22 years ago, I remember you (Dr. Yared) and Pastor Tesfish used to come and preach at commercial college Christian Fellowship . I'm so pleased seeing you again on this TV show . It was such a blessing interview and very educational . Thank you and God Bless you for sharing your life it was really edifying . I would also like to say thank you TG for bringing such kind of informative, educational, and blessing interviews. keep up the good work ! Stay Blessed
ኦ ፓስተር ያሬድዬ! ከብዙ አክብሮት ጋር እግዚአብሔር ይባርክህ!ባገኘሁህ በጣም ጥቂት ቀናት ብዙ ትህትና ብዙ እውነተኛነት ብዙ እግዚአብሔርን መፍራት አይቼብሃለሁ! You were a real example for my young self! 🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻
I am crying out to the Lord to make me able TO CAST OUT DEMONS, HEAL THESICK... Here, very near, I have a demonized Christian. I pray ,rebuck, bind the enemy day today but nothing happened. I repented for the families sins. Pls pray for many like me. Dear daughter of God, you are beautiful inside out! You are such a blessing. May the Lord multiply such amazing sons and daughters like this honorable son Dr.Yared. Stay blessed, go forward, stand tall and high to the glory of GOD!!!
Rom.11:28-30 GOD'SGIFTS OF GRACE AND HIS CALLING ARE IRREVOCABLE. So HE is so merciful and gracious that even when He is not pleased with us HE releases healing, deliverance, blessings....psalm105:8-13. What an AWSOME GOD WE WORSHIP!
What a life transforming truth that sets free! Practical testimonies founded on solid principles of God's word! This is not for Those who agreed,liked but for those who dare to pay the price & walked their taik! Many Blessings for the guest and the host 🙏
Pastor Yared always so supportive and encouraging ;and he is very kind pastor “.. I count my self as on of the lucky sets of person on earth being to know you አንተ ስላጋባኽኝ በጣምእድላያ ነኝ your blessed!!!!!!!!!!
Wow! Glad to see you so matured Yarediye. I knew you since you were one year old. I know all the turmoil in the family before your dad accepted Jesus. God is good!
Pastor Dr. Yared, I have learned a lot from your interview here and Your teaching on the book of Acts coming to our Church for a series of weeks. You are a blessing, God bless you with more Grace abundantly and Tiji thank you for inviting such a Godly and honorable person plus your interview is so polite and interesting. ❤🙏
Wow! Amazing interview. Tigiye God bless you dear you are always a blessing. Dear Dr. Yared God bless you. You are such an amazing person and a blessing for our generation. Many more blessings!
ምን አለ አገልጋዮች ሁሉ የዚህ አይነት ልብ ቢኖራቸው ብዙዎች ይድኑ ምድራችንም ትባረክ ነበር
በጣም በጣም የሚገርም ድንቅ መልዕክት ለአገልግሎት ትልቅ manual ነው ብዙዎችን የሚያስተምር መልዕክት ተባረኩ በጣም
ይገርማል እንዲህም አይነት ሰው አለ
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይባርካችሁም❤
እህታችን ትዕግት በቁመነገር የተሞላሽ ዛሬ ደግሞ ምን አይነት ድንቅ ሰው አመጣሽልን ።
በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!!
እንደ ዶክተር አይነት 10ሰው ቢገኝ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የት በደረሰች
ዶር ዕድሜህ ይለምልም ፤ አንዳንዱም እኔም በብዛት የማውቀው ናቸው ። ቲጂ ዘመንሽ ይባረክ !!!!
አስተዋይ ብልህ ሴት ሚዛናዊ ነሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
ይህ የእዚአብሔርን ሰው እርሱ ራሱ ባለቤቱ ጌታ ኢየሱስ ይባርከው ከእኔ ወንድሜ ይበልጣል የሚል ለበጎቼ የሚሻለውን ያግኙ የሚል አምላኩን እያከበረ እርሱ ክብሩን የማይፈልግ የጌታውን መንገድ የሚከተል የ ኢየሱስ ልብ ያለው ነውና እድሜህ ይለምልም ካንተ እኔና ቤቴ በሩቅ ሆነንን ብዙ ተማርን ቤትህ ዘርህ አገልግሎትህ ይባረክ እግዚአብሄር ያየልህን ከፍታ ወረስ ተባረክ
ደስታ ነኝ ከአትላንታ
ቲጂ ይህን ለባለቤቱ እስተላልፊልንን
አሁንም አሉ የሚሳደቡ ካንት ቢማሩ መልካም ይሆንላቸዋል ግን ዝቅ ማለትን አይፈልጉም ባሉበት እንደ ወታደር ይረግጣሉ
በእዉነት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!!!የተባረከ ሰውና ምስክርነቱም እጅግ የሚጠቅም ሰው ነው ያቀረብሽልን።ተባርካቹሃል!!!
❤❤❤
God bless you,❤
2016 መልካም አመት 🎉 ይሁንልሽ.....
ያሬድይ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። ከምስክርነትህ የተማርኩት ለጌታ መሰጠት ኪሳራ እንደሌለው ነው። በርታ ፀጋው ያግዝህ። ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ።
ከተባረከ ሰው የተባረከ ንግግር ይወጣል ከበሰለሰው የበሰለ ፍሬ ጌታ ይባርክ ፖስተር ያሬድ !አንቺ ጥበበኛ ሴት የዘመናችን ምርጥ የጌታ ወታደር ተባረኪ❤
በጣም የምወድህ ውድ የአባቴ ልጅ በጣም ደስ አለኝ ስለ አየሁህ የልጅነትህ አምላክ በደዚህ አይነት ላይህ አምላኬ አንተን ላይህ ሰለቻልኩኙ ደስ ብሎኛል ዘመን ቤተሰብህ የተባረከ ይሁን ያሬዱ ውድ ባለቤትህ ሰላም በልልኝ በክርስቶስ እህታችሁ ተክሌ እባላለሁ አብሬአችሁ የማመልክ ነኝ አሁን ግን ከአገር ውጭ ነኝ ዘመንህ ይባረክ
22 years ago, I remember you (Dr. Yared) and Pastor Tesfish used to come and preach at commercial college Christian Fellowship . I'm so pleased seeing you again on this TV show . It was such a blessing interview
and very educational . Thank you and God Bless you for sharing your life it was really edifying . I would also
like to say thank
you TG for bringing such kind of informative, educational, and blessing interviews. keep up the good work ! Stay Blessed
በእንባ ነው ስለ ንስሃ ሲያወራ የሰማሁት ለሁሉ የሚያስፈልግ ምስክርነት ነው ተባረኩ
ዶክተር ያሬድ ብሩክ ትሁት ሰው! Much blessings 🙏🏽
እግዚአብሔር ቀብቶሀል የተባረክህ መጋቢ ነህ፡ ጌታ ዛሬም የራሱ የሆኑ ቅሬታዎች አሉት ጌታ ይባረክ፡ ተባረክልን።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግሩም ድንቅ ትልቅ ትምህርት ስጪ የሆነ ውይይት እግዚአብሔር እንደ ዶክተር ያሬድ የሆነ የቤተ ክርስቲያን መሪና ሽማግሌዎች ያብዛልን ጌታ የሁላችንንም አስተሳሰብ ይለውጥ አሜን አሜን
በእውነት የእግዚአብሔርን ምህረት፣ ቸርነት እና የቅዱሳንን በመንፈስ የፈራ ፍሬዎችን አይቻለሁ፣ ተባርኪያለሁ ደግሞም ብዙ ትምህርት ተምሪያለሁ።
እህታችን ቲጂ ሁሌም ስለምታቀርቢልን ብሩካን አገልጋዬች ዘመንሽ ይባረክ።
ድንቅ ምክር እና ምስክርነት የነበረበት ቆይታ ነው- እግዚአብሔር ይባርኮት ውድ ወንድሜ( መጋቢ/ ዶ/ክ) አዘጋጅ እና አቅራቢ እህታችንም ተባሪኪ እናመሰግናለን!!!
Dr Yared I am very happy to see
You’re very humble man of God
After long time I heard your voice.
