Wow thank you for sharing with us.now I know the root of Derg.I Could not believe what evil acts has committed the Derg regime. Honestly, you can imagine what has done in Eritrean. No one has told you yet. Our people burned alive! Derg's tanks treaded on innocent kids and women. God have mercy upon this people
ገነነ የድሮ አድናቂህ ነኝ ። ገና ያንን ጣፋጭ ጋዜጣህን ስትፅፍ ። እድሜና ጤና ይስጥህ ።
ሊብሮ ጋዜጣ ከጋዜጣም በላይ
እውነታን ታሪክ ሳይዛነፍ ማቅረብ እንዳንተ ነው። ገንዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ♥♥♥
በትክክል ሊብሮ ታሪክ አዋቂ ነው
እናመሰግናለን የሀገራችን ዉድ ሰዎች ያለቁት ቀላል በሆነ ሊስተካከል በሚችል ችግር ነዉ አይ ሀገሬ ስንት ጀግና አጣች እዲህ እራቁቷን የቀረችዉ በቀላል ነገር ነዉ
ኢትዮጵያ የቁልቁለቱን ዘመን የጀመረችበት ጊዜ ይመስላል ታሪኩ :: Thanks, for your good presentation !!!!!
ገነነ እውነት ፕሮግራምህን አቀራረብህን ወድጄዋለሁ፣ ስ በአሉ ግርማ ፣ ሰለ ጀግናው አብዲሳ አጋ ፣ጳውሎስ ኞኞ ብታጫውተን ሰአትህም አጥራለች ትንሽ ብትመርቅባት ፣ድሮ የሊብሮ ጋዜጣህ ተከታታይ ነበርኩ በርታልን።
I can listen to this guy all day every.
እባክህ በጭፍን ለምንወድና ለምንጠላ የዘመኑ ወጣቶች ታሪክን አካፍለን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ወንድም አለም ።
የሚያሳዝን ታሪክ
ሁሌ ገና ሳላየው እንደከፈትኩት ላይክ አርጌ እማየው ፕሮግራም ይሄ ነውምቅ ያለ 👏🙌
Iron Lion Zion Ethio me too
ጀ. አማን አንዶም የሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ተማሪነታቸውን ጥለው እንዲመጡ ንጉሡ ባያዝዋቸው መጨረሻቸው ይሄ ባልሆነም ነበር
Salute you Gene, thank you to let us know our history, thanks again
Asham my fav program & gene #1
This is amazing program . Thank you Genu.
እዚህ ቤት ግን በጣም ድንቅ ድንቅ ሰወች ነው ያሉት ሊብሮ ትምህርት ቤት እኮ ነህ የእውቀት ማእድ
dino dino I agreed
ገኔ አሏህ ይጠብቅህ
እንኳንም በአሻም በኩል አገኘውህ👍
THANK YOU
tebarek letariku slenegerken
ጀግና ነህ
ታሪክ አዋቂነትህ በጣም ደስይላል። አቀራረብህ ግ ን በጣም ያናደዳል። ስለ ሀዳር 14 ግድያ እያወራህ መቀለድ በጣም አጸያፊ ነው። የኢትዮጵያ ሞት የተደገሰበት ቀን ነው አይደል እንዴ? አቀራረብህ አስተካክል። የደረጀ ሀይሌ ስታየል በርካታ ቪው ያስገኛል።
እኔ ደግሞ ስታይሉን ወድጄለታለሁ
ነፍስህን ይማረው ገነነ አንተን የመሰለ ሰው አሞሞትህ ሳይታወቅ ተደፋፍኖ መቅረቱ ያሳዝናል!!!
Nice one Libro ! you are made for it !
Betam des yemil tarik program new enamesegnal. Endayiselech arigeh new mitakerbewu
You’re the best you’re funny😂
Tekekele!!!! This is real story!!!
ይሄ ተንከሲስ ባሪያ፣መጨረሻው ጥሎ ሊፈረጥጥ።ጨካኝ ተንኮለኛ።
Best show
Gen egezbeher yakoyeke
Wow thank you for sharing with us.now I know the root of Derg.I Could not believe what evil acts has committed the Derg regime. Honestly, you can imagine what has done in Eritrean. No one has told you yet. Our people burned alive! Derg's tanks treaded on innocent kids and women. God have mercy upon this people
ይህ ዉዲቀታችን የጀመረበት
betam dese yelale
ገነነ ምን ብዬ አድናቆቴን እንደምገልፅልህ አላውቅም:: አመሰግናለሁ::
መንግስቱ በኒውክለር አረር ተቃጥሎ መሞት ይገባዋል
የደርግ አባላት መፈታት አልነበረባቸውም
ገነነ መኩሪያ የሐገር ኩራት!
21:53
You should respect the families of the deceased
The meeting was held at the palace not at the 4th infantry
አገራችንን ባዶ ያስቀረ መግስት ደርግ ነዉ
Gene mirt we love you
መሳጭ ታሪክ ነው አፌን ከፍቼ ነው የተከታተልኩት ።
👍
አንተ ሰውዬ፣ እንደቀልድ አንተን ማዬት ጀምሬ አሁን እየገረምከኝ መጥተህ በደምብ ማየት ጀምሬያለሁ።
ትገርማለህ!
ያኔ ባለሥልጣን ነው ያለቀው አሁን ድሀው ህዝባችን በኢሀዲግ አፓርታይድ ቡድን።
ባለ ስልጣንስ የፈጣሪ ፍጡራን አይደሉምን?
የማይተኩ ! በአረመኔዎች የተጨፈጨፉ
Gene liyu neh
ኢትዮጵያ😭😭😭😭
gene mirtu sew abo nurelena abte. shi amet nure
ere gene endet endemadenkih
ሰላም ለአንተ ይሁን አባቴን ያጣሁበት ዘመን አስታወስከኝ
ግን አጎቴ የሻበል ደምሴ ሽፈራው አሟሟት ለምንድን ነው ?60,መሐል አንዱ ነበር ??
ሻምበል ደምሴ ሽፈራው በ1953 ዐ/ም በነበረው እና በጀነራል መንግስቱ ንዋይ በተደረገው ኩዴታ የተገደሉ ናቸው ነፍስ ይማር
Gene Yemer mert sew
Mengistu yihe erkus
Some of your information is not supported by any evidence. Before you talk about something better to read different books.
ኢትዮጵያ የዚያን ዕለት ነው ሞታ የተቀበረችው ይኸው እስከዛሬ አልለቀቀንም ጦሱ በቃችሁ ይበለን ግን አይመስለኝም።
ገኔ ደርግ ስልጣን መያዝ አልነበረበትም
Gene hulune awaki
አማን አንዶም ቤቱ ጎፋ ነበር ጦር ሃይሎች አይደለም
Konrel bele aremew
Gene mert sew
I’m
Defar!
አብዮት አደባባይ ፣አብዬት ቅርስ
ምን አይነት ትንታኔ ነው የመደር ዱርዬ እየሰበሰባችሁ ታስቀባጥራላችሁ የሶሻል ሚዲያ ገንዘብ መሰብሰቢያ ነው