ኑ መንዙማ እንስማ፡ በማምሻ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024
  • ከ'ማምሻ' ትዕይንተ ጥበባት፡ ከ'ኑ መንዙማ እንስማ' ዝግጅታችን የተወሰነውን እንካችኹ...ከወደዳችሁና፤ ደስ ካላችሁ ለወዳጆቻችሁ አጋሩት!

ความคิดเห็น • 137

  • @MohmmmedAli-l5u
    @MohmmmedAli-l5u 7 หลายเดือนก่อน +5

    ኣይይይይይይይይ ኣልሓም ድልላህ ወሹክሩ ልላህ ሙስሊም ላረገኝ ጌታየዋየ ኣላህ ይጠብቅህ ሸይኽ ማሓመድ ኣወል የመንዙማ ኣባት

  • @ዜድኢስላምነውሄወቴ
    @ዜድኢስላምነውሄወቴ 4 ปีที่แล้ว +30

    መዙማወቹን በጣም ነው የምወደው እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴን ያስታውሠኛል መዙማ ይወድነበር አልሀም ዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኘ።

  • @foziyahaile9418
    @foziyahaile9418 5 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ እድሚ ይጨምርልክ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ ያአላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @tsedaltad3649
    @tsedaltad3649 2 ปีที่แล้ว +7

    Love this! I am Christian but really loved this! Thank you for sharing!

    • @hdhdhehr6833
      @hdhdhehr6833 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤እናመሰግናለን የኔ መልካም ሰው

  • @medinasaidali
    @medinasaidali ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ ስወደዉ የአላህ❤❤❤❤❤

  • @kassim4u
    @kassim4u ปีที่แล้ว +11

    ሃቢቢ መሀመድ አወል እርጂም እድሜ አላህ ይስጥልኝ

  • @mekayassin3935
    @mekayassin3935 3 ปีที่แล้ว +8

    ማይጠገብ ደስ የሚል ሸህ መሀመድ አወል ሀምዛ 💕❤️💕💞💖💗

  • @lovethelifelive6923
    @lovethelifelive6923 2 ปีที่แล้ว +10

    ይገርማል ሙስሊም አይደለሁም ግን ይህን ድምጻ በደንብ አውቀዋለሁ ዛሬም በምስል አየሁት ደስ ብሎኛል ሙስሊም ጎረቤቶች ነበሩኝ ለዛ በደንብ እሰማው ነበር በልጅነት ያኔ ምርጥ ትዝታ አለኝ

    • @APNHM
      @APNHM หลายเดือนก่อน

      የኔ ጥሩ ሰው በዚህ ክፉ ግዜ የተገኘሽ!!!

    • @kamilaemar3687
      @kamilaemar3687 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @ahmedethiopia8427
    @ahmedethiopia8427 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ
    ተባርክአላህ
    ደስ የሚል እንጉርጉሮ ትምህርት ሰጭ ነው አላህ ይጠብቅዎት ሽሁ

  • @ቲቲነኝየባቦዋ
    @ቲቲነኝየባቦዋ 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሽአሏህ መገን ድምፅ ማማር አልሀምዱሊሏህ ስሰማችሁ ሳላለቅስ አልጨርስም እድሜያችሁን ከነ አፊያ ያረብ መገን ያላህ ስጦታ ኑሩልኝ

  • @አለሀምዱሊላሠላምለአገራች
    @አለሀምዱሊላሠላምለአገራች 4 ปีที่แล้ว +20

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ስታምሩ ሙስሊም ክርስቲያን ባድነት ስታምሩ

  • @meazaworku8244
    @meazaworku8244 4 ปีที่แล้ว +29

    እንዴት ያምራል ባካችሁ

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 10 หลายเดือนก่อน +7

    ወርቆቸ ሸሆቸ❤❤❤❤❤💚💚💚💚

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍፍፍ ስወዳቸው ማሸአላ
    ማሸአላ
    ማሸአላ እረጀም እድሜ

