ሚናስ አሌክስን ስለዴዚ በጥያቄ አጣደፈው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @meseretregassa2146
    @meseretregassa2146 6 วันที่ผ่านมา +9

    አንድ ነገር ልምከርህ ሁሉም ጔደኞችህ ከዴዚጋር እንድትሆን አይፈልጉም ለራሳቸው ይፈልጔታል ወይም ካንተ ጋር እንድትሆን አይፈልጉም ስማ ወንድም አለም ልጅቷ ከምትያቸው ሴቶች ትለያለች በእምነት ህልም ነገር ፍቅር ነው ብትችል እራህስህ ብከላይቭ ውጪ አግኛት እሷ ሴት ናት ከዚህ በፌት የደረሰባትን መድገም አትሻም ትወድሀለች ❤

  • @elanatom126
    @elanatom126 6 วันที่ผ่านมา +8

    ሰው የገባበት ነገር ጥሩ አይደለም ከተዋደዱ ማንም አይመልሳቸውም። ግን እንዳየኋቸው ብዙ አይግባቡም። ዴዚና ዴቭ more ይግባባሉ😂

  • @MuluMareye
    @MuluMareye วันที่ผ่านมา +1

    አሌክስ ምርጥ ጓደኛ ላንተ ሚናስ ነው ጥሩ ልጅ ነው

  • @Dagimanyegeberallij
    @Dagimanyegeberallij 6 วันที่ผ่านมา +3

    ልጅቷ ግልፅ ናት ያው የታወቀ ነው ፈረጆች ሁሉ ነገራቸው ግልፅ ነው ።ግን ልጁ ግልፅ አይደለም ማለት ስለእሷ ያለው ሀሳብ ጓደኝነት ወይም እጮኝነት ግራ ገብቶታል😊

  • @henaa3965
    @henaa3965 6 วันที่ผ่านมา +6

    ሁለቱም፡ይጋቡ፡ሁለቱም፡የምራሉ፡ፈጠሪ፡ያጠምራችሁ🎉🎉🎉💯💯💯💐💐💐👨‍👩‍👧‍👦💞💞💞💞💞💞🍇🍇🍇😍😍😍😍

  • @henaa3965
    @henaa3965 6 วันที่ผ่านมา +3

    ይኸች፡ዘፋን፡ለዴዚ፡ነውግአሌክስ፡ዋው፡በጠም፡ደስ፡ይለል፡አሌክስ፡አይዞህ፡ዴዚ፡የአንተ፡ናት፡አንተ፡ብቻ፡ጠንከራ፡ሁን፡💯💯💯👍👍👍💞💞💞💐💐💐🍇🍇💐

  • @henaa3965
    @henaa3965 6 วันที่ผ่านมา +4

    ዋው፡ሚናስን፡የመስለ፡ምርጥ፡ጓደኛ፡ስለአጋኘህ፡በጠም፡ደስ፡ይበልህ፡ምቀኝነት፡የሌለበት፡ጀግና፡ወንድም፡ሚናስን፡አየሁ፡በእድሜ፡ሌሎቹ፡መጠላት፡እንጂ፡መስተርቅ፡አየቁም፡እንደና፡አቤላ፡የአሌክስ፡ጓደኛ፡ከመጥፎ፡ጓደኛ፡ፈጠሪ፡ይጠብቃን፡አሜን፡እንደ፡ሚናስ፡ጓደኛ፡በምድር፡ላይ፡እንደአሽዋ፡ይብዘልን፡አሜን፡💯💯💯👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐🍇🍇🍇🍇💞💞💞💞😍💞💞💞😍😍😍😍😍አሌክስ፡አትዋሽ፡በጠም፡አፋቀሪዋ፡ነህ፡ለግባሽ፡እያልከት፡አልነበርም፡እማብርሃንን፡አትጥራት፡በውሽት፡ዴዚ፡በጠም፡ደብሯታል፡በእውነት፡በጠም፡ነው፡እምተለቅስው፡፡ከለይቨ፡ላይ፡ብሎክ፡አደርጓታል፡አሌክስ፡፡ወደልባናህ፡ተመለስ፡አሌክስ፡ለጠላቶችህ፡ክፍተትን፡አትፍጠሪ፡💯💯💯👍👍👍👍👨‍👩‍👧‍👦💞💞💞💞💞😍😍😍😍😍💐💐💐💐💐💐🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @negesetkerekes2325
    @negesetkerekes2325 5 วันที่ผ่านมา +2

    Alex, no pressure- don’t listen to anyone, including me, because in the past, I have commented saying that you would make a great couple, I apologize for that. Do what is best for you only.

