I am orthodox but I was listening your song when I was in college 18 years ago till now u are so blessed the way how u sing and the way how u deliver the massage. u r humble. The new song ayehut seredag and betan beselam every morning I am listening may God bless u and pls keep ur behave same as u r because now u can see what's happening around
Hallelujah መዝሙር God use this song i see miracle in my life January 2010 i didn't have job no marriage no friends no money no family no mom or Dad i was all alone with Jesus and this Hallelujah song everyday for one month i was singing along God did the miracle i got the best job i got married got and have a baby More than all i got to know the Lord and love the Lord more than anything people give thanks to God because of what he has done for me. Hallelujah song my favorite ምራክል ያየሁበት ህይወቴ የተለወጠበት ነው ጔታ ይባረክ አንተንም ይባርክህ
God bless you abundantly It clear that you are God fearing singer You are blessing for children of the almighty I wish you get time to meet pastor singer Tesfaye Gabiso so that you can share life experience to each other
"Koterekgn ende balemareg" yemlew demo yetu mezmurochu ymeretalu, be mezmur wode wongel metchalw, ye jossy mezmur be geta bet akoytognal, i loveeeee u , u are our gift whag gave us, may God bless u more
ተባረኩ በርቱ ጌታ በቅርብ ይመጣል ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና አሜን
የሚገረም መረጋጋት Real መንፈሳዊ ሰው ኢየሱስ የሚታይበት ❤ወንድሜ ጆሲ ብሩክ ነህ 🙏🙏🙏ወድሜ አብይ ተባረክ🙏
በጣም ቁጥብ ጨዋና ምሳሌ የሚሆን መልካም የእግዚአብሄር ባሪያ❤❤❤
ተገሽ ጨዋነ አስተዋይ ዘማር ዮሴፍ አያሌው አንታ ምን ግዜም በኢትዮጵያ ምድር በመንፈሳዊ መዝሙር ከ1990ዎቹ ጀምረህ ብዙዎች ታበርከንበታልና እግዚአብሔር ፀገውን ያብዘልህ።
ጌታ ያለው የሚለው መዝሙር ውስጤን የሚገልጽ ነው ስለሆነም ሳልሰማው አልውልም አላድርም ዕድሜ ዘመንህን ይባርክልህ።
የእግዚአብሔር ሞገስ በአንተ ላይ እንዳለ ያስታዉቃል። ዝማሬዎቾህ ህይወትን በሙሉ ቀይሮታል። ቀሪ ዘመን ቤተሰብህ ተባረኩ
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
ዮስዬን በጠሚ ናው የምዎዳዉ ተበሪክ የኣንቴን ዚማሪቺን ስሳማ ደስላኝል የእግዛብሔሪ ሰው ተበሪክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅራችሁ እንደ ንጋት ብርሃን እየጨመረ ይሂድ አሁንም ደስ ስትሉ 💝💝💝
ቀኑን ሙሉ ዮሴዬ ያንተን ዝማሬ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተን ከያዘ ሰው ምን ይሆናል ....በህይወቴ የምፅናናበት መዝሙር ጆሲዬ ተባረክ ከህይወትህ ብዙ እማራለሁ
Me too💘💘💘
አንተ የተባረክ እዉነተኛ የጌታ ጪዋ ልጅ እግዚሀቤር ዘመንህን ይባርክ እግዚሀቤር በዘመን ሁሉ ሠው አለዉ
እውነተኛ መንፈሳዊ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
ጆሰዬ፣የተረጋጋ የእግዚአብሔር መንፈሳዊ ሰው፣ኡፈፈ፣መዝሙሮችን፣እንዴት እንደ ምወደው ጌታ፣ይባርክ ፀጋውን፣ያብዛልህ 🤲🤲❤❤❤❤🤲✊😘😘😘
❤❤❤❤❤❤❤❤ዮስዬ የእግዝአብሄር ውድ በርከታችን ነክ እንወድሀለን
ዮስ ጌታ ይበርክህ በጣም ነዉ የሚወድህ 🎉🎉🎉
ጆሲ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መዝሙርህ በጣም እያደሰንሰለሆነ አብዝቶ ይባርክህ
ጆሲ ተባረክ ዝማሬዎችህንም በጣም እወዳቸዋለሁ!
ጄሴ በጠም ነው የምወድህና የምያከብርህ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ስለስቀመጠ ጸጋ እግዚአብሔር አመስግነለሁ እኔም ቤሆን ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችህን ስስማ ነው ያደኩት ዘመንህ ይበረክ!!
