ተቃጠልኩ😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 311

  • @Abelp-nc6px
    @Abelp-nc6px ปีที่แล้ว +82

    በሰው ሀገር የምትኖሩ እህት ወድሞቸ ያሰባችሁት ይሳካ ደስታ ሁሌ ከናንተጋር ይሁን ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

    • @noriyaedris1111
      @noriyaedris1111 ปีที่แล้ว

      አሚንንን

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @cgsmmake
      @cgsmmake ปีที่แล้ว

      Yet sefer nesh nesh roze turek lesera memxat yechalal ende

    • @user-jt7hz2zr9t
      @user-jt7hz2zr9t ปีที่แล้ว

      Amiiiin

    • @zynash793
      @zynash793 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-hs7cp8rd2x
    @user-hs7cp8rd2x ปีที่แล้ว +26

    ሮዚ እሰኪ ሰላለሺበት ሀገር ንገሪን እንዴት መሄድ እንደምንችን ዘርዘር መዘር አርገሸ ንገሪን 😌በፈጠረሸ

    • @netsitube3853
      @netsitube3853 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ጥያቄ ነው እሮዚ ንገርን

    • @ayshamahamad4903
      @ayshamahamad4903 ปีที่แล้ว +6

      ጥሩ ነገር መች ይነግሩናል እዶሚ መስራ ታሳየኝ እኔ ቁጭብዬ ልይ አላህ ከሪም

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 ปีที่แล้ว

      ​@@ayshamahamad4903 ክክክክክክክ ኧረበሳቅ

    • @asiat4178
      @asiat4178 ปีที่แล้ว

      @@ayshamahamad4903 ክክክክክክክ ወዶ አይስቁ አሉ ልክ ብለሻል

  • @-Ele
    @-Ele ปีที่แล้ว +33

    📚የሀደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ ቃል አላህ ቃል አረሱል 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌹👉

  • @seadiabdu
    @seadiabdu ปีที่แล้ว +6

    ሮዚ ቀናትሽ እንደት እንደሆነ አካሄድሽ 1 ቪደወ ስሪልን በናትሽሽሽ በአላህ

  • @Enen550
    @Enen550 ปีที่แล้ว +11

    ብርቅየዋ ስወድሽ ግን እሮዚ ይህን ሁሉ ቅባት በዚህ ኑሮ ደፋር እኮ ነሽ ለማንኛውም ማዘርን በስልክም ቢሆን ድምፃን አሰሜን😢

    • @allqua4182
      @allqua4182 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว

      በምንዛሬው አላሠበችውምና ነው ነገ ይቆጫታል😂😂😂😂😂

    • @mesi5970
      @mesi5970 ปีที่แล้ว

      ዳጊዬ 💕💕

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 ปีที่แล้ว

      😆😆😆

  • @wellotube2
    @wellotube2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ቅመም ሮዚ አብሽሪ ሴት ሁኒ ግን ወንድምሽ ማሜ የት አለ በአላህ አሳይተሽ ነሳሽን እኮ😅😍

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁🤔

    • @Tuba-xi8ro
      @Tuba-xi8ro ปีที่แล้ว

      ደብድባ አባረረችው😂😂😂😂

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 ปีที่แล้ว +4

    የኔ እብድ ሮዚዬ እንኳን በደህና መጣሽ ሀሀሀሀሀሀ ብርዱ ከባድ ነው በይ ቻይ አድርጊው እህታለሜ 🤣😍🥰

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 ปีที่แล้ว +5

    ውድዋ እንኳን ደና መጣሸ

  • @seadamm6379
    @seadamm6379 ปีที่แล้ว

    ውይ ይሄን እንዶሚ በላሽው ጎበዝ ነሽ እኔ ግማሽ ሶስ አድርጌ አልቻልኩም ከጎደኛየ ጋር

  • @rahmam.d5380
    @rahmam.d5380 ปีที่แล้ว +2

    ሮዚ ሳያቃጥልሽ ክክክክክ እሱን እየበላሽ ለበን አፕ ጠጭ ውደ የኔ ቤት ልጆች እደዚህ ነው ሚጠቀሙት ያቃጥላል ብቻውን

  • @saragirmay2522
    @saragirmay2522 ปีที่แล้ว +30

    ሮዚዬ የኔ ውድ ንፍቅ አርገሽን ነበር I am happy for you🥰🥰

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ

    • @user-os1zz9um4z
      @user-os1zz9um4z ปีที่แล้ว +1

      እኔ አትነፍቀኝም ምክንያቱም ለሀይመኖቷ ቦታ ስለሌለት እንደዉም ሰየት ደሜን ነው የምተፈለኝ ስተስጠለ በስም ሙስሊም ተግበሯ እንደ ከፊር አለህ ሂደየ ይስጠት ለሱ ምንም አይሳነውም እና

