ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ የናንተን ድራማ ማየት የማቆመው በዚህ የሰውን ተፈጥሮ ይዛችሁ የምትሳደቡት። ሁላችሁም ትልልቅ ሰዎች ናችሁ ደግሞ ተሳዳቢዎቹ ትንሽ ነውር አታውቁም። ባህሉን የሀገር ናፍቆቱን ብለን ስናያችሁ ስድባችሁ ግን በጣም ያሳፍራል። እንትና ጠቆረች፣ ሌላው አጠረ ሌላው ቀጠነ በጣም ነው የምታሳፍሩት የእግዚአብሔርን ተፈጥሮ ስታናንቁ። ኸረ እድሜ ይምከራችሁ።
እኔ አታጓችን መሸለም እፈልጋለሁ ችሎታ አንደኛ ሲያምርብሽ እውነት ነው ትወናሽ በርቺ አያ ታዴ ሴት ሲያይ ያስቀኛል ክክክክ በርቱ ሁላችሁም
ሁሉም ደከመው እኔን ወገኖቸ አማራየ አይዞን ጥንክር በሉልኝ 😢😢ያልፋል በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤👏👏😊
እናንተ የከተማዋቹን ትርኪሚርኪ ፊልም ከማየት የናንተ አንደነኛነው ጎበዞች የሚቀናባችሁ ደሞ የእውነት ነው የምታስመስሊት ጎበዞች በሳቅ ትገሊኛላችሁ ጎበዞች 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏✨✨✨✨✨✨✨
አያ ታዴ ሁሌ ሰልዋዳ እደሆኑ ይተው ሸምግለዋል ከከከ ሰላማቹህ ይብዛልን❤
አታጓድን አትናገሩ የኔ ጥቁር አዝሙድ ስወዳት የፀይም ቆንጆ አሳ መሳይ ❤❤ አሁን ላይ መልክ አያገለግልም ሙሀባ እንጂ 😊😊😊
😂😂😂😂ደስ ስትልኮ❤❤❤
ውይ ያየሽና ገሬ አስጎመጃችሁኝ ወጡ ሲያምር😳😂😂😂
ልሙትላችሁ የኔ ቢጤ ተስፋቢሶች አይዞችሁ ያልፋል 😢😢😢😢
😢😢❤❤
ያያሽ ስወድሽ ምርጧ ❤
አበጀሽ ናፈቀችኝ መቸ ነው ምትመጣልን❤❤❤❤❤
ዎይ አገሬ ክብሩ ሢያምር
እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶቼ አበጀሽ ደህናናት እባካችሁ ሰላምታዬን አድርሱልኝ የቤቱና የታዴ ድምቀት ናፍቀሽናል በሰላም ተመለሽ እህታለሜ
የት ሄዳነው ሲስተር
ወልዳ ነው መሰል@@Tadelegate
ወጡ ሲያስቀና ማርያምን
የትነው ያለሽው እኔልላክልሽ ሰረቸ
ሁለተኛ ነኝ ❤❤❤ስወዳችሁ እኮ እናንተ ባታዝናኑን ኖሮ በስደት ሀገር ምንፐይበጀን ነበር ኑሩልን አይለያችሁ ክፉ አይንካችሁ❤❤❤በርቱልን
ገረመው ቤት ብላ ስትባል ያጥለወልወኛል ያየሽ ጋር ምትጣፍጥ ለምደክ 😂😂😂❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሰላሙን ይመልስላችሁ ወገኖቼ🙏 እግዚአብሔር አምላክ አንድ አድርገን ኢትዮጵያውያንን ከክፉ ነገር ጠብቀን🙏 ኣሜን🙏🙏🙏
እርጉድድድድድ ንው የያየሽዬ ብቃት ውሽምዬ ሲመጣ ንግግሩዋ ጡሩ የውሽማ ንግግር ስታውቅበት አይ ትወና አይንግግር አይ ቃላት አወጣጥ👌👍🌹🌹🌹💕🌹ስስማሽ ስስማሽ ንግግርሽ በቃ ደስስስ ትያለሽ ትችይበታለሽ ትመስጪያለሽ ንግግርሽያስብሽበት ድርሺ🙏🏻👏🏽
