ቀላል እርጥብ አሰራር : Ethiopian Street Food : How to make Ertib - Potato and Veggie Sandwich

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 20 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አስጉመየጀሽን አሪፍነው በርች

  • @EmuDinku
    @EmuDinku 6 หลายเดือนก่อน +8

    ድንቹ ቦካ ስታቁላሊ በሚጥሚጣ ዱቄት ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 4 หลายเดือนก่อน

    Wow betam kelal fetan ye stome amarach new Egzabeher yestelen. ❤

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 6 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ ሞያ በግር

  • @dibootube816
    @dibootube816 6 หลายเดือนก่อน +3

    wow በጣም ቆንጆ አስራር ነው እናመስግናለን😍😍👌👌👌👌

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  6 หลายเดือนก่อน

      😊🤗🤗 አመሰግናለሁ

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 5 หลายเดือนก่อน

    ድቦዬ ምራቅ እይዋጡኩ ነው ተባረክ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 6 หลายเดือนก่อน +6

    ዲቦዬ አንቺ እኮ ባለሙያም ነሽ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ🎉

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  6 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰🥰🙏

  • @ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ
    @ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 5 หลายเดือนก่อน +1

    I like your pan.😢
    I need to have that

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 6 หลายเดือนก่อน +11

    ሲጀመር መጀመሪያ ሽንኩርት መጠበስ አለበት ሲቀጥል ድንቹ ሥትጠብሺ ዘይቱ መጋል አለበት ለምን ዘይቱ ካልጋለ ይመጠዋል አሥተካክዪ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 6 หลายเดือนก่อน +8

    More cooking videos pls

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 6 หลายเดือนก่อน +8

    Wow❤ what about garlic
    Thanks for sharing የእኔ ቅመም❤

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  6 หลายเดือนก่อน

      Yes, adding garlic will be nice too👍👍

  • @aligetnet
    @aligetnet 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምራቄን አመጣሽዉ እንደዚህ አይነት ምግብ ስዎድ ።ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ❤❤

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ዳይት ያከሳል

  • @AlemLidu-h7u
    @AlemLidu-h7u 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እናመሰግናለን

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wow🎉🎉

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 6 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው ሽንኩርቱ ባሮ ነው የሚባለው

  • @ssd2867
    @ssd2867 6 หลายเดือนก่อน +1

    Gobez. Endezih hono sale gn belayulay egg & cheese btaregilet le 1 minuter esatulay akoytesh carbohydrate vegetable & protein mix sihon bandlay yebelete yhonal.

  • @BirtukanFentaw-hn7pm
    @BirtukanFentaw-hn7pm 5 หลายเดือนก่อน +1

    batam yasekeg metibsawech

  • @mahletsolomon2954
    @mahletsolomon2954 6 หลายเดือนก่อน

    ❤Gobez, I will try it tomorrow!

  • @HewaTube
    @HewaTube 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምንም ያልጎደለሽ wow🎉🎉🎉🎉

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 🤗🙏😍

  • @workineshassefa
    @workineshassefa 6 หลายเดือนก่อน +2

    ተመችቶኛል በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን ግን መጀመሪያ ድንችዋ ውስጥ መቀጠል ነበረበት

  • @meazatekle9313
    @meazatekle9313 6 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you

  • @tsenimok595
    @tsenimok595 6 หลายเดือนก่อน +5

    ከአመታት በፊት የለቀቅሽው ምርጥ የላዛኛ አሰራር ለምን አጠፋሽው pls available አርጊው

  • @eduhaile5853
    @eduhaile5853 6 หลายเดือนก่อน +7

    Hi sis
    Potatoes are high in carbs and starche so the bread plus you added mayonnaise . Health wise it's so dangerous for your health if you're eating it in regular basis. Please read about it.
    I appreciate your effort to teach others.

    • @Dena.E
      @Dena.E 6 หลายเดือนก่อน +2

      I totally agree with you. But she said we eat it for lunch once a month

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  6 หลายเดือนก่อน +1

      That's a good point👍

    • @terytill3652
      @terytill3652 6 หลายเดือนก่อน

      Absolutely agree with your comments I made always sandwich I BUT NO POTATOES OR WHITE bread sooo instead of potato I used zucchini both colors yellow and green carrots ,dikone radish ,onion,garlic green onion and for ail avocado oil shredded all and for the souse I use plant based mayonnaise fresh avocado ofoccurs salt and paper and oregano I cook very highly hot nonstick pan because I don't wanna my veggies relized excess juice you can also add cheese or some white fish it's depend the day what you needs to eat so plz try out my sandwich recipe you will love it
      I cooked all friends and families my comments is higher than my expectations 🤣🤣🤣

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 6 หลายเดือนก่อน +3

    Wow ❤️

  • @yeromFantahun
    @yeromFantahun 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኮረሪማ አርጊበት

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa 6 หลายเดือนก่อน

    የጾም እንዲሆን በማዮኒዝ ቦታ አቦካዶ ቢቀባ ይጣፍጣል

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 4 หลายเดือนก่อน

    ልጄ ቨጂታብል ኦይል ለጤና በጣም ኣደገኛ ነው። What is the benefit and side effect of vejitabel oil ብላችሁ ግቡና ተማሩ፡ በኣጠቃላይ ነጭ ዳቦና ፍራይ የተደረገ ምግብ ሁሉ ለጤና በጣም መጥፎ ነው። ተባረኩ

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 6 หลายเดือนก่อน +17

    አችን በማግባቱ ዲቦራየ ባልሽ ታድሏል አችማ ለአበሻ ነበር መሆን የነበረብሽ ሆዳቸውን ስለሚወዱ የተማርሽ በዛላይ ባለሞያ ፅድት ያልሽ 🎉🎉

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  6 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ🙏🤗🤗

    • @lubabaseid808
      @lubabaseid808 6 หลายเดือนก่อน +8

      እንኳንም ሀበሻ ያላገባች

    • @netsanete1578
      @netsanete1578 6 หลายเดือนก่อน

      እሷም ጌታ እሱን ስለስጣት ታድላለች እንኩዋን እየሱስ ክርስቶስን አምልኩ ያረገውን አገባሽ

    • @lubabaseid808
      @lubabaseid808 6 หลายเดือนก่อน +3

      @@netsanete1578 አምላክ ነኝ ያለበትን ማስረጃ አምጭ

    • @netsanete1578
      @netsanete1578 6 หลายเดือนก่อน +3

      @@lubabaseid808 ዛሬ ምሳሽን የበላሽወን ካንች በቀር ጣሙን ሚያውቅ የለም እየሱስ ክርስቶስ ስትቀርቢው እራሱን ይገልፅልሻል

  • @KikiBgmhair
    @KikiBgmhair 6 หลายเดือนก่อน +3

    Love cooking videos🥰🥰🥰

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 6 หลายเดือนก่อน +3

    😃😄❤❤❤

  • @saragold880
    @saragold880 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @birtukananteneh9670
    @birtukananteneh9670 6 หลายเดือนก่อน +5

    ለምን ጥሩ መናገር ካቃታችሁ ዝም አትሉም ግን አንተ ወይም አንቺ ማነሽ ስለ ሀይማኖት የምታወሪ(ራው) ምንም ትሁን ምን ሙያዋን እያጋራች ነው እኛ ግን ምን ቤት ነን መልካም ነገር መናገር ካቃተን አይተን ዝም እንበል አንወንጅል እራሳችንን እንመርምር ሌሎችን መመርመር ትተን እሺ ፈጣሪ ሁላችንም ይቅር ይበለን

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 6 หลายเดือนก่อน

    Wowoo❤❤❤

  • @eletderash
    @eletderash 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእኔ ቅመም❤❤

  • @foziyashifa9173
    @foziyashifa9173 6 หลายเดือนก่อน

    Tenesh segana enkulal binorew layet yelal

  • @ethiochannel560
    @ethiochannel560 4 หลายเดือนก่อน

    እንጨት ይመስላል ፡፡፡፡ ለካ ዳቦ ነው

  • @mattsworld5270
    @mattsworld5270 6 หลายเดือนก่อน

    so very nice

  • @SaraTesfaye-v2d
    @SaraTesfaye-v2d 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @konjonesh
    @konjonesh 6 หลายเดือนก่อน

