በሰው ሀገር ቀለዱብኝ😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 281

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 ปีที่แล้ว +69

    ሮዚ እንደት እንዳሳዘንሽኝ 💔 አስተናጋጁ ልጅ በጣም ጎበዝ ነህ ! በጣም ትችላለህ

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      😂😂 ደምሪኝ ውዴ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 ปีที่แล้ว +65

    አስተናጋጁን ከእናንተ ጋር አሰሩት በናታቹ በጣም ጎበዝ❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k ปีที่แล้ว +38

    ምርጥ ፕራንክ ቀጥሉበት😅😅😅ሮዚ መጥረጊያ አያያዝሽ ያምራል😅

    • @ftumaassefa5501
      @ftumaassefa5501 ปีที่แล้ว +2

      አረብ ሀገርእኮ ሠርታለች

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว +2

      ደምሪኝ እማ

  • @keyriyaabdukarim
    @keyriyaabdukarim ปีที่แล้ว +12

    ሮዝዬ ሰሞኑን አይቸሽ ላናግርሽ ባስ ዉስጥ ነበርኩ አልተመቸኝም ለማንኛውም አንድ አካባቢ ነን

  • @Mitu.siphen
    @Mitu.siphen ปีที่แล้ว +11

    ሲጀመር ለምንድነው እሷን ምታስከፍሏት😡😡አይዞሽ የኔ ፍቅር❤️

    • @Rosiye
      @Rosiye  ปีที่แล้ว +1

      🥺 eshi

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy ปีที่แล้ว +1

    እናትዋ ግን ይህን ባታየው ምንም ፖራንክ ቢሆንም በሰው ሀገር እኒን እንዲህ የተሰማኝ ማዘር ምን ይሰማቸው ያረቢ አንተ ክፍ ምን ስትል አሰብከው❤

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 ปีที่แล้ว +11

    እንደዛሬ ስቄ አላቅም ተጫወቱብሽ ሳይሆን በቁምሽ ገደሉሽ እንጂ 😂😂😂😂😂

  • @amhara74
    @amhara74 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ማር ሮዚ💔😢😢😢😢ስልኬን ያዘው ማለትሽ ዋው❤❤❤❤ተሸማቀቀች😌😌

  • @meye1988
    @meye1988 ปีที่แล้ว +5

    ሌላ ጓደኛ የለሽም ነበር ደውለሽ ,ብር ሊያመጣልሽ እሚችል,የምር በጣም አሳዘንሽኝ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @hayamhomad44
    @hayamhomad44 ปีที่แล้ว +11

    ያበደ ፕራክ ነው ወላሂ ምስጊን ሮዚ😂😂😂

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      😂,ደምሪኝ በቅንነት ውዴ

  • @gaga320
    @gaga320 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሮዚዬ ልሳቅ ወይስ ላልቅስ 😂😂😂😂የኔ ፍቅር አይዞሽ።

  • @lulemb
    @lulemb ปีที่แล้ว +1

    ሮዚዬ Wellcome to London ትላንት ስጠራሽ አልሰማሽም ደስ ብሎኛል ስለመጣሽ

  • @rasheedpathappiriyambinuar6897
    @rasheedpathappiriyambinuar6897 ปีที่แล้ว +1

    እሮዚ በጣም ነው እምውዳችሁ እና አድጥያቄ ልጠይቅሽ ቱርኪ ስራ ይኖራል እድ ውድሜ መሄድ ይፈልጋል እና ደሞ ከዛ እማመቻችለት ሰው ያስፈልጋልና በውስጥ ባታናግሪኝ ከይቅርታጋር ❤❤

    • @danimengstu6956
      @danimengstu6956 ปีที่แล้ว +2

      ቱርክ ሰራ የለም እዛ ያለው ሰው ራሱ ጨንቆታል ..ወረቀት መሰጠትም ኣቁመዋል

  • @user-ml6pd7zv9p
    @user-ml6pd7zv9p ปีที่แล้ว +15

    አይዞሽ ገለቴ ያጋጥማል 😂😂😂

    • @user-ch5si5hq2q
      @user-ch5si5hq2q ปีที่แล้ว

      ክክክክ ገለቴ መለት ምን መለት ነዉ??

