የቅዱሳን በዓላትን ለምን እናከብራለን || መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • የቅዱሳን በዓላትን ለምን እናከብራለን || መምህር ዘበነ ለማ

ความคิดเห็น • 245

  • @NohaTaha-sz9qp
    @NohaTaha-sz9qp ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @NARDOSBIRHANU-wm1ed
    @NARDOSBIRHANU-wm1ed ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን ምህራችን

  • @rahellove742
    @rahellove742 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህራችን አሜን፫

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ ውድ አባ አባታችን

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k ปีที่แล้ว

    አሜን የቅዱሳን በረከት በኛ ላይ ይደር🙏

  • @Mercy-Ethiopian
    @Mercy-Ethiopian ปีที่แล้ว +2

    አሜን!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባች ያኑርልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን!!

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም መምህራችን ክልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ እመቤታችን በምልጃሽ ተብቂን💚💛❤

  • @user-tl5im9yg8v
    @user-tl5im9yg8v ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን

  • @yonasegirema8973
    @yonasegirema8973 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN Egzabher yimasgen Abatechin ❤❤❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 ปีที่แล้ว +44

    እንኳን ለቅዱስ አባ ባይሞንና ለቅዱስ ሊባርዪስ ሊቅ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ :አደረሰን አባታችን መምህራችን ሁላችንንም በያለንበት ይፍቱን ይባርኩን አገራችንን በምህረቱ ያስብልን

    • @aregaseharegaseh2510
      @aregaseharegaseh2510 ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @ገኒእህተማሪያም
      @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የቅድስት የሐርያት አምላክን ይታደግልን

    • @user-yj8bm3dv1f
      @user-yj8bm3dv1f ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @nardoseseifu7625
      @nardoseseifu7625 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

    • @maizeiadah152
      @maizeiadah152 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

  • @askalehailu2213
    @askalehailu2213 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዋርስልን

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ጊዜ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በፅሎቶ ያስቡኝ መምህር።

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማአልን አባታችን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว +2

    አሜን❤እግዚአብሔር የመሥገን🎉 ሥለሁሉም🎉ሥጦታው🎉ቃለሄወት🎉ያሠማልን አባታችን🎉በረክታቸው ይደርብን🎉መጭውን🎉ዘመን🎉ያድነት የፍቅር ያድርግልን ሀገራችን ሠላሙን ይመልሥልን በቃይበለን ተዋህዶን ይጠብቅል እመብረሀን በያለንበት ትጠብቀን ለሀገራች ታብቃን ለንሥሀ ያብቃን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እኔስየማርያምነኝ
    @እኔስየማርያምነኝ ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል አስተምሮ ቃለህወት የሰማልን

  • @kaleabGENEME-mw8yi
    @kaleabGENEME-mw8yi ปีที่แล้ว

    መምህር እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይግባው

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራች በእዉነት ቃል ይወህትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ዉድ መህምሬ በእዉነት ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዝልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሌም ድንቅ ትምህርት ስለሚሰጡን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤የእምዬ ተዋህዶ ኦርተደክስ ያደረገኝ ቸሩ መዳኒሃለም ይክበር ይመስገን ልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን❤

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏የቅዱሳን መልአክት በረከታቸው ጥበቃቸው በእኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏 አገረችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ አባታችን!!!!

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i ปีที่แล้ว +2

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን ❤❤❤
    *_ስለቃሉ..የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና..ከፍ..ከፍ ያለ ይሁንልን..አሜን(፫)_*
    *_ጌታ መንፈስ ቅዱስ_* ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን
    እሪጂም እድሜ ጤና ይሰጠናል በጸሎት አሰብን ወለተ ማርያምን ወለድ ዮሐንስ በላቸውና
    መምህራችን አባታችን አሜን፫ ❤❤❤ በእውነት በርካታዎቹ ቡረካችን ይደርብን አሜን፫ ❤❤❤

  • @saraabraham8688
    @saraabraham8688 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜነ 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን መᎃህራችን 🙏

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @LemlemLemu-pd7vu
    @LemlemLemu-pd7vu ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!!!

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን እበታችን

  • @zemenutadegee6941
    @zemenutadegee6941 ปีที่แล้ว +1

    መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ይባርኩኝ መምህራችን

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መጨረሻችን ያሳምርልን አጥንት የሚያለመልም ምግብ እየመገቡን ነው እርሶን የሰጠን ቸር አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @genetgenet8416
    @genetgenet8416 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አባታችን ክበሩልን በእውነት❤❤

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Memeher Eneqewane Beselame Adersote

  • @melattesfaye5559
    @melattesfaye5559 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን እንኳን ደና መጡልን መ ምህር ❤❤❤

  • @ketemahailu
    @ketemahailu ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️💐💐💐💐

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 ปีที่แล้ว +1

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lamesgenbasazenw9613
    @lamesgenbasazenw9613 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን 🙏

  • @sebneabeyenh4640
    @sebneabeyenh4640 ปีที่แล้ว

    አሜን!!! መምህራችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን !

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle ปีที่แล้ว +1

    ቃለ.ሕይወት.ያሰማልን.አሜን.አሜን.አሜን

  • @aster8918
    @aster8918 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንቃልህይውትያሰማልንመምህር🙏🙏🙏🙏

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @timnittesfazgi3660
    @timnittesfazgi3660 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @dawitgetahun5104
    @dawitgetahun5104 ปีที่แล้ว

    አባታችን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን መምህራችን የተዋህዶ ጅግና ቃለ ህወት ያስማልን በእድሜና ጥና ይጠብቅልን መልካም ኣመት በኣል

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.

  • @helenlove2791
    @helenlove2791 ปีที่แล้ว +1

    ❤EGZIABHER YMSGEN ❤AMEN AMEN AMEN QAEL HIWET YSMAELNA 💕💒💕💐

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጥዑም የሆነ ትምህረት መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት በረከቶት ትደርብን የቅዱሳንን በረከት እግዚአብሔር ያሳድርብን አሜን ፫

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma3574 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen egziabeher yemesegen abtachen memeherachen kalhiweten yasemalen egziabeher yetebekot beslot asbun ehetmelak weldkidan amen amen amen amen amen ❤❤❤

  • @kadesa1652
    @kadesa1652 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ቃለ ሂወት የሠማልን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen🤲💒🤲🙏🏻❤️🙏🏻❤️

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ምህረት ቸርነቱን ያበዛልን 🙏 ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @muluworkalemu8594
    @muluworkalemu8594 ปีที่แล้ว +1

    Amen.amen.amen.

  • @bereketteshome8504
    @bereketteshome8504 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @kidesttadesse971
    @kidesttadesse971 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kalhiwot yasemalen memher yifetugn abate ehete meskel

  • @goodplaza8431
    @goodplaza8431 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃል ህወሃት ያሰማልን መምህራችን

  • @dagimworku9952
    @dagimworku9952 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ። እኛንም በቅዱሳኖቹ ልመና ይማረን ።

  • @liltya3613
    @liltya3613 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Musse-bx9me
    @Musse-bx9me ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde5592 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንኳን ደህና መጡልን ከቅዱሳን ረድኤት በረከት ያሳትፈን ይደርብን አሜን።

  • @genetgenet8416
    @genetgenet8416 ปีที่แล้ว +2

    በእድሜ እና በጤናያንርልን

  • @alemayehuengida-nt4bb
    @alemayehuengida-nt4bb ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን ደህና መጡ መምህር። ይባርኩኝ ይፍቱኝ።

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏

  • @faladawus8664
    @faladawus8664 ปีที่แล้ว +1

    Amen qale hiwet yasemalegn memhrachin❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fjbsbskbbkdhebjdj
    @fjbsbskbbkdhebjdj ปีที่แล้ว +1

    መምሕሬ ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @genetgenet8416
    @genetgenet8416 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @Setna1312
    @Setna1312 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ከምናከብራቸው ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን አሜን።

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @shewetbogale8026
    @shewetbogale8026 ปีที่แล้ว +1

    እግዜአብሔር።ይመስገን።አሜን።አሜን።አሜን

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏🏽 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን መምህራችን ቃለህይወ ያሰሜማልንየቅዱሳን በረከት አይለየን የጠፉትንም ይመልስልን እንዲህ ብትን አርገህ የምታስተምር አባታችንን የሰጠን እምላክ ይባረግ

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 ปีที่แล้ว

    Egiziyabhair yemesgen Amen Amen Amen Abatachin kale hiwet yasemalen 💚💛❤️

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ፣ ሕይወት የሆነውን ቃለ ሰለመገቡን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @habitam
    @habitam ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏መምህራችን 🙏❤❤❤

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 ปีที่แล้ว

    Egzabeher yemesegen Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @user-zo5nm1xk9h
    @user-zo5nm1xk9h ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 ปีที่แล้ว +1

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @genetgenet8416
    @genetgenet8416 ปีที่แล้ว +1

    ❤አሜን አሜን አሜን

  • @asnakewassie6580
    @asnakewassie6580 ปีที่แล้ว

    🐦🐦🐦ቃለ ህይወት ያሰማልን።ረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ለርስዎ ያድልልን።ያብዛልንም!!!❤

  • @እሙነኝየተዋሕዶፍሬ
    @እሙነኝየተዋሕዶፍሬ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላህይወትያሰማልን አበታችን

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🏽🇪🇷

  • @ritafisum9975
    @ritafisum9975 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትያሰማልን ለእአባታችን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @bw.ketema4803
    @bw.ketema4803 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว +1

      ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሶኑ አምላክ መድሕንአለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
      እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማስተዋል ልብን እደለን 🤲🤲🤲😢

  • @musiesirack3248
    @musiesirack3248 ปีที่แล้ว +1

    May ALMIGHTY GOD OF ISRAEL BLESS U MEMHER!

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን አሜን🙏🏼 🙏🏻✝️🙏🏻✝️🙏🏻✝️ ቃለህይወት ያሰማልን !!!

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 ปีที่แล้ว +9

    እንደ በደላችን ሳይሆን በቸርነቱ ብዛት ለዚች ቀን ለዚች ሰዓት ያደረሰን ቸሩ መድኃኔዓለም ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ምልጃ የመልዕክት ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @selamawitberha1310
    @selamawitberha1310 24 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን