዝን አፈር ልብላልህ ቤቢ ደህናነው አንች ደናነሽ አላለም❤❤❤❤❤
አይድያ ብሎ ዝም ነው ወላሂ ምርጥ አይገልፀውም ቃል አበሣ ነሽ ወላሂ የአድሥ አሯሯጥ ወላሂ በሣቅ ልሞት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂። ሸጋ የሆናችሁ ፋሚሊዎች❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክ እኔም በሳቅቅ
@@mignotwutabachew1866ደምሪኛ🎉
@@fkbf7788ደምሪኛ
ይሄ ቪድዮ ለምታዩ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏ደሞ የመጀመርያ ኮሜንት💙አዲስ ሲሮጥ ሆዴ ቁስልልል አልኩኝ😂😂😂😂😂
አሜን በዉነት😢
እኔም
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜንአሜንአሜን
ቃላል አገኘሽው እንደ ቃልየ እንዳዛሬ ስቂአላቅም❤ የምር ምርጥ ፕራክ❤
የአዲስን እሩጫ አይቶ እንደኔ የሣቀ ማነዉ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
አኔ😂😂😂
me to hahhhhhhh
አላህ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ያረብ አሚን 🙏
አሚሚሚንንንንንንን
አሚንንን ያረብብንንን
አይ ቤት እዮብ ሌበውን አንቆ ብየመጠ ሁለቹም ብትገኙ ነበር
የነዚህ ቤተሶች አድናቂ የት ናችሁ👍👍👍
የአመቱ ፊራንክ ናው ያበደ ናው ቃልየ ጎበዝ ነሺ አይዞህ አዲስየ ያጋጥማል❤❤❤❤🎉🎉
ማርያምን ጀግና ነሽ አታስቢ ነው የሚባለው ቃልዬ የአዲስ አሯሯጥ በጣም 😅😅😅❤❤❤❤ አዲስ የቤት ስራ ነው የሚጠብቅክ ተዘጋጂ ቃል ፍቅራቹን ያብዛልን አቦ ❤🙏🙏❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ቃል ሰራሽለት ባልሽን አሯሯጥሽው በዚው አጋጣሚ የሰራሽው ፕራክ ጥሩ መልክት አለው ይመችሽ ቃልዬ አደነኩሽ ግን አድስዬ ድንጋጤው ሳይ አሳዘነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
አዲስ ሳላደንቀው አላልፍም ከዚ ድንጋጤና ብስጭት በዋላ አንቺ ደና ነሽ ያለው ተመቸኝ 😂
🤣🤣🤣🤣 እኔ ራሱ ስለስልኩ ያለውን ነገር ተስፋ ከቆረጠ በኋላ ግን ልጁ ደህና ነው አላለም 🤣🤣🤣🤣
የአዲስና ቃል አድናቂዎች❤👍
ቃል ውቧ ሠላማችሁ ይብዛ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤
ውይ አዲስዬ ትህትናህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ልጃችሁም እድግ ይበል የኔ ቡችላ
ስልኩን ስከፈተው መኬናው እልም😂😂😂ቃልየ ወይኔ ሰራሺለት ትዕግስቱ ❤
ዛሬ እኮ ቀኑ 27 ነው ቸሩ መድኃኒአለም ውድ የአገሬ ልጆች ቸሩ መዳኃኒአለም ያስባቹትን በሙሉ ያሳካላቹ 🙏🙏🙏😍
አሜን አሜን አሜን❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏😍🌻🌹
Amen Amen Amen ❤ 🙏
በጣም 🎉 አስተማሪ 🎉ፕራክ 🎉ነው🎉❤ ምርጥ ቤተሰብ🎉
በሳቅ ነው የሞትኩት ዛሬ ኧረ ወይኔ😅😅 አዲስ ተጌተኃል ዛሬ ፕራኩ አንድኛ ነው ጎበዝ ቃል በርቺ😁😁
ቃልዬ በጣም ጀግናነሽ እንዴት ርጅም ሥአት። አሥችሉሽ ቆየሽ የሚገርም ፕራንክ ነው የሰራሽው በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤ አዲሥ እሩጫህ አዝናንቶኛል😂😂 ግን እውነት ቢሆንም እንደዚህ መሆን የለብህም እንኳን ሥልክ የሰው ሂውት ይጠፋል።እወዳችሗለሁ ፍጣሪ ቀሪዘመናችሁን ይባርክላችሁ
