ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማዘርዬ ጌታ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ፂዬ ማይክ አስተካክዪ
Er mathern endybklewte ebkwten.
ፂዬ አደራሽን ለናታችን የህግ ከለላ አድሪጊላቸዉ ከእስር ቤት ሆኖ ሰዉ ልኮ እንዳይጎዳቸዉ በሳቸዉ ምንም አይነት ችግር ቢገጥማቸዉ ተጠያቂ እንደሚህን አስፈርሙት እዛ እስር ቤት ይበስብስ
ፂሂዬ የኔ ፍቅር ዳናነሽልኝ እማ ፈጠሪ ይርዳሽ እማ ውድድድድድድድድድ ነው ማረግሽ የኔ ቅመም😘😘😘😘😘
እስክ ፅ የምት ዎዱት 👍👍👍
እኔ❤❤❤❤❤
ጎረቢትየዋ እግዝይቢሒራ አምላክ ይስጥሽ
ምርጥ ጎረቤት ❤❤❤❤❤
ፂ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል ዛሬ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፂዬ ያኔ ዉድ 🫶 በርቺ በጣም ነዉ ምኖድሽ ❤ ግን እዳጠፉ😢❤❤❤
ፅ ትንሽ ማይክ ድምፁን ይ ይዛል ትንፅ ይስታካካል
ይህ ሴጣን አውቆ ነዋ እጂ እስከሚያረግሽ ነው እንክብካቤው አይዞሽ
ያአላህ. ምን ጉድ ነው የምንሰማው ምን ያድርግ ሀገራችን ላይ ህግ የለ 😢😢😢😢. እህቶች የምታውቁት ቤተሰብ የማያእቀው ወንድ አታግብ 😢😢😢
ደንቆሮ ህግማ አለ እዳች አይነት ቦሪኮ አስቸገረጂ ጂል
ፆ ማይኩ ትንሺ ይረብሻን አስተካክሊዉ
ፂሂዬ እንኳን በስላም መጣሽ አንድ ቀን ከአቤል ሙጡሉን❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ፂዬ እንኳን በሰላም መጣሽልን ቆንጆ አምሮብሻል ወላሂ🎉🎉🎉
ሀሀሀሀሀ ከዚህ እማ ብትወልጂ እስከ ልጅሽ ቀቅሎ ነበር የሚበላችሁ አሁን ፈጣሪሽን አመስግኝ እድሜ ለናታችን እና ለጀግናዋ ፂዬ ጋዜጠኛ በይ አሁን እራስሽን አርቀሽ ተቀመጪ
አንቺ ማር ጋዜጠኛ እጅግ ዉድድ ነዉ ያደረግሁሽ እመብርሃን ትርዳሽ የተቸገሩትን ዕቅፍ አድርገሽ ስትስሚያቸዉ ዉድድ አደረግሁሽ
እረ ወንዶች ከህፃናት እና ከሴቶች ላይ እጃችሁን አንሱ ግን ለምን😭😭😭😭😭
የድምፅ ጥራት ቢኖረው ጥሩ ነው
ፅማር ❤❤❤
ያአላህጨካኝሆነሰዉሴቶችየባልቤተሰብሳታዉቁአታግቡ😢ተዉ
ሀገራችንበቆሻሻሠዎችተዉጣለችፈጣሪሥምምርጥጎረቤት
መልካም ጎረቤትም አለ እንደዚህ ልጄ እያሉ እኔንይላሉ በመተዛዘን ነበር እምንተዛዘነው
ጀግና የኔናት በርች😢😢😢😢😢❤❤
ፂ እንኳን ለዝህ አበቃሽ ፈጣሪ ኩሉ ዓለም
ምርጥ ጋዜጤኛ 😘😘❤️❤️❤️
ፂዬ የኔ ውድ❤❤❤
የው ባል ፈላጊዎች የማታቁትን በስልክ የምትጠብሱ እንዲህ ያለ የሰው ጭራቅ አለ ብር አደለም አካል የሚያጎድል የሚያሰቃይ የሰይጣን ቁራጭ
ፂፃ ድምጽሽ አስተካክሊ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ፂሂዬ የድምፅ ጠረት ዬለም እማ
Eye baqale yemaselale😢😢😢
ልጅቷ ስታሳዝን ልጁ መታሰር አለበት ባለጌ ነዉ
ts yane leyu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ asetawayw set lazawum jagena barechelen gen eraseshen tabekey habebet fatare yetabeksh
ዲምፅ ጥራትየለውም
ፂ እንዴት ነሽ እንዴት አምረሻል ደግሞ የኔ ቆነጆ!
