Had you visited in the mid 70’s , you might have seen me with my spoiled sheep, cow and my noisy JIRRAF in the same area. I was one of the top sheepshead in the area. I am surprised that you did not see sheepsheads.We used to call portion of the river Ethiopia and Africa. Thank you EBS for bringing my childhood memories.
ዉድ አገሬ ደብረብርሓን ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ
የሚኒሊክ ሀገር ሸዋ ደብር ብርሀን ❤❤❤
በቱሪስቶች አይን በጣም ምወደው ፕሮግራም ነው ግን አላበዛችሁትም እንዴ ሰያችንን አምጡልን ማሻአላህ እዴት አባቱ ያምራል እኛ እኮ ውብ ተፈጥሮ አለን ፍቅር ጠፋን እንጂ
ሰላም
@@nesredintube227 ሰላም ነው
ሰያዋው ምን ሁኖ ነው የጠፋው አለሱ አያምርም አምጡት ጎበዝ ልጅ ነው በተረፈ በጣም አሪፍ ነው ያምራል በርቱ
☝️☝️🇸🇦🇸🇦🇸🇦☝️☝️🇸🇦🇸🇦☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ መቸነው የማይሽ ናፍቆቴ ያረቢ ደሥሲል ኑሪ ለዘላለም
ሲያምር የኔ ውብ እናት ኢትዮጵያዬ💚💛❤😍😍😍
ሀገሬ ሸዋ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው
ሉላ ከመኪና ወርደሽ ፕሮግራሙን ስትጀምሩ በጣም በቅርበት የሳተሽን ባጃጅ አይተሻል “Safty first “. Traffic management plan ምንግዜም ያስፈልጋል በዚህ በኩል ዳሬክተሩ ሃላፊነት አለበት::
ትክክል ተርፋለች
ሀገሬ ሸዋ❤
❤
Had you visited in the mid 70’s , you might have seen me with my spoiled sheep, cow and my noisy JIRRAF in the same area. I was one of the top sheepshead in the area. I am surprised that you did not see sheepsheads.We used to call portion of the river Ethiopia and Africa. Thank you EBS for bringing my childhood memories.
የእምዬ ሚኒሊክ አገር ሸዋ
❤
❤❤❤❤❤💚💛❤
ውብ ሀገረ አማራ ሀገሬ ሸዋ
ደብረ ብርሃን ቡልጋ የአናቴ ሀገር በጣም ያምራል። ድሮ ልጆች ሆነን አናቴ " ውሃ ይውሰድህ የበሬሳ" ስትል አሰማት ነበር። ይሕው አንደምናየው የበሬሳ ወንዝ ሰው የመውሰድ ጉልበት አዳለው ያስታውቃል። ብዙ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ አሻራቸውን ትተው ያለፉ ጀግኖች የበቀሉበት አካባቢ ከመሆኑ አና ከቱሪስት ሳቢነቱ አንጻር ተገቢው ትኩረትን ያላገኘ አካባቢ መሆኑ ግልጽ ነው። ወደፊት አንደሚስታካክል ተስፋ አናደርጋለን። አስከዛው ድረስ አኛው አራሳችን ትኩረት አንሰጠዋለን።
ጀግና አባት እና ጀግና እናት ናቸው ለዚህ ያበቁህ እናሱ እደነ ውስጥ በጭስ እርሰሩ እየቆፍሩ ከብር ለአባባ ጌታቸው እና ለማማ ቦጋለች
ወላሂ. እንዳታባቱ. ያምራልልልልልልል
በቱሪስቶች አይን ይመቸኛል👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💜💛
ወይኔ የትውልድ ሀገሬ እኔዴት አምሮብሻል ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጰያ
ደስ ሲል ደብረብርሃንን አየኋት ናፍቃኝ ነበር ።ውብሀገሬ
እኛ እዚህ በሰው አገር ሙቀቱ ሊገለን ነው ሀገሬ ናፍቀሽኛል እግዚአብሔር ሰላምዋን ይመልስልን
Wow! May God bless our Great Ethiopia.