እኔ የገረመኝ የእዉነት ብጣፈም እኮ ቀልዬን አለመቆጣቱ አንደንድ ወንዶች ብሆኑ የሌበን ንዴት እሷ ለይ ይወጣ ነበረ። በእዉነት ድሮም አከብሪህ ነበረ ከሁንም ይበልጥ አከበረኩህ አደነቅኩህ የአረደ ልጅ ❤❤❤❤ ለድንገጤክ አይዞህ እድሜ ይስጥህ አቦ ደግሞ ምረጥ ፕረንክ ነዉ😅😅😅😅
ወይኔ ቃሌዬ😂😂😂 ብድርሽን እጥፍ አርገሽ ነዉ የመለሽው ❤ አዲስ አሳዘነኝ ግን😂
የአዲስ እሩጫ ያሳቀው ማነው በላይክ
ሴትን ልጅ በፍቅር እጅ ለተኮል እንክፋ ካልን አችሉንም የሴት መላ ይስጥህ
ቃልዬ ድምፅሽ ሲያምር ጨዋነትሽም እጅግ በጣም ደስ ይላል
ደስ የሚትሉ ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪ ይባርኻቹ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለአባታችን መድሀኒያለም ወርሀዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚያብሄር የምናስበውን አሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን ቃልዬ የዛሬው ይለያል በርቺ የኔ ቅመም 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@@ትበይንፀጋየደምሪኛ
እንዲህ ስርአት ያለው ቪድዮ ስትሰሩ ነው ደስ ምትሉት ❤❤❤❤
በጣም !
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤ ወይኔ የዛሬው ያበደ ነው😂😂😂😂 ቃልዬ ሰራችሁለት😂😂 አዲስዬ ምስጊን 😂😂 አሯራጡ ነው ያሳቀኝ😂😂 አይዞን ያጋጥማል አዲስዬ😂❤❤❤
ደምሪኛዋ🎉❤❤
ወይ አድስ ሰላኩን አግቶት እካን ድዝዝ በሎ ቀረ ወይ አሳዘነኝ ባለፈው ስታሾፍባት ነበር ብራክ ነው አሁን ይሄ ስትል ነበር መኪና ግዛልኝ ስትልክ 😂😂😂😂 ቃልየ ግን ወድ ነሽ ማራምን አድነቅሽ አለሁ💪💪
በእግዚአብሔር እንዴት ነው የሆነው እፍፍፍፍ አብከነከነችው በምሽት ውይ እንዴት እንደገዘው ልፋቱን እሱ ብቻ ነው የሚያውቀው የእኔ ወንድም አይዞህ አለ ቃልየ ግን ነፍስሽ አትማርም የምር በጣም ነው ያሳዘነኝ የሩጨው ነገርስ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤😂❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
የኔ ወርቅ ስወድሽ እኮ ❤❤❤ብዙ ሰው የቃል እህት ነሽ ይሉኛል የምር እንመሳሰላለን።
በቃ እሂነው ፕራክ ነው ቃልየ የኔ ማር ብድሩን ግን ተዘጋጅተሽ ጠብቂይው❤❤❤❤
ውይ አዲስ ድርቅ ብሎ ቀረ የኔ አባት ሲያሳዝን ቃልዬ👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌💕❤❤
አዲስ በጣም አስተዋይ እና ጎበዝ ሰው ነው ጌታን ሁፍፍፍ
❤❤ቃልዬ የኔ ማር ሰወድሽ ሐድስ በአፍክ ከወለድሹ በሀሏ ፓራንክ ጠፍቶብሻል ያልክ አንተነዉ አበሳ ቃል❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
ወይኔ ቃል የዛሬዉ ይለያል😂😂በመጨረሻም ማር ሲል በሳቅ ድክም ነወ ያለኝ😂😂😂😂
እኔም😂
በጣም ተደሰትኩ ምርጥ ፕራንክ አንደኛ ቃልዬ❤
እኮ
😂😂😂😂❤
እናተን መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ሰአትነዉ. ወላሂ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤ልጃቺሁንም አሏህ ያሳድግላቺሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💜💜💜💜💖💖💖💖