በጣም ገርሞኛል። እግዚኣብሄር ይክበር። ❤❤❤
የሚደንቅ የሚደንቅ የሚደንቅ ታላቅ የእግዚአብሔር ባሪያ ማለት ይህ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው ተገልፆ የታየ ሐሌሉያ ተባረክ ወንድሜ ፓስተር ያሬድ። ቲጂዬ አንች ድንቅ ሴት እንደነዚ አይነት ታላላቅ ሰዎችን አቅርበሽ በብዙ ህይወታችን እንዲለወጥ እንዲባረክ ስለምታደልጊ ቲጂዬ በድጋሚ ተባረኪ።❤❤❤
ዋው ይሄ ነው የሚገርም ብርሀን ነው ለእግዚያብሄር ፈቃድ ወዶ ፈቃድን መስጠት ደስ ይላል
ምን አይነት የምትገርም የተቀባህ የእግዚአብሔር ባሪያ ነህ ፓስተር ያሬድ አብዝቶ ይባርክህ ፤ ቲጂዬ አንች ታላቅ የእግዚአብሔር ሴት ተባረኪ አንች ባታቀርቢው ይህንን እንቁ ቅባት አላገኘውም ነበር ደሞ እምር ብሎብሻል የእግዚአብሔር ስም ስለናንተ ይባረክ አሜን ሐሌሉያ።
ዋው ቲጂዬ የሚገርም ትምህርት እንድናገኝ እንደዚህ አይነት እንቁ የሆኑ ሰዎች ፈልፍለሽ ወደ አደባባይ አውጥተሽ እንድንጠቀም ለምታረጊው ጥረት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ። በብዙ በነፍስ በስጋ ተባረኪልኝ እጅግ እወድሻለሁ።❤❤❤❤❤
የተወደደህ የእግዚያብሄር ባርያ በጣም ተባርኬያለው ፀጋው ይብዛልህ በጣም ድንቅ ግዜ ነበር እህቴ ጌታ ይባርክሽ ሚዲያን ባግባቡ ጥንቅቅ አድርገሽ በልህቀት ስለተጠቀምሽበት ደስ ብሎኛል አሁንም ፀጋውና የጌታ አብሮነት በዘመንሽ ሁሉ ይብዛልሽ
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው በጣም ማቹር የሆነ ወንድም ነው ስለ ንሰሀ የተናገረው በልቤ ቀረ እህታችን ትእግስት በረከታችን እግዚኣብሔር ይባርክሽ እንደነዚኽ አይነት የተደበቁ እንቁዎችን እያመጣሽ ስለምትባርኪን እጅግ አድርጌ አመሰግንሻለሁ
ትሁት የእግዚአብሔር ሰው እንወድሀለን
ኦ ፓስተር ያሬድዬ! ከብዙ አክብሮት ጋር እግዚአብሔር ይባርክህ!ባገኘሁህ በጣም ጥቂት ቀናት ብዙ ትህትና ብዙ እውነተኛነት ብዙ እግዚአብሔርን መፍራት አይቼብሃለሁ!
You were a real example for my young self! 🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻
ትሁት የእግዚአብሔር ሰው ነው!
May God bless you, Pastor. You are a blessed! ፓስተሬ በመሆንህ ደስ ይለኛል። ካንተ ስር ሆኜ የእግዚአብሔርን ቃል ለመማሬ ለህይወቴ መርህ አግኝቻለው።
ትጅዬ ጌታ ይባርክሽ እንደነዚህ ያሉ ጌታ የተጠቀመባቸውን ሠዎች ስለ ምትጋቢዢያቸዉ ጌታ ይባርክሽ
ዶክተርዬ የኔ አባት ኑርልን 🙏ሒወትሕ ይናገራል ስላንተ 🙏🙏
ዋው ጌታ ይባረክ! ረጅሙን የሕይወት መንገድ ሀ ብዬ ለመጀመር የሚያነሳሳ ትልቅ ስንቅ።
I am crying out to the Lord to make me able TO CAST OUT DEMONS, HEAL THESICK...
Here, very near, I have a demonized Christian.
I pray ,rebuck, bind the enemy day today but nothing happened.
I repented for the families sins.
Pls pray for many like me.
Dear daughter of God, you are beautiful inside out! You are such a blessing.
May the Lord multiply such amazing sons and daughters like this honorable son Dr.Yared.
Stay blessed, go forward, stand tall and high to the glory of GOD!!!