    • @mariammol2440
      @mariammol2440 ปีที่แล้ว

      ታድያ አለማየት ነው አ አሁን ባንች ቤት አላህን ፍርተሻል

    • @user-os1zz9um4z
      @user-os1zz9um4z ปีที่แล้ว

      @@mariammol2440 አዎ እንደሷ አልመነቀቃርም አለህ የዘዘኝን ሰውነቴን በሂጀበ በኒቃብ ሻፍኜ የተወብኩ ሴት ነኝ ኦኬ

    • @mariammol2440
      @mariammol2440 ปีที่แล้ว

      @@user-os1zz9um4z ማሻአ አላህ አላህ ይጨምርልሺ ግን እንደ እህት ልምከርሸ ስውን ከመጥላት አለማየት ካየሺ ድሞ ዱአ ማድርግ እንጅ ።።።።

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n ปีที่แล้ว +1

    ተቃጠይ በድህናው ጊዜ ምን ነው እህቴ .እኔ ቃይ ነገር ሳይ ነው ገና እምፍራው እድሜ ለሰደት እንድህ አረጉኛል ሀገር ቤት እያለሁእማ አልጫ አልወድም ነበት

  • @tiyanatube7626
    @tiyanatube7626 ปีที่แล้ว +3

    የመጀመሪያ ላይክ አድራጊና ኮመንት ፃፊ ሆኛለው ሮዝ እናመሠግናለን ውዴ🥰🥰🥰🥰🥰

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 ปีที่แล้ว

      የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሆዴ ቆሰለ አይይ እሮዚ እዚህ ጋር ጢን ሲል አለች በጣም ያቃጥላል አንችማ ደገምሸው እኔ ባዴ ነው ያቆምኩት መብላቱን ጉድሸ ፈላ ሃማም ስትገቢ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mi1ts1on3o
    @user-mi1ts1on3o ปีที่แล้ว +10

    ዉዷ እንኩዋን ደና በጣሽ 🥰🥰🥰

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 ปีที่แล้ว

      የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ

  • @tesnimahmed6675
    @tesnimahmed6675 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ ስወድሽኮ ቶሎ ቶሎ ነይልን 👍👍👍👍👍

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 ปีที่แล้ว +1

    ሮዛ የኔ ልጅ ንንሆነሽ ጠፉሽ ትቅዋ ማማ ደህና ❤ናቸው???
    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @Magi_koo
    @Magi_koo ปีที่แล้ว +1

    እና ባንዴ በስደተኛ ይሔ ቤት ተሰቶሽ ነው ንገሪኝ?

  • @miheretberhe8552
    @miheretberhe8552 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እኛም ከሀገር መውጣት እንዳለብን በዝርዝር ንገሪን መውጣት እምፈልጉ በለሼ አብራሪልን🤔

  • @smira456
    @smira456 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ ምንድን ነዉ ግን የምሰሪዉ ?

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 ปีที่แล้ว

      የሹገር ዳዲን ማስተማር

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 ปีที่แล้ว +2

    እብጆ 😂😂😂😂 ግን ሌላ ግዜ አታብዢ ሶሱን እሱ ነው ያቃጠለሸ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +2

    ወይ አንቺ ልጅ እየበላሽ አቃጠለኝ አይከብድም 😀😀መቼም ብርሽ አሳዝኖሽ ነው እንዳጥይው 🤔

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l ปีที่แล้ว +1

    ግን አድ ነገር ታዘብኩሽ ማስታወቅ እዳይወንብኝ አልሽ ምናለበት ብታስተዋውቂላቸው ለማያገኝም ሰው እዛ ታገኛላቹ ብትዪ ምቀኛ ነገር ነሽ እዴ