Bettam yamral wow
Kedamen keseat tnx
ሰያምሪ መሸአላሀ መሸአላህ በጣም ደስዬለል ወዉ
ውብ ሀገሬ ውብ ሀገሬ ውብ ሀገሬ
ባንቺ እኮ ነው መከበሬዬ መክበርዬ (2)
እናት አባት ቢሞት በሀገር ይለቀ ሳል
እህት ወንድም ቢሞት በሀገር ይለቀሳል
ሃገር የሞተ እንድሁ ወዴት ይደርሳል,,,,
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ 🙏🙏🙏🙏
ሰላም ልሃገርቺን ይሁንል......... በጣም ታምራልች ደ /ብርሃን 🙏🙏🙏🙏
አክሊል ጌታቸው መኮይ ሀይ እስኩል መምህሬ ነበርክ ከነቤተሰቦችህ አውቅሀለሁ ዋው
ይገርማል አይቼው የማላውቅ ነው የመሰለኝ ግን ስንቱን ነጠቀን
Love you Ethiopia
What awesome country, great job ebs. God bless you 🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
በነገራችን ላይ ኢቢኤስ የጥንት ተከታታይ ነኝ እየሩሳሌም ገዳማት ያሳያችሁንን መቼም አልረሳውም ብትደግሙንም አይከፋም በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አቅራቢዎቹ ሁለታችሁም አለባበሳችሁ ሁሉም አንደኛ ናችሁ ሁለት ሸበላዎች ዩኒ ቢሲንካን ሰላም በሉልኝማ
ዋውውው ሀገሬ ሸዋ የሚኒልክ ቅርስ
Mirxuwa Agere yetefexiro stega teqedito yemayalqibat Ebs Enameseginalen
ጥሩ ቦታ ነው ።አብርሽ ድንክዋኑ
የምወደው ፕሮግራም 🍀🍀☘️☘️☘️🌿☘️☘️☘️🍀🍁🍂🍀🍀☘️☘️🌿🌱🌴
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሠግናለን!
wawe yenati hgre bsem bakshem
አገሬሰላምሺይመለሥያረብ
Ewunet elachiwalehu lik ende Debre markos new chemoga wonz yihin yimedilal hail mamenchaw , woficho betu hulum melkamidiru
Amhara kelel sethdu abiy ena tan lalebela becha ayedelem masayete bezu yemtaye bota ale
Dam the river for power and irrigation.
To reduce soil erosion please plant trees and grass on the banks of the river.
National Park designation ተሰጥቶት ይሆን?
ውድቷ ሀገሬ
እንዴት እንዴት ነው ባደኩበት አገር በሬሳ እንዴት ሆኖ ከሚጣቅ አማኑኤል ወይንስ ቶራ መስክ የሚነሳው ?
አክሊል ጌታቸው እዴ የያገሪ ልጅ የፈራችን አጎቴ
25 kelvin!!!! is that temprature or electricity?
አማራ ክልል ምንም ያለ እስከማይመስል ድረስ አታሳዩም ነበር አሁንስ ከምን ይልመድባቹ
ባያሳዩም ክልላችን በጣም የሚያምር ነው
ማማየ አትከታተይም እጂ ብዙ ጊዜ ይታያል
ውዷ ከተማዬ
ብንአለማውየሚልሀሳብለምንአያድርብንምእግዛብሄርይጎብኘንእኛይህንይዘንእየተዋረድንለማኝናቀማኛነትእንውጣብለንእነሳሳለስራከተማእየከተትንአሰንአሰንለማኝናስደተኛእየሆንነውሆነናልምቱሪስትሰዶምነውያስፋፋብን
ምን ያደርጋል እጉዚአብሄር አገራን ባርካት ነበር ምን ያደርጋል ሰዉ ግን የተረገመ ነዉ ።
Abresh.ሌላ፡ናጋር፡ኢንዳታሣብ፡
If I move Ethiopia one of city I want to leave three .
