🔴ዳመና ላይ አስቀምጦኝ በፈረስ ላይ ሁኖ ያየኛል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 122

  • @mahimoges
    @mahimoges 13 วันที่ผ่านมา +14

    ሰማእቱ አባቴ ድጋሜ ለቤት አብቃኝ።በርሚል ጊወርጊስ ለ 40 ቀናት ቆይቼ ከመጣሁ አሁን 1 ወር ሁኖኛል ሰማእቱ እና ድንግል ማርያም ሂወቴን ሙሉ በሙሉ ቀይረዉልኛል የዘመናት ቋጠሮየ ተፈቶልኛል እምባየ ታብሷል።ለኔ የደረሰልኝ ለናንተም ይድረስላችሁ።

    • @የድንግልማርያምልጂየድንግ
      @የድንግልማርያምልጂየድንግ 13 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amen amen ❤❤❤

    • @ሰነዱስዱደ
      @ሰነዱስዱደ 12 วันที่ผ่านมา +2

      ታድላችሁ እኔስ መቼ ነዉ ለምስክርነት የምበቃዉ?😢😢 በስደት ሁኜ ቤቱን እየናፈኩኝ ነዙ እልቴ/ወንድሜ) በድጋሜ ከሄድክ/ከሄድሽ) ወለተ ስላሴን ከነቤተሰቧ ብለሽ የክርስትና ስም የሚቀመጥበት ቦታ አስቀምጡልኝ ከስደት ተመልሼ ለደጁ እንዲያበቃኝ አደራ በፀሎት አስቡኝ

    • @mahimoges
      @mahimoges 12 วันที่ผ่านมา +2

      @@ሰነዱስዱደ እሽ እህቴ አይዞሽ። የእግዚያብሔር ያበርታሽ።ከልብሽ ቦታዉን ለመርገጥ ተመኝ ተራሽ ሲደርስ ሰማእቱ ሲፈቅድ እሱ እራሱ ያመጣሻል።

    • @hamisolomon6534
      @hamisolomon6534 8 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እንኳ ቋጠሮሽ ተፈታልሽ የኛንም ይፍታልን ፍጡነ እረድኤት

  • @saqerfaraj8584
    @saqerfaraj8584 14 วันที่ผ่านมา +22

    የሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች ላይክ ያስዋል እባካችሁን 🙏🏽🎉

  • @DerejeAlemayehuማኪባ-c9u
    @DerejeAlemayehuማኪባ-c9u 11 วันที่ผ่านมา +3

    እመብርሃን ለዚህ ያበቃችስ ተአምሯ ይገለጥ ዘንድ ነው።
    ሰማዕቱም ለዚህ ያደረሰሽ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ያለኝን የልቡን እፈፅምለታለሁ ብሏል።
    ሰማዕቷም በተሰጣት ቃል ኪዳን ብዙ አድርግልሻለች።
    በርቺ ሁሉን በክርስቶስ እችላለሁ አደል የሚል ቃሉ ግን እኔ ምመክርሽ ፅኚ ፈተና አያቆምም አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ጎበዝ ልጅ

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 13 วันที่ผ่านมา +6

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን እቤቴ ግባ ልጆቼን ቤቴን ትዳሬን ባርክልኝ እኔንም እንደ እህቶች ለደጅህ አብቃኝ አፀደማሪያምና ቤተሰቦቿን ብላቹ የሰማእቱ ወዳጆች በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 12 วันที่ผ่านมา +3

    ደስ ብሎኝ ነዉ የሰማሁት ሰማቱ ቅድስት አርሴማ እመብርሀን ምነኛ ቢወዷት ነዉ ቃል በቃል የተገለጡላት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንስ መቼ ነዉ ለምስክርነት የምታበቃኝ😢😢 በስደት ሁኜ ምስክርነትህን ስሰማ አለቅሳለሁ እጓጓለሁ እኔም ለደጅህ እንደምበቃ በቤትህ ቅዱስ ቁርባን እንደምቀበል ለራሴም ቃል ገብቻለሁ አንተም የልቤን መሻት ትፈፅምልኛለህ። ወገኖቼ በፀሎት አስቡኝ (ወለተ ስላሴ) ከነቤተሰቦቼ ባሌ እና ልጆቼ ወደ ቤተክርስቲያን ወደ ንስሀ እንዲቀርቡልኝ በፀሎት አግዙኝ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 14 วันที่ผ่านมา +14