ጆሲዬ አውቴ ስወዳችሁ እኮ አብዬ ተባረኩለኝ እስከመጨረሻው በዚው ፈቅር ዘመናችሁ ይጠቃለል ጌታ ይባረክ
ጆሲ እኔ በእርግጠኝነት እምናገረዉ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነዉ ማለት አብሮህ እየሰራ ነዉ ። የአንተ ዝማሬዎች ሁል ጊዜ አዲስ ናቸዉ ሰዉን የመቀየር ልዩ ኃይል አላቸዉ ። ከ15 ዓመታት በኃላም ስትመጣ አልቀነሰም ይህ ደግሞ ጌታ በዝማሬዎችህ ዉስጥ ጥልቅ መልዕክቶችን ለህዝቡ እየሰጠን ነዉና አሁንም ፀጋዉ ይብዛልህ ይጨምርልህ ተባረክልን ።
ዮሲ፥ ብሩክ ነህ። እንዴት እንደምወድህ! ዝማሬዎችህንም በጣም እወዳቸዋለሁ!
ኪያ ሾው ጌታ ግዜ ሰጥቶህ በኣንድ ላይ ኣውታሩና ጆሲ ብታቀርብልን ተባረኩ
ዮሴፍን እናውቀዋለን ስንል ስለምናውቀው ነው!..."ትልቁ የህይወቴ እንጀራ!"..ያለው ያለለት ያ እግዚሀብሄር ..በዮሴፍ ተገልጿል!..ዮሲ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!
ቧ በጣም በጣም ነው ሁሌ በመዝሙርህ የምባረከው የምፅናናው
Yosef aylew የተባረክ በካናዳ የእግዛብሔር ህልውና የተሞላ ሰው እኔ አይቻለው በአንድ ጉባኤ ውሰጥ ተገልግያለው የእግዛብሔር ህልውና የተለየ ነበር በርታልን ዛሬም በምክር ተገልግያለው በናተ መዝሙር አድገናል አረብ አገር ጌታን ባገኝንበት ምድር ዛሬም የምትባርክ ሰው ነህ መዝሙር እና ህይወት አንድ የሁነ ሰው በርታልን ዮሴፋችን
ዘማሪ ዮሴፍ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ እግዚአብሔር ይመገን የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርህ
❤❤❤❤❤
አሜንንንንን
ዮሲ....እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏
ከምወደው ዘማሪ አንዱ ነው ዮሲ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
ኣሰይይይ ክብር ለየሱስ ይሁን እንደዚህ ኣይነት የልብ ጓደኛ ማግኘት መታደል ነው
ይህን ምስክርነት ልቤን ነካኝ ጆሲ ኣውታሩም ተባረኩ
I am orthodox but I was listening your song when I was in college 18 years ago till now u are so blessed the way how u sing and the way how u deliver the massage. u r humble. The new song ayehut seredag and betan beselam every morning I am listening may God bless u and pls keep ur behave same as u r because now u can see what's happening around
ጆሲዬ ተባረክ በብዙ በጣም ነው የሚወድህ መዝሙሮችህንም ❤❤❤
ዉድ ወንድማችን አቢይ አንተም ለበረከት ብቻ ሁን 💝💝💝🙌🙌🙌
የኪያ ሾው ወድረክ በመመለሱ እጅግ ደስ ብሎኛል:: እንደአሁኑ ጫጫታ ባልበዛበት ዘመን ተወዳጅና ተናፋቂ መድረክ ነበርህ እላለሁ:: በአሁኑ ወቅት አንዳንድ ክርስትናን የሚይስነቅፉ መድረኮች እያየሁ በጣም አዝናለሁ:: የኛን ጉድለት ለማጋለጥና ለመክሰስ ራሱ ባለቤቱ ዲያብሎስ በቂ ሆኖ ሳለ ጵንጤ ወይም pastor ነን የሚሉ ማጋለጥ በሚመስል ሾው ላይ መሰምራታቸው ይደንቀኛል::አንዳንዴ እኔ ራሴ ያልገባኝ ነገር አለ ወይ ብዬም አስባለሁ:: ይህን ስል መገሳሰጽና መተራረም መጥፎ ነው ማለቴ አይደለም, ግን በአለም ፊት ጉድለትን በinterview አንጥፎ መዘባብቻ መሆንና ማድረግ አሳዛኝ መስሎ ይታየኛል::
አንተ ባለመልካም መድረክ ነህና አጠልሺ መድረኮችን ለማረም/ለማሻሻል የሚቻል ይመስልሃል?
እስኪ አስብበት አለበለዚያም ዘመኑ ክፉ ነው በፀጋህ ጠብቀኝ እያልን መኖር ነው::
ተባረክልኝ & stay positive & Christ like.