  • @mohammedabdulkadir250
    @mohammedabdulkadir250 หลายเดือนก่อน +1

    Masha Allah. Thanks

  • @እስላምነውህወቴY
    @እስላምነውህወቴY 4 ปีที่แล้ว +13

    ማሻአላህ አልሀምዱሉላ ለመሀድ ኡመት ላደረግኝ ጌታ

  • @aboodvipp6378
    @aboodvipp6378 4 ปีที่แล้ว +11

    ወሏሂ አሥለቀሥኩኝ አባቴዋ አሏህ ሀያት ይሥጥሁ ወርቄዋ መገን የዘይኔ ሙሀባ አይነቱ ብዛቱ

    • @rahmetseid7123
      @rahmetseid7123 4 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህባረከላሁፊኩም

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 4 ปีที่แล้ว

      አረተው ተው ከቢድአ. ውጡ ደሞ ማሻ አላህ ስትሉ አታፍሩም አኡዙ ቢላህ

  • @zabura9603
    @zabura9603 4 ปีที่แล้ว +2

    መሀመድ አወል ግጥሙ ሀሪፍ ሁኖ እያለ ግን ረሡልን አንቱ የኔ ጌታ አለወት ገታችን አላህ እንጅ ረሡላችን ጌታ አይደሉም

    • @ኢድሪስሁሴንከወሎ
      @ኢድሪስሁሴንከወሎ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @AbubekerKedir-hi5rl
      @AbubekerKedir-hi5rl 6 หลายเดือนก่อน

      Geta lemeilew tereguamew ande endalkew bihon sehetet neber gn ante endasebkew aydelem

    • @abdulnurhussen8242
      @abdulnurhussen8242 หลายเดือนก่อน

      Mecheresa akababi yalewn smaw th-cam.com/video/JoVorpANrHo/w-d-xo.htmlsi=aPD7zmNJbzH_GfMW.

    • @mohammedkasahun4650
      @mohammedkasahun4650 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Bedenb semaw endeza aydlm yalew

  • @mohammedalii-de4vf
    @mohammedalii-de4vf 6 หลายเดือนก่อน +1

    yehabashaw ye manzuma nugus❤❤❤❤❤❤

  • @laylalayala6077
    @laylalayala6077 4 ปีที่แล้ว +3

    meshallah tebarkallah allah tebikewot regim ediyme yisitelen abbawa

  • @SeidMaru-t3q
    @SeidMaru-t3q 28 วันที่ผ่านมา +2

  • @izzeddinhassan3135
    @izzeddinhassan3135 4 ปีที่แล้ว +6

    Wow its really peachy! Masha'allah!

  • @omxcollection
    @omxcollection 4 ปีที่แล้ว +8

    እንዴት ያለ ታላቅ ገጣሚና የጥበብ ባላባት... 💯💯 Thanks @marebooks Appropriate 🙏

  • @osmanos1414
    @osmanos1414 4 ปีที่แล้ว +6

    ايها الشيخ الجليل
    رمضان كريم
    الله يحفظك والله يوطل عمرك

  • @الال-ك7ب2د
    @الال-ك7ب2د 4 ปีที่แล้ว +6

    አላህይጠቡቃጩህያምራን💖💖💓

  • @noorhasen7933
    @noorhasen7933 4 ปีที่แล้ว +10

    ታሪኩና ግጥሙ በጣምነው ያጠጣምከው ።መጣም የሚደንቅ ብቃት

  • @samiramostafa107
    @samiramostafa107 11 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያሓብብ ያረሱል አላህ صلى الله عليه وسلم💘💘💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @anwaremohammed53
    @anwaremohammed53 4 ปีที่แล้ว +5

    thanks for your efforts to introduce Ethiopian Islamic arts

  • @robelendale8157
    @robelendale8157 5 หลายเดือนก่อน +1

    ረጅም እድሜ ❤❤❤

  • @tasnuutiyya1823
    @tasnuutiyya1823 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah ....Allah edmhen yarzmew

  • @asmamawgata
    @asmamawgata 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጌዜ የማይሽረው