ዋው ምንብዬ ልፃፍ የሚገርም ነው ብዙ ተብልሀል ቲጂዬ ዘመንሽ ይባርክሽ
May God bless you Pastor Yared. I heard your testimony when you came to IEEC DC church. Very humble man of God. What an example to the body of Christ😊
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ ።ትክክለኛ ክርስትና በአንተ ላይ አየሁ። አብ የሚከብርበት ፍሬ በአንቴ አየሁ።
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ድ/ር ያሬድ! በጣም የሚባርክ የሚጠቅም ትምህርት ነው። ንስሃና ይቅርታ የተረሱ ነገሮች ናቸውና ስላስታወስከን ተባረክልን። እህታችንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!
Dr. Yared humble man of God!
ድንቅ መልዕክት ነዉ ቲጂዬ ዶክተር ያሬድ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለኔ እሔድምጽ ነዉ ንስሀና ይቅርታ በጠፍበት ዘመን አስታውሳችሁ ምንድነው ችግራችን ብላችሁ ወደሆላ ሔዳችሁ ይሔን ማድረጋችሁ ጌታ ይባርክህ ዶክተር ካንትጋር የነበሩ መሪዎች ጌታ ዘመናች❤ሁን ይባርክ ቲጂ እሔመልእክት ለአሁን ለኝም የሚጠቅም ነው እግዚአብሔር የመመለስ እና የንስሐ እድል ይስጠን❤❤❤
❤
Dr yard ....God Bless You
በውነት እህታቸን ተባረኪ እንዴህም አለ ጌታ ይመስገነው ክብሩ ለጌታ ይሁን ወንድማቸን በ14አመትህ የጠራህ አምላክ የታመነ ነው አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ይቅርታ ትልቅ የጌታን ስራ ለመስራት መሰጠትና የቅርታ ን መፍለግ ተገቤ ነው
ደንቅ መልዕክት አናመሰግናለን ይደገም በሌሎች ርዕሶች።
የተባረከ ሰው እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው
ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ!! "ከነቢዩ ሳሙኤል ቃል በምድር አንዳች አይወድቅም ነበረ" የተባለው ቃል ዛሬ ገባኝ። ማለት ቃለመጠይቁ በመጽሐፍ ቢፃፍ ራሱ በጣም ይጠቅም ነበረ። መርህ (principles) መሆኑ ደግሞ በጣም የሚጠቅም ነው። እግዚአብሔር ያብዛለት።
Amen. ተደስቶብን ፀጋዉን መጠቀም ይሁንልን
የጌታያውቃል እናት( ወንጌላዊት ጡርዬ) የተባረክሽ እናት የወንጌል አርበኛ ❤❤❤❤
ተባረኩልኝ!!!!!!!!
የሚገርም ጌዜ ነው የሆነልኝ!!!!!!!
ለሕይወት ዘመን መመርያ የሚሆን!!!!!!!!!
አግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይባረክ እሱ በወደደው መንገድ ለሰዎች ይናገራል በእውነት እኔ ተጀምሮ እስኪያልቅ መንፈስቅዱስ ይመረምረኝ ነበር ውስ ጤን ነበር የማደምጠው በብዙ መንገድ ህይወቴን ያሳ የኝ ነበር በጣም የተማርኩበት ምንማድረግ እንዳለብኝ የወሰንኩበት ብዙ ነገር ግልፅልፅ ብሎ እንዲታየኝ ያደረገ ነው ለኔ የተላከልኝ መልእክት ነው ብዬ ተቀብያለሁ ጌታ ይረዳኛል ያለኝን ታዝዤ ያየልኝን በመኖር አከብረዋለሁ ።
ወንድሜ የረዳህ ጌታ ይባረክ በዘመንህ ሁሉ ፀጋው ይብዛልህ ቲጆዬ አስተዋይ ሴት ነሽ ብርክ በይ ፀጋና ሞገስ ይጨመርልሽ
ዶ/ር ያሬድን አስታውሰዋለሁ እጅግ ትሁትና መልካም ሰው : ከሱ በታች ላሉት እውቅና ሰጥቶ እሱ ግን ብዙ ስሙ ያልታወቀ ትሁት ትሁት ትሁት ሰው ነው! ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ቲጂዬ ተባረኪ የተደበቁ ሰዎችን እንዲወጡ ስለምታደርጊ::
