ቆንጥጬ ያሳደኩት ልጄ ነው | Alexis_Alex አልተቻለም | በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ| ​⁠

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • በዚህ ቪዲዮ ‪@Ale_Tube‬ ማንያዘዋል እሸቱን ይገናኛል::አሁን እዚህ ደረጃ ከመድረሱ በፊት አሌክስ እና ማንያዘዋል እሸቱ ተገናኝተው ነበር::አሁን ደግሞ ከብዙ ጊዜ እና ለውጥ በኃላ ድጋሚ በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ተገናኝተዋል::እየተጨዋወቱ ምግቦቹን test ያደርጋል::ጁሱን ይጠጣል::በሳቅ በጨዋታ ጥሩ ጊዜን ያሳልፋል::

ความคิดเห็น • 100

  • @dagiTube21
    @dagiTube21 10 หลายเดือนก่อน +19

    ማኔ የኡነት በጣም ነው የምገረምብህ ማኔ ጊዜ ኖሮ ብናወራ በጣም ነው ደስ የሚለኝ-የኡነት

  • @Winta314
    @Winta314 10 หลายเดือนก่อน +16

    ኸረ መሀል ላይ ያለው ልጅ አስወሩት አብሉት እንዴ 😢😢😢😢

    • @SeidSeya-rg5ny
      @SeidSeya-rg5ny 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @Nejat197
    @Nejat197 10 หลายเดือนก่อน +7

    ወይ አሌክሶ የኒ አዝግ ስወድህ ማኔ 🥰በጣም ጥሩ የምግብ አዘገጃጀት ዋዉ አንደኛ ናቹህ ጤናማ ምግቦች ናቸው።

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው ምወዳችሁ ወድሞች የተሻለ ቦታ እግዚአብሔር አምላክ ያድርሳችሁ

  • @bek_1234
    @bek_1234 10 หลายเดือนก่อน +1

    For some they might not like you but you are one good example of a gentleman. Keep up the good work.

  • @TesfahunTess
    @TesfahunTess 9 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ podcast ነው ነገር ግን ሳቅህን ትንሽ ቀነስ ብታረገው አሪፍ ነው አለም ላይ የሚታይ video ነው ትንሽ standard ቢኖረው አሪፍ ነው

  • @Ayemenadem
    @Ayemenadem 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሌ ማን🎉

  • @newgen922
    @newgen922 10 หลายเดือนก่อน +1

    Mane sirawochik bexam Des yilalu bexaam malet nw ena tinish ye mastaweqiya video second tinish bitqenis Des yilegnal enam Arif yihonal mikniyatum 10sec ean 5sec sihon neqelalu eyasalafku techegerku ena wey ke 5 betach adrig weyim 7,8,9 sec adrig 10 ena 5 skip lemadreg yimechal .... thanks I hope tanebalek biye asibalewu melkam gize 7:08

  • @mawzking5342
    @mawzking5342 10 หลายเดือนก่อน +1

    Enate gar eskahun ፀሀይ አለች በዚ ሰዓት እንዴት ነው ይሄ LIVE

  • @user-le1kl4ow1z
    @user-le1kl4ow1z 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሌ ደስ ይላል ፕሮግራሙ በርታ ብዚው ቀጥል

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጠዋት ስንት ሰአት ትከፍታላችሁ? ቁርስ በወፎች ዝማሬ ለመብላት።

  • @muleman9590
    @muleman9590 10 หลายเดือนก่อน

    ማነው ምግብ መብላት ጨጓራ ያሳምማል ያለው!?አሌክሶ ለጨጓራህ ሚስማማውን ለስለስ ያለ ነገር አስለምደው ቁርስ ላይ እንደውም አለመብላትህ ያብስብሀል

  • @momenasaeed241
    @momenasaeed241 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምራቄን አስዋጣችሁኝኮ😂😂 የተባረከ ይሁን

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 10 หลายเดือนก่อน +2

    helth food new i taste waww when i come Ethiopia .