አሜን
ያየሽዬ የኔ ባለሙያ እኔማ አንቺ ጋር መምጣት አለብኝ ውይ ስወዳችሁ❤❤❤❤
ስወዳቸው በጣም አዝናኝ እና እውነት ያዘለ ድራማ ነው ❤❤
አታጓጂ የኔ ጎራዳ ስወድሺ❤❤❤❤
እህተ የኔ ወርቅ ስወድሽ
አታጉአድ የኔ የዋህ እሚያወሩአትን እምታምነው ነገር😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
የምወዳችሁ ጠፋችሁብንሳ በሰላም ነው ታደ እና አታጓድ በሳቅ ገደሉኚ ያይኔ አበባ ሴት ልጅኮ ብልሀተኛ ነች 😂😂😂❤❤❤❤❤
ምን ሆናችሁ ነው የጠፍችሁት ስትጠፉ ይጨቀእኛል😢😢 እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም እኮ ነው እምወዳችሁ ናፍቆት ሲበረታብኝ እናተን ሳይ ይተወእኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ያየሽዬ ለባልሽ እንጀራ በበርበሬ ለውሽምዬ ከፍታ ከፍታው እርምራቄን ዋጥኩኝ ወጡን ስታወጪ😂😂😂😂😂
አረ ወገኖቼ እሥኪምከሩኝ ምን ልሁን የሠውቤት መረረኝ የሠው ፊት መረረኝ በዛላይ እናቴ ናፈቀችኝ እንዳልሄድ በክልሌ ጦርነት ነው እሥኪ መከሩኝ ሥልችት አለኝ 😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ መስሪያ ብር ካለሽ ግቤ እኔም 10 ወር ቀረኝ ምንም ቤሆን እገባለሁኝ ወድሜ እዳመጭ ይለኛል ባይሆን አንች ትረፌ ይለኛል እናቴ ነይ ጊጤ ልጀ አብረን እንሙት ትለኛለች ብቻ ግራ ገባኝ በተለይ ጎንደር ላይ ፈተና ነው ሀብታሞች አ አ እየሔዱ ነው ተይኝ ግራ ገብቶኛል😢
አይዞሽ ውዴ ዝም ብለሽ ሂጅ እንደቤተሠብሽ ትሆኛለሽ❤
አይዞሽ እኔም መሮኛል ግን በፀሎት ቻይው እህቴ በርች 😢
አይዞሺ እህቴ መስሪያ የሚሆን ብር ካለሺ ሂጂ ስለጦርነቱ ጉዳይ እዛዉ ቤተሰብ ጋ ሁነሺ እንዴሆንሺ ብትሆኝ ይሻላል በሰዉ ሀገር ሁኖ ሀሳብ በጣም ይከብዳል
አይዞሾ የትአካባብ ነው
ያየሽ ወዶቹን ምን እያስነካሻቸውነው 😅
ወርቆችዬ ምነው ጠፋችሁ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስ አደኛ ነኝ ቀመሞችየ ዛሬ ተቀድማችኃል😂😂😂
አታጎጅ የኔቢጤ ቦቅቧቃናት 😂 የያየሺ ወጥ ምራቄን አስዋጠችኘ 😋😋😋😋😋
ያየሽ ለውሽምነት ትመቻለቾች አይኔ አበባ አፍቃሪሽ ነኝ
ስወዳችው መልካም እዲስ አመት ይውንላችው ለምንድነው የታንክስ እስቲከር ይቱባቹ ላይ የማታደርጉት እንድንሽልማቹ ❤🎉
አያታዴ ወፍረህል ሳይመችህ አይቀርም😂😂😂😂😂😂ተፍታችሁል❤❤❤❤❤❤
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሠላም ካለ ሁሉ አለ ሁላቹህም ለሀገራችን ሰላሙን ተመኙ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
