መስሎህ ነው። ይልቁንስ "ልላ ኢየሱስ" የሚለውን ዶኩመንተሪ ተመልከትና ከሀይልሻ የቀልድ; ወፍ በረረርና ዝባዝንኬ ትምህርት ነጻ ውጣ። In contrary to what Hailu claims there is no reputable Bible scholar/theologian in the whole circle of Word of Faith Movement. All are scammers.
I understand not only his wrong teaching, but also many of the so called believers who support his teaching by the comments they forward are out of the truth! Let the mercy of God be with all of you!
Hailu has deep understanding on many things. I also liked his personality and communication. But his explanation on Sin is not in line with Bible teaching. That is dangerous.
In my view issues discussed here are not originated by brother Hailu, anyone who is exposed to theological seminaries is aware of them all. The debates over issues related what is man, salvation , and the many others were around the church for centuries. However ,those of us who are not willing to explore the past documents get confused and offended by the teachings of people like our brother Hailu. My humble comment for all of us is that we may learn to evaluate teachings objectivelly with out cursing teachers like Hailu. Let us be open and to lisen and learn before we jugde. Let us evaluate teachings based on their results. If teachings motivate us to respect humanity, love God, motuvate us for holiness and good works, give us hope and expectations for the second coming of Christ ....let us grab it! blessings
Wey sewedw. Haylu Yshetet astemare new yelutale lna gen betame tekekel new yemeyastemerw temert tert yale new betame new meredaw hayluya gata eysuse ybarkhe Ena pasteran peter mardngen new yemtemslg astemherothe beruk nhe xega yebzalhe Akerabewm tebarke
The Ressurection Body is given to everyone so that everyone will experience either the joy and life of God in heaven for the Saved or the death and the burning flame of hell for the lost, this is what the bible says don't take people's opinion as truth, Yohannes Hailu Believes man is Spirit one of age-old heresies that plagued the church since the time of first-century church by the gnostics now the difference is this youth generation don't read Bible and when they got such person's with some surface half-truth you will be confused or you may even believe them please please read the Bible!
Beautiful! Dear man of God , stay blessed! I was in Rhema Faith ministries with pastor Zewde G/ Selassie. ( Source: Kenneth Hegene). There were many prophets,pastors who splited in many churchs. We were rejected by all other denominations., But bold enough to stand firm. Mekurab, stay blessed.
I am amazed that this guy is holding a distorted truth claiming that the hell is represented figuratively in the Bible. I don’t think he realises the implications of His claim. Which is not only unbiblical but also inconsistent philosophically, which he is attempting to use as a framework to explain reality.
I really wonder which theology school he went and the professor said “ interesting question and I never thought of” when he asked her if a physical fire can burn a spirit 😁
እንደ ሐይሉ አይነት ማንነቴን የገለጠልኝ እና ጌታ ኢየሱስን የገለጠልኝ አስተማሪ በህይወት ዘመኔ አላገኘሁም።
በሂወት ዘመንህ የማትደግመውን interview ነው ያደረከው you are lucky , he is amazing man with a beautiful soul እግዚአብሔር በብዙ እውቀት የሞላው ሰው ነው።ሌሎች እና አንተ ጠያቂው ትህትናን ከእሱ ተማሩ ኢትዮጵያ እንደ ሀይሉ አይነት አገልጋዮች ቢኖራት የት በደረስን ነበር።
ሀይልሻ ካልተረዱህ ይልቅ የተረዳንህ እንበልጣለን በርታ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለምልም በአስተምሮትህ ብዙ ነገር ተምሪያለው ብዙ ነገር እንዳውቅ አድርገህኝል አመሰግናለው
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለምልም♥
ስለ ራስሽ ብቻ ተናገሪ አጃቢ ኖረ አልኖረ አይጠቅምም !!