    የልዳው አባቴ ድረስልኝ እባክህ 💙💛❤️💚☦️🙏

  • @YalganeshGetnet
    @YalganeshGetnet 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሰመአቱ እባክህ ለደጅህ አብቃኝና እስራቴ ባተ ደጅ ይፈታ

  • @አለቤ23
    @አለቤ23 14 วันที่ผ่านมา +8

    በጣም አሪፍ ሁኔታ ላይ ነሽ በደንብ ቅረቢ ወደ አምላክ። ነገር ግን ተጠንቀቂ በጣም ተጠንቀቂ ካንቺ ጋር ያሉትን ሠማእታት ጠብቃያቸው ተጠንቀቂላቸው በተለይ የአንደበት የአይን እና የልብሽ ጥንቃቄ አድርጊ አንዴ ከራቁሽ ለመመለስ ትቸገሪያለሽ።አደራ። ተመሣሣይ ህይወት ስላለን ነው የምመክርሽ

  • @solomonteklehaymanot27
    @solomonteklehaymanot27 14 วันที่ผ่านมา +11

    ማዳመጥ እንዴት ደስ ይላል
    እግዚአብሔር በብዙ ተናገረ ባንቺ ውስጥ አመሰግናለሁ
    ከእግርሽ ስር ቁጭ ብዬ ተምሬ ስጨርስ
    ስለራሴ አሰብኩ ጠየኩ መልስ የማገኝ ይመስለኛል
    ❤ እግዚአብሔርን ማክበር ፣ መወደድ ፣ ማፍቀር፣ ማወቅ እናም ማዬት
    ግሩም ነው
    አመሰግናለሁ

  • @elroitube27
    @elroitube27 10 วันที่ผ่านมา

    እኛ ኢትዮጵያውያን ለቁርባን ያለን አመለካከት በብዙ ሊሰራበት የሚገባ ጉዳይ ነው አንቺ የረዳ ሰማዕቱ እኛንም ይርዳን

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 14 วันที่ผ่านมา +4

    እህቴ በጣም ዕድለኛ ነሽ፡፡ ስለ ሁሉም ነገር የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይመስገን

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 13 วันที่ผ่านมา +4

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @GizeworkBireda-j2d
    @GizeworkBireda-j2d 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቃድህ ቢሆን ለደጅህ አብቃኝ።

  • @HanaHana-y9h
    @HanaHana-y9h 13 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አሜን አሜን አሜን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሰመአቱ የአገሬ ቅድስ ጊዎርጊስ ለአንቺለ እህቴ የደረሰ ለእኔም ከነቤተሰቦቼ ይድረስልኝ🤲🤲🤲

  • @HelenSelemon-y4k
    @HelenSelemon-y4k 9 วันที่ผ่านมา

    እህታችን በፀሎትሽ አሲብኝ እህተ ገብርኤል ከነቤተሰቤ 😢

  • @CetyCati
    @CetyCati 13 วันที่ผ่านมา +2

    የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለአምሮየ ረፍትን ለኑሮየ ሠላም መንገድን ህይዎቴን አሳምረክ አመሰግንህ እመሰክርልህ ዘንድ ከደጅህም አድርሰኝ አባቴ ድረስልኝ እባክህ

  • @tizitaYimer-y3o
    @tizitaYimer-y3o 14 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን አንችን የሰማ ባንች ላይ ያደረው ለኛም ይድረስልን

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 11 วันที่ผ่านมา

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena 13 วันที่ผ่านมา +1

    ለበርሜኑ እኔ ቃል የለኝም በድጋሜ ለደጁ ያብቃኝ በርሜን ለኛ ለሀጤያተኞች ተስፋችንነው 😢😢😢 እግዚአብሄር እዴት እደሚወደን መግለፅ አልችልም እሰማይ ቤት እያወጣ እያስተሜረ መመለስ ምንኛ ፍቅርነው አቤቱ የኔ ጌታ መድሀኒቴ ፍቅርህ ማረከኝ ፍፃሜየን አሳምርልኝ በሰላም ከስደት መልሰኝ እደቸርነትህ ነውጅ እደሀጤያቴ አይሁን ማረኝ እራራልኝ 😢😢😢😢😢😢😢 ውድ የተዋህዶ ልጆች በስደት በሀገርውስጥ ያላችሁ በርቱ ስደተኞች ለመፆም ባይመቸንም በስግደት በፀሎት በርቱ ሁሉም አላፊነው የማያልፈውን መግስታችንን እዳናጣ እግዚአብሄር ይርዳን 😢😢😢😢😢😢