  • @lashih4441
    @lashih4441 6 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ ግን ግራግቢት ያለኝ ምን ተባብለው ነው ግን አሌክስና ዴዚ እዲህ የተራራቁ

  • @tube3507
    @tube3507 6 วันที่ผ่านมา +3

    😢ዴዚ አሳዘነችኝ የምር

  • @WsdatWfuyyv
    @WsdatWfuyyv 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያምራልሉ ❤❤❤❤❤

  • @etsegenetendale9845
    @etsegenetendale9845 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    yes please

  • @henaa3965
    @henaa3965 6 วันที่ผ่านมา +3

    አሌክስ፡እንደእህትህ፡ከየሀት፡ለምን፡ለግባሽ፡እትዮጰያ፡መጥቼ፡ለምን፡አልከት💯💯💯👍👍👍👍💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💞😍😍😍😍🍇🍇🍇🍇🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @wegayehu-fo2xm
    @wegayehu-fo2xm 6 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እምላችሁ በየኮሜንቱ ስር ዴዚ አሳዘነችኝ የምትሉ ሰዎች ግን ምን ሆናችሁ ነዉ እነዚህ ልጆች የራሳቸዉ ሂወት አላቸዉኮ ሲቀጥል ተጋብተዉ ወልደዉ የተለያዩ አስመሰላችሁትኮ ልጆቹ ጓደኛሞች ነበር በመካከናቸዉ አለመግባባት ተፈጠረ አብረዉ መጫወት አቆሙ እሷንም እነ እሱነ አትሳደቡ መጥፎ ነገር እስካልተነጋገሩ ድረስ ጋልተግባቡ መለያየቱ መልካም ለዉ እሷን የምትወዳት ከሆነ በእሱ ቪዲዮ ስር ስሜን አትጻፉ ብላ ተናግራለች እና እኛም የምንሳደብ ከሆነና የእሷን ስም በጻፋችሁ ቁጥር ይበልጥ ልጅቷን ሰዉ እንዲጠላት ነዉ የምታደርጉት እሷ የለች ስሟ ግን በየቦታዉ ነዉ አበቃ ጽሟን አታንጹ ባልዋለችበት

  • @JasrtHdntntt
    @JasrtHdntntt 6 วันที่ผ่านมา +1

    ያምራሉ እውነት

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 6 วันที่ผ่านมา +3

    ጥቅሱተመቸኝ😂

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 6 วันที่ผ่านมา

    ይልጅ ግን እየሳቅ ነው ሚያወራው የመቸክ❤❤❤😂😂😂😂

  • @HayatM-rj3yg
    @HayatM-rj3yg 52 นาทีที่ผ่านมา

    ያምራሉ የምር

  • @uamawkuwnbasawko3314
    @uamawkuwnbasawko3314 6 วันที่ผ่านมา

    Awo 100%

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 6 วันที่ผ่านมา +5

    ሚናስ የእዉነት ጥሩ ጓደኛ ነህ ግን አሌክስ እየገባዉ እንዳልገባዉ ይሆናል ዲዚ ዉብና ንፁህ ልጅ ነች❤

    • @BethlehemTekly
      @BethlehemTekly 6 วันที่ผ่านมา

      Kalefelegese

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 6 วันที่ผ่านมา

      ትምሕርቱን መማር ነው ያለበት

  • @BethlehemTekly
    @BethlehemTekly 6 วันที่ผ่านมา

    Alex❤❤❤❤❤

  • @Bella-l2l1g
    @Bella-l2l1g 6 วันที่ผ่านมา

    I told you! 100%

    • @Bella-l2l1g
      @Bella-l2l1g 6 วันที่ผ่านมา

      No doubt

  • @MelatTilahun-ug5wm
    @MelatTilahun-ug5wm 5 วันที่ผ่านมา

    አዎ የታሜ ይሻልካል

  • @Tagsachi
    @Tagsachi 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DameEtuyoutube
    @DameEtuyoutube 6 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @عايشهاحمد-ذ7م
    @عايشهاحمد-ذ7م 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @addiselemworkneh3982
    @addiselemworkneh3982 4 วันที่ผ่านมา

    Btme nowo ymymrte

  • @Yaredonegu
    @Yaredonegu 4 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 Alex you are so sweet

  • @ConfusedCanoe-ll9iw
    @ConfusedCanoe-ll9iw 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዩቶበሮቹ ራሳችሁ ለቃቃሚ ናችሁ😂😂

  • @yyYy-g4n7p
    @yyYy-g4n7p 5 วันที่ผ่านมา

    አንተ ካልፈለገሰ ሞነወ በጊዴታ ነው እንዴ

  • @tigisthagos7528
    @tigisthagos7528 6 วันที่ผ่านมา +1

    Hey Alex, you love her why you liar that’s not good. God don’t lie like that.