    • @fafyyoutubefafyyoutube8389
      @fafyyoutubefafyyoutube8389 ปีที่แล้ว +1

      እኮ አይከፈልበት ወላሂ የታዝብኩት ነገር እደው ምቀኝነታችን የትም አያደረሰን ኤጭ

    • @user-vj6xz7go4l
      @user-vj6xz7go4l ปีที่แล้ว

      በጣም ይህ ምቀኝነታችን አይደል ዝቅ የሚያደርገን ምን ችግር አለው ቦታውን ብትናገር የቀይ ዳቢሎስ ናት

  • @tdcouple1
    @tdcouple1 ปีที่แล้ว +8

    ከዚ በዋላ አትጥፊ የምትሏት

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ነዉ ቤልጄዬም የገባሽዉ ንገሪኝ ሀበሻ ምቀኛ ነዉ

    • @marakye9785
      @marakye9785 ปีที่แล้ว

      🤣🤣

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว

      ከቱርክ ግሪክ 😂 ነበር የሰማሁት አሁን ደሞ በልጄም 🤔tadla

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 ปีที่แล้ว +3

    ሮዝየ እካን በስላም መጣሺ ያቃጥላል አይሺው

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 ปีที่แล้ว +6

    እስኪ ለጥፊልን እንግዛው እሮዚ በተለይ ለሸሸ ፀጉር የሞከርሽውን በናትሽ አደራ🙏🙏

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 ปีที่แล้ว

      የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 ปีที่แล้ว

    ሮዚ በተሰብ አረኩሽ ኢትዮ እያለሽም እከታተልሽ ነበርማሚ ደህና ናቸው ረሙስ የት ሃገር መተሽ ነው ኤሮፕ ከሆንሽ አሳውቂኝ እኔም እዛ ስለሆንኩ ብንገናኝ

  • @foziroyal479
    @foziroyal479 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ባለፈው ሶፍት ይዤ ነው የጨረስኩት እንባዬ አላቆም ብሎኝ እንዳልተዎው ደሞ እልክ ያዘኝ😂😂

  • @jemilamohammed6700
    @jemilamohammed6700 ปีที่แล้ว

    ወላኢ ናፈቅሽኝ የኔማር አላህ ይጠብቅሽ ረመዳን ከሪም

  • @sarahsarahsarah3389
    @sarahsarahsarah3389 ปีที่แล้ว +1

    የምር በጣም ነው ያሣቅሽኝ እወንበሩው ላይ ልተወጣ ነው።እዚህ ላይ ጢን ሲል ይታወቀኝል አለች

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ ለበላሽው እኔ አፌውስጥ ምራቅ ሞላ እሄ እንዲሁም ሳይሆን ሰይጣን ነው ቃጠሎ አንድ ሹካ በልቼ ፣ላብድ ትንሽ ነበር የቀረኝ 😭😭ስገረዝ እንኳን እንዲ አልተገበገብኩም

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 ปีที่แล้ว

      የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ ማሬ

    • @NserssTyoub
      @NserssTyoub ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @dghhxvhh9131
      @dghhxvhh9131 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁😁

    • @user-cv5pq7ro1p
      @user-cv5pq7ro1p ปีที่แล้ว

      እኔ ግን እበላለሁ እያቀጠለኝም ግን በጣም ነው የሚያቃጥለው

  • @Mahletgrim
    @Mahletgrim ปีที่แล้ว

    Uk gebash endea Rozi please lagnesh ene north London new yalhut

  • @tube3507
    @tube3507 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤😘😘✍️ሮዚዬ የሤት ውሀ ልክ ጀግኒት በርች አላህ ይጠብቅሽ እማ ተናፍቀሻል ቅመሟ

  • @hayute
    @hayute ปีที่แล้ว +4

    እህ ኧረ ይህን ሁሉ ቅባት መግዛት ከቻልኩ ኡ ኧረ ሮዚዬ እስኪ አንች ብቻ ለዉጥ ካየሺ ቢቂያችነዉ ክክክክክክክክ

    • @user-db4fk2sm9j
      @user-db4fk2sm9j ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀ

    • @hayute
      @hayute ปีที่แล้ว

      @@HtymiTuba5335 ደመርኩሺ ሁቢ ደምሪኝ

  • @zenebesaron7859
    @zenebesaron7859 ปีที่แล้ว

    ሮዚ በአላህ አንቺን ማናገር ፈልጋለሁ እና በምን ላናግርሽ በአላ

  • @sofieytubetube
    @sofieytubetube ปีที่แล้ว +11

    ዳሞ ሽንት ቤት ስትገቢ መቃጠልሽ ነው😂😂😂

  • @ethiomamatube3772
    @ethiomamatube3772 ปีที่แล้ว

    ሮዚ ግን የት ነች ያለችው ቪዲዮዋ ሁሉ የለም ለምን????