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 12 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሂወት ያሰማል❤🎉🎉🎉🎉

  • @FANAYEASERS
    @FANAYEASERS 14 วันที่ผ่านมา +3

    እሰይአንቺን የሰማ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ሰማዕቱ ለኛም ድጋሚ ለደጁ ያብቄን

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 13 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማአቱየ ዳግም ለደጅህ አብቃኝ እማምላክ ወላድተ አምላክ ዳግም ለደጃችሁ አብቁኝ እናቴ።ማርያም

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 13 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ማር እህቴ እንደምን ብትታደይ ነው ይህን ጽድቅ ያየሽው እውነት የዘንድሮው ምህረት ድንቅ ነው እኔም ደጁን ከረገጡት ኣንድዋ ነኝ በየቀኑ እየበረታው በሚገርም ነገር እየተቀየርኩ ስሄድ ይረዳኛል ጠላቴ በብዙ ቢታገለኝም በጉዋደኛ ብቻ በብዙ ነገር ቢፈትነኝም ግን እኔ የያዝኩት ስላሴ ዓለማትን የፈጠሩ ኣልፋና ኦሜጋውን ድንግልዬው መላእክትን ኣዳኜን የዘመናት እናቴ የገበረችውን ከዘር ማንዘር ያለፈ ጠላቴን ያሰረልኝ ሰማእቱዬን ሁሉንም በሰማይ ያሉትን ሁሉንም ይዤ እያሸነፍኩት ነው ግን ሁሌ እናፍቅርዋለው ዛሬ መልሼ መች ይሆን የምመለሰው ብዬ በቃ መሬት ዝናብን እንደምትናፍቅ ኢራብ ውሃን እንደምትናፍቅ ያክል ሙሉ ምህረቴን ተመልሼ መጥቼ በረከትክን እየናፈኩ ነው እውነት ነው እኔም ሱሪ ነበር የምለብሰው ሰማእቱጋር ደርሼ ከተመለስኩ ቦሃላ እርግፍ ኣድርጌ ተውኩት ልክ ነሽ በሰው ነው ፈተናው ያመንካት ጉዋደኛህ እንኩዋን ትፈትንካለች እኔም ከሰማእቱ ከተመለስኩ ቦሃላ ጉድዋን ያወኩት ያመንኩዋት ጉዋደኛዬ ናት ግን ለበጎ ነው ብዬ ኣልፌዋለው እና በርቺ በርቺ በርቺ እህቴ በሰው ኣትከፊ እነሱም ሰይጣን ነው የሚፈትናቸው ሰማእቱ ይፍታቸው በርቺ ደጋፎያችን ክርስቶስ ነው በርቺ ዛሬ የገባኝ ከመብርሃን ጋር ብቻ ማውራት ኣባቶቻችን በእምነታቸው በደመና ካገር ወደሃገር ይዘዋወራሉ እምነታችን ጎዶሎ መሆኑነው ችግር የሆነብን ኣይዞሽ

  • @halenaberham1388
    @halenaberham1388 14 วันที่ผ่านมา +3

    በእውነት ስለአንች እዴት ደስ እዳለኝ ከውስጥ የመነጨ ደስታ በእየ አንዳንዷ አነጋገርሽ የልቤን ነው የተናገርሻቸው ሁሉ

    • @HaymanotMihertu
      @HaymanotMihertu 14 วันที่ผ่านมา

      amesgenalew ❤🎉

    • @askaledechasa501
      @askaledechasa501 13 วันที่ผ่านมา

      አባክሽ ስልክሺን ስጭኝና ላገኝሽ አባክሽ ​@@HaymanotMihertu

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @halenaberham1388
    @halenaberham1388 14 วันที่ผ่านมา +5

    አምላከ ጊዎርጊስ ላች የደረሰ ለእኔም ይድረስልኝ 😢

    • @HaymanotMihertu
      @HaymanotMihertu 14 วันที่ผ่านมา

      amen amen leni yeders lenatem yedreslachu!!