  • @fatmamohammedali3981
    @fatmamohammedali3981 3 ปีที่แล้ว

    መሻላህ።እደሜነ።ጤነጋረ።እረ።ኑሩሩን።አቦ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fatimafatima3486
    @fatimafatima3486 4 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምድሊላሂ እንካን ለሙሀመድ፡ኡማ፡ያደረገኚ

  • @burtukanhussen6578
    @burtukanhussen6578 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአሏህ እናምስግንአለን

  • @NursafaJemal
    @NursafaJemal 7 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአለህ

  • @zየረሱልናፋቂ
    @zየረሱልናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +2

    ወየዉወየዉያረሱለላህናፍቆትበኔጠናያሀቢቢፍቅርሁአሰቃየኝያሀቢቢ፣አላህይጠብቅሁዉዱአባቴ

  • @gffffff8539
    @gffffff8539 4 ปีที่แล้ว +4

    Mashaaalaaa❤❤❤👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ephremadis
    @ephremadis 4 ปีที่แล้ว +3

    Masha Allah edime ketenagari yistot 🤲

  • @fatimayousf7623
    @fatimayousf7623 3 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክ እምነት ተከታዮች

    • @misk602
      @misk602 3 ปีที่แล้ว

      ማለት???

    • @fatimayousf7623
      @fatimayousf7623 3 ปีที่แล้ว

      ስላከበሩን ይክብር ይገባቸዋል

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @iamethiopian2257
    @iamethiopian2257 4 ปีที่แล้ว +5

    ምነው ጠፋህብን የኛ ምርጥ መሐመድ አወል ሃምዛ የማንም ነሻጅ ነኝ ባይ ዘፋኝ ሁላ አጠገብህ አይደርስምኮ(ገራሚ ነህኮ አቦ ለምንድነው በየአመቱ የማይለቅልን)

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 4 ปีที่แล้ว

      አረ ባክህ ክክክ አላህ ይመልሰው ወላሂ በዝ. በሰውየ ሰበብ ስንቱ ሽርክ ውስጥ ተዘፍቋል

    • @rewdaahmed830
      @rewdaahmed830 4 ปีที่แล้ว +2

      zm btyi mn thognalesh zn blesh kemtkebatri

  • @عليخان-ص9ك
    @عليخان-ص9ك 4 ปีที่แล้ว +2

    መሻአላህ መሀመድአወል

  • @MohamedAlhbashy
    @MohamedAlhbashy 7 หลายเดือนก่อน

    መሀመድአውልሀያትያአላህያስጥህ❤ዱነያአህራ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgVb-h1i
    @GgVb-h1i 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያሰላምምምምምምምምም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayathayat3587
    @hayathayat3587 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @MohamedAlhbashy
    @MohamedAlhbashy 7 หลายเดือนก่อน

    መሀመድአውልንየሚጠላአላህይጥላውንው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 12:48

  • @zabura9603
    @zabura9603 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠለላህአለሂወሠለም

  • @tuhftgsyz5509
    @tuhftgsyz5509 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላ አላህ ይጨምርልሁ
    ደሥይላል. ይዞኝ ጥርግ አለ
    ሀድራው የቀሠቅሣል ክክ

  • @kedirgashu7409
    @kedirgashu7409 4 ปีที่แล้ว +13

    እናመሰግናለን ምነው እስካሁን ግን ደበቃችሁት? እባካችሁ ሌላውንም ልቀቁልን።

  • @ناصرالشمري-ي9ك
    @ناصرالشمري-ي9ك 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላሕሸሕሙሐመዲአወል

  • @sfggddf5766
    @sfggddf5766 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha alah betam des yelal alah yechemreleh

  • @nuredinmohammed5976
    @nuredinmohammed5976 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ

  • @tayerdundar2401
    @tayerdundar2401 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ በሚል ድምፅ ና የሚያምር መንዙማ ነገር ግን ሸህ መሀመድ አወል ጠፋብን እንጅ

  • @leenmka8830
    @leenmka8830 4 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah

  • @كونفيكونكونفيكون-غ1ب
    @كونفيكونكونفيكون-غ1ب 4 ปีที่แล้ว +1

    ነብዮ ሶለሏህ አለይ ወሠለም ላ ተጥሩኒ ከማ አጥረቲ ነሧራ ኢሣ ኢብኑመርየም ብለዋል

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 4 ปีที่แล้ว

      ሰለሏህ አለይሂ. ወሰለም. እኔ ደሞ አሁን. ትቷል ብየ ነበር ወላሂ አላህ ይመልሰው

  • @MohammedBuser-yf3id
    @MohammedBuser-yf3id 6 หลายเดือนก่อน

    ኑርልን ረጅም ሀያት

  • @APNHM
    @APNHM หลายเดือนก่อน

    ለአላህ ብላችሁ አድራሻውን ላኩልኝ

  • @Yhiawei
    @Yhiawei 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ

  • @muktaryahabibi3514
    @muktaryahabibi3514 4 ปีที่แล้ว

    Mashaallah stamru🇪🇹

  • @hananahmed9446
    @hananahmed9446 4 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ ቀልብን የሚረስ እንገረጉሮ አላህ ይጠውል ኡምረክ

  • @ekrammm8907
    @ekrammm8907 4 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah Mashallah Mashallah,

  • @SefinetLerasnew
    @SefinetLerasnew 5 หลายเดือนก่อน

    Menzuma yeqedmo tarikin yastawusen

  • @ftff2963
    @ftff2963 9 หลายเดือนก่อน

    ماشاءلله❤❤🎉👍

  • @abdosaid9450
    @abdosaid9450 4 ปีที่แล้ว +4

    ሸክ ሙሀመድ አወል

  • @HafsaAhmed-d4g
    @HafsaAhmed-d4g หลายเดือนก่อน

    ❤❤😢😢😢allah❤❤❤❤❤❤❤

  • @امييالقمر
    @امييالقمر 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah ❤️

  • @عمرعليفارس-ك1ث
    @عمرعليفارس-ك1ث 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሁንልን አንጋፋዉ መንዙማ ባያችን

  • @SamsungA23-zb5lo
    @SamsungA23-zb5lo 7 หลายเดือนก่อน

    MashaAllah

  • @AchaluTulu-m5w
    @AchaluTulu-m5w 6 หลายเดือนก่อน

    ማሜአላህሀያትህንያቆያትአሜን

  • @anwaradem6959
    @anwaradem6959 ปีที่แล้ว +1

    Ya shykhe

  • @KhadejahKha
    @KhadejahKha 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaluditube2103
    @kaluditube2103 4 ปีที่แล้ว +2

    wow wow wow

  • @user-mj9xo4vf3j
    @user-mj9xo4vf3j 4 ปีที่แล้ว +2

    Masallahi

  • @meramemuhammed3766
    @meramemuhammed3766 4 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah mashaalah

    • @jnnjnj9083
      @jnnjnj9083 4 ปีที่แล้ว

      מםלמ את

  • @jemalkalid3775
    @jemalkalid3775 2 หลายเดือนก่อน

    waw

  • @ndjejedjjjee3035
    @ndjejedjjjee3035 4 ปีที่แล้ว

    masha Allha

  • @BilaleSadik
    @BilaleSadik 2 หลายเดือนก่อน

    መዙማ በዚ ግዜ ቀረ

  • @Bt.Amarawello
    @Bt.Amarawello ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍💚💛❤️💚💛❤️

  • @aklil4965
    @aklil4965 4 ปีที่แล้ว +4

    Wey des silu akerarebachew + demets

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤😊😊

  • @toybamohammed2247
    @toybamohammed2247 ปีที่แล้ว

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉

  • @lobabahmohammad737
    @lobabahmohammad737 4 ปีที่แล้ว +2

    መገን ነጃሳው ይህን ነጃሳህን ለራሰህ እና ለተከታዮችህ ይሁንልህ ለሱንዮሸች እማ የሀቢቡና ሰ አ ሰ ሀድስ እና የአላህ ሱ ወትአላ ቁራን አለልን