@@emeba951
እሙዬ አሁንስ ቢሆን ሰለራሴ ነው ያወራሁት ሰለ 100 ሚሊየን ህዝብ መች አወራው እሙ ምን አስበሽ ነው? ኮመንትም ሰናደርግ እናስፈቅዳቹ እንዴ ወዮ ጉድ ነው ዘንድሮ
ሀይልሻ የኛ "ክርስቶስ ሳምራ" በዚ መነሳሳትህ ቀጥሎ እግዛቤርንና ሰይጣንን ለማስታረቅ ልዩ ተልኮ እንደምትቀበል ተስፋ አለን
እኮ,...እሳት ይብላው ይህን ሰውየ ኤሬ
ሐይልሻ እርጋታክ ትእግስትክ ❤ስወድው ጌታ ይባርክህ
ሀይሉ ግራ ገብቶሀል። ስነ መለኮት ተማር። በተለይ ስነ ፍጥረት።
message for the interviewer: Give your guests a time. Do not interrupt them
ሀይልዬ እኔን ከሀይማኖተኝነት ወደ እውነተኛው የድነት እውነት እንዳይ ደፍሬ ማራናታ እንድል ትምህርትክ አግዞኛል ተባረክ እንዳንተ አይነቶችን ጌታ ያብዛልን
ሃይሉ በጣም ስተሃል ብዙሆችንም አሳስተሃል እባክህ ጌታ ይወድሃል ተመለስ ጠያቂው ግን ምን ሆነህ ነው ያቀረብከው ወይ ልክ አይደለህም አላልከውም ሌሎች ምንም የማያቁ ብስቱበትስ። እባካችሁ ይችህ ኣለም ጊዚያዊ ነች ሰዎች በተሳሳተ መንገድ ሄደው ከክርስቶስ እንዳይለዩ የተሳሳተ አስተምሮን በመግለጥ ትውልድን እናስመልጥ
ኣረ ጠያቂውማ ሃይለኛ ልጅ ነው። ስህተቶቹን መንጥሮ አሳየን እንጂ
ምን ትውልድን አስመለጥን ለራሳችንም አልሆንምወንድሜ ትክክክል ነህ
ሃጢያት የለም የሚል ትምህርት አደገኛ ትምህርት ነው። ኢየሱስ ሃጢያትን ከምድር ሊያጠፋ አልመጣም። ኢየሱስ የመጣው ለፀጋና ለምህረት ነው። ምህረቱንና ፀጋውን አክብረን ወደ መጀመሪያው የእግዚአብሔር እቅድ እንድንገባ ነው። ሰዎች አምነው የሚድኑት እኮ ከሃጢያት ነው።
ለለ
በኢየሱስ በማምን ዋናው ለውጡ በሃጢያት ላይ ስልጣን እናገኛለን።ሃጢያት አይገዛችሁምና።እንደሚለው።
ፕሮቴስታንት/ጴንጤ እኮ ስራቸው ሁሉ ፤ አለማዊ ስጋዊ፤ በአመንዝራ በመጠጥ፤ በሆድ፣ በገንዘብ ወዳድነት፤በሀሰት ወዘተ የቆሸሸ ህይወት እንዳላቸው ያውቃሉ ። ስለዚህ ይህን ጎዶሎዋቸውን ለመሙላት ፤ሃጥያት የለም፤ገሀነመ እሳት የለም....ወዘተ እያሉ፤ሀጥያትን ያበረታታሉ ። ክርስቲያኖች ማወቅ ያለባቸው ፤ ጴንጤ የመጨረሻው ዘመን የሠይጣን መንፈስ መሆኑን አውቀው ጴንጤን /ፕሮቴስታንትን ማጥፋት አለባቸው ።
@@Anson..23-s2l tew
ሐይሉ ጌታ ዘመንሕን ይባርክ ይህ እውቀት ይብዛልህ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ሃይሉሻ ።
ለአዘጋጁ:- የምታቀርበው ፕሮግራሞች ህዝብን የሚያንጹና የሚያስተምሩ ቢሆን መልካም ነው። የሚያጨቃጭቁ የሚያነታርኩ ለማንም አይጠቅምም። ዮሐንስ ሰው መንፈስ ነው የሚለውን ትምህርት የሚያስፋፋ መሆኑ እየታወቀ እንደእውነተኛ አስተማሪ መቅረቡ ያሳዝናል። ይህ ሰው ብዙዎቹ መለስ ሰጥተውት ልክ ነኝ በሚል እልህ ለመመለስ አሻፈረኝ በማለት የጸና ለመሆኑ ታውቋል። ስለዚህ የሚጠቅም ነገር ብቻ አቅርብ።
ወንድም ተባረክልን
እኔ የምገርሜኝ የ ሀይሉ ትህትና በጣም ይደንቀኛል ዋዉ !!!
እባክህን ሌሎችንም ብትጋብዝልን ደስ ይለኛል በተለይ ሐዋርያው ዳንኤል ጌታቸውን እና ጃፕን ጋብዚልን
ሐይልሻ ተባረክ የመረዳትህ ፀጋ ልዩ ነው አዎን የመንፈስ ስዎል ነው ከባዱ ስቃይ ለዝህ መድሐንታችን ጌታ ኢየሱስን ተቀብለን የዘለአለም እረፍት ምከንያት የሆኔን
አቶ ሀይሉ እንደሚሞት እያመነ መንፈስ ነኝ ይላል ????????😭😭😭😭😭😭😭
ሀይሉ"ተሳሳትክ ማለት ሐጢያተኛ አያደርግህም ስተተኛ ነው የሚያደርግህ" -- እኔ ግን አልቀበልም
ሲኦል የለም እያልክ ነው ?????????
አቶ ሀይሉ ተሳስተሃል ትውልድንም አታሰናክል ቶሎ ወደ ክርስቶስ ተመለስ ካልሆነ ወደ ሲኦል ትገባለህ ።
ውሎ ሳያድር ዛሬ ስኦል ባስገባው ይህን ሰይጣን ምጠቀምበትን ሰው
ሀይሉ፡ዮሀንስን፡በጣም፡የሚወደድ፡ሰዉ፡ነዉ፡እግዚአብሔር ፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡ይባርክህ።
ጠያቂው የጋዘጠኝነት ና ትህትና የለህም የማጨረስና ጊዜ መስጠት ይጎድለሃል ። ተጠያቂው በድሜ ይበልጠሃል።
ሀይልሻ ግልጽ የሆና አገላለጽደስ ስል ተባረክልን፦፦ 🎯
የሉቃስ ወንጌል 16:24 እርሱም እየጮኸ፦ አብርሃም አባት ሆይ፥ ማረኝ፥ በዚህ ነበልባል እሣቀያለሁና የጣቱን ጫፍ በውኃ ነክሮ መላሴን እንዲያበርድልኝ አልዓዛርን ስደድልኝ፡ አለ።
ምን ኣይነት ልብ ነው ያለህ፡ እንዴት እንደወደድኩህ፡ ኣይዞክ ሃይልሻየ በጣም የምንወድህ የምንቀበልህ ሰዎች ኣለን፡ ከሁሉ በላይ ደሞ ኢየሱስ ኣለልህ። love u so much.
