Konjo idea new gn endehasab Yemewedaderia music bemulu gitm zema derasi ena akenabari man endehone yehulum yigeletse enantegarm ale gn andandun atnagerum Lelaw beyebetu bizu teseteo yalachew sewoch ynoralu be ergtegninet slezi yamasatefu edil binor teru new Programun wedjewalew bertulgn
a wrong answer should be punished by moving the equivalent amount to the person that answered the question. that way contestants will think and avoids the guessing game!
የሩኩቢል አድናቂ ነኝ ❤❤🥰❤❤ በጣም ደስ የሚለኝ ልጅ ነው ጭዋ በጣም ቆንጆ ሰላምና ጤና ርጅም እድሜ ከነመላው ቤተሰብህ እመኝልሀለሁ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጆች ናችሁ ሁላችሁም 🇪🇹👍👌
አቅራቢው እርጋታው ባጠቃላይ ደስ የሚል ልጅ ነው
ኤልየ 😭😭😭 ኤልያስ መልካ ሁሌም የሚገርመኝ ባለሙያ ነው
ሁሌም አስበዋለሀሉ
👍🏻
በጣም የምወዳቸውን የሙዚቃ ባለሙያዎችን በአንድ ላይ ማየቱ ብቻ በራሱ ደስስስስ ይላል፡፡
👍🏻
i really appreciate the presenter(sami) calm charismatic, informed .............keep it up
የምር ሶስቱም ደስ ሲሉ ከጫወታው በላይ ቀልደና እርጋታቸው መተሳሰባቸው 👌👍
ኪሩ አቤት ስነስራት አቤት ትህትና መልሱን ተውክለት ሰላምህ ብዝት ይበል አቦ
እኔ የእውነት ደሰ የሚትል ልጅ ነክ ሳሚ ሰነሰራትክ ቀና ነክ ሁሉም ነገርክ በጣም ደሰ ይላል በርታ ወንድሜ
Kiru, beyond his good looking and his keyboard talent, I like his politeness! But all of them were funny, and it was a very entertaining program!
ኪሩየ የኔ መልካም ሰላየውህ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏
👍🏻
መልካምነቱ ንግግሩና ድርጊቱ ላይ ይታያል
@@comeon1212 በጣም ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገዉ በጣም ነው ማደንቀው
ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሁላቹንም ምርጦች ኪሩቤል ምርጥ ልጅ ተባረክ አድናቂ ነኝ 👍👍👍
Rip Elias Meleka... Great show..keep going
የካሮብል ቁንጅና የካሙዙ ወንዳወንድነት ደስስ ሲል ኡፍፍፍ
እናመሰግናለን ለየት ያለ ነው!
√√√
እፎይታዎች ነን።
aboloooo betam nawe yemewadehe edema yeseteleg
ዶክተር ካሙዙ ሲያወራ ደስ ሲል 👑👑👑
ካሙዙ በጣም አስቂኝ ነው ይመቻችሁ
yashenafihoch ashenafi wededer binorew arif neber
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም
ደስ የሚልና የሚያዝናና ጨዋታ ነው🤣👍
I love this show!
አቤል አባትህ ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው አያትህ ጀኔራል ጌታቸው የአየር ሀይል መስራች የሀገር ባለውለታ ቤተሰቦች ናቸው
Kiru positive mind yalhe temeselalhe ! Sewodhe eko
ልዩ ፕሮግራም ነው ከምር እኔ እራሱ ስንት መለስኩ ብዙ ዘፈን ባላዳምጥም
ሶስታቹም ምርጦች ናችሁ ።
ሙዚቃ ሲነሣ ኤልያስ መልካ እና ጥላሁን ገሠሠ አይረሱም። ምርጥ ፕሮግራም ነው
Keru you are honest and it's a challenging program invite random people thank you
ፍትፍት የሆኑ ሰዎች 💐🔥🔥🔥💪
samiii tilik sew.
berta betam dess yemil program new
Yesew lije semot kemnakeber bekumo enakeber ebakachu
Ergatahin almadike ayichalem Sami
ዋው ለየት ያለ አቀራረብ
We loved it
በጥሩ ስራ የተዘጋጀ ውድድር ነበር እናመሰግናለን !🙏🏾👍🏾
👋🏻👋🏻
Kamu big boss ✌️
Can u please put the music in a category, it could be more interesting.
Betam aref ena agag gemi new
አረ መተሳሰብ ደስ ይላል ኪሩ
በጣም ደስ ያሚል ጌም ነው
ዝግጅታቹህ ይመቻል በርቱ
Aster kebed is my favorite one! I got the answer
Gin minkut buten kelay wedetach biderder arif new eyasasatachew 1 nw ende kuter
2
3
4
Endi bihon arif new
fekerachu betam dase yelale akoyut pls
Kiruy marrr edat des edmtel abt sne srat ❤
👍🏼👍
Kiru ❤❤🥰❤❤
አቤላ ፡ ጥሩ አስተማራ ነክ ፡ተሰጦክን በፋና አይተናል ፡ ሌሎቹም እደማሳዩን ባለሙሉ ተስፋ ነን ፡በርቱ እጠብቃችሀለን ፡፡ካሙዙ ግን አንደኛ ነክ፡፡፡፡፡፡፡፡፡
i love it, it's challenging.