  • @MesertAlemayeu
    @MesertAlemayeu 9 วันที่ผ่านมา +1

    ተነግሮለት ስለማያልቅ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በረከትሽን ያድለኝ ፈቃድሽ ከሆነ እህተፃድቅ እያልሽ በፀሎትሽ አስቢኝ በሰማዕቱ።

  • @YohannesDemoz-j5c
    @YohannesDemoz-j5c 13 วันที่ผ่านมา

    ሰመአቱ አባቴ

  • @NigistAsefa-z4v
    @NigistAsefa-z4v 12 วันที่ผ่านมา

    Semaytu ledeju yabkan lezi keber yadresen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 14 วันที่ผ่านมา +1

    እምዬ ኪዳነምሕረት እናቴ ጥሪኝ ለደጅሸ አብቂኝ አንች የሐጢያተኞች እናት ነሸና

  • @kytyirgu7920
    @kytyirgu7920 13 วันที่ผ่านมา

    ውይ ታድለሽ የኔ እህት ብርክትሽ ይደርብን። በእግዚአብሔር ወለተ ትንሳኤ ብለሽ በጸሎት አስቢኝ

  • @WoinshetYnuo
    @WoinshetYnuo 14 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም እድለኛ ነሽ እህቴ ጠንክሪ
    አንቺን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብኘን

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT 14 วันที่ผ่านมา

    እህታችን ድንቅ ምስክርነት ነዉ። አምላካችን እግዚአብሔር ሁሌም አትለየን!

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 13 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ደከመኝ አሳርፈኝ በኔም በቤተሰቤም ሁልግዜ በማያልቅ በዝብርቅርቅ ህይወት እስከ መቼ አስተካክለን በእኔ ወይ በቤተሰቤ ደስታ አጣሁ ሰማእቱ የቱን ጀምሬ የቱን ልተዎ 😭 ክርስትና አባታችን ከሆክ አስተካክለን ቃል የለኝም 😭😭

  • @Karemah-dg1mz
    @Karemah-dg1mz 13 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ታምርክ እኛንም ለደጅክ አብቃን አሜን ከሚመጣብ ቁጣ አውጣን ሰማአቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ በረከትክና ረድየት ሰጠን አሜን አሜን አሜን

  • @workneshnegesse4222
    @workneshnegesse4222 13 วันที่ผ่านมา

    የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ🤲🤲🤲አሜን

  • @ChinaFekadie
    @ChinaFekadie 14 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልል የኔ እኔ እናት መጨረሻሽን ሰማአቱ ያሳምርልሽ❤

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰች ድንግል ማሪያም ለኛም ትድረስልን ፡፡አንቺ በጣም መልካም እና እድለኛ ሴት ነሽ ሰማእቱ ለኛም ይድረስልን፡፡

  • @zewduabie942
    @zewduabie942 13 วันที่ผ่านมา

    የእውነት እግዚአብሔር የጠራት ሰው

  • @Ashenafimitiku-r6e
    @Ashenafimitiku-r6e 13 วันที่ผ่านมา

    ሰማአቱ ጊዮርጊሰ እኔንም በቃል ኪዳንህ አሰበኝ ።

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 13 วันที่ผ่านมา +2

    ውጭ የምንኖረው የስራ ኢንፎርማችን ሱሪ ነው ግን ሰፊ ነው ንስሀ ገብቻለሁ ግን የግድ እየለበስኩ ነው

  • @ገጠመኝሂወትታሪክ
    @ገጠመኝሂወትታሪክ 14 วันที่ผ่านมา

    ለደጅህ ኣብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ❤

  • @ርትዕት
    @ርትዕት 7 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ሀላ ለሚያረግልን አምላክ ምናለበት ቅራቅንቦአችንን ብንተውለት