ሰይጣንም እንደዝህ ነው ልብህን እየገዛ ምመጣው አዳም
ቅንነትህ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ በጣም ተባረክ
ይሄን ሰው በጣም ወድጄዋለው እውቀት የሞላበት ነው!!!
መስሎህ ነው። ይልቁንስ "ልላ ኢየሱስ" የሚለውን ዶኩመንተሪ ተመልከትና ከሀይልሻ የቀልድ; ወፍ በረረርና ዝባዝንኬ ትምህርት ነጻ ውጣ። In contrary to what Hailu claims there is no reputable Bible scholar/theologian in the whole circle of Word of Faith Movement. All are scammers.
ራዕ 20:7 _10 እሳት ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወረደ በላቻቸው እሰቱና ወደ ዲኑ ባሕር ተጣሉ ለዘላለም እሰከ ዘላለም ቀንና ሌለት ይሰቃሉ እንደ ባሕር አሸዋ የሚያሀል ናቸወ የዲያብሎሰ የአውሬውና የሐሰተኛው ነቢይ ተከታዮች እሳት አለ ሰተሃል ቃሉን አትሰርዝ ተባረኩ
ራእይ 20 (Revelation)
10፤ እቲ ዘስሐቶም ድያብሎስውን ናብቲ እቲ ኣራዊትን እቲ ነብዪ ሓሶትን እተደርበይዎ ቐላይ ሓውን ዲንን ተደርበየ። ንዘለኣለመ ኣለም ከኣ ለይትን መዓልትን ኪሳቐዩ እዮም።
11፤ ዓብዪ ጻዕዳ ዝፋንን እተቐመጦን ከኣ ርኤኹ። ምድርን ሰማይን ካብ ገጹ ሀደሙ፡ ቦታውን ኣይተረኽበሎምን።
12፤ ምዉታት ድማ፡ ዓበይትን ናእሽቱን፡ ኣብ ቅድሚ እቲ ዝፋን ደው ኢሎም ርኤኹ፡ መጻሕፍቲውን ተገንጸሉ። ካልእ መጽሓፍ ከኣ ተገንጸለ፡ እዚውን እቲ መጽሓፍ ህይወት እዩ። እቶም ምዉታት ድማ፡ ከምቲ ኣብቲ መጻሕፍቲ ዝጸንሔ፡ ከከም ግብሮም ተፈርዱ።
13፤ ባሕሪ ድማ ነቶም ኣብኣ ዘለዉ ምዉታት ወፈየት፡ ሞትን ሲኦልንውን ኣባታቶም ዘለዉ ምዉታት ወፈዩ። ነፍሲ ወከፎም ከኣ ከከም ግብሮም ተፈርዱ።
14፤ ሞትን ሲኦልንውን ናብቲ ቐላይ ሓዊ ተደርበዩ። እዚ እቲ ኻልኣይ ሞት እዩ፡ ማለት ቀላይ ሓዊ።
ስለ ሲዖል አንድም ከመጽሃፍ ቅዱስ የጠቀሰው ነገር የለም። "እኔ እንዲ ይመስለኛል" ለእኔ ሲዖል እንደዚህ ነው" እያለ ከመጽሃፍ ቅዱስ ይልቅ የራሱን ሃሳብ እና እምነት ይናገራል! ታዲያ የሃይሉን ሃሳብ እንመን ወይስ የመጽሃፍ ቅዱስን?
I like Haylesha, ewenet temeheretu gold New. Ewenetegahe temeret ❤❤❤❤❤
I understand not only his wrong teaching, but also many of the so called believers who support his teaching by the comments they forward are out of the truth! Let the mercy of God be with all of you!
Hailu wonderful visionary preacher We love you
ሁለቱም ሐሰተኛ አስተማሪ ናቸው ይመስለኛ ሀይሉ ትቢት የለበትም. የሚሳሳቱት የተሳሳቱ የተዋቂ ሰዎችን ትምህርት ስለሚከተሉ መፅሐፋቸዉን ስለሚያነቡ ከመንፈስቅዱስ ተረተዉ የተገለጠላቸዉ ባለመሆኑ ተሳሳቱ.
