የቱ ይሻላል??የድሮ ወይስ የዘንድሮ??/ethiopian music video reaction/AWRA.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 62

  • @ephremkidnae7094
    @ephremkidnae7094 4 ปีที่แล้ว +16

    ማሕለኛው ልጅ ሳላደንቕ አላልፍም የዘፍን ግጥም ኣያያዝክ በዛ ላይ በደንብ የድሮዋችን ስለምታውቅ 👌well done bro. 90ዎች ነን ከ🇪🇷 በጣም ኣመሰግናለሁ ::

    • @zolaman7074
      @zolaman7074 3 ปีที่แล้ว +1

      shimya if u like old music react to ጌታቸው ጋዲሳ /ይፈላ
      ቡና/
      እኔን ከቤት አስቀምጣ
      ወጣ፣ ወጣ ያበዛችው
      በጎረቤት ዘመድ ወዳጅ
      ባጉል ፀባዩዋ የታማችው
      ሰው ታዘበኝ
      የለ ተቀየመኝ አትል
      እኔ በሷአየሁ አበሳ
      ትችት ወቀሳ
      መጣብኝ በሷ
      የቤቷ አንሶ ወጣ፣
      ወጣ ተኳኩሎ
      ለብሶ በወር፣
      የወር ወጪ እሰጥና
      በሳምንቱ አለቀ ትልና
      አምጣ እንደገና የትም
      ግባና
      የምንበላው የለምና
      እሷስ አሳምራ አሰማምራ
      መልስ ስትሰጥ እንደው ሌላ
      ለመምከርም ለመውቀስም ስነሳ
      ሄደች ቤቷን ጥላ
      እንደው አቤት
      ጉድ ፈላ
      በማፍቀሬ ተቀማጥላ በሷው
      ብሶ አለች ችላ
      እባካችሁ ሰዎች እስኪ
      መላ፣ መላ መላ፣ መላ፣
      መላ [×3]
      ለእርቅ፣ ቡናው ይፈላ
      አንቺ ሙና፣ ይፈላ
      ቡና ተይ ነይ፣ ይፈላ
      ሻይ
      ይቅር ቀልዱ
      እንዲህ ካንዱ፣
      ካንዱ ቡና፣ ይፈላ
      ቡናው
      በይ ነይ፣ ይፈላ
      ሻይ ይፈላ ቡና ይፈላ
      ሻይ [×2]
      ምን በደል አለና
      (ምን በደል አለና)
      ብር አልሽ ከቤቱ
      ስታገስ ባሰብሽ (ስታገስ
      ባሰብሽ)
      እባክሽ ሙኒቱ
      ምንስ አለኝና (ምንስ
      አለኝና)
      በምን ልሟገትሽ አይቀር
      አንቺ ኋላ (አይቀር አንቺ
      ኋላ)
      በእምባሽ ማሳመንሽ
      ሙና፣ ይፈላ ቡና
      በይ ነይ፣
      ይፈላ ሻይ
      ቡናው፣ ይፈላ
      ቡናው በይ ነይ፣ ይፈላ
      ሻይ
      ቡና፣ ይፈላ ቡና
      ይፈላ ቡና ይፈላ ሻይ
      [×2]
      ያለፈው ተረሳ (ያለፈው
      ተረሳ)
      ማሰብ መተከዙ አንገት
      ደፍተሽ ኖረሽ (አንገት ደፍተሽ
      ኖረሽ)
      ቻልሽ ለማዘዙ
      አይጠፋም ቢፍቁት (አይጠፋም
      ቢፍቁት)
      ያለፈ ታሪክ ወደ
      ኋላ አስቢ (ወደ ኋላ
      አስቢ)
      ከመነታረክ ሙና፣ ይፈላ
      ቡና
      በይ ነይ፣
      ይፈላ ሻይ
      ቡናው፣ ይፈላ ቡናው
      በይ ነይ፣ ይፈላ ሻይ
      ቡና፣ ይፈላ ቡና
      ይፈላ ቡና ይፈላ ሻይ
      [×2]
      ብመክር ባስመክር
      (ብመክር ባስመክር)
      አንቺ መች ገብቶሽ
      ጭራሽ ቤቱን ተውሽው (ጭራሽ
      ቤቱን ተውሽው)
      የውጭው አምሮሽ
      ከእንግዲህ በቃሽኝ (ከእንግዲህ
      በቃሽኝ)
      ዕዳ አይደለሽ
      ብድር እኔም ሌላ ልውደድ
      (እኔም ሌላ ልውደድ)
      እምባ በኔ ቢቀር
      ሙና፣ የኔ ፋንታዬ ትምላለች
      ሌላ
      አንጀት የምትበላ ተማምነን፣
      ተዋደን፣ ተፋቅረን
      በፀባይም ተግባብተን፣
      ተሳስበን እናድራለን አንድ
      ሆነን (አንድ ሆነን)
      አንቺን ትቼ በሷ፣
      በሷ ተክቼ ትዕግስቴ እስከ
      መቼ (እስከ መቼ) [×2]
      ይፈላ ቡና ይፈላ
      ሻይ [×7]