  • @DerejeAlemayehuማኪባ-c9u
    @DerejeAlemayehuማኪባ-c9u 11 วันที่ผ่านมา

    አቅራቢዋ ልጅ ጎበዝ ነሽ ግን አስተያየት ባለፈውም ተፅፎ አይቻለሁ ልጂቱም ሰማዕቱ የነገራትን እየነገረችሽ ነው እና እኔም ልንገርሽ ከይቅርታ ጋ ቺጲስቲኩን ተይው ሰውን አሻግሮ አለመሻገር ያሳዝናል አይዞን ክርስትና በህብረት እሚዳነበት ነው።ቀጥሉበት ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ
    እኔንም እስከቤተሰቦቸ እናንተንም ሁላችንን ህዝበ ክርስቲያንን በምልጃው ይጠብቀን።

  • @MaryamyeEnate
    @MaryamyeEnate 13 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የኔ አባት በማርያም ውሰደኝ ይኸዉ ከተመረኩ 4 አመቴ ስራ የለም

  • @nazeretsamuel2535
    @nazeretsamuel2535 13 วันที่ผ่านมา

    Anch ye semashi egzybhur enenam yesmameg ❤❤❤egzybhur yemsgn

  • @CetyCati
    @CetyCati 13 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በስደት አለም ነኝ ግን የተለያየ በሺታ ያመኛል በጣም ያስቸገረኝ ማሀል አናቴ በጣም ያቃጥለኛል በጣም ይግላል እሳቱን ነው ሚለቅብኝ ወለተ ስላሴ ብላቺሁ በፀሎታቺሁ አስስቡኝ

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ 14 วันที่ผ่านมา +1

    በርሚል የምቲድ ክርስትና ስሜን ተው ፅፋቹሁ ውስድኝ የምር ወለተ ትሳኤ እያላቹሁ አደራ😢😢

  • @BesukalAdane
    @BesukalAdane 14 วันที่ผ่านมา

    አምላከ ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን

  • @mussie1620
    @mussie1620 14 วันที่ผ่านมา

    በጣም ተደስተናል ደስታቹ እግዚ አብ ሄር ያቆይላቹ

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 13 วันที่ผ่านมา

    በስመአብ መታደልሽ ቀናሁ ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ❤እናቴ እራሱ ሄዳ ከቤተ መቅደስ ወቶ ቀይ ሰውየ ነው የሚያነግራኝ ብላኛለች ሄዳ ነበር ነግሯት እራሱ ወደ ቤተ መቅደሱ ነው ተመልሶ የሚገባው እያለችኝ ነበር ደስስስስ አሰኝቶን ሸኝቶልኛል የለው ሰላም ለኔ እራሱ❤

  • @GanatMangasha
    @GanatMangasha 12 วันที่ผ่านมา

    የኔአባት የልዳው ምንልበል ምንብየልኮምት እደለም ለመዳን ብትገለኝም ካተደጅ መጥቸ ልውደቅ ታምርህንአይቸ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 13 วันที่ผ่านมา

    መታደል ነው ውይይይ

  • @babys7570
    @babys7570 14 วันที่ผ่านมา

    አንዳንቺ ልብ ይስጠኝ አህቴ😢 አግዚአብሔር ይመስገን መንፍሳዊ፡ቅናት አደረብኝ ታድለሽ 😢😢😢

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 13 วันที่ผ่านมา

    መታደልሽ ብስራተ ገብርኤል እያልሽ አስቢኝ የሰማዕቱ ወዳጅ❤እህቴ አስቢኝ ተባረኪልኝ ብሩክ ሁኝ

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma5569 14 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ መታደል ሰማእቱ እኔንም ቅረበኝ

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 4 วันที่ผ่านมา

    ሙሽራ ያለሽ እሱ ነው❤❤❤

  • @Azmrah
    @Azmrah 14 วันที่ผ่านมา +1

    Esey semeiutu gewaeriges anchin yasema enam besemanig😢😢😢😢

    • @HaymanotMihertu
      @HaymanotMihertu 14 วันที่ผ่านมา

      amen amen ehite yesmashe

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 13 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ከልብ ለለመነው የትም ያድናል።

  • @dest567
    @dest567 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን : ምንኛ የታደልሽ ነሽ:በረከትሽ ይድረሰኝ