ሃይልሻ የእውቀት ሰው ተባረክ
ሀይልሻ በጣም ነው የምወድህ እይታህ ደስ ይለኛል።
እንዲ ሓጢኣት እማ ከሮሜ ምእራፍ 7:1 እስኪ ጀምር ከገላትያ ምእራፍ 5:22 አረ ብዙ ጥቅሲ ኣለ ሲኦል እማ ኣለ ጌታ ምን ኣለ ደመይ እና ስጋይ ካል በላ መንግስት ኣምላክ ኣይወርስም ይላል ከየውሃንስ ወንጌል ምእ 6:57 ከሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 16:1-31 ኣንብቦው
ሃይሉሻ ብጣም ምወድህ ወንድሜ ትምህርትህን በጣም ይገርማሉ ኣንተ የተባረክ ነህ
ሃይሉሻ ይመቸኛል ግን በሚዲያ ሙሉ መልስ ማግኘት ይከብዳል ከሱ confused yaregegnal በአካልም ባገኘው ደስ ይለኝ ነበር
በስሜት ባህር መፋነን ዋጋ ስለሌለው አይጠቅምምና እንጠንቀቅ !! ኢየሱስ ያድናል !
ሐይልዬ እወድሐለዉ ከእግዚአብሔር ለይቼ አላይሕም አሡን በመፈሥ አንተን በሥጋ
ህይወት በሌለበት በዝያ ቦታ መገኘት በጣም ያስፈራል ስትል ለመፍራትም እኮ የሚችለው ህይወት ያለው ሰው ነው ስለዚህ በቢሊየን የሚቆጠሩሰዎች ( ነፍሳት) ባሉበት መኖር (ሲኦል) ህይወት ያለው አካል ወይንም መንፈስ ባለበት መኖር አይደለምን ?
እና ኩነኔና ጽድቅ የለም እያልክ ነው? እግዚዖ ማሀረነ ክርስቶስ እንዴት እንዴት ያሉ ካሀዲ ሰወች አሉ
ኀይሉ ወንድሜ ተባረክ ምንኛ ነብሴ ተባረከች
Thankyou Hilu yohanse God bils you ,i like you explanation
Excellent man!
ሀይሉ ዮሃንስ እኔ ትምህቶችህ ይመቸኛል። ግን ስለ መንፈሳዊ አባትነት ስታወራ እኛ ሀገር ያሉ ፓስተሮች እንኮን ችግር አጋጥሞህ ሊደርሱልህ ይቅርና ከነመፈጠርህም አያውቁህም።
ቆሚ አስራት ከፋይ ስላልሆንሽ ይሆናል
@@mr.supernatural396 😁😂
ፍርድ ለሰው ተሰጥቶ ቢሆን? አለቀ፡፡
ክብሩ የበዛ ስሙ የተፈራ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ፡፡
ሃይልሻ በጣም ነው እምወድህ ጌታ ይባርክህ
Haylsha amazing 👏
ሀይልሻ ብዙውን ነገር በጣም ጥሩ ገልፀከዋል: ግን 1ዩሀንስ 1:8-9 የሚያወራው ስለ ክርስቲያኖች አይደለም ይህንን የምናውቀው ቁጥር 3 ላይ "እናንተም ከእኛ ጋር ህብረት እንዲኖራችሁ ያየነውና የሰማነውን እንነግራችሁዋለን" እያለ በቤተክርስቲያን ውስጥ ሆነው በዛ ዘመም ኖስቲዝም የሚባሉ እየሱስ በስጋ አልመጣም በስጋ የሚደረግ ሀጢአት ችግር የለውም ብለው በቤተክርስቲያን ሰርገው የገቡትን ሐዋርያው ዩሀንስ አድሬስ እያደረገ ነው እንጂ ለክርስቲያን አይደለም የፃፈው:: ምእራፍ ሁለት ሲደርስ ደግሞ ስለ ልጆች እያወራ ነው ስለዚህ 1ዩሀንስ ሁለት ተደራሲያን ነው ያሉት : 1ኛ ኖስቲሶችን በስጋ የምንሰራው ሀጢአት ችግር የለውም: ስጋ ለሀጢአት ነው የተፈጠረው ስለዚህ ሀጢአት የለብንም ለሚሉትን ሲሆን 2ኛ ምእራፍ ሁለት ላይ ስለእግዚአብሔር ልጆች በክርስቶስ የዳኑትን ተደራሲ ሲያደርግ እናያለን እንጂ እናንተ እንዳላችሁት 1ዪሀንስ ተደራሲ ያደረገው ለክርስቲያኖች ብቻ አይደለም:: አለበለዛማ መፅሀፍ ቅዱስ ይጋጫል ማለት ነው:: ብሩካን ናችሁ
ሰው አከሌ አዋቂ ነው አይደለም የሚለው ከማን ጋር እያወዳደረ ነው ብዙው ከራሱ ጋር ነው የሚያወዳድረው ስለዚህ እባካችሁ ከራሳችሁ ጋር አወዳድራችሁ ያውቃል አያውቅም አይባልም። የክርስትና ትልቁ ዐላማ ደግሞ ከሰው የተለየ ሃሳብ እያመጣን መፈላሰፋችን ሳይሆን በህይወት መገለጥ መቻላችንና ክርስቶስን በየእለት ኑሯችን መግለጥ መቻላችን ነው ስለዚህ ከሰዋዊ ባህሪያችን እና ከምድራዊ ቁርኝት ተላቀን ለሌላው መኖር እንጀምር
አባትነትን በተመለከተ ከአፍሪካ ሔደው የሚይዙት ከጥልቁ ያገናኛቸውን ነው። ስለአባትነት ያለው አቋም ጥሩ ነው ወድጄዋለሁ።
