"ቢነጣ ፀጉሬ እዘንጣለሁ በሂውማን ሄሬ"🤣🤣🤣// የቤተሰብ ጨዋታ//Se 24 ep 25

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
    The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #yebetseb_chewata
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 106

  • @TeklebrhanHaileslassie-zz6zb
    @TeklebrhanHaileslassie-zz6zb 9 วันที่ผ่านมา +30

    ነፃነት ግን የታደልክ ሰው ነህ
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏

    • @Samzjoy
      @Samzjoy 7 วันที่ผ่านมา

      amen

  • @zeinab554
    @zeinab554 8 วันที่ผ่านมา +11

    እውነት የሆን ተወልድ በጣም ጀግና ትውልድ ናቸው ኢትዮጵያ እሚቅየሩ ናቸው አላህ ይስደጋችሁ

  • @mikigerji
    @mikigerji 9 วันที่ผ่านมา +32

    ልጆች ደስ ይላሉ እኔ ካዋቂ ጋር ከማወራ ከእፃናት ጋር ሳወራ ደስ ይለኛል

  • @user-zo4bu1uo8z
    @user-zo4bu1uo8z 9 วันที่ผ่านมา +18

    ግን በመሳቅብቻነው የሚሸለመው ትላላችሁ እኛምእኮ ባለንበት እየሳቅንነው ለኛስ 😢😂

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 8 วันที่ผ่านมา +4

    ነፂ በልጆች መወደድ እንዴት ደስ ይላል ልጆች ንፁ ልብ ነው ያላቸው ሌላውማ ሲያሟርቱ...ያሳዝናል

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 8 วันที่ผ่านมา +3

    ዋው..ዋው...በጣም መልካም ልጆች እንዲህ ነው ማሳደግ

  • @RozaTek
    @RozaTek 6 วันที่ผ่านมา

    እንካን ነፂ የቤተሰብ ጭዋታን ፒሮግራም ስለምታቀርበው በጣም ደስ ይላል እንካን አንተ መረህው ሁል ግዜ የምዝናናበት ፒሮግራም ❤

  • @mamegelila
    @mamegelila 9 วันที่ผ่านมา +3

    እነዚህ ህፃናት ተወዳድረዉ በጥያቄ ተጨናንቀው ከ ግማሸ ሰአት በላይ ለመመለስ የሚችሉትን ሞክረው ምንም ሽልማት ያለማግኘታቸው ያሳዝናል ሁሉም ታብሌት መሸለም ነበረባቸው በነመቅዲ ፕሮግላም ላይ የሚቀርቡት ያለምንም ጭንቀት ታብሌት ይሸለማሉ

    • @senaytwaka
      @senaytwaka 7 วันที่ผ่านมา

      lehulm tablet endet yehonal bayhon tensh shelmat new enji mashenef endale meshenfem ale

  • @abrahakahsay-gx4st
    @abrahakahsay-gx4st 9 วันที่ผ่านมา +2

    ነፂ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ዕድሜና ጥና ይስጥህ❤Thank you for your honest service 🎉🎉

  • @AndualemMekonnen
    @AndualemMekonnen 7 วันที่ผ่านมา +1

    በትንሹ ስዕል መሳያ ከለርና የፅህፈት መሳሪያ ነገር ለተፎካካሪዎቹም ህፃናት ብትሸልሙ ጥሩ ነበር

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 8 วันที่ผ่านมา +1

    ነፂ ኒኩሊየር ቦንብ ማለት ብቻ አይደለም ፣ለበጎም ለመጥፎም የምንጠቀምበት በምርምር የተገኘ ትልቅ ሀይል ነው !!!!

  • @danz4460
    @danz4460 9 วันที่ผ่านมา +2

    All kinds are so talented and confident in their ability

  • @sirgutshiferaw5463
    @sirgutshiferaw5463 9 วันที่ผ่านมา +8

    ምነው EBS ቦው😂 ያለቦታው ስለሆነ አስደነገጠኝ😅😅😅

    • @WallaceMuraya
      @WallaceMuraya 9 วันที่ผ่านมา

      Do you mind translating in English What was the question and what the boy answered

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 8 วันที่ผ่านมา +1

    ታብሌት በማግኘታቸው ደስታቸው😂 አጥተው ሳይሆን በቃ ደስታ

  • @ZizuAli-k9k
    @ZizuAli-k9k 9 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ፀጉራቸው ሲያምር

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 6 วันที่ผ่านมา +2

    Family Game should be on Asian channel, not on this channel.