ያየሺ ሁለዬ የሰዉ ባል ያምርሻል😂😂😂😂
ለምን ጠፋችሁ😢 አይን አይን ሳይ ነበር ❤
አያ አያ ታዴ አልተሳካም ዛሬ ዛሬ ግን ኮረዳወች ጋረ አሸኮለሌ አይልም
እነቀይ አምላኩ😮😮አሁን አታጓች ምን ይወጣላታል የግዴታ አፍንጫዋ መገተር ከለሯ ቀይ መሆን አለባት ተጨንቆ አሳምሮ የሰራት እንደውም እንደአታንጓች አይነቷን ሴት ነው እናንት ግሩፕ በጣም ስወዳችሁ ይሄ ቀይ ጥቁር አጭር እረዥም ቀጭን ወፍራም እያላችሁ የምትወርፏቸውን አነጋገር አቁሙ ደስ አይልም😮😮😮😮
ሱስ ሆናችሁብንኮ 😂😂 እየገባሁ የማየው ነገር❤❤❤
እንኳን ደህና :መጣችሁ::
ሚስቱን ባልተገባ ሁኔታ ያገኛት ስማቸው ትወና ትክክል ነው ብየ አልወስድም ። ገረመውን እና ያየሽን ማስተማር ነበረበት ...
ወይኔ እንዲሁ ዬቱብ በከፍትኩ ቁጥር እናንተን ስፍልግ ምን ሆናችሁ ንው ግን የጠፍችሁግ እርርርር ደግም አይደለም ስውን እንደዚህ ሱስ አሲዛችሁ ምንው ምንው ለማንኛውም የጠፍችሁበትን በቀን ሁለት ግዜ😂😂😂😂
ዩቱብ ላይ ከምትጣጅ ኦን ላይን ተምረሽ እራስሽን ቀይሪ
@@ayalneshtegegn8788 ማንሽ ደሞ አንቺ ያልጠሩሽ የእርጎ ዝንብ ዥልጥ ኮተታም
እር እታለም አበጀሽ አምጥልኝ የኔድምቀት❤❤❤❤
አይ ሴቶች በደንብ ለሰራ ሀሉ መለዮ ነው እኮ የሚቀርብ😅😅😅ላልሰራ ውሐም አይሞቅ😅😅😅
አረ በሳቅ ሞትኩ እሱቤ በኛ አይን ነዉበአንች አይን እንዝርትተገልብጦ የመሠለ ሠዉአለ ቅመሞች😂😂😂😂አይ ወንዶች
ባውንዱን አውሱኝ ወይም ግዙልኝ በሥጡታ መልክ
ያየሽ ግን በእውነተኛም ህይወትሽ በባልሽ ላይ አሽኮለሌ እምትይ ይመስለኛል
ኧረ አያ ታዴ ምን ሆነህ ነው ሁሌ ቆንጆ ሴት እንዳየህ😂😂😂😂😅😅
ያየሽ ባል እያለሽ ሚስት ያለችውን አቤት ሃጥያት
ወጡ 😮😮😮❤❤❤😊😊😊
ገረመዉ እሄንን ለምደህ ቤት አስጠላህ 😅😅😅
የሱቤ እንግሊዘኛ እኔን ብቻ ነዉ በሳቅ የገደለኝ😅😅😅😅😅😅 አታ አንጓች የክርስቲያን ታደለ እህት ናት አደል ቁጭ ክርስቲን❤❤❤❤
ያየሽዬ የኔ ልዩ ፍቅር ይዞኛል ምን ይሻለኛል ከስደት ስመለስ አንቺን ነው ማግባት የምፈልገው
እኔም
😅😅😅😅
ወይ ዛሬ 5 ተኛ ነኝ❤❤
All of them are good but yayesh and tade are the best ❤❤❤
👍👍👍 ❤️❤️❤️መጡ
እመዋ መች ነው የምትመጣው😢
❤❤❤❤ስወዳቹ እኮ የኔ ምርጦች ይሄው የናተ ሱስ አሰከረኘ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ ዘራቹ ይባረክ አማራን መውደድ እጂ መጥላት አይቻልም የኔ ምስኪን ህዝቦች ብሉ ጠጡ የምታቁ እወዳችዋለው❤❤❤❤
እረአበጀሽ የድራማው ድምቀት የትሂደች??
