የተቀበረ ዕምባ (ክፍል 3)YETEKEBERE EMBA (PART 3 )መንፈሳዊ ፊልም (spiritual movie) Rehoboth art ministry

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @senaitkidane630
    @senaitkidane630 7 หลายเดือนก่อน +16

    ጌታ ሆይ ለኛ ለኤርትራውያንድሬስልን ተባረኩ ዋጎኖች

    • @ኢትዮጵያየሁሉምናት
      @ኢትዮጵያየሁሉምናት 7 หลายเดือนก่อน +1

      በእርግጥ እግዚአብሔር ለኤርትራ ምድር የጉብኝት ዘመን ያመጣል ብለን እግዚአብሔርን እናምናለን እህቴ

    • @maranatha391
      @maranatha391 7 หลายเดือนก่อน

      ayezosh @#senaitkidane630 ehete atebken eyteslyen new beeregeth geta le eritera zemen yametal benetsanet hezebu bemideru lay yeminorebten getan yemiyamelekbeten ayezosh betamagnenet eyeslyen new

    • @tsegaabawekeofficial4784
      @tsegaabawekeofficial4784 7 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ሰኒ ጌታ ይችላል 👏

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 7 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞኹም. አምላክ ንምድሪ ኤርትራ ከምዝበጽሕ ይዕመን አለኹ

    • @smret.6783
      @smret.6783 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኣሜን! ጎይታ የሱስ ምሕረት የውርድ ንዓድና🤲😢😭😭🙏

  • @ኢየሱሲደግምይመጣል
    @ኢየሱሲደግምይመጣል 7 หลายเดือนก่อน +9

    እንደዚህ በዋጋ የመጣ ወንጌል በእኛ ዘመን እንደይቀል ጌታ ኢየሱስ ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ🙏😭😭😭😭❤️❤️❤️ወገኔ ጌታ ኢየሱስ ይባርከቹ

  • @fekrett6942
    @fekrett6942 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ሆይ 😢😢😢😢 ምን አይነት እድለኝነት ነው ለወንጌል መሞት 😢😢😢

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 4 หลายเดือนก่อน +2

    Rohobot art ministry layemtseru yeamlak agelgayochi geta abzto yibarcachihu.

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 7 หลายเดือนก่อน +6

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ይህ በአቢዮቱ ለተሰው አማኞች መታሰቤያና በወጌል ምክኒያት የትኛውም መከራ ቢመጣብን እድንፀና ያደርገናል ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @AddisNigusu
    @AddisNigusu 4 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እንን የምይ ሰው በዝ ዘመን ሰለ ኢየሱስ ተወገርኩ ይላልን ?በፉጹም በተደላቀቀ አልጋ ላይ ተኝቶ ወንጌል ማድርስ እይአቃተው እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ማርን

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጊታሆይ አስበን በነፃነት ዘመን ያለነውን እኛን

  • @DestaMekonn-l9l
    @DestaMekonn-l9l 2 หลายเดือนก่อน +1

    Lij salewu tewusta wede wala felimu .bertu tebareku

  • @jesusisgod7941
    @jesusisgod7941 7 หลายเดือนก่อน +2

    የዛ ዘመን ተወላጅ ባልሆን እንኳን በዚህ ልክ በእኔ ዘመን ወንጌል እራሳቸዉን ሰብከዉ በሚወርዱት መታለላችን ያሳዝናል

  • @smret.6783
    @smret.6783 7 หลายเดือนก่อน +1

    💔😭😭😭😭 it's not easy being a Christian in this life.
    LORD, help us 🙏

  • @DestaMekonnen-r6y
    @DestaMekonnen-r6y 7 หลายเดือนก่อน +2

    Abet ke geta gar eske fetsame tsento bekiber wede geta mehd menegna metadel new abetu geta eyesus hoyi erdan🙏🙏🙏🙏

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 7 หลายเดือนก่อน +3

    ❤ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባርክ ተባረኩ ❤😢🙏

  • @desalechkuma-vm8rm
    @desalechkuma-vm8rm 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትኩረት ለ ዎንጌል አደረጋቹኝ ተበረኩ