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂 ገለቴ ደምሪኝ እማ

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +26

    ዛሬ ጤነኛ ነገ ህመምተኛ
    ዛሬ ደስተኛ ነገ ሀዘንተኛ
    ዛሬ ላይ ድህነት ነገ ደግሞ ክብረት
    ዛሬ ህወት ነገ ደግሞ ሞት
    አቤት አቤት የዱንያ ፈተና የዱንያ መኣት…
    እዚያ ቤት ሰርግ ነው
    ወዲህኛው ለቅሶ ኑ👉 ወደ ቻናሌ ፕሩባይል ተጭናቱ ቁም አዘል ትምህርት ትማራላቹ 👍🌹
    👍

  • @mominahussen3844
    @mominahussen3844 ปีที่แล้ว +3

    እሮዚህንማ አድርጋት ለአገሩ አዲስ ስለሆነች አታቀውም አድርጋት በጣም ታምራላችው❤❤❤❤😂

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 ปีที่แล้ว +7

    ሮዚ ጎበዝ የሴት ጓደኛ በደንብ ጥይልኝ ወንዶች አያሙ ክፉ አይመኙ አይቀኑ ❤❤❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ደምሪኝ

  • @madi2644
    @madi2644 ปีที่แล้ว +11

    ሴትዮ፡ተመከሬ፡ቀሚስናሂጃብልበሽ፡ቆምብለሽአስቢ፡ሞትንእረሳሽመሰል፡አላህልቦናይስጥሽ

  • @user-kl4um5cg8v
    @user-kl4um5cg8v ปีที่แล้ว +2

    አስተናጁ በጣም ጎበዝ ነዉ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ሮዚ አሳዘነቺኝ ❤️❤️❤️

  • @user-bh3sd1jc9z
    @user-bh3sd1jc9z ปีที่แล้ว +4

    አስተናጋጁ ልጅ ሲያምር

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE ปีที่แล้ว

    ሮዝ ተበላሺ ከዚበኃላ በስለጠነ አለም ውስጥ ብር በቦርሳሺ አትያዥ ይሄኔ ከስለጠኑት አለም ብትሆኝ በስልክሺ ሞባይል ባክ ተጠቅመሺ ትከፍነበር ክክክስሩልሺ አችም ስሪላችው

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 ปีที่แล้ว +2

    ማርያምንእዴት,እዳሳዝነችኝ,ነብሳቹአማርም😊😊😊

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว +1

      😂😂 ደምሪኝ ውዴ

  • @kisanetghebre8901
    @kisanetghebre8901 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚየ ተበቅያቸው ምን ኣይነት ኩፉ ናቸው ግን በማርያም እኔ ኣልቅስ ነበር😢😊😊😊

  • @user-xm9wu2wp3z
    @user-xm9wu2wp3z ปีที่แล้ว +7

    ሮዚዬ የዋህኮ ነች አሳዘነችኝ😢😢

  • @renaabe3255
    @renaabe3255 9 หลายเดือนก่อน +1

    ድስ እሚል ፕራንክ ጉብዝ ይመችህ😂😂😂❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว

    waw serachulat mirxi prank new astenagaju bexam des yila rega yale lij new bertulin rozi tegenyiteshal

  • @ቀመር
    @ቀመር ปีที่แล้ว +2

    ሮዝዬ የኔ ምስኪን አሳዘንሽኝ😂😂😂

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n ปีที่แล้ว +7

    የምር አሳዘነችኝ 😭❤️❤️

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      😢 ደምሪኝ እማ

  • @zadalbchew2231
    @zadalbchew2231 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚ ይቱብሽን ለብቻሽ ተጠቀሚ ለምን ትሰጫለሽ ወላሂ ጥሩ አደለም እነሱ ለብቻ ይክፈቱ😊