    • @HirutHirut-wz5oo
      @HirutHirut-wz5oo 3 ปีที่แล้ว

      @@zolaman7074 ጎበዝ

    • @wfight2155
      @wfight2155 3 ปีที่แล้ว

      አሥጠኝው ነኝ 😉

    • @eddieremington370
      @eddieremington370 3 ปีที่แล้ว

      I realize I am pretty off topic but does anyone know of a good place to watch new tv shows online?

    • @brayanchandler3374
      @brayanchandler3374 3 ปีที่แล้ว

      @Eddie Remington Try flixzone. Just google for it =)

  • @እኔየስጢፋኖስነኝኢትዮጺያ
    @እኔየስጢፋኖስነኝኢትዮጺያ 3 ปีที่แล้ว +1

    Shema fershe Eyu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘

  • @kebronyonas7107
    @kebronyonas7107 4 ปีที่แล้ว +1

    Eyoel u r special and outstanding ,i appreciate ur comments.

  • @tsegayohannes4233
    @tsegayohannes4233 4 ปีที่แล้ว +2

    Destlalachu eyu yaskegnal fresh demo siwedew shime yehonk konjo sus new yehonachubign love u all

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 4 ปีที่แล้ว +6

    ሽሜ ፎንቃዬ💜

  • @ephremhailueph3943
    @ephremhailueph3943 3 ปีที่แล้ว +1

    era awrawoche music reaction meteserote betam are new esti ya pamfloon music react argobet

  • @hangizee652
    @hangizee652 4 ปีที่แล้ว +2

    shemi swewdik betam degimo misteachew commentoch endeti endemimechugn

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam techuhalchu

  • @አሐዱዘግዮን
    @አሐዱዘግዮን 3 ปีที่แล้ว +1

    it is so ,simple to give comment for every one

  • @entisarabdulkadir2525
    @entisarabdulkadir2525 4 ปีที่แล้ว +1

    Wendi Mak "Anchiye mene yeterash" arif techametotal!!!

  • @Abotayehailu
    @Abotayehailu 4 ปีที่แล้ว

    Hulum yeyerasu kelemina des yemil part alachewu. Gin yediron memsel betam kebad newu...yedirowochu wub nachewu.

  • @medihabeshawit8582
    @medihabeshawit8582 4 ปีที่แล้ว +1

    17:14"ቄጤማዬ ብትባል ደስ ይልሀል?" 🙌🏾😂🤣🤣

  • @evanatubes1699
    @evanatubes1699 3 ปีที่แล้ว +2

    ክሊፑ ላይ የ ጄኔራልይዝ አንጃይተር ባል ይፈጥንብኛል ያልከው ታድያ yesterday flight tomorrow dimlight ብሎ እንጊልዝኛ ከሚያወራ አርቲስት ከፍጥነት ውጪ ምን ይጠበቃል ፍትህ ለ ጄኔራልይዝ አንጃይተር ብተሰብ