እየሳቱ እያሳቱ ይሄዳሉ እንጠንቀቅ
ወንድሜ የሙክራብ ሚድያ አዘጋጅ ትንሽ አስተያየት ለመሰጠት ፈልጌ ነው ከወንድም ሀይሉ የሀንስ ጋር ያደረከውን ውይይቶች ተከታትዬዋለሁ ግን የበለጠ አሰተማሪ ሊሆን የሚችለው ሀይሉ ዮሀንስን ብቻውን ከምትጠይቀው ይልቅ ሌሎች አገልጋዮችን ለምሳሌ ከሀዋሪያው ዘላለምን ጋር አንድ መድረክ ፈጥረህ እንዲነጋገሩ ብታደርግ የበለጠ ለአድማጩ አስተማሪ ይሆናል ምክንያቱም አንዳድ አስተምሮቶች ላይ ልዮነቶች ስላላቸው ነው ለምሳሌ በሀጢያት ሰው መንፈስ ነው በሚለው ላይ ሰው አንዴ ከዳነ በሃላ መዳኑን ሊያጣ አይችልም በሚለው ላይ ሰው የተፈጠረ አይደለም የተወለደ ነው በሚለው ላይ ከትንሳኤ በሃላ ሰው ተመልሶ የሚኖረው በምድር ላይ ነው በሚለዉ ላይ ሰው ሁሉ የተፈጠረው ዘፍ 1ላይ ነው በሚለው ላይ አዳም የእ/ግ ልጅ ነው በሚለው ላይ ልጅነት አለም ሳይፈጠር ነው የጀመረው በሚለው ላይ ወዘተ የመሳሰሉት ላይ ልዪነት ስላላቸው ሁለቱንም በአንድ መድረክ በነዚህ ዙርያ ብታወያይ ብዙ ሰው የማፈልገው ስለሆነ ትልቅ ት/ም እናገኝበታለን አመሰግናለሁ
ሰይጣን በጣም አደገኛ ነው,...ቀጥ ብሎ ቆሞ እኔ ሰይጣን ነኝ እያለ አይመጣም እውነት እየመሠለ አዎን ይህ ትክክል ነው እያለ,...ለሥጋችን የምመቸውን ጥቅስ እየጠቀሰ,..ልክ ሄዋንን የዝህን የእውቀት ዛፍ ብትበሉ ከእግዝአብሔር እኩል ታውቃላችሁ ብሎ መልካም መስሎ እንዳሳተ,...ያ መንፈስ ዛሬም ይሰራል እኮ,...የእግዝአብሔር መገኘት ወዳለበት ኤዴን ገነት የገባ ሰይጣን በአድስ ኪዳን ሰይጣን የለም ማለት በራሱ የሰይጣን ማታላያ ምልክቱ ነው። ሰይጣንን እንደሞኝ
Hailu has deep understanding on many things. I also liked his personality and communication. But his explanation on Sin is not in line with Bible teaching. That is dangerous.
አንደኛ እኮ ነህ ሀይሊሻ
In my view issues discussed here are not originated by brother Hailu, anyone who is exposed to theological seminaries is aware of them all. The debates over issues related what is man, salvation , and the many others were around the church for centuries. However ,those of us who are not willing to explore the past documents get confused and offended by the teachings of people like our brother Hailu. My humble comment for all of us is that we may learn to evaluate teachings objectivelly with out cursing teachers like Hailu. Let us be open and to lisen and learn before we jugde. Let us evaluate teachings based on their results. If teachings motivate us to respect humanity, love God, motuvate us for holiness and good works, give us hope and expectations for the second coming of Christ ....let us grab it! blessings
ይቅርታ የጠየቀበትን ፤ እንዲህ ሊል ፈልጎ ነው ትላለህ??? ሌሎችን ትኮንናለህ ጓደኛህ ጋር ሲደርስ...???
ጠይቂው ግን በጣም የበሰለክ ነህ!!!