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 ปีที่แล้ว +1

    እይው ስሪ የምን መቅበጥ ነው ልመጂ ገለቴ እኮ እኔ ላፅዳ አላለችም?? ገለቴ እየሄድሽ😂😂😂😂😂

  • @user-ym1us8nz7v
    @user-ym1us8nz7v ปีที่แล้ว

    yene enat rosiye enezi wushoch nachew uletegna atagebish enday dersu ewnet endi ayinet prank yastelal betam tegmamu ewnet

  • @toyba1599
    @toyba1599 ปีที่แล้ว +2

    እሮዚዬ ቻይው ቸበቀያቸው አችም❤❤😢😢

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ እሮዚ አሣዘነችኝ ክክ ስልኬን ያዘዉ ብላ ስትሠጠዉ ፊቶ ዉይ

  • @user-tb4jp6hh9f
    @user-tb4jp6hh9f 11 หลายเดือนก่อน

    እያፅዳሽ ስራ ኩቡር ነው ለማንኛውም አምሮብሻል

  • @fgff4871
    @fgff4871 ปีที่แล้ว

    ያበደ ፕራክ ነው እሳ እኮ የለመደችው ውሃ የተደፋፉ ነው የሚያስጠላ ፕራክ ያለቹ ፀዳ ያለነው ፕራንክ ነው ይመችሁ እሳ 😏 ብዙ ምትሰራው አይመቸኝም 😊

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 ปีที่แล้ว +4

    ሮዚ ያምላሰሸን ዋጥሸው እካ ሚሰኪን የሰው አገር ሰው

  • @bikib4975
    @bikib4975 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚኢሥሚቆጆነዉ ሀይበዩ

  • @henanhenan3893
    @henanhenan3893 ปีที่แล้ว +4

    አፅጂ፣እባክሽ፣እኛየመዳምቅመሞች፣እሥከአራትፎቅእናፀዳለን፣ቅመሽው፣ውጩንምአሣጥበሐትብሖን

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሰይ ትየው

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k ปีที่แล้ว

      6 አመት አረብ ሀገር ሰርታለች ታውቀዋለች።

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 ปีที่แล้ว +8

    ፕራንክ ማለትማ ይሄ ነው እንጂ 👍

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y ปีที่แล้ว

      ትወና ነወ😂

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      ትወና ደምሪኝ እማ

  • @nevanebuta3940
    @nevanebuta3940 ปีที่แล้ว

    አረ ሮዚ የኔ ተወዳጅ አላህ ሰብረኛ አድርጎሻል ከምር ግን ምርጥ ነው የሰሩሽ

  • @yaseen5272
    @yaseen5272 ปีที่แล้ว +1

    በጣምነዉ ያሳቃቹኝ ተገኝሽ ሮዛ😂😂😂

  • @yenineshtafese2642
    @yenineshtafese2642 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እዴት እዳሳዘንሽኝ ሮዝዬ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatahmad3279
    @hayatahmad3279 ปีที่แล้ว

    ወዷቹ ለምን አይከፍሉም ሴት የሚያስ ከፍሉት ማፈሪያ ሁላ ይዴብራል ወድ ሴትን ስጋብዝ እጂ ሴት እዴት ትጋብዛለቺ

  • @jemila-tube
    @jemila-tube ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ ቻይው 😂😂

  • @makihailu2493
    @makihailu2493 ปีที่แล้ว

    Rosiye yene konjo betam new ysaznchgni yene fiker ...demo hulem tsgurshn endiye tesr betam new ymiymirbsh

