ኢቲቪ ዘጋቢ ፊልም | "የሉአላዊነት መሠረት " Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • የኢትዮጵያ ሉአላዊነትን ለማስጠበቅ አርበኞችን ታሪክ የተረከቡት የዛሬዎቹ የኢትዮጵያ ጸጥታ እና ደህንነት ተቋማት ለሀገር ሉአላዊነት መጠበቅ በዘመናዊ አደረጃጀት ፤ትጥቅ እና ቴክኖሎጂ እራሳቸውን ለማጠናከር ያከናወኗቸው ተግባራት ፤ እና የመጭው ጊዜ የሉአላዊነት ስጋቶች ለመመከት የሚያደርጉት ዝግጅትን የሚቃኝ ዘጋቢ ፊልም #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
    #የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

ความคิดเห็น • 27

  • @biniyam-i9w
    @biniyam-i9w 7 วันที่ผ่านมา +7

    ጀግንነት ማለት ይሄ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫡🫡💪🥰

  • @HabtamuMehari3
    @HabtamuMehari3 7 วันที่ผ่านมา +8

    ክብር ለሀገራችን ኢትዮጵያውያ ጠባቂዎች ይሁን

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 6 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ በልጆችዋ ለዘለዓለም ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች።❤❤🎉❤❤

  • @kasahunlema8249
    @kasahunlema8249 6 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግና መሪ ለሀገር ለወገኑ ሚጨነቅ ሀገሩን ከብሄተኝነት የፀዳች ለማድረግ ብዝሀነታችን አንድነታችን እድትሆን የሚተጋ መሪ

  • @miliko938
    @miliko938 5 วันที่ผ่านมา

    መልካም አዲስ አመት ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 6 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @beletewendimu4105
    @beletewendimu4105 6 วันที่ผ่านมา

    ክብር ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ላኖሩን የኢትዮጵያ አርበኞች ይሁን።
    እኛም ሀገራችንን ኢትዮጵያን እንደ አባቶቻችን ከወራሪ ጠላቶች መጠበቅ አለብን።

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 6 วันที่ผ่านมา +2

    Wow ,that is fantastic!!!!! 🇪🇹☝️
    Highly respect and honor for Ethiopia Military Army forces Air forces and police forces.🇪🇹☝️
    One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only 🇪🇹☝️

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 5 วันที่ผ่านมา

    ብራቮ የኢትዮጵያ ልጆች !!

  • @Modagne23
    @Modagne23 6 วันที่ผ่านมา

    GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹
    GOD BLESS OUR DEFENSE FORCE🫡💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gediman8749
    @gediman8749 6 วันที่ผ่านมา +1

    We are Ethiopian 💪

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 4 วันที่ผ่านมา

    Banateenw iyekoranii yalenoo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 6 วันที่ผ่านมา +1

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 7 วันที่ผ่านมา +1

    ethiopia le zelalem tinur!!!!!

  • @tuttuttuttut5061
    @tuttuttuttut5061 6 วันที่ผ่านมา

    How sad...

  • @EsmailSalih-z8g
    @EsmailSalih-z8g 6 วันที่ผ่านมา

    Ene emelalew ye ethiopia 🇪🇹 mekelakya
    Kemibalew belay tenkara nw
    Manem hager ye ethiopian 🇪🇹 yahel leb yalew bekat yalew hager yelem becha kezi belay le ethiopia 🇪🇹 guzuf yehone tetk yasfelegatal ke Egypt belay tetk bedemb yasfelegenal demom enchelalen metatek arif time⏲️ lay 🇪🇹 new yalenew Alhamdulillah

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 6 วันที่ผ่านมา +1

    Before facing challenge with Ethiopia go and asked your grandfathers what happened and who is Ethiopia 1868 and1969s:......

  • @Johnjesus830
    @Johnjesus830 6 วันที่ผ่านมา

    ጦርነት ግን ሰልችቶናል።

  • @SolomonAstatkie
    @SolomonAstatkie 6 วันที่ผ่านมา

    ኦህዴድ ብልፅግና ብሄራዊ የደህንነት ስጋት ነው።

  • @SolomonAstatkie
    @SolomonAstatkie 6 วันที่ผ่านมา

    የፋኖ ፉጨት ለብል*ግና አይመጥንም

  • @BilalUsmail-o4o
    @BilalUsmail-o4o 7 วันที่ผ่านมา

    Abo makalky adrgugn

  • @Eremenew
    @Eremenew 7 วันที่ผ่านมา

    Ethiopian go and read what happened to library, Syria, Iraq etc. They never be able to be the same. The so called activists who pushes you Not to unite have already prepared where to go leaving you to be like the above failed countries. Try to find real information. Do not allow selfish people mess with your and your children's lives
    You better think twice or more before you take a Dividing action. Pray for the right decision. God help us to make the right decision.

  • @eyobkiflom3531
    @eyobkiflom3531 7 วันที่ผ่านมา

    Soon they will give to shabia and come back we have seen this before fukara bicha

    • @mega8101
      @mega8101 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂
      ፈሪ

  • @ጠረፍ
    @ጠረፍ 6 วันที่ผ่านมา

    ፈሳም