ሀይሉ አንተ ክፍት አይምሮ አላቸው እንደሚባሉት ነህ፤ የተሰጠህን ዝም ብለው የማይቀበሉ የሚመረምሩ አይነት ነህ፤ በመንጋ ግር ማለትም የማይመችህ አይነት ሰው ትመስለኛለህ።
የተረዳኸው እውነት በቃላት የማይገለጽ፤ የነፍስ እውቀት ነው።
ዋው
ሰዉ ያሳደገዉን የሚበልጠዉን አባቴ ነዉ ካላለ ኢግዝአብሔርን አባቴ ነዉ ማለት አይችልም
ሀይሉ ዮሐንሰ በጣም የተወደደ የፍቅር ሠው ነው ትምህርቱም ሠውን ወደ ትክክለኛ ማንነቱና በእግዚአብሔር ምን ያክል አንደተወደደ የሚያሰተምር ነው ሠዎች ግን አልተረዲትም እኛ ኢትዮጵያውያን ደግሞ ሰንወድም በ majority ሰንጠላም እንደዛው ሀይልሻ እግዚአብሔር ይባርክህ
ጌታችን መድሃኒታችን ወልድ የሚል ሥም ያገኘው አብ አባት ወልድ ተወላዲ መንፈስ ቅዱስ ሰራፂ ነው የሚባለው እንጂ ከእሜቤታችን ቅድስ ድንግል ማሪያም በመወለዱ የተሰጠው ሥም አይደለም።በርግጥ ወልደ ማሪያም ብለን እንጠረዋለን እንጂ አንተ በምትለው መንገድ አይደለም የምንጠራው ወይም የምንተረጉመው።
Wey sewedw. Haylu
Yshetet astemare new yelutale lna gen betame tekekel new yemeyastemerw temert tert yale new betame new meredaw hayluya gata eysuse ybarkhe
Ena pasteran peter mardngen new yemtemslg astemherothe beruk nhe xega yebzalhe
Akerabewm tebarke
የፕሮቴስታንት ቸግር ሰነ መለኮት ትምህርት ሰለለ ነው። እንጅ አንድ ሰነፍጥረት የተማረ ሰው ሰው መንፈስ ነው ሊል አይችልም። ቃል ስጋ ሆነ ማለት እኮ ቃል መንፍስ ሆኖ ስጋ ጋር ተዋሀደ ማለት ነው።
በአዲስ ኪዳን ውስጥ ሀጢያት የሚባል የለም ይሄ ታዲያ ያባትህ ዱላ ነው:ሀጢአት የለም ብለህ ስታስተምር አዲስ ኪዳንብ መፅሀፉ ደግሞ ሀጢያት እንዳለ ያስትምራል ማስረጃውም
1ኛ ዬህሐንስ 3:4 ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ ዓመፅን ደግሞ ያደርጋል፥ ኃጢአትም ዓመፅ ነው።
ሕዝቅኤል 28
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ አንተ ልትጋርድ የተቀባህ ኪሩብ ነበርህ፤ በተቀደሰው በእግዚአብሔር ተራራ ላይ አኖርሁህ፤ በእሳት ድንጋዮች መካከል ተመላለስህ።
¹⁵ ከተፈጠርህበት ቀን ጀምረህ በደል እስኪገኝብህ ድረስ በመንገድህ ፍጹም ነበርህ።
¹⁶ በንግድህ ብዛት ግፍ በውስጥህ ተሞላ ኃጢአትንም ሠራህ፤ ስለዚህ እንደ ርኩስ ነገር ከእግዚአብሔር ተራራ ጣልሁህ የምትጋርድ ኪሩብ ሆይ፥ ከእሳት ድንጋዮች መካከል አጠፋሁህ።
¹⁷ በውበትህ ምክንያት ልብህ ኰርቶአል፤ ከክብርህ የተነሣ ጥበብህን አረከስህ፤ በምድር ላይ ጣልሁህ ያዩህም ዘንድ በነገሥታት ፊት ሰጠሁህ።
¹⁸ በበደልህ ብዛት በንግድህም ኃጢአት መቅደስህን አረከስህ፤ ስለዚህ እሳትን ከውስጥህ አውጥቻለሁ እርስዋም በልታሃለች፥ በሚያዩህም ሁሉ ፊት በምድር ላይ አመድ አድርጌሃለሁ።
መንፈስ በእሳት እንዴት ይቃጠላል ለተባለው መልስ ይሆናል በዬ አስባለው። በነገራችን ላይ ይህ መልአክት በ ኪሩቤል ስያሜ የሚጠራው ሉሲፈር ይባላል። እሳትን እነደ መጎናፀፊያ አድርጎ ነበረ Elohim የፈጠረው፣ ነገር ግን ውበቱን እና የተጎናጸፈውን ባየ ጊዜ በትቢት ተሞልቶ ከአምሳዬቹ መልአክቶች ጋር በእግዚአብሔር ላይ አመጽን ፈጠረ። የዚያኑ ጊዜ እግዚአብሔር (Elohim) የለበሰውን እሳት የአልባስነቱን ባሕሪ ቀየረው። ታዛዥ በነበረ ጊዜ እሳት ለእርሱ ልብስ ነበረ፣ ኋጢያትን ካደረገ በኋላ እሳት ያቃጠል ጀመረ። ይህም ፍርድ ለኋጥያተኞች(ክርስቶስ ኢየሱስ ለሌላቸው ወይም ክርስቶስ ኢየሱስን ተቀብለው እንደ ሰጋ ፍቃድ ለሚመላለሱት አይቀሬ ነው)!
ጌታ ምህረቱን ያብዛላቹ!