ቃል ጀግና ነሽ ምርጥ ሰዉ ❤️❤️❤️ አዲስ በዚ አሯሩጥሕ የ ምዘል ቁንጫ አትይዝም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቃል ግን ትለያለሽ ❤️❤️❤️❤️
አዲሴ ስው ምን ይለናል አልክ ለሰው አትጨነቅ ሰው ብዙነገር ይላል ስለራሳችሁጅ ስለሰው አትጨነቁ የኔ ስስቶች ነፍ አመት በፍቅር ኑሩልኝ❤
ኧረ ተው እናንተ ይሄ መልካም ልጆ እንዲ አታርጉት ያሳዝናል❤❤❤❤
እንኳን ለቸሩ መዲያኒያለም ለወራዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ዛሬ የጋደኛኜ ነብስ ይማር በሏት ።
ነፍስ ይማር
@@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማደምሪኛ
ነፍስ ይማረ
ጨዋነትህ አንቺ ደህና ነሽ ልጁ ደህና ነው ማለቱ ንዴቱን ተቆጣጥሮ ተባረክ ፈጣሪ ያክብርህ
ቃልዬ ስወድሽ ፍቅር ነሽ የእኔ ቆንጆ አንደበተ ጣፋጭ እዮባ ምንም አትበል ተገኘህ ቤተስብ ሁሉ ተባበረብህ ልዮ ነው እንደዛሪ ተደስቼእና ስቄ አላቅም ❤❤❤❤❤ይመቻችሁ
አዲስ
ቃልዬ እግዚአብሔር ጠባቂ ነው ነገር ግን ባታሟርቺ ጥሩነው። ሌላው ጥንቃቄ አድርጉ ዝምብዬ እፈራለሁ አዲስ ግን ለምንም አትሆንም እስፓርት ካልሰራህ አሳሳቢ ነው አቋምህ ።ስወዳችሁ ግን ለጉድ ነው
እሄ ማ ፈልም እንጂ ፕርንክ አይደለም ቃል😘😘😘😘😁😁😁👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ወላሂይኒባልሸትቢትአሰገብቱታልገዝችልኪለትሀጋራችንኪሳራጀገቢይለም
ቃልየ የዛሬው የጉድ ነው 😂😂😂አዲስ ሲያሳዝን ቀልቡ ግፍፍፍ ነው ያለው ሲሮጥማ በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣ሳላደንቅ የማላልፈው ግን አለመቆጣቱ ነው 👍👍👍
ቃል ሰራሺለት ጉበዝ ናት የምትላ
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውይ አዲስ ተባበሩብህ 😅ጅግና ነሽ ቃልዩ
አዲስ ዝም ብለህ ስማኝ አመቱን ሙሉ ኘራንክ ብታደርግ ኸረ ምን አመት ብቻ ድፍን ሁለት አመት ኘራንክ ብታደርግና ያደረከው ኘራንኮች ቢደመሩ ቃል ዛሬ ኘራንክ ካደረገችህ ጋር ትከሻው ጋር አይደርስም...... አይይይ ቃል የእውነት ትቺያለሽ ጀግኒት ነሽ የዛሬው ይለያል የኘራንክ ንግስት ብለንሻል...
ወይኔ አዲስ ትዕግስትህ ሌላዉ ባል ቢሆን በጥሪ ተማቶ ነበር ወይኔ ደስ ሲል ፍቅራቹሁን አብሮቹሁ ያርጅ 😂
ወይ አዲስ ትህትናዉ ወዮ ማሻ አላህ ምሰኪን አሳዘነኝ😢
ወይኔ ከመሰቄ ብዛት ሆዴን አመመብኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እድሜያችሁን ያርዝምልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስልኩ ተሰርቅ ልጁ ደና ነዉ አንቺ ደና ነሽ አረ እማምላክ ለኔም መልካም ህይወት ስጪኝ እ/ር ህይወታችሁን ይባርክላችሁ❤❤
ቃልዬ እና አዲስ በጣም ነው የምወዳቹ የአዲስ አሯሯጥ ግን ተመችቶኛል
ወይኔ አድስ እደዛሬ አስቀኸኝ አታውቅም ሚስኪን😂😂😂😂 ቀልየ ዛሬ ያበደ ነው😅😅
ኢትዮጵያ ሥገባ አዲሣባን እነዴት ነዉ የማልፈዉ እያልሁ ሁል ጊዜ ያሣሥበኛል 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እኔንም ደም እባአስለቅሰዉኛል።ከቤሩት ገብቼ ወደእናቴ ስሄድ
ኧረ እኔም ከቤሩት ስመለስ ወደናቴ ስሄድ ስልኬን የሰረቁኝ ደሴ
እኔንም2ስልክብር ሰአትጥላ ከእነፓርሳየ ወሰድብኝ😢😂😂😂😂አለፈብቻ እኛ ደህና ይሔው3ወሬ ተመልሼ መጥቼ
