🔴ከሞት በኋላ ህይወት እንዳለ ያወኩት በበርሜል ጊዮርጊስ ነው።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • ወደ በርሜል ጊዮርጊስ ጉዞ መነሻ ጥር 16 መመለሻ ጥር 24/ 2017 ዓ.ም
    ታላቅ የምስራች ወደ ታምረኛው በርሜል ደለጎ ኪዳነምህረት ጉዞ በኤማሁስ የበጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር በጓዝ የምትፈልጉ በ 0945160000 እና 0922472864 ደውለው መመዝገብ ይችላሉ። ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ መገናኛ ከዲያስፕራ ህንጻ ጀርባ AB STAR ህንጻ 8ኛ ፎቅ ያገኙናል።
    ቻናላችን subscribe,like,share በማድረግ የበለጠ መረጃ ያግኙ።
    ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
    ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
    ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
    0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።
    በሀገር ውስጥና በውጭ ያላችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን አማላጅነት የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃ አይለየን አሜን።

ความคิดเห็น • 32

  • @HailuDubale
    @HailuDubale 11 วันที่ผ่านมา +2

    ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HanaHana-y9h
    @HanaHana-y9h 14 วันที่ผ่านมา +8

    ለናተ የደረሰ ሰማእቱ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
    @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 15 วันที่ผ่านมา +4

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አንተ ጥራኝ እኔ ደካማ ነኝ በፆሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ አትርስኝ

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela7835 14 วันที่ผ่านมา +3

    ሰመኣቱ እባክህን ለደጅህ አብቃኝ ያለብኝን ቋጠሮዬን ፍታልኝ ስለእመቤቴ ቅድስት ማርያም በለስ ተለመነኝ አሜን

    • @OrangeDubai
      @OrangeDubai 14 วันที่ผ่านมา

      ለኔም

  • @SadhaTegenu
    @SadhaTegenu 14 วันที่ผ่านมา +3

    እሜን እሜን እሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ እባክህ ለደጅህ ኣብቃኝ ጎዶሎየ ሞልተህ ኣገሬ ኣስገባኝ ወደ በርሜል የምትሄዱ እህት ወንድሞቼ ህሪተስላሴ ብላቹ ፅፋቹ ኣወደምህረቱ ኣስቀምጡልኝ❤❤❤

  • @GeteKebede-o6d
    @GeteKebede-o6d 13 วันที่ผ่านมา +1

    ያቺን እስር የፈ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሁላችንም ዪፍታልን እህቴ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 14 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ የልዳው ኮከብ❤ አንተ የምታቀኝ❤እኔ ባሪያህ የማላቅህ እባክህ እንደ ሀጥያቴ ሣይሆን እንደ ምህረትህ እኔንም ቤተሠቦቼንም ለደጅህ አብቅተህ ምህረትን ከአምላክህ ታሠጠን ዘንድ እማፀንሀለው❤❤❤🤲🤲🤲

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 11 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛❤️✝️❤️💛💚 Amen

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 11 วันที่ผ่านมา

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሓጥያተኛዋ ልጅህ ለደጅህ አብቃኝ😢

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 14 วันที่ผ่านมา +1

    ከነ እህት ወንድሞቼ ምረኸን❤ፈውሰኸን❤ለምስክርነት አብቃን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fuhuhUhhuhp
    @fuhuhUhhuhp 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማእቱ አባክህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @SelamA21
    @SelamA21 15 วันที่ผ่านมา +2

    ሰማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጅ ኣብቃኝ❤❤

  • @abebaayika3769
    @abebaayika3769 15 วันที่ผ่านมา +1

    ምስክርነቱ በጣም ደስ ይላል ተመስጬ ነው የማዳምጠው ነገር በዚህ ስከታተል ቶሎ ቶሎ ማስታወቂያ እየገባ ይረብሻል ይህች ብትስተካከል ከተሳሳትኩ ይቅርታ

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  15 วันที่ผ่านมา

      እሽ ይስተካከላል

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 15 วันที่ผ่านมา

      ወንድማችን ለምን ስልክ አትምልሱም???​@@endaleabayenew

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 14 วันที่ผ่านมา +1

    💙💛❤️💚☦️🙏🙏🙏🙏

  • @SelamA21
    @SelamA21 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 14 วันที่ผ่านมา +1

    ልክ እንደ ወንድማችን ቅናሽ ኣድርገናል ትክክለኛ ኣገላለፅ በእግሊዘኛ ክጀመር ሙሉን ማስታወቂ በእግሊዘኛ ማስታወቂያ በኣማርኛ ቅናሽ discount በእግሊዘኛ ኣታቀላቅሉት ዛሬ በዚህ ተጀምሮ ነገ ደግሞ ??????

  • @IrS-e1p
    @IrS-e1p 14 วันที่ผ่านมา +1

    ትግርኛ ትክእሉ ዶ አነስ ብስደት ገይረ ተጥምቀ ዓደይ ካአቲ ነይረ ግን ሰብ የብለይን አድስ አበባ😢😢

    • @ኣዙጓልትግራይ
      @ኣዙጓልትግራይ 14 วันที่ผ่านมา +1

      ኣጆኪ ማዓረይ ንሳቶም ተዘይ ካኣሉ ብዙሓት ተጋሩ ኤረትራውያን ዘከዱ ኣለው ትረክቢ ኢኪ ዶሞ ኣዲስ ኣበባ ኤልሻዳይ መዕረፊ ኣጋይሽ ኣለዎም እዪ ናብቤተሰብኪ ከይኣተኪ በርሜል ቅዱስ ጊዮርግስ ኪዲ ማዓረይ

    • @IrS-e1p
      @IrS-e1p 14 วันที่ผ่านมา

      @ኣዙጓልትግራይ እሺኒ ማዓረይ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 15 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ኤባክህ ስልክህን መልስልን.

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  15 วันที่ผ่านมา +1

      0945160000

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 11 วันที่ผ่านมา

      ቁጡሩ ትክክል አይድልም ይላል ​@@endaleabayenew

  • @sabawyatt868
    @sabawyatt868 14 วันที่ผ่านมา +1

    Why do they speak me amen when explaining. No such word explains me amen . Please when you give your witnesses make it clear speak properly and don't lie.

  • @አለቤ23
    @አለቤ23 14 วันที่ผ่านมา +1

    እዜ ድረስ ሄደሽ አትሠውረኝ ትያለሽ እንዴ? ሞኝ ነሽ የህይወት ዘመን ትምህርት አመለጠሽ

  • @SelamA21
    @SelamA21 15 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