Rhtime ekni thglaglsi dehnhti yderglsi kebhri lesu yune aune wdehige wsedhu khsu arukhti ehti ayzusi egzabhri yfelgsewni ymulalsali ayzusi atehenki atsebi legzabhri sehew enhi ehti bhthelhi❤❤❤❤❤❤
አራ በፍጥርሽ በሕግ አሳልፈሽ ሲጭ.እንዳይገል 😢😢😢ayizosh
Leheg aqerbut uffff abet cikane😢😢😢😢😢
በጣም ጥሩስራነው ተባረኪ❤ የድምፅ ጥራትእሽት አርጉት ድግምትም ክሆነ ፀበል ይሄድ።
Wayo wayo 😢😢😢😢
ተጠቀቁ ተከታተሏት እጂ ከወጣች በኋላ ሊገላት ይችላል
TeNikiRe.EhiTachN❤❤❤❤❤
የኔም እህቴ እየተደበደበች ነው የምኖረው ከባሏ ጋር
ለምን ትልቅ ሰው ፣ወይም ብሃይማኖት የምሰማው፣ አይረዳዳቸውም፣ካልሆነ መለየያት ነው እንጂ፣ሁሌም መደብደብ እንድ ቀን እኮ ትልቅ ውሳኔ ልወስን ይችላል ።በተለይ ከመጠን በላይ የምቀና ሰው ሰው ይገድላል እና በትንሹ መረዳዳት ወይም መለያየት ነው መፍችው።እህትሽ ፈጣሪ ትዳርዋ ሰላም ያርግላት፣ጸቡ ወደ ፍቅር ይቀይርላት
እ
እሸ ነካም ያረገኝ ካልተገባባን መለያየት አለ
lemin?
የድምጽ ጥራት በጣም ይጎለዋል
ፂዬ እንኳን ወደ ስራሺ በሰላም ተመለሺ የኔ ተናፋቂት❤❤
እሄ አልጫ ልክስክስ አትሉትም ጎሮቤቶች ትገርማላቹ ለዚህ እንካን ወንድ ሴት ትበዋለች አይ ጭካኔ ለድን ላይሞት ነበር መደብደብ 😢😢😢😢😢
በረቺ ወደዋ
ፂ ድምጵው አይሰማም ጎበዝ በርቺ
ፂየ ጠክሪ አትጥፊ
ማይክሺን አስተካከይው በደብ አይሰማም
ኮማታቲሮች ተረጋጉ አስሯት እየሄደ በምን ነው የምትጠፋው ቆም ብላችሁ አስቡ እኛ ብንሁንስ በል
ጥርጣሬ ካለህ መፍታት ነው: የምን ማሰቃየት ???