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹ ያብዛልኝ በእውነት አዲስ ሰረጥ በጣም ነው የሳቅት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጣቺ ከና ቤተሰባችን የኔ ማሮች 👍👍👍👍❤❤❤❤❤
ዋው የሚገርም ፕራንክ እውነት አደነኩሽ ቃልዬ ምርጥ ድርሰት ነው በርቺ ወይ አዲስ ግን አሳሰነኝ እንደዛ ሮጦ ለነገሩ ለቦርጩ አሪፍ ነው 🤣🤣ለማንኛውም ተገኝተሃል የሚገርም ፕራንክ አንደኛ 👌👌👌
ብሮ የ እውነት ተበልተህ ከምታብድ ስልኩንም እሷንም ቶሎ ብለህ ሁለቱንም ዳራቸው
ደስ የሚል ቤተስብ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
እረ ቃል ግን ነፍስሽ አይማርም 😂😂 ከባድ ነው እንዴት አሰብሽው 😂 ሩጫ ጠላን 😂😂😂😂
ቃልዬንና አዲስን እደኔ የሚወዳቸዉ በላይክ ግለፁልኝ እኔ ሙትት ብዬ ነዉ የምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
እከታተላችሁ አለሁ በጣም ነው እምወዳችሁ ኮመንት አልጵፋም ግን አይቸ ላይክ አርጌ ነው እምወጣው ግን መኪና ግዛልኝ ያልሺ ጊዜ ፕራንኩ ሁሉ ጠፋቶብሻል ሲልሺ ደብሮኝ ነበር እሰይ ቃልየ የኔ አንበሳ አድሰ እየ ቻለው
የምር ቃል ጀግና ነሽ ተሳክቶልሻል እደ ፊልም ሰፍ ብዬ ያይሁት ደሞ እወዳችሀለሁ❤❤❤❤
ዋውውውውው ቃል ጥሩ ደራሲ ነሽ። ጀግና!
የአመቱ ምርጥ ፕራክ👌👌👌
እዳልጮህ ሰው የለም ሞትኩ😂😂😂 ቃልዬ ያመቱ ምርጥ ፕራክ
በጣም😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ልጆ እኮ ወገቡን አሞታል እንደወላድ😅 እረ እንደዛሬ ስቄ አላቅም ቃልዩ እናንተን በሚያከበር ጌታንም በሚያስከብር መልኩ ሰወንም የሚያስቅ ሲሆን ደስ ይላል ይልመድባቹህ
ምርጥ አስተማሪ ፕራንክ ❤
አቤት ጉድ ቃልየ ሰራሽለት በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂አዲስ ዲግ ዲግ አለ 😂😂
ምርጥ ፕራንክ ቃል 👍👍👍♥️♥️♥️
ቃል በጣም ብልሃተኛ ነሽ ከምር አይለያቹ የባለትዳሮች ሞዴልናቹ የቃልን ብልሃት የተመቻቹ እስኪ እንያቹ
ማነው. እደኔ. የሚወዳቸው❤❤❤❤❤
ቃልዬ አጨብጭቤያለሁ ማርያምን ተገኝቶ አያቅም ዛሬ ሰራሽለት አኮራሽን
ሰላሟቹ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች ስደት ላይ ያላቹ
ወላሂ ምርጥ ባል ነውኮ 😢❤❤❤
በጣም ገራሚ prank ነው የአዲስ ጭንቀት ቢያስጨንቀኝም ግን ደስ ብሎኛል እወዳችኋለው
ኧረ ቃል 👏👏👏ትለያለሽ የሚገርም ፕራንክ አንደኛ ፕራንክ የምር ትገርሚያለሽ 😂😂😂አዲስ ባንዴ ኪሎ ቀነሰ😂😂
እሰይ ፕራንክ ጠፍቶብሻል የበፊቱን ተመልከቺ ያልካትን መቼም አትረሳም አይደል የአበደ ፕራንክ አሁን ሰራችካ ቃልሻ ይመችሽ
አዲስ ሲሮጥ እንዴት እንደሚያስቅ😂😂😂 ግን ቃል ፕራንክ ስታደርግ ከልቧ ነው ጀግና ነች 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌
ይሳካላታል😂😂
ተከባለለ እኮ አዲስ😂😂😂😂😂
ደምሪኛ🎉❤
@@መዲየከላላዋይቱብደምሪኛ
@@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝደምሪኛ
ቃልዬን ልዩ ነሽ የምትሉ እስኪ like አርጉ ❤️❤️
ዝችድህ
Wow
የወንድም አማቾቹ አድናቂወች በላይክ ግለፁልኝ❤❤❤
Siwadish kaliyee
እኔን ደስ እሚሉኝ ወድሞቹ ከሱ ብቻ ጎን ሳይሆን ከሷም ጎን ሁነው ይተባበራሉ ደስ ሥትሉ😍😍😍😍
ተንኮለኛ ነች በጣም!!! ሀሳቡ እንዴት መጣላት በስማም ጌታዬ!!!