ፓስተር ጆሲ የተባረክ ንፁህ የእግዚኣብሔር ባርያ ስንወድህ መዝሙሮችህ ይለያሉ ተስፋን ይሰጣሉ ጌታን ጌታን ይሸታሉ ይባርካሉ ስርኣትህ ስንወደዉ ፀባዬ ሰናይ ጆሲያችን ስንወድህ❤❤❤❤❤ ከረጅም ኣመት ቡሀላ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል❤
ጌታ አይቀይርህ እንደሌሎቹ ፊስቡክ ላይ በየቀኑ የሚረባ የማይረባ ነገር ከማረግ እንዳንተ ጌታን ብቻ መያዝ እሱን በመፈለግ ሲሆን ነዉ። በዚህ ዘመን ጌታ አይቀይርህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
የኢየሱሴ ጸጋ ይብዛልህ ዉድ አባታችን ዘማሪ እና ፓስተር ዮሲዬዬዬ ዋዋዋዉዉዉዉ የአንተን እና የአዉታሩዬን ዝማሬዎች🎙🎺💥💥💥💥🙌🙌🙌 እየሰማሁ በተለያዩ ችግሮች ዉስጥ እያለፍኩኝ እጽናናለሁ ጥያቄወቼ ሁሉ ይራሱኛል የእናንተን መዝሙር ስሰማ👂👂👂👂 ኡኡኡኡኡፍፉፉፉ
Hallelujah መዝሙር God use this song i see miracle in my life January 2010 i didn't have job no marriage no friends no money no family no mom or Dad i was all alone with Jesus and this Hallelujah song everyday for one month i was singing along God did the miracle i got the best job i got married got and have a baby
More than all i got to know the Lord and love the Lord more than anything people give thanks to God because of what he has done for me. Hallelujah song my favorite ምራክል ያየሁበት ህይወቴ የተለወጠበት ነው ጔታ ይባረክ አንተንም ይባርክህ
ሚዲያ እንደዚህ ያለ ለሚሰማው ሁሉ ለክርስቲያንም ለሌላውም የሚባርክ እየሱስ ክርስቶስን የሚያሳይ ነገር ማቅረብ ነው የሚገባው። አሁን ግን በጣም የሚያሳዝነው ክርስቲያን ክርስቲያንን በአለም ፊት የሚተችበት የወንጌል ጠላትነት እየተገለጠበት ነው። የጌታ ቃል ግን ለብቻህ ሄደህ ንገረው ካልሰማህ ሰዎች ይዘህ ሂድ አሁነም ካልሰማ ለቤተ ክርስቲያን ነው። አነንተ ግን በእንደዚህ አይነት እየሱስን በሚያሳይ ፕሮግራም በርታ።❤❤❤
ቁጥብነቱ በጣም ጥሩ ነው አሁን ላይ ከምያየው ነገር አንጻር የሱን ባህሪ ጥሩ ነው ለዚህም ነው የሚገርም መዝሙር እግ/ር የሰጠው ተባርከንብሃል ተባረክ ጆሲ
ብሩክ ነህ ጆሰየ
ተባረኩልኝ ፀጋ ይብዛላችሁ።
የምገርም ንግግር ነው እኔ ራሱ እንደ ዮሰፍ ትሁት አድርገይኝ እና አገልጋይ አድርገይኝ እያልኩኝ ነው
Im orthodox but, i lovejossy respect❤❤ long life for your Mom ❤❤❤.
Yoseph Ayalew geta mulu zemenihen yibark!!! Ejig yemiweded muzmer ena degmo yegzer yemikeberibet kibat new.God bless you brother!!!
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ደስ ይላል እርጋታህ ጌታ ይታይበታል
ጄሲዬ ይትባረክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ያለምልም አብያችን ምርጥዬ ተባረኩ
OMG beloved man of God one of my favorite Gospel singers 👏👏👏May God continue bless you 🙏🙏🙏 I love all your songs, your songs are amazing!!!!
ወድማችን❤❤❤ተባረክ።
“ነገር ግን የኃይሉ ታላቅነት ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ እንዳይሆን ይህ መዝገብ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን፤”
- 2ኛ ቆሮ 4፥7
ጆሲ መልካም እናት አለችህ እወዳታለሁ እውነትም የጸሎት ሴት ነች
ዮሲዪ አባቴ ተባረክ መልካምን ነገር ካንተ ተምሬያለሁ በዝማሬዎችህ እኔም ተባረካለሁ ተባረክ ዮሲዪ አባቴ እወድሀለሁ ::
እግዚአብሔር ይባራክ ተባሪክ ጅስ ተባከናል
wendme tadle,hiyweth ynageral,endante ybzu thtnahn ayche tegermiyalew geta ybarkh!!!