ትክክኛ ምክንያት ግን ምንድነው ለምንድነው የምያስራት
ሰወች ዘንጦ እንዳዋቂ ከመኖር እውቀትን ለማወቅ ሞክሩ
ጀግና ጀግና ፂዬ
የኔውድ እራስሽንጠብቂ ❤❤❤
ምን ያርገው ኢትዮጵያ ሕግ የለ ገዳይ የሚሸለምበት አገር 😢😢😢😢
ድምፅ
ድምፅ በጣም ይረብሻል ይስተካከል
ፂዬ ዉብ ልጅ ነሽ በርቺልኝ በስራሽ ኮርቻለሁ ። በተጨማሪ ከአቤል ጋር አብራችሁ ላያችሁ እፈልጋለሁ መጨረሻችሁ ይመር እላለሁ
ፂ ማይክሽ ለጆሮ በጣም ይረብሻል አስተካክይው
አይኑን አጥፋልኝ ይሄ ጨካኝ እዳለቂው ለህግ አቅርቢው ለልጂቷም አንድ ነገር አርግላት ትተሻት እዳትሄጂ አደራ።።።
Tolo yizacihu. Atotsom kesuga. Mn atagelacihu
ጺ እደዚህ በደስታ ስላየዉሺ ደስታየ ወደር የለዉም
ፊቱ ብታሳይ ጥሩ ይመስለኛል ሌላ ሰዉም እንደሷ እንዳይሆን ይማርቧታል በተረፈራስሽ ጠብቅ ፆ የ 💔😰
ፂዮን ስወድሽኮ በአሐነት አደንቅሽማለሁ አንቲ የኔ ሚስት ብትሆኚ በኡነት እንዴታርጌ እንደምንከባከብሽ ለማነኛዉም አሁን ለሊትነዉ በምኖርበት ሃገርና ኣድናቂሽምነኘመ ብዙግዜ እፅፍልሻለሁ አላቅም ንቀትነዉ ወይስ ምንድነዉ አላቅም ሰላም ላንቺ እመኚልሻለሁ ታረቃቹ ከጓደኛሽ ወይስ ተለያያቹ
በዚ ኑሮ ይህም ተጨምሮበት 😢😢😢😢😢😢😢😢
tseyyy edatesmeyat yenanet megenagnet yegezeyabehare fekad new
Eye baqale yemaselae😢😢😢😢😢😢
እረ ፂ ድምፁ አይሰማም ሲቀጥል ይንጓራጓራል ይረብሻል በተለይ እናታችን የሚሉት አይሰማም ከቻልሽ ቼክ አርገሽ ብታስጀምሪ ወላሂ አንድ አይሰማም ትንሽ ያንቺ አስተካክይ ግን ይቅርታ
ስታሳዝን ፂዮን ጀግና
ድምፅጥራትየለውም
😢😢😢😢😢
ያጭከኔ ጥግ💔😭😭😭😭😭😭😭😭
Omg😢😢😢😢
I can't tolerate that kind of person! GOD keep us from evil
Agezatgn benatsh please 🙏
አኡዙቢላሒ ሴቶች የማታቁትን ሰው ቤተሰቡ የማይታወቁ አታገቡ
አላህ ይፍረድብህ ከሴት ተፈጥረህ 😭😭
እረ ባካችሁ ወንድ በዉሸት ሲጀነጅናችሁ አትመኑ ሲቀጥል አብራችሁ ሳተኙ በቤተሰብ ታዉቆ አድራሻዉን ሁሉን ነገር እርግጠኛ ስቶኑ በህጋዊ ማግባት ሁሉም እንደዚህ አይነት ትዳር አይሉት ግርድና ወይም ገዝቶ ከመሬት እንዳገኙ የሚጫወቱባቸዉ ለዚህ ነዉ ስንቱ ሞቷል አድራሻቸዉ የጠፉ ቁጥር ልክ የለዉም ባይደርሱልሽ ቀጣይ ገሎሽ ነበር ጥሎሽ የሚሄደዉ እባካችሁ ተጠንቀቁ ለገላችሁ ክብር ይኑራችሁ አቦ
💔😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭
Effffffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይገርማል ምን አይነት የወረደ አረመኔነት ነው ።የምን አውሬኔት።ነው ሙጂርም አረመኔ እሰሳ እስርቤየት መበስበስ አለበት እዴየ እብድነው ጤነኛ
Le polic dewye
ወይ ጉድ ቤት ያምርሻል ገና ቤቱ ቀርቶብሽ በወጉ በኖርሽ