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ ለመወፈር እኮ ነው ኦትስ በወተት በሙዝ በማር የሚበላው እንዴት ነው ይሄን እየበላህ የምትከሳው

  • @addisababa_
    @addisababa_ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ ያንተን podcast 👍👍👍👍

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 10 หลายเดือนก่อน +2

    im the first one

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔርከክፉነገርይጠብቃችሁ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emebetendryas4020
    @emebetendryas4020 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምኮ ነዉ አሌክስ ምወድክ

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme 10 หลายเดือนก่อน +1

    Yedem aynetachin ❤❤❤❤❤ kemane garrrr❤❤

  • @bemnet-dw2yk
    @bemnet-dw2yk 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቤትህን መጎብኘት ከለብኝ ሀገር ስገባ

  • @user-vg4ew5bo6n
    @user-vg4ew5bo6n 10 หลายเดือนก่อน +2

    Mnshe betam alashkabatachum 😊

  • @remla_8503
    @remla_8503 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ ሸበካ አለህ ከግቢህ ካለ ሀገር ስገባ እንድመጣ

  • @abelmekuria6078
    @abelmekuria6078 10 หลายเดือนก่อน +1

    ye ale life kenega yimesaselal enem mata betam ameshalewu keza kurisi alibelam blood type O+

  • @zebu4271
    @zebu4271 10 หลายเดือนก่อน +9

    የአሌክስ አሳሳቅ ሳልወድ በግድ ነው ሚያስቀኝ 😂

  • @anab7507
    @anab7507 10 หลายเดือนก่อน +2

    Ale❤❤

  • @sport90ethiopia
    @sport90ethiopia 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጦች 🙏🙏🔥🔥🔥

  • @አንጆንዮ
    @አንጆንዮ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፎሰሴ እኮ ያደኩበት ነው ዋዉዉ

  • @abelmekuria6078
    @abelmekuria6078 10 หลายเดือนก่อน

    kurisi mezilel betam endemigoda yayewut berase new ale kuris bila

  • @addistube5640
    @addistube5640 8 หลายเดือนก่อน

    you bring the 3rd guy to watch ? ignorance

  • @user-tr2tl8ty9x
    @user-tr2tl8ty9x 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ ትላላችሑ ሁለታችሑንም እወዳችኋለሑ በርቱ

  • @rooga8633
    @rooga8633 10 หลายเดือนก่อน

    You need to stop yelling bro it's very disturbing to watch

  • @bereketgetnet2158
    @bereketgetnet2158 10 หลายเดือนก่อน +4

    መሀል ለይ ያለውን ልጅ ረሳቹትኮ wey you tube😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kidsart1868
    @kidsart1868 10 หลายเดือนก่อน

    Hule endi motivation mihonu lijochen akereblen mane

  • @abudimoh8260
    @abudimoh8260 10 หลายเดือนก่อน

    ትንሽ ድምፅህ እየረበሸኘ ነው

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አሌክስ በቃ መሳቅ ነው

  • @user-mm1cq4ot8s
    @user-mm1cq4ot8s 8 หลายเดือนก่อน

    ልጁን አሣቀቃችሁት አረተዉት ያዉራ በደብብሉ

  • @user-tt2rb6ef3v
    @user-tt2rb6ef3v 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፁሩያት❤❤❤❤❤

  • @sentebaba7294
    @sentebaba7294 10 หลายเดือนก่อน

    ለ ሁለተኛ ግዜ ማን ያዘዋል ሲያወራ ሙሉውን ሰማው ከዚ ቀደም እሸቱ አጠገቡ ስለነበር ዛሬ ደሞ አሌክሷ ስላለች ነው ይሜ አሌክሶ !!

  • @globalfuj5097
    @globalfuj5097 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ስወዳቹ ሁለታቹም❤

  • @user-qo1ox2vz9u
    @user-qo1ox2vz9u 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እንዴት ነህ ማንያዘዋል በማርያም ቁጥርህን

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ለሳምንት ዱባይ ስለሄድክ አረቦች ልሁን አልክ እኛ አገሩ ሁሉ እየዞርነው የስደት እንጂ የኩራት ስሜት አልተሰማንም ፎሰሴ ላንተ ጥሬ ስጋህ ነው አትሞላቀቅ ከአሜሪካ የመጣው ጃኒ እንዴት አጣፍጦ ሲበላ አላየህም

    • @user-gr7wc8ng6r
      @user-gr7wc8ng6r 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ye knat smiet mnm alalem esu iko new d/ce anchi yesdet menfes esu gn ende turist new 😅😅😅