ዋሁሁሁ እጂግ በጣም የሚያሰተምር እና የሚያንፁ ቃሌ ምልልሰ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ጠቅልሎ ይሁሰድ ለወንድማችን ደግሞ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛለት ትህትናውንም አይወሰድበት በእውነት እጂግ በጣም ጥሩ ሰው ነዉ ይህ ፀጋ የሰጠው እግዚአብሔር አሁንም ይመሰገን እያልኩኝ ቲጂ ደግሞ ጌታ ይባርክሺ እንደዚህ አይነቱን ሰው አያመጣሸ ልን ከጌታ ጋር የለን ሕይወታችን የሚያንፀ ቃል አቅርብልን ተባረክ በድጋም❤❤❤❤❤ ክብሩን ሁሉ የሰማዩ በለቤት እግዚአብሔር ይወሰደው አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ተባረክ❤❤❤❤❤
ቲጂዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ እህቴ ድክተርንም እግዚአብሔር ይባርከው በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ ተጠቅሜበታለሁም❤️🙏🏽
ቲጅ የእየሱስ ቆንጆ ዶር ያረድ ትሁት ሰው ተባረኩ እንቁ ናችሁ ❤️❤️🙏🙏
አውነተኛ የህይወት ምስክርነት ነወ አኔ 1996ከትምህርት እየቀረው ከሚመጡት አኔ ምስክር ነኝ አረም በልጅነቴ የለኝ አል እየተፈፀመ እስካሁ በቤቱ ጌታን ተሸክሞኝ አለው እንደናንተ አመቱን አሁንም የሚሠሩ እረኛውች ይስጣት እንደተከላችሁን አቤቱታ አለው ተባረክ የፓስተር ተስፍሽ በብናጠውም የሚናፍቀው ጌታን ብድራቱን ይከፊለው❤❤
ቲጂዬ እግዚአብሔር አባት ይባርክሽ ተባረኪ ትህትናሽ ብቻ ይበቃል እባክሽ ፓስተር መስፍን ሙልጌታን አቅርቢልን ፀጋውን ያብዛልሽ ❤
Dr. Yared is such an amazing person. Geta yesus yibarkew
ፓ/ር ያሬድ በጣም የምወድህና የማከብርህ በሳል እውነተኛ አገልጋይና አስተማሪ ነህ ጌታ ቀሪውን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ተባረክ!!!!!
ዋዉው! በጣም ተምሬአለሁ ተባረክ።
እግዚአብሔር ይባርካቹ ብዙ ጥበብን ተካፍያለው ክብር ሁሉ አእግዚአብሔር ይሁንለት❤
ፓ/ር ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ቤተሰቦችህ እድለኞች ናቸው በተለይ የምንወዳት ወላጅ እናትህ ጌታ ቀሪው ዘመናችሁን ይባርክ
በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው የትህትና ለብ ጌታ የሚወደው ዘመናችሁ ይባረክ ፓስተርዴቭ የተባረከ
Rom.11:28-30 GOD'SGIFTS OF GRACE AND HIS CALLING ARE IRREVOCABLE.
So HE is so merciful and gracious that even when He is not pleased with us HE releases healing, deliverance, blessings....psalm105:8-13.
What an AWSOME GOD WE WORSHIP!
TG ጌታ እጅግ ይባርክሽ ኣንቺ በትህትናሽ የእህቶች ሁሉ ቁንጮ (up grade ❤ መልካም የሕይወት ምስክር ያላቸውን በትጋት ፈልገሽ ስለሚታቀርብልን በኣድማጮች ስም የላቀ ምስጋናችንን እናቀርብሻለን ትህትናሽ ከፍከፍ ይበል😂🎉
ትጅዬ፡ስወድሽ፡ጌታ፡አብዝቶ፡ይባርካችሁ❤
What a life transforming truth that sets free! Practical testimonies founded on solid principles of God's word! This is not for Those who agreed,liked but for those who dare to pay the price & walked their taik! Many Blessings for the guest and the host 🙏
Pastor Yared always so supportive and encouraging ;and he is very kind pastor “.. I count my self as on of the lucky sets of person on earth being to know you አንተ ስላጋባኽኝ በጣምእድላያ ነኝ your blessed!!!!!!!!!!