  • @gelatch24
    @gelatch24 9 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አደረሳችሁ 🙏💓 🙏 ቅን ለሆናችሁ ብቻ ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ተማሩበት ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው ❤❤❤

  • @AfomiyaWendesen
    @AfomiyaWendesen 9 วันที่ผ่านมา +2

    Wow des yilal 😁😁

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 8 วันที่ผ่านมา

    ቆንጆዎቹ እድግ በሉ🥰 ለነፂ ሰላምህ ይብዛ ❤

  • @genettesfayeaga4843
    @genettesfayeaga4843 9 วันที่ผ่านมา +2

    gobez Akiya keep it up it's because of your talent that they all achieve the tablets

  • @senaytwaka
    @senaytwaka 7 วันที่ผ่านมา

    gin ende hasab shelmatun saykl betaregut arif new🙏👍

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 8 วันที่ผ่านมา

    ከልጆች ጋር መዋል አማረኝ🥰🥰

  • @Alimesjid
    @Alimesjid 4 วันที่ผ่านมา

    አልወርድም ቢሉስ😂😂😂

  • @aemaywabebe2692
    @aemaywabebe2692 7 วันที่ผ่านมา

    Narttist nesant ......for women brava for men bravo this is for nesante

  • @adamdawit-w6s
    @adamdawit-w6s 9 วันที่ผ่านมา +2

    እድግ በሉ

  • @migolove2075
    @migolove2075 4 วันที่ผ่านมา

    ብሌት እንዲያገኙ እኔ ራሱ እንዴት እንደቋጠርኩ

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 9 วันที่ผ่านมา

    ነፂ የምርጥ ምርጥ ደስተኛ ለጋሽ

  • @ruhamaasfaw7709
    @ruhamaasfaw7709 9 วันที่ผ่านมา

    ye Etenesh Beteseboch yeteteyekut tiyake edmeachewn yagenazebe aydelem.

  • @WeyniTadesse
    @WeyniTadesse 5 วันที่ผ่านมา

    ያብስራ ጋ በምን ነው ያልከው

  • @useriskuwait
    @useriskuwait 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
    ❤❤

  • @beleteberru2266
    @beleteberru2266 9 วันที่ผ่านมา

    congregation wow 🎉

  • @abebawadanemekonen
    @abebawadanemekonen 5 วันที่ผ่านมา

    yene abat akiya

  • @TamiratMathiwos-gs7ml
    @TamiratMathiwos-gs7ml 7 วันที่ผ่านมา

    Wow wow😂😂

  • @KaraboBaloyi-c7t
    @KaraboBaloyi-c7t 7 วันที่ผ่านมา

    Jon. Daniel ማነው ግን😂😂😂

  • @user-jp7rp7sr5t
    @user-jp7rp7sr5t 9 วันที่ผ่านมา +1

    እንደው ይህቺ አገር ምን ይሻላታል አንድ ልጅ ወይም አዋቂ እንደው ገበሬ እሆናለሁ የሚል ይጠፋል? ሴቱ ወንዱ ከሕፃን እስከ አዋቂ ድረስ ሞዴሊንግ ነው፣ አርቲስት ነው እዚህች እርሀብተኛ አገር ላይ ተቀምጠን። ያሳዝናል

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂ማን ሠዉ ብሎን ገበሬወችን

  • @MeazaTadess
    @MeazaTadess 7 วันที่ผ่านมา

    የገጠር ልጅ በክረምት አይጫወትም

  • @genettesfamichael5797
    @genettesfamichael5797 8 วันที่ผ่านมา

    Ezuye yene konjo ❤❤

  • @fidleytube
    @fidleytube 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉

