♦️Live‼️አእላፋት ዝማሬ ተጀመረ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 14

  • @WeldeHana
    @WeldeHana 16 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ተቆጥቶ መሬት እየተንቀጠቀጠች በእግዚኦታ ፈንታ አእላፍ ዝማሬ እያላችሁ ዘምሩ፤አዕላፋት ልታስፈጁ።

    • @eliaszemedkun6250
      @eliaszemedkun6250 16 วันที่ผ่านมา +2

      መዝሙር እኮ ምስጋና ብቻ ሳይሆን ፀሎትም ነው ደሞ በሞትና በመከራ ቀን መዘመር መፀለይ ማረግ የሚገባን ነው

    • @WeldeHana
      @WeldeHana 16 วันที่ผ่านมา

      @eliaszemedkun6250 በሰሙነ ህማማት ለምን መዝሙር ይከለከላል?የጌታን ሀዘን በማሰብ ከሆነ አሁን እኮ የተዋህዶ ልጆች እየታረዱ መስቀሉ እየተረገጠ ወገን በረሀብ እያለቀ ዝማሬ ነው እግዚኦታ የሚገባን ከተሳሳትኩ እታረማለሁ፤

    • @meronabate4283
      @meronabate4283 15 วันที่ผ่านมา

      Elllll ellll ellll ሴጣን ተቃጠል

    • @liya5015
      @liya5015 14 วันที่ผ่านมา

      በ ሰሞነ ህማማት አታመስግኑ ይባላል እንዴ? ደሞ በመከራ ጊዜ እግዚአብሔር እያኖረን ስላለ ሊመሰገን አይገባውም ወይስ የተሻለ ጊዜ እስኪመጣ ዝም እንበል ? ሃዋሪያት እስር ቤት ሆነው እንዃን አመስግነዋል አሁን የ ክርስቶስን መወለድ እያሰብን በዛን ጊዜ መላዕክት እንደዘመሩ እኛም ብንዘመር ምን አለበት ብዙ ወጣት ጌታ መወለዱን አስታኮ ሲጨፍር ሲጠጣ ልደቱን የልደቱ ባለቤት በማይወደው ቦታ ሲያክብር ነው እግዚአብሔር ሚታረቀን ወይስ በቤቱ ሆነን ስናመሰግን ነው ደስ ሚለው? እግዚአብሔር ከኛ ሚፈለገው ምስጋና ነው ለሰጠን ታላቅ ስጦታ ምስጋና ቢያንስ እንጂ አይበዛበትም።

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🤲👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistmanTegboshi
    @TigistmanTegboshi 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤እልልልልል ልልልልልል

  • @Helina-t2m
    @Helina-t2m 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @KdstkusyKusy
    @KdstkusyKusy 16 วันที่ผ่านมา

    አልልልልልልልልልል

  • @WOLETEEYESUS-iq6dw
    @WOLETEEYESUS-iq6dw 16 วันที่ผ่านมา

    AMEN AMEN🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @WOLETEEYESUS-iq6dw
    @WOLETEEYESUS-iq6dw 16 วันที่ผ่านมา

    AMEN AMEN🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @WOLETEEYESUS-iq6dw
    @WOLETEEYESUS-iq6dw 16 วันที่ผ่านมา

    AMEN AMEN🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @WOLETEEYESUS-iq6dw
    @WOLETEEYESUS-iq6dw 16 วันที่ผ่านมา

    AMEN AMEN🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