ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናንተ ወጣቶች ገና ብዙ ታሪክ ትሰራላችሁ በርቱ
ሠላም እንዴት ናችሁ!?በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት!ታዲያ በዓለም ላይ ያሉ ትልልቅ ድርጀቶች በሙሉ ማለት በሚቻልበት ሁኔታ አክሲዮን ማህበር ናቸው ።ለዚህም ነው በጣም ግዙፍ ካፒታል የሚያንቀሳቅሱት፤ እንደ ሀሳብ የዓለም ማዕድም ኢትዮጵያንና አፍሪካን አልፎ ዓለምን መመገብ ካለበት ከፍተኛ ካፒታል ያስፈልገዋል። ከዚህም በተጨማሪ ኢትዮጵያዊያን የኔ የሚሉትና ባለቤት የሚሆኑበት ራሳቸውንም በገቢ የሚያሳድግ ትልቅ መመኪያ ድርጅት እንዲሁም ግዙፍ ካፒታል ሰብስቦ ስራውን በጥራትና በፍጥነት መስራት እንዲችል የአክሲዮን ማህበር ቢሆንና ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ባለድርሻ ቢሆኑ እጅግ ተጠቃሚ ልንሆን እንችላለን።
በጣም አስፈላጊና የሚገርም ህልም ነው ።
ጥረታችሁን በጣም ነው ማደንቀው. እኔም ከናንተ ብዙ ተምሬያለሁ. እኔም እርሻ ለመጀመር እያሰብኩ ነው. ስልካችሁን ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል.
የተባረካችሁ 👏👏👏
Wow...Gedi you do great contribution for our World.. keep it shining 🌟
Yes, it very nice to see better day is coming for all Ethiopians. When you know better you do better!
በርቱልን
I appreciate. በየቦታው ያለው የጎሳና ክልል በሽታ ተፅእኖ ካላደረገባችሁ ትልቅ ዋጋ ያለው ህልም ነው::
Great job!
Wooow very interesting......bravo bravooo keep shining dears
ድንቆች አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን
ይቅናችሁ!
Bravo dreams family
Good job
Anbesoch!!!
Yihen brother magnet felgalew please kesu ga betagenagnu
እኳን ደህና መጣችሁ የድሪምስ ቤተሰቦች
እኔም መማርእፈልጋለሁ እንዴትነዉ የማገኛችሁ
አስገቡን መቀላቀል እፈልጋለሁኝ
የታሉ ግን ከ200k በላይ አባላት?why not we like and share this video?
እኔም ለመሰብሰብ አግዛለሁ ከፈለጋችሁኝ።
If it's political issue or bad vibe to much viewers but if it's good no viewers. Looser generations
እባካችሁ አትራቀቁብን ኢትዮጵያችን ራሱአን መመግብ እማትችልአገር ተብላ ትልቁን እርዳታ በአለም የምትወስድ አገርናት ሁሌ የሚበለበልን ነገር ነው ። እስኪ እነዚህ ነገሮች ማለትም እርዳታ ስንወስድ የነበረበትን ጊዜ ጠቀስ እናድርግ ። አለም ወይም መሰሪዎቹ እንግሊዝና አሜሪካ ይሄን እርዳታ ማድረግ የመጣው በ1984 በእነሱ አቆጣጠር በሰሩት የሙዚቃ ኮንሰርት ነበር ከዛ በፊት ኢትዮጵያ ምንም አይነት እርዳታም ሆነ ድጋፍ አታገኝም በሃይለስላሴ ጊዜ እንዳውም ለተቸገሩ እንረዳ ነበር ይባላል ። ወደ እርዳታው እንምጣና በ1984 እርዳታ ምክንያት ሰይጣኖቹ ወያኔና ሻቢያ በነበረው ጦርነት ልክ አሁን ጁንታው እንደሚአደርገው የወለደውን የትግራይን ህዝብ ሆነ ብሎ ተራበ በማለት ወይም እነሱ በሚአደርጉት ጦርነት እንዳያመርት እንዳይታርስ በማድረግ እርሃብ አስከሰተ ይሄንሞ ካስደረገ በሁአላም የሚሰጠውን እርዳታ ለቡቱታሙ ተዋጊው ሲአደርግ ነበር ለሱ ያልደረሰውን ደግሞ ደርግ ባለስልጣን ለጦርነት አደረገው ብሎ ሲወነጅልና ለደጋፊዎቹ አሜሪካና እንግሊዝ ሲለፈል አሁን የሚሰራውን አይነት መሰሪ ሲሰራ ኖረ በዚህ መልኩ ነበር እርዳታ ይጠየቅና ለምን ይውል የነበረው እንጂ የርሃቡ ችግር መንስኤም ሆነ የፈጠረው ወያኔ እና ሻቢያ ነበሩ በዛን ወቅት ይሄ ርሃብ የነበረው ደግሞ በጠቅላላ በትግሬ ክፍለሃገር እና እሱ በሚዋጋበት አካባቢ ብቻ ነበር በሌላ ቦታ አልነበረም ። ሌላው በመሰሪው ወያኔ ስልጣን ጊዜ ይመጣ የነበረው እርዳታ ለማን ይውል እንደነበርና የእርዳታው ጠያቂና ተቀባይ በህዝቡ ስም ሸረኞቹ የመንግስት ባለስልጣን ተብየዎች ኪስና ዘመድ አዝማዶቻቸው ይጠቀሙበት እንደነበረ ይሄን ለማንም ማስረዳት የሚአስፈልግ አይመስለኝም ። ስለዚህ እባካችሁ ኢትዮጵአችን ተርባ ሳይሆን እርዳታ ትቀበል የነበረው ባለጌና ወራዳ ዱርያ የራሱ መዋረድ ሳያሸማቅቀው የአገሪቱ መዋረድ የሚአስደስተው ሌባ መንግስት ስለነበረ የተሰራ ደባዎች እንጂ በሃቁ እንነጋገር ከተባለ እውነት አገራችን ተርባ አይደለም ። ስለዚህ ትናንት ተወልዳችሁ በአፈ ታሪክ የማታውቁትን ትንተና እራስን በምግብ መቻል እያላችሁ አትራቀቁብን መስራት የምትፈልጉትን መስራት ትችላላችሁ ለምን ያልሆነ ምክንያት መደርደር የማታውቁትን መዘባረቅ እኮ መስራት የፈለጋችሁትን ለመስራት የሚራድችሁ ጥቅም የለም ስላልዘረዘራችሁትም ደግሞ ከምትሰሩት ስራ አይገድባችሁም ። እና ርሃቡ እየተባለ የሚጠራው ሚስጥሩ ይሄ ነው ። አየህ "ዘ ሶኮልድ ኢንተርፕኑር" አንተም እንዳልከው ላለፈው ሰላሳ አርባ አመት የነበረ እርዳታ ወይም መራብ ችግሩ ከላይ እንደገለፅሁት የተፈጠረው ወያኔ የሚባል መሰሪ አገር ገንጣይ አስገንጣ አገር በዘር ከፋፋይም ተመስርቶ ይህን ሁሉ ደባና ሸር ፈጥሮና ፈፅሞ አስፈፅሞ ያለፈበትም ዘመን ያለፉት አርባ አመት ነው ። ከዛ በፊት አልነበረም ከዚህ አርባ አመት በሁአላም አይኖርም እሚኖርም ከሆነ እሱ የተከለው ወይም በሱ ተወልዶ ያደገ መሰሪነት ስለሚኖር ነው ።
እናንተ ወጣቶች ገና ብዙ ታሪክ ትሰራላችሁ በርቱ
ሠላም እንዴት ናችሁ!?
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት!
ታዲያ በዓለም ላይ ያሉ ትልልቅ ድርጀቶች በሙሉ ማለት በሚቻልበት ሁኔታ አክሲዮን ማህበር ናቸው ።
ለዚህም ነው በጣም ግዙፍ ካፒታል የሚያንቀሳቅሱት፤ እንደ ሀሳብ የዓለም ማዕድም ኢትዮጵያንና አፍሪካን አልፎ ዓለምን መመገብ ካለበት ከፍተኛ ካፒታል ያስፈልገዋል። ከዚህም በተጨማሪ ኢትዮጵያዊያን የኔ የሚሉትና ባለቤት የሚሆኑበት ራሳቸውንም በገቢ የሚያሳድግ ትልቅ መመኪያ ድርጅት እንዲሁም ግዙፍ ካፒታል ሰብስቦ ስራውን በጥራትና በፍጥነት መስራት እንዲችል የአክሲዮን ማህበር ቢሆንና ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ባለድርሻ ቢሆኑ እጅግ ተጠቃሚ ልንሆን እንችላለን።
በጣም አስፈላጊና የሚገርም ህልም ነው ።
ጥረታችሁን በጣም ነው ማደንቀው. እኔም ከናንተ ብዙ ተምሬያለሁ. እኔም እርሻ ለመጀመር እያሰብኩ ነው. ስልካችሁን ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል.
የተባረካችሁ 👏👏👏
Wow...Gedi you do great contribution for our World.. keep it shining 🌟
Yes, it very nice to see better day is coming for all Ethiopians. When you know better you do better!
በርቱልን
I appreciate. በየቦታው ያለው የጎሳና ክልል በሽታ ተፅእኖ ካላደረገባችሁ ትልቅ ዋጋ ያለው ህልም ነው::
Great job!
Wooow very interesting......bravo bravooo keep shining dears
ድንቆች አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን
ይቅናችሁ!
Bravo dreams family
Good job
Anbesoch!!!
Yihen brother magnet felgalew please kesu ga betagenagnu
እኳን ደህና መጣችሁ የድሪምስ ቤተሰቦች
እኔም መማርእፈልጋለሁ እንዴትነዉ የማገኛችሁ
አስገቡን መቀላቀል እፈልጋለሁኝ
የታሉ ግን ከ200k በላይ አባላት?
why not we like and share this video?