    • @aboodvipp6378
      @aboodvipp6378 4 ปีที่แล้ว +2

      ባለጌ ሙጀሢም ማን ሥሚ አለሽ ምድረ ካፊር

    • @ابوخالد-و6ن3ز
      @ابوخالد-و6ن3ز 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአሏህ ሠ አ ወ

    • @nesimatube2068
      @nesimatube2068 4 ปีที่แล้ว

      ye resullachin aleyhisollatu weselam tarik sinebeb ketelash ya ukhtii sew keemesdebsh befit rasishin teyki, this is a complete disrespectfulness, ya selaaaaaaaaaaaam!!!!

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 3 ปีที่แล้ว

      @Fatma Yusof ፋጡማ እስኪ ሀቅ ላይ ነኝ ካልሽ መምከር እንጅ እስከበተሰብ ተሳደቡ እየተባልሽ ነውደ ያሳደጉሽ ውሻ ሰው ይወልዳልደ ሡብሀን አላህ አላህ ይህድሽ

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 3 ปีที่แล้ว

      @Fatma Yusof ክክክክ አህባሽ ነሽ እና ነው ተይው አልፈርድብሽም ሀሀሀ

  • @solomonalem1136
    @solomonalem1136 4 ปีที่แล้ว +3

    denk new

  • @AsAa-x9n
    @AsAa-x9n 7 หลายเดือนก่อน

    🎉❤❤❤❤❤

  • @fjft4514
    @fjft4514 4 ปีที่แล้ว +2

    💕💞💖💓

  • @user-mj9xo4vf3j
    @user-mj9xo4vf3j 4 ปีที่แล้ว +1

    🥰

  • @jemilakobo904
    @jemilakobo904 4 ปีที่แล้ว

    👍🙌👐

  • @ያልተፍታህልም
    @ያልተፍታህልም 2 ปีที่แล้ว

    አይይ

  • @namusabdela8605
    @namusabdela8605 2 ปีที่แล้ว

    💜💟💟💟💟💟💟

  • @rbintali7351
    @rbintali7351 4 ปีที่แล้ว

    አንተሰውየ ምን ልበልህ ለራስህ ከፍረህ ሰውንም አከፈርክ
    ያንተ መንዙማ አላህ ያጥፋው ኤጭ
    ባንተ ሰበብ ስንቱ ቢድአ ውስጥ ተዘፍቋል
    አላህ ይመልስህ

    • @eliyasgirma8117
      @eliyasgirma8117 4 ปีที่แล้ว +2

      መጀመሪያ የጠመምከው አንተ ነህ ተመለስ

    • @muderahmed6200
      @muderahmed6200 4 ปีที่แล้ว

      doma

    • @kingoloco1373
      @kingoloco1373 3 ปีที่แล้ว

      Allahye dres negegrhn asamr

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 3 ปีที่แล้ว

      @@eliyasgirma8117 እንደት ነው እኔ የጠመምኩት እስኪ ንገሪኝ

    • @rbintali7351
      @rbintali7351 3 ปีที่แล้ว

      @@muderahmed6200 ወኢያኪ ውደ አመሰግናለሁ

  • @GgSupermarket
    @GgSupermarket 5 หลายเดือนก่อน

    Metek.yalalaw.saw

  • @Fatiha-hd2pq
    @Fatiha-hd2pq 11 หลายเดือนก่อน

    mehamede.awel

  • @meazaworku8244
    @meazaworku8244 4 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት ያምራል ባካችሁ

  • @jemilakobo904
    @jemilakobo904 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏ

  • @EdrisNasir-nl9it
    @EdrisNasir-nl9it 3 หลายเดือนก่อน

    Mashallh

  • @SherfediinAliyu
    @SherfediinAliyu 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @zahrahethyob3215
    @zahrahethyob3215 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedAbate-ev9xm
    @mohammedAbate-ev9xm ปีที่แล้ว

    ❤❤