የኔ ቀሽት ስወድሽ ቃልዬ የምወዷት በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤
አን አልወዳትም😅😫
ጠልተሺምንልታረጊያት
@@aass5403 የቅናት መፈስ የተወጋ ያርገው
አቤት ብልሃት ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹው መድሃኒአለም ይጠብቃቹው
ቃልዬ አዲስዬ እንኳን ለእናታችን ለእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ወርሃዊ ክብረ በአል አደረሣችሁ አደረሠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኛዋ🎉❤
ወይ ቃል የዛሬዉ ይለያል😂😂😂አድስን አለማድነቅ አይቻለም ጮሆ እንኳ አልተቆጣትም አሳዘነኝ ግን😂😂
❤❤
ሰራችልህ በባለፈው ፕራንክ ንቀሀት ተሳልቀህባት ነበር
ቃልዬ ይመችሽ የናቁት ይወርሳል ❤
የመጀማሪያ ደረጃ የያዘ የሀገራችን ፕራንክ 👍ተዋኞቹ 😂😂😂😂ተመቹኝ ቃልዬ ይመችሽ አቦ❤❤❤
😅😅😅😅😅ወይኔ ምትኩ በሳቅ
ቸሩ መድኀኒዓለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን
Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
@@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝደምሪኛ
@@eregoyarau5827ደምሪኛ
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ አበረታቱኝ 🇪🇹👈🌹
አሜን ይመስገነው
አሜን
እሽ አብሽር ❤❤❤
Temeagen❤
አልሀምዱሊላህ
እር በሳቅ ሞትኩ አዴስ እራራጥ እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እንዴት አርገሽ ፊልሙን አስብሽው የአመቱ ምርጥ ፕራንክ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አዲስ የኔ ወንድም በጣም ምርጥ ሰው ነህ ንዴትክን ዋጥ አድርገህ ለሚስትህ እምታሳያት ክብር የአነጋገርህ ቁጥብነት በጣም ይለያል። በርታልን ወንድሜ ቃልዬ ግን ነፍስሽ አይማርም አውነት
ይችን ኮመንት የምታነቡ የቃልዬ እና ያዲስ ቤተሰብ ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ይስታቹህ መልካሙን ሁሉ ያድርግላቹህ አሜን❤
😂😂😂😅
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
@@cjcjiff134ደምሪኛ
ወይኔ እንደኔ የሳቀ ማነው በአድስ😂👍👈
🤣🤣🤣🤣🤣እኔ ነኛ
me 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኔም ባሳቅ ነው ያሞትኩት 😂😂
😂😂😂😂አቤት ቃልዬ ተንኮልሽ ይሄማ ፕራንክማ አዋርድ ወይ ጉማ ላይ በክብር ዋንጫ መብላት አለብሽ😂😂😂😂😂
ወላሂ ማሻአሏህ ሌላው ቢሆን በጥፊ ነበር የሚላት አላህ ከዚህ በላይ ትግስት ይጨምርልህ 🤣🤣🥰🥰🥰🥰
የእውነት በጣም አስተማሪ ❤ የአዲስ ትግስት ❤ቃልዬ 👌 ሁላችሁንምውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትልቅቅቅቅ ትምህርት ነው አዲስ ስታሳዝን አፈር ልብላልህ ቤቢ ደህናነው አንች ደናነሽ አላለም❤❤❤❤❤
አይድያ ብሎ ዝም ነው ወላሂ ምርጥ አይገልፀውም ቃል አበሣ ነሽ ወላሂ የአድሥ አሯሯጥ ወላሂ በሣቅ ልሞት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂። ሸጋ የሆናችሁ ፋሚሊዎች❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክ እኔም በሳቅቅ
@@mignotwutabachew1866ደምሪኛ🎉
@@fkbf7788ደምሪኛ
ደምሪኛዋ🎉❤
ይሄ ቪድዮ ለምታዩ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏ደሞ የመጀመርያ ኮሜንት💙አዲስ ሲሮጥ ሆዴ ቁስልልል አልኩኝ😂😂😂😂😂
አሜን በዉነት😢
እኔም
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እኔም
አሜንአሜንአሜን
ቃላል አገኘሽው እንደ ቃልየ እንዳዛሬ ስቂአላቅም❤ የምር ምርጥ ፕራክ❤