  • @khan-ce3ow
    @khan-ce3ow 3 ปีที่แล้ว +1

    ገልፍጡ ይመቻችሁ ግን የኛንም ዘመን ዘፈን እሚተች ይመጣል የልጅ ልጆቻችን ፋራ እንባላለን በዛ ግዜ እኛም

  • @henialemu4972
    @henialemu4972 3 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwww awre baxam tanechugnelechuw 🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓esti damo ba netsinte warekin video Algerian👌😩👌👌😭😭😂👌

  • @qatardoha9033
    @qatardoha9033 3 ปีที่แล้ว

    Seme
    yne
    ebde
    Selameke
    ybza
    merte😀

  • @abrshbrave2421
    @abrshbrave2421 3 ปีที่แล้ว

    genzeb tkshan yasefal ale aye shme

  • @obama9434
    @obama9434 4 ปีที่แล้ว +1

    can u guys do tweet eactions more
    ?

    • @AWRA
      @AWRA  4 ปีที่แล้ว

      nege enilekalen bro

  • @እኔየስጢፋኖስነኝኢትዮጺያ
    @እኔየስጢፋኖስነኝኢትዮጺያ 3 ปีที่แล้ว +1

    We love uuuuuuuuuuu

  • @ididiyagetayaweqal9551
    @ididiyagetayaweqal9551 3 ปีที่แล้ว +1

    Pefor of Pefor,

  • @frezerbereket3952
    @frezerbereket3952 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👏😘

  • @akkoomultimedia3250
    @akkoomultimedia3250 2 ปีที่แล้ว

    ሽሜ የታሪክ እና የቀድሞ ሙዚቃዎች እውቀትሽ ይመቸኛል ጭዌሽ እንዳለ ሆኖ፣ እዩ ደሞ cinematic view ነው ያለሽ በተለይ የሙዚቃ ክሊፖ ላይ። ፍርሽ ..... ወይ በል እንጂ ፣ ምን ላይ ልመድብህ ? Anyways ልጁን አትጨቁኑት ። ይመቻቹ

  • @seblewngel9408
    @seblewngel9408 3 ปีที่แล้ว

    የድሮ ሁሉም ይሻላል

  • @timonibelete9009
    @timonibelete9009 3 ปีที่แล้ว

    sus new yeyazegn kenantega bilachu understatement yihonal

  • @obama9434
    @obama9434 4 ปีที่แล้ว

    tamralachu!!!

  • @yonatanhagos2717
    @yonatanhagos2717 3 ปีที่แล้ว +1

    ተፈራ ነጋሽ ነብስ ይማር የሚገራም ዘፈኖች ናቸው ሙሉ የሱ.
    አሁን ልጆቹ ተተክተዋል። እናንተም ስላማችሁ ይብዛ

    • @tobelchannel2366
      @tobelchannel2366 3 ปีที่แล้ว +1

      ጠላቱ ድብን ይበል። እሱማ የኢየሱስ ባሪያ ሆኖ እየዘመረ ለአምላኩ ምስጋና እያቀረበ ነው። ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @jrose1077
    @jrose1077 4 ปีที่แล้ว +2