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 13 วันที่ผ่านมา

    ሰማዕቱ ድረስልን መዳኔን ያወቁ አሳዳጆቼ ተነስተውብኛልና

    • @YohannesDemoz-j5c
      @YohannesDemoz-j5c 13 วันที่ผ่านมา

      አይዞ ሰመአቱይያዝልሽ

  • @mahlatnewye6490
    @mahlatnewye6490 14 วันที่ผ่านมา +1

    ላች የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ❤❤❤❤❤❤

    • @HaymanotMihertu
      @HaymanotMihertu 14 วันที่ผ่านมา

      yedresal yemisanew yelem

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 14 วันที่ผ่านมา

    አይ መታድል እባክህ አባቴ እኔንም ውሰደኝ እኔንም አድነኝ ለኔም ድረስልኝ ሰማእቱ የአሳደግክኝ ድረስልኝ

  • @CetyCati
    @CetyCati 13 วันที่ผ่านมา

    ውይ ታድለሺ ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 13 วันที่ผ่านมา

    ሰማዕቱ ወደኛም ና ረ ና 😢😢

  • @Asmi715
    @Asmi715 14 วันที่ผ่านมา

    Lanch yederese lenim kene betesebi yedreslen Amen Amen Amen

  • @YordanosberhaneYorda
    @YordanosberhaneYorda 13 วันที่ผ่านมา

    🌸🌸🌸🙏🙏🙏🌸🌸🌸🙏🙏🙏🌸🌸🌸🙏🙏🙏

  • @ርትዕት
    @ርትዕት 7 วันที่ผ่านมา

    እባክሽ እህቴ የቆረበሰው ጌጥ አያረግም እጅሽ ላይ ያለውን አውልቂ ጣይ

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @HelyadaAbraham
    @HelyadaAbraham 14 วันที่ผ่านมา

    Emey mariam wletawa...........mezmr yemzemrew man ybalal zemriw.

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  14 วันที่ผ่านมา +1

      ዘማሪ ዲያቆን ሀይለማርያም ይባላል ስቡሀ ሚዲያ ላይ እንተርቪው የሚያረገው ነው ሙሉውን ስቡሀ ሚዲያ ላይ ይገኛል

  • @user-ie8zw6rd9r
    @user-ie8zw6rd9r 14 วันที่ผ่านมา +3

    ታድለሻል ለኔ ለሁለተኛ ግዜ ለአንቺ ለ7 ግዜ አብረን እንሂዳ ፋላጎት ካለሽ ???

  • @gebeya8883
    @gebeya8883 6 วันที่ผ่านมา

    እባካቹሁ ስቡሀ ሚዲያ መንም ድምፁ አይሰማም

  • @HanaHana-y9h
    @HanaHana-y9h 13 วันที่ผ่านมา

    እረ ቤተሰብ ላይክ አድርጉ ምንድነው አይከፈልበት

  • @sarahgessese
    @sarahgessese 14 วันที่ผ่านมา +1

    ድምፅ ጥራት የለውም

  • @BosieWorku
    @BosieWorku 12 วันที่ผ่านมา

    lenm tilulgn

  • @alxble6402
    @alxble6402 13 วันที่ผ่านมา

    ሰማህቱ ለደጂህ አብቃኝ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ መቼ ያህ ማየው?? እስተ ፀልዬልኝኝ

  • @RigbeAbabu
    @RigbeAbabu 13 วันที่ผ่านมา

    እሷን እህቴን ማግኘት እፈልጋለሁ ቤተሰቦቼ ስልኳን ስጡኝ

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 13 วันที่ผ่านมา

    እእራሳችሁን ዝም ብላችው ወደላይ አታውጡ። እራሳችሁን መርምሩ።

  • @SinkeYami
    @SinkeYami 14 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semojun2829
    @semojun2829 13 วันที่ผ่านมา

    Kedus giorgis ledeji abikagn amen 🙏

  • @Asni-pl5ve
    @Asni-pl5ve 14 วันที่ผ่านมา

    Semaetu Abate leAnich yeders legnami yidrsi Lene ldekamewa

  • @hannasolomon8308
    @hannasolomon8308 13 วันที่ผ่านมา

    Yemitakeribiwa ayinishen kul atikuayi fetari ye kebash yibelital

  • @danayitnega1032
    @danayitnega1032 13 วันที่ผ่านมา +1

    Wey metadleee.....tadlesh mariyamn tadlesheeeee ehite

  • @Halima-y6m
    @Halima-y6m 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg 14 วันที่ผ่านมา +1