እግዚኣብሄር ይባርክሽ ጋዜጠኛ ኣንበሳ በሄድሽበት እግዚኣብሄር ይጠብእሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ይሄንን ለደህና ጠብ ድል ጎረምሳ ማሳሽት በዚህ ይገባዎል ሴትን እንድ ያደረጉ ውንዶች ስርአት ሊያውቅ ይገባል።
👍👍🙏🙏🙏💔💔💔😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፅ❤
ይሄ ስውዪ በፍጹም አብረሽ መኖር የለባትም ወደዱሮ ህይወት መልሶት።
😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢💔💔💔💔😳😳😳😳😳😳😳😳
😢😢😢😢😢💔💔💔💔🤲🤲
አንዳንድ የቤተሰብ ያላወቀውነገርዋጋያስከፋለናል
እኔ ዘንድሮ ስንት አይነት ሰይጣኖች ነው ያሉት ??? እግዞ እግዞ እግዞ
❤❤❤👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉
Xegymi yni ywhi ekani dershlti bewnhti tsazenlhi enhtemi wdemiem ulhume egzabhri edmi ysethu ehi wdehgi mhdu nhew zemnahu ybhrki bewnhti ednhti dehi sewhi lhsew metseruti tenani edmi ysethu adesi amhti ydesta ythni yderglhu xegyi bhrtu tenkru
👍
Batasabe yalawaqawe tidare xiru ayedalame
ቤተሰብ አላስተዋውቅም የሚለው ክፈለ ሀገር ሌላ ትዳር አለው ስለዚህ ማንነቷ ሳይታወቅ ሊጎዳት ነው የሚፈልገው
ማዘርዬ ጌታ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት ፂዬ ማይክ አስተካክዪ
Er mathern endybklewte ebkwten.
ፂዬ አደራሽን ለናታችን የህግ ከለላ አድሪጊላቸዉ ከእስር ቤት ሆኖ ሰዉ ልኮ እንዳይጎዳቸዉ በሳቸዉ ምንም አይነት ችግር ቢገጥማቸዉ ተጠያቂ እንደሚህን አስፈርሙት እዛ እስር ቤት ይበስብስ
ፂሂዬ የኔ ፍቅር ዳናነሽልኝ እማ ፈጠሪ ይርዳሽ እማ ውድድድድድድድድድ ነው ማረግሽ የኔ ቅመም😘😘😘😘😘
እስክ ፅ የምት ዎዱት 👍👍👍
እኔ❤❤❤❤❤
ጎረቢትየዋ እግዝይቢሒራ አምላክ ይስጥሽ
ምርጥ ጎረቤት ❤❤❤❤❤
ፂ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል ዛሬ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፂዬ ያኔ ዉድ 🫶 በርቺ በጣም ነዉ ምኖድሽ ❤ ግን እዳጠፉ😢❤❤❤
ፅ ትንሽ ማይክ ድምፁን ይ ይዛል ትንፅ ይስታካካል
ይህ ሴጣን አውቆ ነዋ እጂ እስከሚያረግሽ ነው እንክብካቤው አይዞሽ
ያአላህ. ምን ጉድ ነው የምንሰማው ምን ያድርግ ሀገራችን ላይ ህግ የለ 😢😢😢😢. እህቶች የምታውቁት ቤተሰብ የማያእቀው ወንድ አታግብ 😢😢😢
ደንቆሮ ህግማ አለ እዳች አይነት ቦሪኮ አስቸገረጂ ጂል
ፆ ማይኩ ትንሺ ይረብሻን አስተካክሊዉ