Thank you betam josi favorite new betam new yemwedew❤❤
ጌታ ይባርክህ መዝሙሮችህ በሙሉ መልክቶቸ ናቸው ተባረክልኝ❤❤❤❤
You are a man of God that God uses as his messenger; God bless you Jossy.
ዋውውው ጆሲ ፍቅር የሆንክ ሰው እንኳን የእናንተ ዘመን ሰው ሆንኩኝ እሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰይ መዝሙሮችህን ሰምቼ ስወጣ ዉሎዬ የተለየ ነው ፤ በመዝሙሮቹ ስንቱን አለፈን ጌታን ፊት ያየንባቸው መዝሙሮቹ ድንቅ ናቸው፣ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ሃሌሉያ
bexam Yemwedew Zemari Geta yibarekh Tebarek❤❤❤❤❤❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዮሴፍ
Geta ybarek slante
Jocy Humble man of God
May God bless you more.
Be Eneba Newe Yesemahut huletachum Tebareku.
Tamiralachihu Wondimoche! Geta Ikoo new...Much Love Jossy and Abiy.
ዉይ ታድለህ ሂወትህ አሥቀናኝ በጣም ጌታሆይ እባክህ እርዳን
Jose tebarek selate Egziabher yimesgen.
Josiye🎉🎉🎉❤
God bless you abundantly
It clear that you are God fearing singer
You are blessing for children of the almighty
I wish you get time to meet pastor singer Tesfaye Gabiso so that you can share life experience to each other
ሳትዘምር እንኳ ሕይወትና ምልልስህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር መሆንህን ይነገራል::
Josiye you are our blessing brother in christ 🔥🙏
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በአንተ ብዙ ተባርከናል
ጌታ ይባረክ ስላንተ
Tbarke
"Koterekgn ende balemareg" yemlew demo yetu mezmurochu ymeretalu, be mezmur wode wongel metchalw, ye jossy mezmur be geta bet akoytognal, i loveeeee u , u are our gift whag gave us, may God bless u more
ዮሲ እጅግ ትሁት ሰው
Ejig betam yetewededkna yetebarek wendm tebarek❤
My God blessyou❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርካቹ ዛሬ ነው ያ የሁት ይሄን ቻናል ብቻ ደስ ብሎኛል 😘😘😘😘
words can't express!! Tebareku
tebareku
Wowwwwww Tebarekiiii❤❤❤🙏
God bless you man of God Yoseph Ayalew
Josy tebareklj good example all Yang singer's
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
Josey l am happy to see you God Bless you
Beten beselam bedegenethe hiwoten molaw denke berkethe josiyeeeee❤❤❤🙏🙏🙏
ጆሲ በአንድ ወቅት ያንተን መዝሙር የሚያከፋፍልበት መዝሙር ቤት እሰራ ስለነበር የጥበቡ ወርቅዬ እህት ለሙዚቃ ቤታቸው መዝሙር ትሸጥ ስለነበር ያንተን መዝሙር ትሰማ ስለነበር በቃ ካላገናኛችሁኝ ጆሲን ብላ አንተን ከየት እናምጣህ አልረሳውም እና ባንተላይ ስላለ ዝማሬ ፀጋ ጌታን እባርካለሁ ኪያ ተባረክ❤❤❤❤❤
ጆሲ ጌታ ይባርክህ በልጅነታችን እየሱስን እንድንወድ ካደረጉን ዘማሪዎች መሀል ነህ።ይሄ ቃለ መጠይቅ ግን ተደጋጋሚ ጥያቄ የበዛበት ነው።ጠያቂው ረጅሙን ደቂቃ ተመሳሳይ ጥያቄ መልሶ መልሶ ሲጠይቅ አስተውያለው።
ተባረኩ😘😘😘😘❤
Be blessed Jossiye, wow....... I 'm surprised on your understanding.
I wish I was a quarter person you are... I wish you live long and that your Godly personality shines for the generation. Much respect!!
Such a great man of God.
Hallelujah Hallelujah and amen 🙏 I wish him really
Wud wondimochachin zemanachu yibarak inwodachuhalen!!!!!!
Meregaga yetmolaw sibena
Tebarek josiye
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR YOSEF AYALEW.
❤❤❤jossy thank you so much , bebizu mezimurochu tetsenanichiyalo
Yose geta yebarekeh zemenehne mhulu zemer ❤
Yoseyeeee ❤❤❤❤geta yebarkih
Amen tabreku bibzu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2❤❤❤❤❤❤❤
Yoseph,
He was my classmate at hibret fre elementary School Bela.