የአዲስን እሩጫ አይቶ እንደኔ የሣቀ ማነዉ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
አኔ😂😂😂
me to hahhhhhhh
አላህ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ያረብ አሚን 🙏
አሚሚሚንንንንንንን
አሚንንን ያረብብንንን
አሜን
አይ ቤት እዮብ ሌበውን አንቆ ብየመጠ ሁለቹም ብትገኙ ነበር
የነዚህ ቤተሶች አድናቂ የት ናችሁ👍👍👍
የአመቱ ፊራንክ ናው ያበደ ናው ቃልየ ጎበዝ ነሺ አይዞህ አዲስየ ያጋጥማል❤❤❤❤🎉🎉
ማርያምን ጀግና ነሽ አታስቢ ነው የሚባለው ቃልዬ የአዲስ አሯሯጥ በጣም 😅😅😅❤❤❤❤ አዲስ የቤት ስራ ነው የሚጠብቅክ ተዘጋጂ ቃል ፍቅራቹን ያብዛልን አቦ ❤🙏🙏❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ቃል ሰራሽለት ባልሽን አሯሯጥሽው በዚው አጋጣሚ የሰራሽው ፕራክ ጥሩ መልክት አለው ይመችሽ ቃልዬ አደነኩሽ ግን አድስዬ ድንጋጤው ሳይ አሳዘነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
አዲስ ሳላደንቀው አላልፍም ከዚ ድንጋጤና ብስጭት በዋላ አንቺ ደና ነሽ ያለው ተመቸኝ 😂
🤣🤣🤣🤣 እኔ ራሱ ስለስልኩ ያለውን ነገር ተስፋ ከቆረጠ በኋላ ግን ልጁ ደህና ነው አላለም 🤣🤣🤣🤣
የአዲስና ቃል አድናቂዎች❤👍
ቃል ውቧ ሠላማችሁ ይብዛ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤
ውይ አዲስዬ ትህትናህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ልጃችሁም እድግ ይበል የኔ ቡችላ
ስልኩን ስከፈተው መኬናው እልም😂😂😂ቃልየ ወይኔ ሰራሺለት ትዕግስቱ ❤
ዛሬ እኮ ቀኑ 27 ነው ቸሩ መድኃኒአለም ውድ የአገሬ ልጆች ቸሩ መዳኃኒአለም ያስባቹትን በሙሉ ያሳካላቹ 🙏🙏🙏😍
አሜን አሜን አሜን❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏😍🌻🌹
Amen Amen Amen ❤ 🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤
በጣም 🎉 አስተማሪ 🎉ፕራክ 🎉ነው🎉❤ ምርጥ ቤተሰብ🎉
በሳቅ ነው የሞትኩት ዛሬ ኧረ ወይኔ😅😅 አዲስ ተጌተኃል ዛሬ ፕራኩ አንድኛ ነው ጎበዝ ቃል በርቺ😁😁
ቃልዬ በጣም ጀግናነሽ እንዴት ርጅም ሥአት። አሥችሉሽ ቆየሽ የሚገርም ፕራንክ ነው የሰራሽው በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤ አዲሥ እሩጫህ አዝናንቶኛል😂😂 ግን እውነት ቢሆንም እንደዚህ መሆን የለብህም እንኳን ሥልክ የሰው ሂውት ይጠፋል።እወዳችሗለሁ ፍጣሪ ቀሪዘመናችሁን ይባርክላችሁ
እኔ የገረመኝ የእዉነት ብጣፈም እኮ ቀልዬን አለመቆጣቱ አንደንድ ወንዶች ብሆኑ የሌበን ንዴት እሷ ለይ ይወጣ ነበረ። በእዉነት ድሮም አከብሪህ ነበረ ከሁንም ይበልጥ አከበረኩህ አደነቅኩህ የአረደ ልጅ ❤❤❤❤ ለድንገጤክ አይዞህ እድሜ ይስጥህ አቦ ደግሞ ምረጥ ፕረንክ ነዉ😅😅😅😅
ወይኔ ቃሌዬ😂😂😂 ብድርሽን እጥፍ አርገሽ ነዉ የመለሽው ❤ አዲስ አሳዘነኝ ግን😂
የአዲስ እሩጫ ያሳቀው ማነው በላይክ
ሴትን ልጅ በፍቅር እጅ ለተኮል እንክፋ ካልን አችሉንም የሴት መላ ይስጥህ
ቃልዬ ድምፅሽ ሲያምር ጨዋነትሽም እጅግ በጣም ደስ ይላል
ደስ የሚትሉ ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪ ይባርኻቹ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለአባታችን መድሀኒያለም ወርሀዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚያብሄር የምናስበውን አሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን ቃልዬ የዛሬው ይለያል በርቺ የኔ ቅመም 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
@@ትበይንፀጋየደምሪኛ
ደምሪኛ🎉❤
እንዲህ ስርአት ያለው ቪድዮ ስትሰሩ ነው ደስ ምትሉት ❤❤❤❤
በጣም !