  • @zadebuna590
    @zadebuna590 ปีที่แล้ว

    ላፅዳ እኔ አላለችም😂😂 የኖርሽበትን አትርሺ እንጂ😏

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o ปีที่แล้ว +2

    ስወድሽ እኮ የኔ ቀውጢ❤

  • @EkuFano
    @EkuFano ปีที่แล้ว +1

    ጭብጥ ሞላች የኔ ቆንጆ🥰

  • @saritub7279
    @saritub7279 ปีที่แล้ว +1

    ዎይኔ የ አስታንግጅ ብልጥ 💓💓💓💓

  • @emuzaki6142
    @emuzaki6142 ปีที่แล้ว +1

    Dasi Yamil pirnk nw rosy asznchoing enji ❤❤❤gin das tilalch❤

  • @semirabentiabdalla590
    @semirabentiabdalla590 ปีที่แล้ว

    አስተናጋጁ በጣም ጎበዝ ነዉ

  • @almaztarekegn8508
    @almaztarekegn8508 ปีที่แล้ว +1

    አሳዛንሽን እሮዝየ❤❤❤

  • @yonas9700
    @yonas9700 ปีที่แล้ว +1

    እረ ጎበዝ ድራማ እንደሆነ ያስባንናል😂

  • @jemila-tube
    @jemila-tube ปีที่แล้ว +2

    የኔ ሚስኪን

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 ปีที่แล้ว +11

    ዉዶች❤🔥

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u ปีที่แล้ว +2

    ሮዚ ገለውሻል ብድርሽን አስር ብታረጊ እኮ አትመልሽውም የኔ ቆጆ😂😂😂😂😂😂

  • @manayeralzabi6085
    @manayeralzabi6085 ปีที่แล้ว +1

    እሮዚ ጉድ ሆነይ❤❤❤❤😂😂😂

  • @zarirose4470
    @zarirose4470 ปีที่แล้ว

    የኔምርጥ አይዞሽ ❤❤❤

  • @zamzambashir9001
    @zamzambashir9001 ปีที่แล้ว

    Yihe prank altewaxelignim Ahun inkuwan Uk Ethio raasu birr Ba boorsa Mayaz Titenal 😂😂 Ba silk makifel tichiyalesh Gin Prank wusx Anchim Alesh😂

    • @asukoo3853
      @asukoo3853 ปีที่แล้ว

      😏😏😏belew.agul.awakugn.bayochi

    • @zamzambashir9001
      @zamzambashir9001 ปีที่แล้ว

      @@asukoo3853 leela yelashim 🤣👈

  • @roomirommi4848
    @roomirommi4848 ปีที่แล้ว

    Rozeya ashemakekushe asetenagajun alemadink ayechalem 😅😅😅😅❤

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 ปีที่แล้ว

    ሮዚ አይዞሽ ቸይው እግድ

  • @abigeldanielabiguye
    @abigeldanielabiguye ปีที่แล้ว +3

    ብድበምድር እንዳትፋቺያቸው😂😂

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 ปีที่แล้ว +1

    አይሮዚ ሰሩልሸ😂😂😂

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 ปีที่แล้ว +2

    ለምደሻል 🤣🤣🤣🤣🤣ሶሪ 🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰👏👏👏👏

  • @fatinugusy
    @fatinugusy ปีที่แล้ว +2

    ከባድነው❤❤❤

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 11 หลายเดือนก่อน

    ትሪ ሳይነሳ ሂሳብ መጠየቅ ??

  • @yaya2351
    @yaya2351 ปีที่แล้ว +1

    Arif darama naw

  • @user-ub8hw5wu5p
    @user-ub8hw5wu5p ปีที่แล้ว

    አሚር ስወድህ አጫጭር የስልጥኛ ጭፈረክን አተቆሪጥ

  • @zebu4271
    @zebu4271 ปีที่แล้ว

    ሮዚ ተመልካቾች የት ገብታቹ ነው በጣም ቀንሷል

    • @bikib4975
      @bikib4975 ปีที่แล้ว

      አዉከረሙጋር ሁሉነገር ቀረ

  • @hananshamil5922
    @hananshamil5922 ปีที่แล้ว

    erozie ahun ahun gen yahone nagershin eyawadadekute naw batame naber yametelahi

  • @adanishqatar3740
    @adanishqatar3740 ปีที่แล้ว

    Rozi yene yewahh asazenshegn eko kkkkkkk

  • @zebibajemal115
    @zebibajemal115 ปีที่แล้ว +1

    አስተናጋጁ ጎበዝ ነክ እያፀዳሽ አላለም 😂😂😂

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ እሮዚ ያጋጥማል ክክክክክ

  • @saadahsaadah6171
    @saadahsaadah6171 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ገራገር አሣቀቃችሁብኝ ሮዚየ😪😪 ተበቀያቸው ወላ