በሰላም ወልዳ ነው
@@semria እሽ አመሰግናለሁ
ምን ይሁንልህ ብርቱካን😃😃😂😂😂
ስወዳቸዉ እኮ😂😂😂😂
ታደሰ የስራህን እንደውር አሞራ አላላትም😅😅
ኧረ ይረፉ አያ ታደ በአድሱ አመት እንኳ አርፈው ይቀመጡ😂😂😂😂
አየ ታደ 😂😂😂😂😂😂😂
እንደያየሽ ያለ አብሽቅና ምርጥ አክተር አለ?
አይ።ታዴዋ።😂😂😂❤❤❤❤❤
ሰሞኑን ጠፍችሁ ስትለቁ በአንዴ ስትጠፏም እንደዛ
እንኮን❤በሰላም❤መጣችሁ❤በጉጉት፣እየጠበቅናችሁ❤ነበር
Zare telekeke ende
ውይኔ፣ታዴ፣ግን፣ሴት፣እዴት፣እደምውድ፣አታጓጅ፣ምጣትሽ፣ይምጣ፣አላላትም❤❤❤❤❤
ምን ማለት ንው በህልም ቅጥቃጤ ለምን ተቆጣሽ ያየሽዬ መልሱልኝ ቅጥቃጤ ምን እንደሆን
አይታዴ አይወሬ አይድራማ እኔእዳተያለሰውአላየሁም እደነውእምችለው አይእሱቤእግሊዘኛው
ለሁላችንም
የሰውወርቅ አያደንቅ አሉ ባልሽን አትከባከቢም ወይወንዶች😂😂😂
እህህህህ የወጡ ነገር ኧረ እንሸቅልበት 😢
🎉🎉🎉
እረ ታዴ የሴት ነጉር ከስተፋሱ በላይ ነዉ የሚወደዉ😂😂😂
እባካችሁ ሳኡዲውስጥ ያላችሁ ስራፈልጉልኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍየሰውአገር ኑሮአሁንስመረረኝ
ታዴ እያማረጠ ነው ይመስገን ስዎች ጥያቄ አለኚ ግድግዳው ላይ የሚደረጉት ነገሮች ምንድነው ጌጥ ውይ ያልተመረገ ቤት ስልሆነ ነው ምንድነው ጉዱ
ግንለምድ ነውሰውሲመጣ ደረቅእጀራ የሚሰጠው ምንአይነት ነገርነው 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
Ayi tade 😅😅😅😅😅
😂😂አይ እሱባለው 😅😅
የያይኔ አበባ ይህን መልክ ይዘሽ ገጠር አትቀመጪ
አይ ታዴዋ😂😂😂❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
የአበጀሽን አድራሻ ንገሩን እሷ የለለችበት አያምርም አትልፉ ገረመው በማርያም ንገሩን ምን ሁናነው ????
Eyandandish tekedmeshal
ወንድ እና ውሻ ሆዱን ይወዳል
Hulachehum andegna nachehu techelalachehu
ዉዶቼ ዛሬ ሀሙስ ነው ተዎናዮች የሉምሳ ምን ሆኑ አለቀቁምሳ ምን ሆነዉ ነው?
🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጠፍሠዉ
ያዪሺጥሩመሊሢሰጠሺዉለአባገረሞው
አረወጡያየሽ
አያ ታዴ😂😂😂😂ገደለኝኮ😂😂😂😂
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጠፋችሁ ደሞቸ 😳
አማነው
ያይናበባን ስልክ ቁጥሯን ተው ግን ወገን ተው

ውይኔ፣ታዴ፣ግን፣ሴት፣እዴት፣እደምውድ፣
አታጓጅ፣ምጣትሽ፣ይምጣ፣አላላትም❤❤❤❤❤