    • @ziyada4224
      @ziyada4224 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-gr7wc8ng6rእኔ እንዳቺ መዳም ቤት አደለም ምፈጋው የኔም ኑሮ የቱሪስት በዩ ግን እራሴን ከፍ ከፍ ማድረግ ስለማልወድ ነበር ደሞም የሰው አገር የሰው ነው የሚል ስሜት ስላለኝ ነው መለጠጥ ማልወደው😅😂

  • @hanacell5845
    @hanacell5845 10 หลายเดือนก่อน

    ምን አለ ከሰዉ ሀገር ገላግላቹ በሀገሬ ስራ ብትሰጡኝ ዱባየሰ8አመት በሩት7አመት ግን ወፍ የለም ድካም ብቻ and depression የተረፍኩት

    • @Kevin_Tv7
      @Kevin_Tv7 9 หลายเดือนก่อน

      Ayzosh yene enat, keep praying 🙏 Egziabher kanchi gar yhun 🙏

  • @seyfuhabesha9532
    @seyfuhabesha9532 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፕራፕራድ አላለም 😂😂😂😂😂

  • @kaleab787
    @kaleab787 10 หลายเดือนก่อน

    Behiwote des kemilegn mgb sijemru amatbo yemibela sew hulachum des tlalachu

  • @tigiseyasu7384
    @tigiseyasu7384 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፖሳስ ሰ ❤❤ ዎዳው

  • @user-xv8bk6oo3s
    @user-xv8bk6oo3s 10 หลายเดือนก่อน

    እንደ እራስክ ልጋጋም እና ለዛ ቢስ

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውው ፣ ሀሀሀሀሀሀሀ፣ .....ገጣጣ ባቃ አፍ

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሌኮ

  • @hewangirma4550
    @hewangirma4550 10 หลายเดือนก่อน

    Ere Ale Afih Betaam Yasetelal Endi Atikfet Wey Afihn Bedenb Atsidaw🤭🤭🤭

  • @abiyyemariamlej
    @abiyyemariamlej 9 หลายเดือนก่อน

    Mane yemer Fetari belo hagere BE kerbu egebalew ENA ante gar seltena mewused efelegalew

  • @waliyabettting
    @waliyabettting 10 หลายเดือนก่อน +1

    *ALE*

  • @AmarechAm-rk6tn
    @AmarechAm-rk6tn 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 10 หลายเดือนก่อน +1

    2:06 oh Ale 😂

  • @salemkasahun730
    @salemkasahun730 10 หลายเดือนก่อน

    Wede sefiracen enkuan dena metah alexo

  • @henokmuluneh3318
    @henokmuluneh3318 10 หลายเดือนก่อน +1

    Alexo mrtu❤❤❤❤

  • @user-vb1wf2fk3w
    @user-vb1wf2fk3w 10 หลายเดือนก่อน

    ብላ አትሉትም ብቻቹን ትበላላቹ እያዩዋቹ

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube4773 10 หลายเดือนก่อน

    እንሞክራራለን አንድ ቀን

  • @tube8360
    @tube8360 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 10 หลายเดือนก่อน

    ክላስ በስትክክል እማራለሁ ምን የሚሉት አማርኛ ንው እኔ እኮ ከየት ከየት ተለቃቅማችሁ አዲስ አባን እንደሞላችሁት አላውቅም ልቅምቅም ሁሉበትክክልንው ትክክሉ አማሪኛ

  • @ayuntuaman8218
    @ayuntuaman8218 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ale bs

  • @besufekbesu513
    @besufekbesu513 10 หลายเดือนก่อน

    ማኔ መጣሁልክ

  • @ruthzebene-ng8hq
    @ruthzebene-ng8hq 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይሞክሩን አትበል ኑ በል

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 10 หลายเดือนก่อน

    Mane jegna

  • @Samisportt
    @Samisportt 10 หลายเดือนก่อน

    Tchelalachu

  • @user-bc8xf4xo5y
    @user-bc8xf4xo5y 10 หลายเดือนก่อน +1

    Alex❤😘😘Ⓑ

  • @ntsuzewdu6510
    @ntsuzewdu6510 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂 you to

  • @getibegum8411
    @getibegum8411 10 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂❤❤❤❤❤

  • @abel8835
    @abel8835 10 หลายเดือนก่อน

    ማንያዘዋል የወላይታ ሰንጋ ነጋዴ መሰልክ ምነው ?