እጅግ አደገኛ ኢ-ክርስቲያናዊ ትምህርትን የምታስፋፋ ፈላስፋ ሰው ትመስለኛለህ። ቀጥተኛ የመጽሐፍ ቅዱሳዊው ንባብና ትርጉም እያለ፣ commentary እያሉ ሐጢያትን በሐሰት ሰይጣን ቢነግርህ እያልክ ህዝብ አታጥፋ። ንስሐ ልትገባ ይገባሐል። አንተና መሰሎችህ በፍጥነት ንስሐ ግቡ።
ዕብራውያን 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁶ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥
²⁷ የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።
Hailesh bless you
ሃይሉ ዮሃንስ ትልቅ ችግር አለበት ትልቅ ኢንተርቪው ሲቀርብ ለተጠየቀው ጥያቄ በስተት ቀጥተኛ መልስ አይሰጥም ብዙ ዙሪያ ጥምጥም በመዞር ጠያቂውን በማረሳሳት ያልፈዋል እንጂ የተጠየቀው መንፈሳዊ አባት ልክ ነው? ከሰማይ ከጌታ ግንኙነትህን ማቋረጥ እንችላለን ብለዋል ይችላሉ ወይ ? አልመለሰም ቤቲ ሾው ብቻ አትለቀውም
ምኩራብ ሚዲይ ካሣኪራጋን እባክሕ የትነው ያለው ለክርስትና ዋጋ የከፈለ ሠው ነበር
The Ressurection Body is given to everyone so that everyone will experience either the joy and life of God in heaven for the Saved or the death and the burning flame of hell for the lost, this is what the bible says don't take people's opinion as truth, Yohannes Hailu Believes man is Spirit one of age-old heresies that plagued the church since the time of first-century church by the gnostics now the difference is this youth generation don't read Bible and when they got such person's with some surface half-truth you will be confused or you may even believe them please please read the Bible!
እግዚአብሔር የሌለበት አለን?
Mighty
❤❤❤
እውነትም የሐሰት አስተማሪ ነው ፡ ስለ ሲኦል የመፅሐፍ ቅዱስ ትርጉም ትቶ የራሱን ትንታኔ ይሰጣል ፡፡ ምን ማለት ነው ስለ በረከት ዲቫይን ኦርደር ማለት ? ፓስተር ፓስተር ነው አባት የሚለው ነገር ከየት መጣ?
Honestly son of God
አጋንት እንደሚወጥ አንበሳ ዙሪያህን እንደሚዞር የተጻፈው ስል ጽድቅ ነው የተጻፈው ካልክ ስትሃል መጽሃፍ ቅዱስ ብዙ ይናገራል።
Your teaching is corrupted but I appreciate your personality, you are so nice n love you.
ኢየሱስ ታላቅ ወንድማችን የሚል የት ላይ ነው አሳዮኝ
ሮሜ 8:29
ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክና ጌታም ነው እንጂ ! ቆላ 1 ፥ 15 - 23
እስከ አሁን ከተናገራቸው ነገሮች ስህተት አላገኘሁበትም።
እንድናምንክ ቅዱሱን መፅሀፍ አንብብልልን በፍፁም አንተና አብ አንድ አይደላችሁም። እኔ አምላክ ነኝም ብለሀል አንተ የሳትከው እንደ ሰዱቃዊያን መፅሀፍትንና የእግዚአብሔርን ሀይል ክደሀል ይህ ማለት ሆዳቸው አምላካቸው ነው ሚለውንም አምላክ ስላለ አምላክ ነው ማለት ነው? መፅሀፍን አንተ እንዳሰብከው ሳይሆን እንደ አውዱ ነው ሊፈታ የሚገባው
ጠያቂው በራሱ የቤተክርስቲያን አባል እንጂ የእምነትህን መሰረታዊ አስተምህሮ የምታውቅ አይደለም ።
ይሄ ሰውዬ በድፍረት ሰይጣናዊ ትምርቱን ነው እየገለፀ ያለው ።እግዚአብሄር ይቅር ይበለው።
ሲዖል ቀሎብሃል ከምድር ስቃይ ጋር አታነፃፅረው
መእምንን የሚቀልዲበት ቃል ስለማያውቁ ማንነታቸውን አያውቁም ስለዚ ይፈራሉ።
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ሃይሉ የውሃንስ ጥያቄ አለኝ ራኢ የውሃንስ ያለው 20፣1-15 ያለው ምን እንበለው
ሀይልሻ የገባህ ነህ ትመቸኛለህ
Brother Hilu, I suggest if you study the book of Revelation before you are teaching others.
አይ ሐይልሻ word of faith ስግብግብ ናቸው እያለ still doesn't know where they are missing ,anyways you are nearinh to the truth!!
የዮሐንስ ራእይ 19
20፤ አውሬውም ተያዘ በእርሱም ፊት ተአምራትን እያደረገ የአውሬውን ምልክት የተቀበሉትን ለምስሉም የሰገዱትን ያሳተ ሐሰተኛው ነቢይ ከእርሱ ጋር ተያዘ፤ ሁለቱም በሕይወት ሳሉ በዲን ወደሚቃጠል ወደ እሳት ባሕር ተጣሉ።
መጽሀፍ ቅዱስ የእሳት ባህር ያለውን አንተ ለምን ትለውጣለህ ? እየሱስም ስለገሀነም ሲናገር በምሳሌ አይደለም !!! ይህ ሰው አንዳንዴ አዳምጠዋለሁ ነገር ግን ከዚህ ሰው ያልገባኝ ነገር ለምን የተለያዩ Interview ላይ እንደሚቀርብ ነው ? ጥሩ አገልጋይ ከሆነ በፍሬው ሊገለጥ ይችላል ለምን ይህን ስው እየደጋገማችሁ በየቦታው ታቀርቡታላችሁ ጥቅሙ ምምንድነው?? 🤔 እርሱም ለምን ይለፋል ተቀባይነት ለማግኘት ???