አማራ ወገኔ በዘራችን እንገደላለን ተፈጥሮ ክሳናለች
ሰያው የት ሄደ???
አይገርምም ይህ ሁሉ ውሀ እያለን ነው የተራብነው እግዚአብሔር አይን ካልተከፈተ መች ይታያል ይመስገን ቀን ስለ መጣ
እር ቅዳሜ ከሳዓትን በጉጉት እየጠበቅኩኝ ነው የተጠፋፉት ሲገናኙ በደስታቸው ማልቀስ ሱስ የሆነበት ሰብስክራይብ ያርገኝ
ሰላም ሄሪ
😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
Ageri endat tameralech
ሳልጨርሰው ነው ወደዚህ comments በሉት complaints የመጣውት ብዙ ጊዜ አብርሐም ልክ attention defeatist እንዳለበት ሰው ሰወቹ የሚያብራሩትን ሳይጨርሱ በማይረባ ወሮ/ጥያቄ ሰወቹ እያብራሩ ካሉበት ያደናቅፋል
ይኸን ማስተካከል አለበት
ፕሮግራሙ ያካባቢውን ታሪካዊና የመሰሉትን ለህዝብ ማሳያ/ማስተማሪያ እንጂ ላንተ ከሉላጋር ዴት ወጠክ ገለጻ እየተደረገልህ አርገህ አትየው 😡
👍👍😍😍😍❤️
እነ ኬኛ ስም አውጡለት 🤣🤣🤣
ደበረ ኬኛ
😂😂😂😂
አወጡእኮ አልሰማሸምእደ
ደ/ብርሃን ሄዳችሁ ስላሴ ቤተ ክርስትያንን አለማሳየት ነውር ነው ደሞ ፖዎር ሀውሶቹ ውስጥ ያለውን ነገር በደንብ አላሳያችሁንም
ጅብ እንዳያነሳችሁ ግን!!
ene ke Eritrea ney ye ne hasab debrebrhan bet lemegzat felagot alen eza lemenor beka ezi eroupa mener astelan bak
we have all this but still we are asking help to eat /or to servive .we are what stupi****
ከአማራ ላይ አልወርድ ያለዉ ጠላት አማራ ለአገሩ ስለሚሞት እኮ ነዉ ወገኖች እንደ ኦነግና ህዋሀት ስራ ቢሆንማ አገሪቷ ትፈርስ ነበር
ቅነትነውእጂ አማራእኮውብ ሀገረነት ተራሮቾ ሜዳው ኡፍፍፍፍ አማራመሆን መታደልነው
Waste 7 minutes of the show on nothing. I already kniw the hosts. Show more videos relating to the issue in hand. Boring.
Please get out of the street. Bad example. Not safe.
ድሮው የኦሮሞ ክልልውስጠነብርች. የዛሬውን. አይርገውና. ትስፋፊ. ነፍጠኛ. ብጉለብት. ውስዳት. !!!
😂😂😂😂😂ሁሉ ኪኛ
ሀሀሀሀ እንጉልፋቶ ሁሉ ኬኛ ነገር ነህ ክልል እሚባል በዛጊዜ አልነበረም ቆዳ አትሁን
@@foziyahayati6372 እሺ. ምን አሳድብሽ. ለምን. ትናደድልሽ. ብዙ ጊዜ. እውንትን. ምቅብለ የክብዳል.የታውቅነው. አትናድጂ.
@@foziyahayati6372 ፎዚዬ. ምነው. ባለ. ጠፋ. ውይስ. ፍንግልሽ. ውይስድርብብሽ ምቺም ይእስላም ነገር. ቻዪው. ውይስ. ጴሬድ ንሽ ይሞዲስ. የልሽም. ???
ሁሉ ኬኛ🤣🤣🤣🤣🤣