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ብርሺን አጨርሺ የሀበሻ ፀጉር መሀላ አለበት ከጆሮ ላይወርድ ሢቀጥል ላች የተሥማማ ለሁሉም አይሥማማም ይህን ሁሉ ከምትጠቀሚ ኮኮናት ብቻ በቂሺ ነው ፀጉር እደሁ መነቃቀሉን አያቆምም😂😂😂😂😂😂😂

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      ትክክክክል ልፍብሏትነው

  • @bhryahyru3284
    @bhryahyru3284 ปีที่แล้ว +2

    እኔን የኔ ውድ አድቀን እኔ ሠርቼ በልቻለሁ ባብራት ነው የሚያሢዘው

  • @NADC2024
    @NADC2024 ปีที่แล้ว +4

    I have all of this oil in my house, no change to my hair lol. the only thing works for my hair is filter water and snail oil

  • @nigestchernet2540
    @nigestchernet2540 ปีที่แล้ว +1

    Endet endezi aynet nuro endejemershi Nigerign please

  • @lubabalulu2733
    @lubabalulu2733 ปีที่แล้ว +9

    በዚህ ምድር ላይ እምናሳዝነው ግን የመዳም ቅመሞች ወላሂ ብቻ አልሀምዱሊላ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ ማሬ

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ራሳችንን ጥለን ለራሳችን ሳንኖር ለሰወች የምንኖር 😢😢

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      ​@@michaelhailu233 ማዳም ለማለት ፍልጋ ይመሰለኛል

    • @lubabalulu2733
      @lubabalulu2733 ปีที่แล้ว

      @@tube-ms3iq አወ አስተካክየዋለሁ

    • @user-uu3fn2jx8j
      @user-uu3fn2jx8j ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 ปีที่แล้ว

    ሮዚዬ ምን እዳ አለብሽ ተቃጠልሽ እኮ ለጨጓራሽ ጥሩ አይደለም።

  • @kidisttesfaye
    @kidisttesfaye ปีที่แล้ว

    Kebatochsh des yelalu yemtekebewen shampo and conditioner asayne thank you dear

  • @haymanothayilu680
    @haymanothayilu680 ปีที่แล้ว +2

    ምን አለ እንዴት እንደሔድሽ ንገሪኝ

  • @zaharz611
    @zaharz611 ปีที่แล้ว

    ችለሽ መብላትሽ ጎበዝ ነሽ እኔ ኩሮና ይዞኝ አንድ ማንኪያ በልቸ አፌ አበጠ ክክክ

  • @kisuntkabomedia625
    @kisuntkabomedia625 ปีที่แล้ว

    ሮዚየ ከረሙጋ ተጣልታችሁ ነው አይደል?ላይዞሽ

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 ปีที่แล้ว

    Roz Habibtiy awedishalehu. Hijab lebeshi Allah bzu adirgolshal aht

  • @bezawitzerhiun8099
    @bezawitzerhiun8099 ปีที่แล้ว +3

    ሮዚ ጢን ተመችቶኛል ውዴ😍😍😍

  • @seyfutesfay564
    @seyfutesfay564 ปีที่แล้ว +1

    Yena ebed betam ekonew dese metiyew ewent❤

  • @ekramnassir5654
    @ekramnassir5654 ปีที่แล้ว

    ሮዚ ድሮ ጆርዳና ክችን ሰርታ ሰርታ ልክ ስትበላው ጎምዥተሽ አፈር ብይ አላልሻትም.

  • @fatumamustefa3436
    @fatumamustefa3436 ปีที่แล้ว

    እሮዚየ የኔዉድ ፀጉርሺን ሸፍኒ መስራት ትችያለሺ

  • @edco30
    @edco30 ปีที่แล้ว

    Rozi ende kakatelesh lemen tebeyalesh behala cheguarashi endatetamemi

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r ปีที่แล้ว +1

    ቀዩን ስልስ ትንሽ ነበር ማረግ ያለብሽ በጣም ያቃጥላል

  • @Hadya18
    @Hadya18 ปีที่แล้ว +2

    ዘ መቃጠል ይልሀል ይሄነው ወይ የኔ ቆጆ አላህየ አላህየየየየየ

  • @hekmakh2624
    @hekmakh2624 ปีที่แล้ว

    Rozi men yakel birr yasfelegalaa

  • @fetihiaahmed8548
    @fetihiaahmed8548 ปีที่แล้ว

    Rozi selam
    endeat nw turk mnor ymichalwu ena anch mngdun kasayshign mlkam fqadshi khon btammm nw turk mhead ymflgwu