  • @naibs162
    @naibs162 10 หลายเดือนก่อน

    Mane gn Kelby new mtskew

  • @abel8835
    @abel8835 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ልጅ ዝም ብዬ ሳየው የከሰረ ቡሀቃ አፍ ኮረሪማ ነጋዴ ይመስለኛል 😂😂😂

  • @FatumaMuhammed-pc2eh
    @FatumaMuhammed-pc2eh 10 หลายเดือนก่อน

    ደም እንደት ነው የሚታወቀው በአላህ የምታውቁ መልሱልኝ

    • @iscreamiy
      @iscreamiy 10 หลายเดือนก่อน +1

      Dem seset nw ene yaweqkut ehet

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh 10 หลายเดือนก่อน

      @@iscreamiy የት ነው የሚስጠው
      አሁን ያለሁት ግን ሳኡዲነው

    • @iscreamiy
      @iscreamiy 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@FatumaMuhammed-pc2eh ene Ethiopia negn gn saudim bihon Hakim bet demsh tayto yenegrushal

    • @tarikubizuayehu1370
      @tarikubizuayehu1370 10 หลายเดือนก่อน +1

      Betam kelal new blood groupen mawek feleigalew bilesh dem mestet new be 10 dekika wust yiseral manignahum clinic

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh 10 หลายเดือนก่อน

      @@tarikubizuayehu1370 ይቅርታ እና በአማርኛ ቢሆንልኝ ከእንግሊዘኛ ጋር አንግባባም

  • @Sophie580
    @Sophie580 10 หลายเดือนก่อน

    When is this guys going to fix his teeth brooooo

    • @iscreamiy
      @iscreamiy 10 หลายเดือนก่อน

      When you start minding your business

    • @kkmbia2393
      @kkmbia2393 10 หลายเดือนก่อน

      Non of your business

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 10 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 10 หลายเดือนก่อน

    ምንው ዱባዬ ዱባዬ አልክ ምን ገንት የሄድክ መስለህ ምንዱባዬ መሄድ ብርቅ ንው እንዴ ደሞ ባክህን ሳቅህን አስተካክልበጣምያስጠላል በተለይማከዚህ ማንያዘዋልየሚባለው ክፍትአፍ ጋር ተገናኝታችሁ ሁለትሽም ይሄንን ድስትአፍችሁን ስትከፍቱ 🤮🤮

    • @fyyd9676
      @fyyd9676 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢

  • @waliyabettting
    @waliyabettting 10 หลายเดือนก่อน

    *ALE*washhandswashhandswashhands

  • @user-ce1gt4hz3w
    @user-ce1gt4hz3w 10 หลายเดือนก่อน

    alex sakitw

  • @Truth658
    @Truth658 10 หลายเดือนก่อน

    Alex is so immature man he is a child his reaction was so stupid

  • @ur.cristiyan
    @ur.cristiyan 10 หลายเดือนก่อน

    ጫት ትሰማለህ

  • @AbiMediaአቢሚዲያ
    @AbiMediaአቢሚዲያ 10 หลายเดือนก่อน

    ማኔ ስለ ዱባይ ሙሉ መረጃ ከፈለክ እኔ እሰጥካለሁ ዱባይ ላይ ለ5 አመት ኖሬአለሁ የምትፈልገው ሙሉ መረጃ እሰጥካለሁ delivery ስለ ምሰራ ብዙ ቦታ ላይ ስለምጎዝ የምትፈልገውን መረጃ እሰጥሃለሁ @abimedia_

    • @ziyada4224
      @ziyada4224 10 หลายเดือนก่อน

      እሱ ለሳምንት ስለመጣ መሀመድ ቢን ዘይድ ልሁን አለኮ😅😅😅

    • @user-gr7wc8ng6r
      @user-gr7wc8ng6r 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂 yanten vlog sraa

    • @user-gr7wc8ng6r
      @user-gr7wc8ng6r 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@ziyada4224😅 1000 amet ende beg kemenor 1ken endeambesa mibal ale 😅😅😅

  • @waliyabettting
    @waliyabettting 10 หลายเดือนก่อน

    ALE

  • @waliyabettting
    @waliyabettting 10 หลายเดือนก่อน

    *ALE*