    በቃ ሁሉም ተራቢ ሙድ ያዥ ሆነ ጉድ እኮ ነው

  • @kalxo1627
    @kalxo1627 3 ปีที่แล้ว +1

    SHema pitels yamerbeshal

  • @እኔየስጢፋኖስነኝኢትዮጺያ
    @እኔየስጢፋኖስነኝኢትዮጺያ 3 ปีที่แล้ว +1

    Shme yena yena yena wddddddddddddddddddddddd

  • @gechogebeyehu5836
    @gechogebeyehu5836 4 ปีที่แล้ว

    yimechachu

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 ปีที่แล้ว

    እዩ በቅርቡ ነው ቶፕ ቪድዬ ማሰልጠኛ የገባሽው ትኮምችው የለ እንዴ እንደውም ለዳኝነት ትፈለጋለህ

  • @tsadkantsadkan7003
    @tsadkantsadkan7003 3 ปีที่แล้ว +1

    Er gifachuh enat lijoch

  • @ልጅእያሱዘአንበሳ
    @ልጅእያሱዘአንበሳ 4 ปีที่แล้ว +2

    ቢኒ ያርክው ማይንድ ነህ አንተ ብታወጣ ሳልቫውች ጭልምምምም ነው የሚሉት ያስታውቃል

  • @shawulawit-
    @shawulawit- 3 ปีที่แล้ว

    የድሮ ዘፈን(ሙዚቃ) የሚደርስ የለም

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 4 ปีที่แล้ว

    Aree kes belu manem ensema

  • @SalamSalam-zn6qz
    @SalamSalam-zn6qz 3 ปีที่แล้ว

    አራ ይድሮ ዘፈኖች በጠም

  • @zee8705
    @zee8705 3 ปีที่แล้ว

    😂😂

  • @sarass3984
    @sarass3984 3 ปีที่แล้ว +1

    ሽሜየ ፈድሻ

  • @እኔየስጢፋኖስነኝኢትዮጺያ
    @እኔየስጢፋኖስነኝኢትዮጺያ 3 ปีที่แล้ว +1

    Welcome guys

  • @hayathassen78
    @hayathassen78 4 ปีที่แล้ว +1

    ወመኔ አርቲስት kkkkk

  • @heavenshewangzaw6278
    @heavenshewangzaw6278 3 ปีที่แล้ว

    Shime gin motin akelelkewsa

  • @Randomvideos-yf4mm
    @Randomvideos-yf4mm 4 ปีที่แล้ว +1

    Bezuayehu Yene konjo lay yalechiw chick .. kokeb new yetemarchiw.ofcourse you are too young to remember that 😉

    • @AWRA
      @AWRA  4 ปีที่แล้ว +1

      betam gerami information neber

    • @Randomvideos-yf4mm
      @Randomvideos-yf4mm 4 ปีที่แล้ว +1

      AWRA she was at 12th grade behabesha 1998 lay

    • @AWRA
      @AWRA  4 ปีที่แล้ว

      @@Randomvideos-yf4mm owww...egna eko yane 6gna kifil neberin

    • @Randomvideos-yf4mm
      @Randomvideos-yf4mm 4 ปีที่แล้ว +1

      Yea chick atayum beye new with that age 😂😂

    • @rabiayemam9398
      @rabiayemam9398 4 ปีที่แล้ว

      @@AWRA ዉድ የአዉራ ቤተሰቦች ሁሌም የ90ዎቹ ሙዚቃ እሪአክሽን የምታደርኩትን በተመስጦና በአክብሮት ነዉ የምከታተለዉ አሁንም ከ90ዎቹ ሳትወጡ በጣም የምወዳትን ኣርቲስት ማናለሙሽ ዲቦ ሙዚቃእሪአክሽን እደምትሰሩ ተስፋ አደርጋለሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ህዝቦቿን ይባርክ🙏😘😘

  • @sitrabedada5105
    @sitrabedada5105 4 ปีที่แล้ว

    eree ye dro no brainer .....leyet yale wez alew hula

  • @ሀያትፍቅርሀያትፍቅር
    @ሀያትፍቅርሀያትፍቅር 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ግን ሰው ስትንቁ ለምድነው ግን በትክክል አስተያየት ማሰጡት

    • @alikemal9263
      @alikemal9263 3 ปีที่แล้ว +1

      ezih men teserialesh

  • @martabelay6787
    @martabelay6787 4 ปีที่แล้ว

    ሳቃችሁን ቀንሱ በተረፈ አንደኛ ናችሁ

  • @የሰውእንጂየቀንክፉየለም
    @የሰውእንጂየቀንክፉየለም 4 ปีที่แล้ว

    ሴት ይመስል መገልፈጥ ብቻ

  • @dagitube4596
    @dagitube4596 4 ปีที่แล้ว +1

    take off your hat

    • @AWRA
      @AWRA  4 ปีที่แล้ว

      1000 subs yigba