  • @AbdulHabib-c7x
    @AbdulHabib-c7x 8 วันที่ผ่านมา

    Wowww des yilal ❤❤❤❤❤❤

  • @awelseidabdulkadir9891
    @awelseidabdulkadir9891 9 วันที่ผ่านมา +1

    ነፂ ትለያለሕ

  • @fidleytube
    @fidleytube 8 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄው ከልጆች ሚሄድ አይደለም ግን

  • @lopisowolde
    @lopisowolde 6 วันที่ผ่านมา

    Good ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hareg-w9z
    @hareg-w9z 9 วันที่ผ่านมา

    ደምሬሻለሁ ብሎ የጣፈውን ሁሉ እደምራለሁ

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 9 วันที่ผ่านมา +1

    Esay ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 9 วันที่ผ่านมา

    ouou yene feker wedwed enem egzeyabher amsgnewalhu

  • @madinahassen
    @madinahassen 9 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን ቤተሠብ ደምሩኝ

  • @sarahali9429
    @sarahali9429 9 วันที่ผ่านมา +1

  • @MHHas-pp7db
    @MHHas-pp7db 9 วันที่ผ่านมา +1

    እንደእኔ የተደሰተ ታብሌት ሲሸለሙ

    • @user-ej2mn9zo4z
      @user-ej2mn9zo4z 9 วันที่ผ่านมา

      ውዶች እንክዋን ደስ አላቹ

  • @Mati_cau
    @Mati_cau 7 วันที่ผ่านมา

    Liyan how old she is

  • @kiyaman6313
    @kiyaman6313 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @Biruke3
    @Biruke3 5 วันที่ผ่านมา

    አንስታይል❤❤❤

  • @user-gj8io7wf2v
    @user-gj8io7wf2v 9 วันที่ผ่านมา

    ምን ብለን ምንመዘገበው ??

  • @edantirfe8994
    @edantirfe8994 8 วันที่ผ่านมา

    Ayy netsi ❤❤❤

  • @fufu5910
    @fufu5910 9 วันที่ผ่านมา

    wow👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 9 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @abrarabdljwad
    @abrarabdljwad 9 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ምልክ ነፃ ግን ለሙስሊሞች ለምንድነው ማታቀርቡት የEBSፕሮግራም ሁሉም ክርስቲያኖች ያማከለነው WHY??

    • @yemachaltube
      @yemachaltube 9 วันที่ผ่านมา +1

      ከእናንቴ ምን እንመራለን

    • @asefa_eshete
      @asefa_eshete 8 วันที่ผ่านมา

      ሁሌ አደል እንዴ የሚያቀርበው።😂😂

    • @user-fn1bi2xz1u
      @user-fn1bi2xz1u 8 วันที่ผ่านมา +2

      Yene konjo eheko yehaymanot program sayhon yeljoch naw ok 😂😂😂😂😂

    • @user-ev3cz4qo5q
      @user-ev3cz4qo5q 7 วันที่ผ่านมา

      እህቴ ተመዝግበው ነው እሚመጡ ማንም መመዝገብ ይችላል

  • @ummunaaif6728
    @ummunaaif6728 9 วันที่ผ่านมา

    Gozochi❤

  • @TeglePrroffesional
    @TeglePrroffesional 8 วันที่ผ่านมา

    Nesti😂😂😂😂

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 9 วันที่ผ่านมา

    ደሰየሚሉልጆችአተምክፉአይካሕነፂመልካምአዲስአመትይሑን❤❤❤❤

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 9 วันที่ผ่านมา

    Congratulation

  • @merryabera9420
    @merryabera9420 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehualembohameso4601
    @alemayehualembohameso4601 9 วันที่ผ่านมา +1

    Hey warum Mein Name jabsera😊😊

    • @mekuanintbayew4784
      @mekuanintbayew4784 9 วันที่ผ่านมา

      Du sollst Herr Olaf Scholz nach fragen Mann 😮😂

    • @alemayehualembohameso4601
      @alemayehualembohameso4601 8 วันที่ผ่านมา

      ​@@mekuanintbayew4784
      Hey ,was machst heir ??!Mann😂😂😂

    • @mekuanintbayew4784
      @mekuanintbayew4784 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@alemayehualembohameso4601
      Chatten 😂!