Wow! Glad to see you so matured Yarediye. I knew you since you were one year old. I know all the turmoil in the family before your dad accepted Jesus. God is good!
Dr. Yared I praise God for you. You are among the few exemplary leaders that God blessed our nation with. May God bless you brother!
አቤት መታደል ከ አፉ ማር ጠብ ይላል !
ማር9:50 ጨው ግንአልጫቢሆን????? ቤ/ክ ትህትና እና እግዚአብሔርን መፍራት ከሌላት ፀጋ አለ ለማለት ይከብዳል ልትሁታን ፀጋን ይሰጣልና
በጣም ደስስስስ የሚል የሚያስቀና ህይወት ነው
I am very happy to see D.r yared
May God bless you and your family
Tg thank you
Geta eg/r hoye temes3gen endete ayenete mebarek new yebarekew andebetu yetekeba endezeh yaluten abezalen tebarekulegn tigeye❤❤❤
ትግስት እጅጉ ተባረኪ!! እጅግ በጣም የሚያንፅ መርህ ነው ያካፈለን ወንድማችን:: እሱም ዘመኑ የተባረከ ይሁን!!❤❤
Wonderful testimony Dr. God bless you both
❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቲጅየ እሚገርም የህይወት ቃል ነው ያካፈላችሁን 😊🥰
ቲጅዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሚያንጽ ሒወትን የሚለውጥ ምስክርነት ነው እጅግ ደስ ብሎኛል ዶክተር ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ አገልግሎትህን ይቀበልልህ!
Betam astemari new.tebateki sister.
Invite him for more teaching please
Ewnet I got a great life principle.
Bless You!
Dr geta yebarkh tsegawen yabezaleh.ehtem tebarki
ገላ 2:20 እኔነት ከተባለ ኩፉ የሕይወት በሽታ የዳነ ሰው ወንድም ያሬድ ከልቡ ቱሁት ሰው ነው።
ቲጂዬ የተባረክሽ የሚያንጽ ትልቅ ምስክርነት ነው ❤❤
እኔ ጌታን አግኝቼ ትምህርታቸውን በፍቅር በአክብሮት ከምሰማቸው አገልጋዬች መካከል ፓስተር ያሬድ አንዱ ነው ከነትህትናህ እግዚያብሄር አብዝቶ አብዝትም ይባርክህ
God bless you what a beautiful heart you have.
We love you Tigiyee. Bless you more
Nice to see you Dr Yared
ፓስተር ያሬድ ጌታይባርክህ ቲጂ ተባረኪ
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው።
You are blessed
i understood that even in this days there is exemplary servants in church. Bless you Dr Yared and Bless you Tigist.
Thank you for sharing your testimony. We have learned a lot. Keep up the good work.
ቲጂ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ስለንሰሐ ጠቃሚነት ስለተናገርሽ።
Amazing model leader. Let these days leaders who clinch to the position listen and relisten. God bless you pastor
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዴት ያለ ትህትና ነው?!
Endezih yale besal sew silakerbshlen ene enamesgenalen. Dr. Yared you are a humble and blessed person.
ጥሩ ውይይት ነው ተባረኩ 🙏🙏🙏በሌላም ርእስ ላይ ብትቀጥሉ መልካም ነው 🔥🔥🔥
Pastor Dr. Yared, I have learned a lot from your interview here and Your teaching on the book of Acts coming to our Church for a series of weeks. You are a blessing, God bless you with more Grace abundantly and Tiji thank you for inviting such a Godly and honorable person plus your interview is so polite and interesting. ❤🙏
❤❤❤ Pastor Yared Tihut
Tgye Blessed Pastor Mefin Mulugeta Kolife Kale hiwot Akerbilin
የኔ ውድ ፓስተር በጣም ነው የምወድህ
❤❤ tebareku tekami astemari miskrnet yehiwot limid
Wow! Amazing interview. Tigiye God bless you dear you are always a blessing. Dear Dr. Yared God bless you. You are such an amazing person and a blessing for our generation. Many more blessings!
ያለመንፈስ ቅዱስ ቃሉን ማስተማር ወንጌል መስበክ አይቻልም ብዬ አምናለው።