    አንችን የጠራ አምላክ እኔንም ይጥራኝ ምንም የለኝም ምን እደማደርግ አላዉቅም

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 13 วันที่ผ่านมา

    እሱ ይቅር ይበለን ካቅም በላይ ሁኖብኛል ያለ ዮኒፍርም መስራት አይቻልም ያለ ስራ መኖርም አይቻልም ስደት ነውና

  • @BontuAmbo-no1em
    @BontuAmbo-no1em 13 วันที่ผ่านมา

    Besidet lay yalenewinim semaitu ledeju yabqan betselotachu asibun

  • @ርትዕት
    @ርትዕት 7 วันที่ผ่านมา

    የእጅ ጌጥም እደማይቻል አላየሽም እህቴ እረ እንፅዳ

  • @ማርያምእናቴ-ኀ9ገ
    @ማርያምእናቴ-ኀ9ገ 10 วันที่ผ่านมา

    የ ምዝጋባ ቁጥር ላኩልን

  • @ማርያምእናቴ-ኀ9ገ
    @ማርያምእናቴ-ኀ9ገ 10 วันที่ผ่านมา

    ምዝጋባ የት ነው???? ስልክ ቁጥር አላችሁ

  • @babys7570
    @babys7570 14 วันที่ผ่านมา

    ስቡሃ አድራሻችሁስ የት ንገሩኝ

    • @lijmilytube1553
      @lijmilytube1553 14 วันที่ผ่านมา

      መገናኛ

    • @babys7570
      @babys7570 14 วันที่ผ่านมา

      @@lijmilytube1553 መገናኛ ምኑ ጋር

  • @mekdesbihonegn8168
    @mekdesbihonegn8168 10 วันที่ผ่านมา

    Weyne tadlesh!

  • @mahderekinfemicheal8407
    @mahderekinfemicheal8407 14 วันที่ผ่านมา

    ለኔም እስቲ እህቴን ውስጅልኝ

    • @WoinshetYnuo
      @WoinshetYnuo 14 วันที่ผ่านมา

      ሃይሚ በምን ላገኝሽ እቺላለሁ እህቴ ፍቃድሽ ከሆነ ከሃገር ውጪ ነኝ ​@@HaymanotMihertu

    • @tigistyetayew8485
      @tigistyetayew8485 14 วันที่ผ่านมา

      እንኳን ሰማእቱ ደረሰልሽ እባክሽ በጸሎትሽ አድቢኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ ለምኝልኝ በጣም መሄድ እፈልጋለሁ ካላስቸገርኩሽ አናግሪኝ በሰማእቱ

  • @aklile7691
    @aklile7691 13 วันที่ผ่านมา

    በማስታወቂያችሁ ላይ፣ Discount የሚለውን የውጭ ቋንቋ ከመጠቀም ይልቅ፣ ለምን 'ቅናሽ' የሚለውን ቃል አልተጠቀማችሁም??? ቋንቋችንን እናክብር እባካችሁ። ደግሞ፣ ከአድማጫችሁ ውስጥ የእንግሊዝኛ ቃንቋ የማያውቁ እንዳሉም አትዘንጉ።

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 12 วันที่ผ่านมา

    ደስ ብሎኝ ነዉ የሰማሁት ሰማቱ ቅድስት አርሴማ እመብርሀን ምነኛ ቢወዷት ነዉ ቃል በቃል የተገለጡላት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንስ መቼ ነዉ ለምስክርነት የምታበቃኝ😢😢 በስደት ሁኜ ምስክርነትህን ስሰማ አለቅሳለሁ እጓጓለሁ እኔም ለደጅህ እንደምበቃ በቤትህ ቅዱስ ቁርባን እንደምቀበል ለራሴም ቃል ገብቻለሁ አንተም የልቤን መሻት ትፈፅምልኛለህ። ወገኖቼ በፀሎት አስቡኝ (ወለተ ስላሴ) ከነቤተሰቦቼ ባሌ እና ልጆቼ ወደ ቤተክርስቲያን ወደ ንስሀ እንዲቀርቡልኝ በፀሎት አግዙኝ

  • @JsS-of4mu
    @JsS-of4mu 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