ይቅርታ ካጠፋው ግን ያወራው ሀሳብና እርስክ አይገናኚም በጣም ነው ሚደብረው እርስክን ብታርመው respect 🙏
ፍሬንድ ሽፕ ብዙዋች የሀይልሻ ንግግር አይገባውም ግን በፅሞና ብትሰሙት ግልፅ እና ግልብ ነው ንግግሩ ብለህ ያልከው ያወራው ሀሳብ እርስ በጣም ነው ሚደብረው እራስክን ብታርመው ? ጠያቂው ለጠየቀው በቂምላሽ ነው የሰጠው ሀይልሻ ከራሱ ያመጣው አንድም አርእስት የለም ከተሳሳትኩኝ ልታረም ከ respect ጋር ድጋሚ አድምጡት ይገባችዋል ግን በእምነቱ ውስጥ ካሎናቹ ያለው አንድም አይገባቹም አብስትራክት ነው ሚሆንባቹ ሀይልሻ ይለያል ለጠቅላላ እውቀት ያሉትን አስተምህሮቶች ተጋበዙ አድምጡት በራሱ የዩቲዩብ ቻይናል ላይ ።
አዎ ይለያል እኔም በጣም ነው ሞደው እኔ የደበረኝ እርሱ እንጂ ንግግሩ አይደለም።
@@beersheba4316 what ? እያሳሳተ ! ስለ ሲዖል በጥቂቱ ዮሐ ራዕይ 20 ፥13 - 15 ይነበብ ፡፡
@@emeba951
እሙዬ እኔ ወድጄ እና አምኝ በወራሁት እኔ አቅልሀለው አይባልም ። ሲቀጥል ባንቺ መንገድ ሰዋችን ለመውሰድ መሞከር ከእራስ ወዳድነት ለይቼ አላየውም እኔ ባመንኩት መንገር ነው ምጎዘው። እኔ በምገባበር ሲኦል አንቺ አትገቢም ምን አስጨነቀሽ ችግራችን እኮ እኛ ኢትዮጵያዊያን የኔን ሀሳብ ካልጫንኩባቹ የናንተ ሀሳብ የተሳሳተ ነው እያልን በማያገባን ሰለምንገባ ነው ሁላችንም ለራሳችን ልክ ነን። እሙዬ በዚ በ21 ሴንቸሪ እኔ አቅልሀለው አይባልም። ሀሳቤ ገብቶሻል ብዬ አስባለው አንቺ በሚመችሽ መንገድ ሂጂ መብትሽ ነው የኔንም መብት አክብሪልኝ ፒስ መልካም ቀን
ሁሉን በጊዜው ሊፈፅም የሚቻለው አምላክ አለንና አንሰጋም !!
Beautiful!
Dear man of God , stay blessed!
I was in Rhema Faith ministries with pastor Zewde G/ Selassie. ( Source: Kenneth Hegene). There were many prophets,pastors who splited in many churchs.
We were rejected by all other denominations., But bold enough to stand firm.
Mekurab, stay blessed.
ወንድሜ ዘውዴ ጋር የነበርነውን ግን ባህሪያችንን አስተውለህ ታውቃለህ የክርስቶስን ህይወት ለሌላው መቆረስንና ሃምብልነትን አስተውለህ ታውቅ ነበርን?????
@@amanuabdu7181NO ..Never . rhey were never humble 👍
Please can you ask for me one question Hailu Yohanes, is there is trinity? Or only one God.
ክፍል አንድ ላይ ስለስላሴ አስተምሮ ተጠይቆ ማብራሪያ ሰጥቷል :: በዚህ ሊንክ ታገኘዋለህ
th-cam.com/video/-nFlmt5onTI/w-d-xo.html
Spiritual fire yellem inde?
ሃይሉ ሹቀሃል!
ድንቄም ሰባኪ ስለ ሲኦል የተለየ ሌላ መገለጥ አለህ እንደ?
ሲጀመር ፓስተሩ ሲጠላህ እዘጋብሃለሁ ብሎ ፉከራ አይሰራም ፉከራ የተሰጠዉ ሀላፊነት የአገልጋይነት እንጂ የገዥነት አይደለም
አንተ አክሊለ ይህ ትክክለኛ የክርስቲያን ሚዲያ ከሆነ አብረህ ፌዘኛ ለምን ትሆናለህ ሀይሉ የስተት አስተማሪና ኑፋቄ እንደሚሰብክ ይታወቃል ስለዚህ አንተም ነህ ወይም ለዩቱብ ገንዘብ እንጂ ለቤተክርስቲያን ግድ የለህም ማለት ነው።
I am amazed that this guy is holding a distorted truth claiming that the hell is represented figuratively in the Bible. I don’t think he realises the implications of His claim. Which is not only unbiblical but also inconsistent philosophically, which he is attempting to use as a framework to explain reality.
Nabii Yusuf
He wants to edit the Word of God.
I really wonder which theology school he went and the professor said “ interesting question and I never thought of” when he asked her if a physical fire can burn a spirit 😁
አዳም የካደው በአንደበት ነው በስራው ነው ?
አዳም የካደው በስራው ነው
አሁንም በአንደበት ሳይሆን በስራ እየሱስን ከካድነው የዘላለም ሂወት ይወሰዳል
ወደ ኤፌሶን 2: 8-9
ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
ሲኦል ውስጥ እሳት የለም የሚለው እይታ ስህተት ነው