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤ ወይኔ የዛሬው ያበደ ነው😂😂😂😂 ቃልዬ ሰራችሁለት😂😂 አዲስዬ ምስጊን 😂😂 አሯራጡ ነው ያሳቀኝ😂😂 አይዞን ያጋጥማል አዲስዬ😂❤❤❤
ደምሪኛዋ🎉❤❤
ወይ አድስ ሰላኩን አግቶት እካን ድዝዝ በሎ ቀረ ወይ አሳዘነኝ ባለፈው ስታሾፍባት ነበር ብራክ ነው አሁን ይሄ ስትል ነበር መኪና ግዛልኝ ስትልክ 😂😂😂😂 ቃልየ ግን ወድ ነሽ ማራምን አድነቅሽ አለሁ💪💪
በእግዚአብሔር እንዴት ነው የሆነው እፍፍፍፍ አብከነከነችው በምሽት ውይ እንዴት እንደገዘው ልፋቱን እሱ ብቻ ነው የሚያውቀው የእኔ ወንድም አይዞህ አለ ቃልየ ግን ነፍስሽ አትማርም የምር በጣም ነው ያሳዘነኝ የሩጨው ነገርስ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤😂❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
የኔ ወርቅ ስወድሽ እኮ ❤❤❤ብዙ ሰው የቃል እህት ነሽ ይሉኛል የምር እንመሳሰላለን።
በቃ እሂነው ፕራክ ነው ቃልየ የኔ ማር ብድሩን ግን ተዘጋጅተሽ ጠብቂይው❤❤❤❤
ውይ አዲስ ድርቅ ብሎ ቀረ የኔ አባት ሲያሳዝን ቃልዬ👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌💕❤❤
አዲስ በጣም አስተዋይ እና ጎበዝ ሰው ነው ጌታን ሁፍፍፍ
❤❤ቃልዬ የኔ ማር ሰወድሽ ሐድስ በአፍክ ከወለድሹ በሀሏ ፓራንክ ጠፍቶብሻል ያልክ አንተነዉ አበሳ ቃል❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
ወይኔ ቃል የዛሬዉ ይለያል😂😂በመጨረሻም ማር ሲል በሳቅ ድክም ነወ ያለኝ😂😂😂😂
እኔም😂
በጣም ተደሰትኩ ምርጥ ፕራንክ አንደኛ ቃልዬ❤
እኮ
😂😂😂😂❤
እናተን መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ሰአትነዉ. ወላሂ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤ልጃቺሁንም አሏህ ያሳድግላቺሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💜💜💜💜💖💖💖💖
ቃል ጀግና ነሽ ምርጥ ሰዉ ❤️❤️❤️ አዲስ በዚ አሯሩጥሕ የ ምዘል ቁንጫ አትይዝም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቃል ግን ትለያለሽ ❤️❤️❤️❤️
አዲሴ ስው ምን ይለናል አልክ ለሰው አትጨነቅ ሰው ብዙነገር ይላል ስለራሳችሁጅ ስለሰው አትጨነቁ የኔ ስስቶች ነፍ አመት በፍቅር ኑሩልኝ❤
ኧረ ተው እናንተ ይሄ መልካም ልጆ እንዲ አታርጉት ያሳዝናል❤❤❤❤
እንኳን ለቸሩ መዲያኒያለም ለወራዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ዛሬ የጋደኛኜ ነብስ ይማር በሏት ።
ነፍስ ይማር
ነፍስ ይማር
ነፍስ ይማር
@@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማደምሪኛ
ነፍስ ይማረ