Best studio
ሀሀሀሀሀ ኪሮቤል መጨረሻ ነበር ሲገርም
አሪፍ ጨዋታ ነው በርታ
Good Job Leyu Tune!
👍🏻👍
betam befitnet agenazbo memeles yikebdal ayiferedbachewm
ሁሉን type ሰዎች ብታካትቱ ብትቀላቅሉ( ዘፋኝ,አድናቃዎች, and etc.....)
ዋው ያምራል
ምርጦች ይመቻችሁ
Ere lash bbt lab MN ylutal artist adele
እኔኮ እሚገርመኝ የተሳሳተ ተጭነው ትክክለኛውን መልስ በ አፋቸው መመለስ😂😂
ያደናክራል መሰለኝ😂😂
የካሙዙ ድምፅ ከአብይ አህመድ ጋር ይመሳሰላል
ደስ እሚል ጌም ነው😂😂😂
ኪሩቤል ስወድክ
Ohh it's so funny ilove it keep it up leyu tube❤❤❤
KIRU😘😘
የካሙዙ ድምፅ እና የአብይ ድምፅ ይመሳሰላል ልበል?????
በይ
betaaaam
አዎ ይቀራረባል
Agree
Abiy yibdash
yene hewanen ayto yenzikn mayt gen dese aylm
weldone sam
@Sammy I don't why you STOP this show?? It was so entertaining and I'm pretty sure I answered 90 percent all the time.. pls get back to the show...
Kemuz he sound like dr Abiy.
You are right
Righttt!!!
Kiru betam Honest neh
Ye voice chiger ale er yestekakel
አሪፍ ሾው ነው ግን ተጫዋቾቹ ገንዘቡን ለሚፈልጉት በጎ አድራጎት ቢለግሱ ጥሩ ነው።
መቸመም ለነሱ ከምግብ አያልፍም
How is this even possible? They know so few of the answers
Abate Ene Altayegnim Weys Aletefkewm Yetediyen Picture Adrgiln Demachin New Letflgn
Kamu is as serious as hell,,,,,,, LOL
3:06 second kane ekul leb belo yaya saw legend nw
Hahahaaaa
አዝግ ኤንዴ ሎው ኳሊቲ ኘሮዳክሽን፣ ዲስኮንፎርትድ ሆስት.....አሻሽሉት ጥሩ ሙከራ ነው።
Egna betam temechtonal betam
@@Grace0181 ይመችህ ያራዳ ልጅ!
የኔ የግል ዕይታ ነው!
😁😁😁😁 this one is killer, loved it
እፎይታ-574ገጽ መጽሃፍን ሙሉውን
በግጥም-ቪዲዮ እነሆ!
👆🏻👆🏻
ሁላችሁም ታምራላችሁ 👌🥰😍
Abel btam gebez nek yanta tematey selnberkou mkerkhi ayersanm
Konjo idea new gn endehasab
Yemewedaderia music bemulu gitm zema derasi ena akenabari man endehone yehulum yigeletse enantegarm ale gn andandun atnagerum
Lelaw beyebetu bizu teseteo yalachew sewoch ynoralu be ergtegninet slezi yamasatefu edil binor teru new
Programun wedjewalew bertulgn
Yemecehe
Abel is man of spiritual song
Please invite ABEGAZZZZ SHIOTA????
kiru best
ካሙዙ ድሬድህ የሁዋላው ያምራል
ኪሩዬ አይ ፀባይ ከመልከመልካምነትህ ጋር ከጨዋነትህ, ከሰው አክባሪነትህ, ከችሎታህ ሰው እንዲህ ሙሉ በሙሉ ይሆናል?🤔 እግዜሩማ አዳልቶልሃል :) ተወዳጅ ነህ!!
ሰላም እንዳትሰማሽ ትጠፈጥፍሻለች
😜
@@onlyforjenah5972 selam men agebat
ኽረ ወንድ ነኝ 🤣 ኪሩን ፐርሰናሊ አውቀዋለሁ ምን ልበላችሁ ወተት የሆነ ልጅ ነው: ገነት ሆቴል ነበር ምሰራው
@@eliana4193
እንዴ ባልዋ አደል እንዴ
@@onlyforjenah5972 ባሏ ሳይሆን የወንድሙ ሚስት ነች አማኑኤል ነዉ የሚባል ስሙ
እውነትም እንቁልጭልጭ ግን ያስቃል
Nice.
Abela wesagn sew ye mrt srawochih adnaki negn
Kirubel Arif joro alew kamuzu degemo muzikawen yawekewal perogrameh Arif new ketelebet
Nice one!
👍🏼👍
all nice
አረ አድማጭ በደንብ ያውቃል እውነት ከተጠየቁት 95%መልሻለሁ
አንደኛ ዞላ uk
Rip My King Eliyas melka
አቦ እኔን አወዳድሩኝ...50ውንም እወስደዋለው
a wrong answer should be punished by moving the equivalent amount to the person that answered the question. that way contestants will think and avoids the guessing game!
ER BESAMENT 2 TE ARGEW YEMCHAL KHONE?
የሐጫሉን ከምን አደረስከው ከሙ?🤔
በጠም የወደድኩት ፕሮግራም ነው