    Wowow❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 6 หลายเดือนก่อน

    ዘይቱ ግን አልጋለም እኮ ዲቦራዬ 😊

  • @andualemgoshu9940
    @andualemgoshu9940 4 หลายเดือนก่อน

    telobegn balemuya set ewedalehu. felegulegn

  • @Kemuch-bw9qn
    @Kemuch-bw9qn 6 หลายเดือนก่อน +1

    Please put protein in your meal this all carb

  • @TigistMulunh
    @TigistMulunh หลายเดือนก่อน

    ምግብ ስትሰሪ ዊጉ ረጅም ስለሆነ ሸፈን ብታደርጊው ጥሩ ነበር

  • @gideyhi
    @gideyhi 6 หลายเดือนก่อน

    Bread and potato

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 6 หลายเดือนก่อน +4

    👍

  • @NebiyatKedir-qg1eb
    @NebiyatKedir-qg1eb 4 หลายเดือนก่อน

    dear commentator commentachu sle ertibu bcha hyihun yaltetsafe ananbib wuy abesha

  • @dmx3674
    @dmx3674 6 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ግን ባል ስታገቢ እኛ ማወቅ የለብንም እንዴ?

  • @OnlyByGrace1
    @OnlyByGrace1 5 หลายเดือนก่อน

    መጋረጃው ለምድጃው መቅረቡ በቀላሉ የእሳት አደጋ እንዳያሰከትል ጥንቃቄ ያሻል

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 6 หลายเดือนก่อน

    Mektefia yeleshim

  • @YodetTesfaye
    @YodetTesfaye 6 หลายเดือนก่อน +2

    ባሮ ሽንኩርት ነው የሚባለው❤

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 6 หลายเดือนก่อน

      ባሮ አይደለም የባሮ ወፍራም ነው ነጩም አረንጓዴውም

  • @bereketteweldebrhan8688
    @bereketteweldebrhan8688 4 หลายเดือนก่อน

    Dimtsish aymesitm

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  4 หลายเดือนก่อน

      @@bereketteweldebrhan8688 werenga yante demo asteyayetih aynesitim

  • @tirutesfay8958
    @tirutesfay8958 6 หลายเดือนก่อน

    ፊራይ የሆነ ምግብ ለጠና ጥሩ አደለም

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 6 หลายเดือนก่อน +7

    ድንቹን ስታሰገቢ ዘይቱ አልሰማም ይመጠዋል ዘይቱን ደግሞም ቶሎ ቶሎ አይማሰልም

  • @abrhetkiros2274
    @abrhetkiros2274 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዳቦ ሃሃሃሃ ጣውላ የምትቆርጭ ነው የምትመስይው 😂😂😂😂😂

    • @ayelechteshome7383
      @ayelechteshome7383 6 หลายเดือนก่อน

      ሁሉንም ነገር መተቸት ትኩስ ዳቦ ሲቀረጥ ደረቅ ስለሆነ ድምጽ አለዉ ታዲያ ምን ታድርገዉ፡፡

  • @KalKal-g9k
    @KalKal-g9k 5 หลายเดือนก่อน

    እረ ቦካ ድንች ትንሽ ደረቅ ማረግ ነበረበሽ

  • @SenayC-jr3eg
    @SenayC-jr3eg 5 หลายเดือนก่อน

    እኔን አርጥቢኝ

  • @Saba-sw5zf
    @Saba-sw5zf 6 หลายเดือนก่อน +3

    Hey DEBOYEEE pls help me ,every prenatal vitamin have vitamin A ,and u told us to avoid vitamin A ,What sholud i do,i just found out i'm pregnant !!!!HELP

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  6 หลายเดือนก่อน

      Are you in the US? Try looking on Amazon. I will see what I can find and send you links

    • @Saba-sw5zf
      @Saba-sw5zf 6 หลายเดือนก่อน

      Ohhhh thank u so much for replying ,GOD BLESS U ,I live in ETHIOPIA

  • @sbt9074
    @sbt9074 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትዳርና ቀለበትሽ አራምባና ቆቦ ለምን ሆነ? አስተካክይ። አዲስ አደራረግ መጣ እንዴ?

  • @danwet8394
    @danwet8394 6 หลายเดือนก่อน +1

    መስቀል ለምን አታስሪም ነው መናፍቅ ነሽ

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 6 หลายเดือนก่อน

    ቀመም የሆንሽ ልጅ

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 6 หลายเดือนก่อน

    😃😄❤❤❤