ጨዋነትህ አንቺ ደህና ነሽ ልጁ ደህና ነው ማለቱ ንዴቱን ተቆጣጥሮ ተባረክ ፈጣሪ ያክብርህ
ቃልዬ ስወድሽ ፍቅር ነሽ የእኔ ቆንጆ አንደበተ ጣፋጭ እዮባ ምንም አትበል ተገኘህ ቤተስብ ሁሉ ተባበረብህ ልዮ ነው እንደዛሪ ተደስቼእና ስቄ አላቅም ❤❤❤❤❤ይመቻችሁ
አዲስ
ቃልዬ እግዚአብሔር ጠባቂ ነው ነገር ግን ባታሟርቺ ጥሩነው። ሌላው ጥንቃቄ አድርጉ ዝምብዬ እፈራለሁ አዲስ ግን ለምንም አትሆንም እስፓርት ካልሰራህ አሳሳቢ ነው አቋምህ ።ስወዳችሁ ግን ለጉድ ነው
እሄ ማ ፈልም እንጂ ፕርንክ አይደለም ቃል😘😘😘😘😁😁😁👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ወላሂይኒባልሸትቢትአሰገብቱታልገዝችልኪለትሀጋራችንኪሳራጀገቢይለም
ቃልየ የዛሬው የጉድ ነው 😂😂😂አዲስ ሲያሳዝን ቀልቡ ግፍፍፍ ነው ያለው ሲሮጥማ በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣
ሳላደንቅ የማላልፈው ግን አለመቆጣቱ ነው 👍👍👍
ቃል ሰራሺለት ጉበዝ ናት የምትላ
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውይ አዲስ ተባበሩብህ 😅ጅግና ነሽ ቃልዩ
አዲስ ዝም ብለህ ስማኝ አመቱን ሙሉ ኘራንክ ብታደርግ ኸረ ምን አመት ብቻ ድፍን ሁለት አመት ኘራንክ ብታደርግና ያደረከው ኘራንኮች ቢደመሩ ቃል ዛሬ ኘራንክ ካደረገችህ ጋር ትከሻው ጋር አይደርስም...... አይይይ ቃል የእውነት ትቺያለሽ ጀግኒት ነሽ የዛሬው ይለያል የኘራንክ ንግስት ብለንሻል...
ወይኔ አዲስ ትዕግስትህ ሌላዉ ባል ቢሆን በጥሪ ተማቶ ነበር ወይኔ ደስ ሲል ፍቅራቹሁን አብሮቹሁ ያርጅ 😂
ወይ አዲስ ትህትናዉ ወዮ ማሻ አላህ ምሰኪን አሳዘነኝ😢
ወይኔ ከመሰቄ ብዛት ሆዴን አመመብኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እድሜያችሁን ያርዝምልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስልኩ ተሰርቅ ልጁ ደና ነዉ አንቺ ደና ነሽ አረ እማምላክ ለኔም መልካም ህይወት ስጪኝ እ/ር ህይወታችሁን ይባርክላችሁ❤❤
ቃልዬ እና አዲስ በጣም ነው የምወዳቹ የአዲስ አሯሯጥ ግን ተመችቶኛል
ወይኔ አድስ እደዛሬ አስቀኸኝ አታውቅም ሚስኪን😂😂😂😂 ቀልየ ዛሬ ያበደ ነው😅😅
ኢትዮጵያ ሥገባ አዲሣባን እነዴት ነዉ የማልፈዉ እያልሁ ሁል ጊዜ ያሣሥበኛል 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እኔንም ደም እባአስለቅሰዉኛል።ከቤሩት ገብቼ ወደእናቴ ስሄድ
ኧረ እኔም ከቤሩት ስመለስ ወደናቴ ስሄድ ስልኬን የሰረቁኝ ደሴ
እኔንም2ስልክብር ሰአትጥላ ከእነፓርሳየ ወሰድብኝ😢😂😂😂😂አለፈብቻ እኛ ደህና ይሔው3ወሬ ተመልሼ መጥቼ
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹ ያብዛልኝ
በእውነት አዲስ ሰረጥ በጣም ነው የሳቅት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጣቺ ከና ቤተሰባችን
የኔ ማሮች 👍👍👍👍❤❤❤❤❤