ፂሂዬ እንኳን በስላም መጣሽ አንድ ቀን ከአቤል ሙጡሉን❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ፂዬ እንኳን በሰላም መጣሽልን ቆንጆ አምሮብሻል ወላሂ🎉🎉🎉
ሀሀሀሀሀ ከዚህ እማ ብትወልጂ እስከ ልጅሽ ቀቅሎ ነበር የሚበላችሁ አሁን ፈጣሪሽን አመስግኝ እድሜ ለናታችን እና ለጀግናዋ ፂዬ ጋዜጠኛ በይ አሁን እራስሽን አርቀሽ ተቀመጪ
አንቺ ማር ጋዜጠኛ እጅግ ዉድድ ነዉ ያደረግሁሽ እመብርሃን ትርዳሽ የተቸገሩትን ዕቅፍ አድርገሽ ስትስሚያቸዉ ዉድድ አደረግሁሽ
እረ ወንዶች ከህፃናት እና ከሴቶች ላይ እጃችሁን አንሱ ግን ለምን😭😭😭😭😭
የድምፅ ጥራት ቢኖረው ጥሩ ነው
ፅማር ❤❤❤
ያአላህጨካኝሆነሰዉሴቶችየባልቤተሰብሳታዉቁአታግቡ😢ተዉ
ሀገራችንበቆሻሻሠዎችተዉጣለችፈጣሪሥምምርጥጎረቤት
መልካም ጎረቤትም አለ እንደዚህ ልጄ እያሉ እኔንይላሉ በመተዛዘን ነበር እምንተዛዘነው
ጀግና የኔናት በርች😢😢😢😢😢❤❤
ፂ እንኳን ለዝህ አበቃሽ ፈጣሪ ኩሉ ዓለም
ምርጥ ጋዜጤኛ 😘😘❤️❤️❤️
ፂዬ የኔ ውድ❤❤❤
የው ባል ፈላጊዎች የማታቁትን በስልክ የምትጠብሱ እንዲህ ያለ የሰው ጭራቅ አለ ብር አደለም አካል የሚያጎድል የሚያሰቃይ የሰይጣን ቁራጭ
ፂፃ ድምጽሽ አስተካክሊ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ፂሂዬ የድምፅ ጠረት ዬለም እማ
Eye baqale yemaselale😢😢😢
ልጅቷ ስታሳዝን ልጁ መታሰር አለበት ባለጌ ነዉ
ts yane leyu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ asetawayw set lazawum jagena barechelen gen eraseshen tabekey habebet fatare yetabeksh
ዲምፅ ጥራትየለውም
ፂ እንዴት ነሽ እንዴት አምረሻል ደግሞ የኔ ቆነጆ!
Rhtime ekni thglaglsi dehnhti yderglsi kebhri lesu yune aune wdehige wsedhu khsu arukhti ehti ayzusi egzabhri yfelgsewni ymulalsali ayzusi atehenki atsebi legzabhri sehew enhi ehti bhthelhi❤❤❤❤❤❤
አራ በፍጥርሽ በሕግ አሳልፈሽ ሲጭ.እንዳይገል 😢😢😢ayizosh
Leheg aqerbut uffff abet cikane😢😢😢😢😢
በጣም ጥሩስራነው ተባረኪ❤ የድምፅ ጥራትእሽት አርጉት ድግምትም ክሆነ ፀበል ይሄድ።
Wayo wayo 😢😢😢😢
ተጠቀቁ ተከታተሏት እጂ ከወጣች በኋላ ሊገላት ይችላል
TeNikiRe.EhiTachN❤❤❤❤❤
የኔም እህቴ እየተደበደበች ነው የምኖረው ከባሏ ጋር
ለምን
ትልቅ ሰው ፣ወይም ብሃይማኖት የምሰማው፣ አይረዳዳቸውም፣ካልሆነ መለየያት ነው እንጂ፣ሁሌም መደብደብ እንድ ቀን እኮ ትልቅ ውሳኔ ልወስን ይችላል ።በተለይ ከመጠን በላይ የምቀና ሰው ሰው ይገድላል እና በትንሹ መረዳዳት ወይም መለያየት ነው መፍችው።እህትሽ ፈጣሪ ትዳርዋ ሰላም ያርግላት፣ጸቡ ወደ ፍቅር ይቀይርላት