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 6 หลายเดือนก่อน +1

    Geta ybarekachewu

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 6 หลายเดือนก่อน

    ማነው እንደእኔ በእምባ የጨረሰው 🎉
    እኔ በዘመኔ ለኢየሱስ ብሞት ምንኛ የተደለኩ ነበርኩ 🎉
    ነፀነት ነው ክርስትነችንን የወዘ ያደረገው🎉

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m 6 หลายเดือนก่อน

      Me too

  • @አንድዲናርቲዩብ
    @አንድዲናርቲዩብ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት አባቶቻችን የከፈሉት መስዋዕትነት ወንጌል እኛ ጋር እንዲደርስ !!!!!!

    • @toubatoubaaa5439
      @toubatoubaaa5439 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 6 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢 alechalkum gata hoiy bzi lke nw wogile eze yedresew ebakachu selote enargi

  • @samrawitdereje7566
    @samrawitdereje7566 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @DulumeRobi
    @DulumeRobi 7 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ፡ይባርካችሁ።

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 7 หลายเดือนก่อน +1

    Indeh bale mekera ina sekay yemeta wongel begna zemen netsanet sinagegn kelelebn😢😢😢

  • @truth2232
    @truth2232 หลายเดือนก่อน +1

    የሙዚቃው ብዛት በጣም።ያስጠላል

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 6 หลายเดือนก่อน +1

    tebareku

  • @AwelMusa-sh3hy
    @AwelMusa-sh3hy 7 หลายเดือนก่อน +1

    arif nwe

  • @martaassefa1720
    @martaassefa1720 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ehe hulu mesewatinet yetekefelelet wengel bezih zemen endet endarakesnew sasib lebe yiseberal abetu amlak hoy simehen srahen wengelen akbari amtsebaraki waga kefay adergen🙌🙌🙌🙌🙌

  • @habtemariamgebremichael6280
    @habtemariamgebremichael6280 7 หลายเดือนก่อน

    GETA EGZIABHER AMLAK YEBAREKASCHU

  • @seniatkumsa9625
    @seniatkumsa9625 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 6 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭eyesuse eyesuse

  • @AyaAyantu
    @AyaAyantu 7 หลายเดือนก่อน +1

    Uuuuuffffee wageli yenya hubati noo😢😢😢😢😢

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ ዉድ ወገኖቼ።🙏🙏🙏

  • @saraak5904
    @saraak5904 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AlemTolesa
    @AlemTolesa 7 หลายเดือนก่อน

    Tebarekuuuuuu Tebarekuuuuuu Tebarekuuuuuu Tebarekuuuuuu

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 7 หลายเดือนก่อน

    አቤት ጌታዬ😢

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 7 หลายเดือนก่อน

    በህይወቴ የምመኘዉ ለኢየሱስ ስል የትኛዉም መከራ መቀበል ነዉ። ኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉ እንዴት ደስ ይላል።

  • @konjitbirhanu5104
    @konjitbirhanu5104 7 หลายเดือนก่อน

    አራ ምል በላቹ ስዎዳቹ ❤❤❤❤

  • @seli-h5nሰልዩቲብ
    @seli-h5nሰልዩቲብ หลายเดือนก่อน +1

    😮😮😢

  • @WubiyeKasa
    @WubiyeKasa หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉

  • @EyasuAbata-ws2he
    @EyasuAbata-ws2he 7 หลายเดือนก่อน

    😢 endaze eyohona lamata wongele waga makefale yehunele😢😢

  • @Simcell3
    @Simcell3 7 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 4 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ሲያደርጉ ከነበሩት ግን ስንቶቹ የንስሃ ጊዜ አግኝተው ይሆን ??😢

  • @genetcakiso
    @genetcakiso 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow 7 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💓💓💓❤❤❤❤❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 7 หลายเดือนก่อน

    😭

  • @SaraJeses-rv5kb
    @SaraJeses-rv5kb 7 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