  • @hanitamratyoutube5402
    @hanitamratyoutube5402 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🤣🤣🤣😁 አረ ወይኔ በቀረበሺ

  • @rinastahir2557
    @rinastahir2557 ปีที่แล้ว

    Aww, I think u r in Uk ? Tell me where u r , so that we can meet

  • @remedytreatment
    @remedytreatment ปีที่แล้ว

    Welcome back agin, when I am eating spice foods, I drink milk and it will stops immediately.

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 ปีที่แล้ว +2

    ቻይና ስታይ እንዲህ የሆንሽ ኢትዬጵያዊ ብታይ እንዴት ልትሆኚ ነው 😮😂

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 ปีที่แล้ว

    አይንሽ ምን ሁኖነዉ ካሜራዉ ነዉ ወይንስ😳

  • @ameieworkgima3849
    @ameieworkgima3849 ปีที่แล้ว

    ሮዝዬ የት ነሽ

  • @obseumar5846
    @obseumar5846 ปีที่แล้ว +6

    May Allah be with you big respect ♥♥😊🤣

  • @memrecords
    @memrecords ปีที่แล้ว +3

    ሮዚ አረ ከዚህ በኃላ እንዳጠፊ

    • @Alemtube2
      @Alemtube2 ปีที่แล้ว

      @@HtymiTuba5335 ነይ አንቺም

  • @feruzjemal4284
    @feruzjemal4284 ปีที่แล้ว

    ሮዚዬ የት ነው ያለሽው ብቻሽን ነው የምትኖሪው በአላህ መልሺልኝ

  • @Emangirltamrat
    @Emangirltamrat ปีที่แล้ว

    Kbatochun be photo asayn 🙏

  • @Ahmufaki
    @Ahmufaki ปีที่แล้ว

    Hulum sos mechemer alneberbish eko yihe betam yakaatilal

  • @hekmakh2624
    @hekmakh2624 ปีที่แล้ว

    Wadaza basera endet mametat yechalal pls

  • @user-lz4oo6or5h
    @user-lz4oo6or5h ปีที่แล้ว +2

    ማሬ😍😍😍😍

  • @meye1988
    @meye1988 ปีที่แล้ว

    ፀጉሬ እንደ አንቺ ይሰባበርብኛል,ግዠ ና ስጦታ ሰጭኝ ,ኢትዮ ስትመጭ አምጭልኝ

  • @ቅንነትቲዩብ-kininetube
    @ቅንነትቲዩብ-kininetube ปีที่แล้ว +1

    ቪድዮ የጠፋበት ምክንያት ገብቶኛል እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክልልሽ ውዴ❤

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      ምድነው ምክናያቷዋ

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 ปีที่แล้ว

      የት ነች

    • @luwamhabte474
      @luwamhabte474 ปีที่แล้ว

      England 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 new yalechuw

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq ปีที่แล้ว

      @@luwamhabte474 ቱርክ አልነበርች እዴ

  • @aminaibrahim7705
    @aminaibrahim7705 ปีที่แล้ว

    አሮዚ የሁሉንም ሰም በግሊዘኛ ፃፈሽ ላኪሊኝ የኔ ቆንጆ

    • @Rabia_Bahru
      @Rabia_Bahru ปีที่แล้ว

      Rosemary oil
      Jojoba oil
      Almond oil
      Coconut oil
      Jamaican black castor oil
      Lavender oil
      Tea Tree Oil

  • @user-tp1li5wg3q
    @user-tp1li5wg3q ปีที่แล้ว

    ያገርሽ ሽሮ እያለልሽ በስዉ ፓስታ መቃጠል እንጀራ አልናፈቀሽም እ

  • @ቀመር
    @ቀመር ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ ሮዚ😂😂😂

  • @selam5099
    @selam5099 ปีที่แล้ว

    ለእናተ የምከፍለው ዋጋ አላለችም
    ለሆዴ እና ለይቱቤ አትም ቲሽ ፍየል

  • @BujuStar
    @BujuStar ปีที่แล้ว

    Welcome 😍

  • @Ethiopi384
    @Ethiopi384 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ብቻሽነዉ የሌሹ

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 ปีที่แล้ว

    mastawekiya eyeserash new ende?