    • @fufuendris7851
      @fufuendris7851 ปีที่แล้ว

      ከሶስት ቀን በፊት እንደዚ አድእጋዋለች Abን

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 ปีที่แล้ว +1

    😅😅😅😅Temechegn Astanagaju

  • @hawatubehawa
    @hawatubehawa ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ውድ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅የኔውእሮዚየ😅

  • @susu_8018
    @susu_8018 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ❤😢

  • @AbiAbila-vc8ek
    @AbiAbila-vc8ek ปีที่แล้ว

    Rosie kremu gar yitewaeekalu inde

  • @Melat_Dawit
    @Melat_Dawit 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሮዚየ🥰🥰🥰

  • @asukoo3853
    @asukoo3853 ปีที่แล้ว

    roziye.zare.tegegnash.yene.marr❤

  • @user-ub8hw5wu5p
    @user-ub8hw5wu5p ปีที่แล้ว

    እሰይ ደግ አረጉሽ😂😂😂😂

  • @AbcAbc-ed8pr
    @AbcAbc-ed8pr ปีที่แล้ว +1

    አስተናጋጁ ይችላል ትወና

  • @surathehabesha
    @surathehabesha ปีที่แล้ว

    የ እሮዚ እንዲህ መረጋጋት አስገርሞኛል

  • @ahazamahaza5712
    @ahazamahaza5712 ปีที่แล้ว

    ሮዝ ያምርብሻል ስራ ነው❤

  • @AyshaTube-ez4oe
    @AyshaTube-ez4oe 8 หลายเดือนก่อน

    kkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂 aye roseye asazanshegne

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንዳሳዘንሸኝ😳😳

  • @meronlala5079
    @meronlala5079 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂አሳዘነችኝ አሙዬ አንተም

  • @azutube6342
    @azutube6342 ปีที่แล้ว

    ሮዚዬ ተገኘሽ❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅

  • @abdelkadirnegash6895
    @abdelkadirnegash6895 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ 😂😂😂😂😂😂

  • @bikib4975
    @bikib4975 11 หลายเดือนก่อน

    ሮዚእባክሽ መልሽልኝ ለምንጠፍሽ ኧረቪዲዮሊቀቂልን 😊እዉዳሻለሁማሬ

  • @MisrachM-zu6kh
    @MisrachM-zu6kh ปีที่แล้ว

    ኤብ የትድነው

  • @user-sx7qg4vo6n
    @user-sx7qg4vo6n ปีที่แล้ว +1

    ያመቱ ፕራንክ 😂😂😂😂😂😂

  • @aysakacmi-dz7sq
    @aysakacmi-dz7sq ปีที่แล้ว +2

    እሄማ ያስሻል ሰገጤ

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 ปีที่แล้ว +1

    አስተናጋጁ ከእናንተ ይበልጣል ችሎታው wow

  • @user-ku4he2po3s
    @user-ku4he2po3s ปีที่แล้ว

    fogerachu beka.. aberachehu new yeserachehut.. prank atawekum ende

  • @ethiohabeshawit9721
    @ethiohabeshawit9721 ปีที่แล้ว

    Jegina nachu yemir

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚ ቤት አጠራረግ ዜሮ😀😀😀🤔😀😂😂😂

  • @mdvip967
    @mdvip967 ปีที่แล้ว

    ❤❤😂እሮዚየ😊

  • @zainabzainab2452
    @zainabzainab2452 ปีที่แล้ว

    The same 👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