  • @محمدمحمد-ع9خ7م
    @محمدمحمد-ع9خ7م 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EkramEkram-v9e
    @EkramEkram-v9e 9 วันที่ผ่านมา +1

    Be Jon Daniel zefen bla lemndnewu belela zefen yascheferuwat🤔

    • @fkrybelital
      @fkrybelital 8 วันที่ผ่านมา

      የሱ ኣጨፋፈር ነው ያለችው ሙዚቃ ኣደለም

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 9 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰

  • @Suleiman1787
    @Suleiman1787 9 วันที่ผ่านมา

    ሀይ

  • @CarlMortensen-o9d
    @CarlMortensen-o9d 4 วันที่ผ่านมา

    Johnson Timothy Williams Sandra Rodriguez Matthew

  • @JbxHbc
    @JbxHbc 8 วันที่ผ่านมา

    Edgue temdgue

  • @MihretMaja
    @MihretMaja 8 วันที่ผ่านมา

    ነጣነት አንተ, ምታቀርበው የሃፍታም, ብቻነው ለልጆቹ, ምነው የምስኪን ልጆችስ, አራ, ምነው ምነው?????????

    • @All_Goals123
      @All_Goals123 8 วันที่ผ่านมา

      ሀሀሀሀ ሳይመዘገቡ

  • @All_Goals123
    @All_Goals123 8 วันที่ผ่านมา

    Nuclear ?

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409 9 วันที่ผ่านมา

    Eritrean❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zedarsiioro2277
    @zedarsiioro2277 9 วันที่ผ่านมา

    Wwo🎉❤

    • @sebrisebrina
      @sebrisebrina 9 วันที่ผ่านมา

      Uu english axafe wow endeze ayxafm

  • @All.don2024
    @All.don2024 8 วันที่ผ่านมา

    አይ ኢትዮጲያ ልጆቹ በቀበቶ በ ኤሌትሪክ ክር እየተቀጠቀጡ እያደጉ ታዲያ ምን አይነት ጦርነት ወዳጅ እና ጥላቻ የተሞላ የ እራስ መተማመናቸው የወረደ ትውልድ ገና እንደሚጠብቃት ገባኝ እና ሀገሪቷም እነሱም አሳዘኑኝ😊

    • @tesfoyenegash7278
      @tesfoyenegash7278 6 วันที่ผ่านมา

      Betam discipline yalachew lejoch nachew betam dess yilalu lemin endezi alk ? Sijemer ante Ethiopiawi aylekem weym aydeleshim hulunm enawukalen

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 9 วันที่ผ่านมา

    Ice cream ምግብ ነው 😳🤔 አንድ አንድ ጥያቄዎቻቹ ደም ያፈላሉ

    • @kingwe37
      @kingwe37 9 วันที่ผ่านมา

      ለልጆች ብቻ ጥያቄ ነዉ የኔ ሠገጤ

  • @AyeleBeru
    @AyeleBeru 9 วันที่ผ่านมา

    ነ ፃ ን ት. ው ር ቅ ነ ህ. ዘ ር ው ም ን. ድ ነ ው. እ ስ ኪ. የ ም ታ ው ቁ. ???????????

    • @user-eg4kj8rz5r
      @user-eg4kj8rz5r 9 วันที่ผ่านมา +3

      የሰው ዘር

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru 9 วันที่ผ่านมา

      @@user-gu6nh8hd2h ፋ ር. !?!!

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂ዘር የገበሬ ነዉ ፠የአዳም ዘር ነዉ

    • @user-fn1bi2xz1u
      @user-fn1bi2xz1u 8 วันที่ผ่านมา

      Ye bakela zer naw 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fkrybelital
      @fkrybelital 8 วันที่ผ่านมา

      እንደ ዛሬ ስቄ ኣላቅም 😁😁😁😁

  • @waledalsayd6565
    @waledalsayd6565 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @user-dw2ny5lg6y
    @user-dw2ny5lg6y 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀያት-ደ4ሐ
    @ሀያት-ደ4ሐ 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