  • @meazasibihatleab1687
    @meazasibihatleab1687 ปีที่แล้ว +1

    I miss you my feny girl 👧

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ የታሸጉ ምግቦች ለጤና ጥሩ አይደሉም በተቻለሽ አቅም እቤትሽ አብስለሽ ተመገቢ።

  • @amemamen6257
    @amemamen6257 ปีที่แล้ว +2

    መልሸልኝ እዴት አደገባሸ ወይም የደላላውን ቁጥር ሰጭኝ

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว

      የት ነው የገባችው?

    • @amemamen6257
      @amemamen6257 ปีที่แล้ว +1

      @@meseretrefera2664 አሁን ካናዳ በቅረቡ እግሊዝ ሀገር ትገባለች

    • @Hiwot19981
      @Hiwot19981 ปีที่แล้ว +1

      የደላላውን አድራሻማ አይሰጡም ቢሰጡ አሪፍ ነበር ዪሰብነው ይሳካል ከፈጣሪ ጋር
      🙏🙏🥰

  • @samiasamia6300
    @samiasamia6300 ปีที่แล้ว +1

    እኔም አደየ ቀምሸው በጣምነው እሚያቃጥለው ምግቡ

  • @tijisedetegnawa9027
    @tijisedetegnawa9027 ปีที่แล้ว

    ሮዜ የትነሺ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 ปีที่แล้ว

    እኔም ጸጉሬን ልዩ አድርጎልኛል ቻናሌ ላይ ገብታችው እዩት በተላጨውት በሶስት አመቱ ልዩ ሁኖልኛል

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 ปีที่แล้ว

    .አሁንም ቱርክ ነዉደ ያለዉሽዉ ቸረን ካራቻይን እና ሰሂርን ሰልሚልኝ

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz ปีที่แล้ว

    በቃ የሰው ሀገር አድማቂ ሆነሽ ልትቀሪ ነው
    እረሙ ጥለሽ አያትሽን ትለጥ በስደት ኑሮ ሌላው ዳኒ እና ፁጌ አላየሽም ባገራቸው
    ላይ እየተለወጡ እደሆነ

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa9322 ปีที่แล้ว

    yet new yemitnorew?

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g ปีที่แล้ว

    የኔቆጆ❤

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 ปีที่แล้ว

    አች የሴት ጎረምሳ እዴት ነሽ😄😄

  • @fatemadaud4367
    @fatemadaud4367 ปีที่แล้ว

    እሮዚየ ጥፈሽላኪልኚ

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 ปีที่แล้ว

    lemn tefash?

  • @tadyfaf2492
    @tadyfaf2492 ปีที่แล้ว +1

    Yemjemryiwaen view yene new hulachum like

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ ዋ 😂😂

  • @user-hf5bu8mf9s
    @user-hf5bu8mf9s ปีที่แล้ว +1

    እምወደው ኢዶሚወል ግን ውዱ ነው1ዱ 7ዲራሃም ነው😂😂😅😂😂😅😅😂

    • @tgtegest6413
      @tgtegest6413 ปีที่แล้ว

      ማንኛውም ሱፐርማርኬት ይገኛል?

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 ปีที่แล้ว

    ሚገርምሽ ነገር ዛሬ አስታውሼሽ ነበር

  • @Sofia-ie5wb
    @Sofia-ie5wb ปีที่แล้ว

    Where u at

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l ปีที่แล้ว

    አይ እሮዚ የምታሳይን ነገር ሲጠፍ እደሚ ታሳይን ጀመር

  • @emitube-5760
    @emitube-5760 ปีที่แล้ว +1

    የት ሀገር ነው ግን ያለሽው ሮዚዬ

    • @foziyamohammad7257
      @foziyamohammad7257 ปีที่แล้ว

      ቤክጀም ነበረች

    • @abebaafewerk8106
      @abebaafewerk8106 ปีที่แล้ว +1

      She is in uk 🇬🇧

    • @foziyamohammad7257
      @foziyamohammad7257 ปีที่แล้ว +1

      @@abebaafewerk8106 really mashaallah

    • @abebaafewerk8106
      @abebaafewerk8106 ปีที่แล้ว

      @@foziyamohammad7257 yes l see her in uk 🇬🇧 United Kingdom 🇬🇧

    • @abebaafewerk8106
      @abebaafewerk8106 ปีที่แล้ว

      @@foziyamohammad7257 live in uk to 🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