እኔም ሀይሌ ነኝ - ሩጫ Disciplined አድርጎኛል S08 EP81

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 723

  • @nuruseid7027
    @nuruseid7027 10 หลายเดือนก่อน +198

    ሀገራት የየራሳቸው መታወቂያና ብራንድ አላቸው የኛ የኢትዮጵያውያን መታወቂችን ደግሞ ሀይሌ ነው።ከዋሊያ ባልተናነሰ መልኩ ለኢትዮጵያ ብርቅዬና እራሱን የቻለ ቅርስ ነው። ሀይሌ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ። sense of ownership plus integrity, diligence , respect finally success.
    ኑርልን

    • @bs9031
      @bs9031 10 หลายเดือนก่อน +1

      TRUE

    • @yonasgebrelibanos356
      @yonasgebrelibanos356 10 หลายเดือนก่อน +3

      ስው በላ ነው። መሆን አይችልም

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል❤❤❤❤❤❤

    • @ermiasalemu7818
      @ermiasalemu7818 10 หลายเดือนก่อน

      19😅9

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 9 หลายเดือนก่อน

      ከብት ግትቻ ተናግረህ ሞተሃል

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 10 หลายเดือนก่อน +15

    Haile is charismatic, smart, truthful & loves his country !
    Pride & treasure for our country !!

  • @ShibeshiShiferaw
    @ShibeshiShiferaw 10 หลายเดือนก่อน +20

    ሀይሌ በጣም የማከብረው ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው ከሱ የሚያስቀናኝ በቀላሉ የሚረካ አይደለም በስኬቱ የሚኩራራ አይደለም የሁዋላውን እየረሳ የፊቱን ለመያዝ የሚዘረጋ የትጋት ምሳሌ ነው

  • @Wuyyt
    @Wuyyt 10 หลายเดือนก่อน +31

    ባሳለፍነው 20ና 30 አመታት ኢትዮጵያ ውስጥ በጨዋነት፣ በታታሪነት፣ በፅናት፣ በታማኝነት የሚወዳደርህ አንድም የለም። ሳቂታ፣ ሽቁጥቁጥ፣ የማይሰበር፣ ሰርቶ የሚያሰራ፣ የኢትዮጵያዊነት መለኪያ፣ ባያድለን ነው እንጅ ከሰማይ በታች የዘመናችን አርማ አንተ ነህ። ሃይሌ ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ፣ ለሃገሬ ስላበረከትከው ሁሉ ከልቤ አመሰግናለሁ። እድሜ ይጥህ፣ ልጆችህን ይባርክልህ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን ብዬለታለሁ❤❤❤

  • @kidistgetu4757
    @kidistgetu4757 10 หลายเดือนก่อน +92

    እናትህ ትውለድ መንታ መንታውን ማለት ላንተ ነው ሀይልዬ ... much love and respect ❤❤❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 10 หลายเดือนก่อน

      ትውለድ ትውለድ ትውለድ

  • @mimiberhe2635
    @mimiberhe2635 10 หลายเดือนก่อน +10

    I met Haile in person at his Haile Grand Hotel in Addis Ababa during my visit. I was with my husband and son. He approached us and greeted us with respect. It was clear then that he is a respectful man. Long live Haile Gebreselassie!

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሀይሌ ልዩ ትልቅ ሰው እነዚ አማተር ጋዜጠኞች ሣትንቅ ይህን ያህል ግዜህን ሰተህ በመገኘትህ ክቡር የክቡር ትልቅ ትልቅ የኢትዮጵያ እንቁ ሰው መሆንህን ያሣያል❤❤

  • @QetsibetMedia
    @QetsibetMedia 10 หลายเดือนก่อน +22

    ‹‹መሪዎች እንደ ስማችሁ በመሪነት ቦታ ላይ ተገኛችሁ›› በዚህ እድሜአችሁ የምታቀርቧቸው እንግዶች ለወጣቱ በጣም ትምህርት ሰጪ ናቸው፤ሚዲያዎች በሙሉ ጨዋታ በጨዋታ በሆኑበት ወቅት የእናንተ እዚህ መገኘት በእውነት መታደል ነው።
    አትሌት ሃይሌ ደግሞ የብዙ ኢትዮጵያውን መለያ ነህ እረጅም እድሜ ከጤናና ስኬት ጋር እመኝልሃለሁ፤አንተን መሪ ላይ ብዙ ጊዜ ስጠብቅህ ነበር።

  • @rob21112
    @rob21112 10 หลายเดือนก่อน +20

    Haile explains everthg with simplicity. Quality of a hard worker!!

  • @theodoreeyob
    @theodoreeyob 10 หลายเดือนก่อน +69

    He's a national pride, honestly! One in a 100 million!

    • @hardsg
      @hardsg 10 หลายเดือนก่อน

      ኦሮሞ ነው አማራ?

    • @BirrrFinancialContents
      @BirrrFinancialContents 10 หลายเดือนก่อน +5

      በብሔር ልትቦድነው ነው? ኧረ መጥበብና ማጥበብ እናቁም!

    • @ahmedhussen5580
      @ahmedhussen5580 10 หลายเดือนก่อน +3

      ኢትዮጵያን ማደግ መበልፅግ ከፈለግን truelly ምሳሌያችን ሀይሌ " ብቻ ከሆነ እንደግለሰብ እንደ ሀገረ ማደግ መመንደግ "" """ ይቻላል ""

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@hardsgere yemiteyeq ena yemayteyeq neger ewequ . Maseb atichilum?

    • @GEBREE100
      @GEBREE100 10 หลายเดือนก่อน

      He is an evil in the eye of Tigrayans!

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 10 หลายเดือนก่อน +30

    ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሤ እጅግ በጣም እንወድሀለን ። ግሩም ቆይታ ነዉ ። ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን ለጥዑም ዝግጅታችሁ ኃይልዬ ክበርልኝ ግሩም ነዉ ።

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 10 หลายเดือนก่อน +56

    አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ በጣም እማከብርህ ና በጣም እምወድህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሰዉ ነህ በገባህበት ሁሉ ስኬታማና ለኢትዮጵያ ትልቅ የለዉጥ ሀይል ነህ እናት ስም ታቃለች ሀይሌ ብላሀለች አሏህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ አቅራቢወቹም በጣም አመሰግናለሁ ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 10 หลายเดือนก่อน

      እጅግ በጣም እኔም እወደዋለሁ

    • @GEBREE100
      @GEBREE100 10 หลายเดือนก่อน

      Yes he is pure Ethiopian to you, Abiy Ahmed.
      Haile reminds me the Genocidal war in #Tigray. He helped murder Tigray mothers and children. And I don’t think he regrets what he has done.

  • @aamm69302
    @aamm69302 10 หลายเดือนก่อน +13

    ሰለሀገር አያሰብክ ስታድግ፡ እድሜልክህን የሀገር ጉዳይ ብቻ ነው የሚያሳስብህ። ሀይሌ እናከብርሀለን።

  • @gebriedagnew5392
    @gebriedagnew5392 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሀገራት የየራሳቸው መታወቂያና ብራንድ አላቸው የኛ የኢትዮጵያውያን መታወቂችን ደግሞ ሀይሌ ነው።ከዋሊያ ባልተናነሰ መልኩ ለኢትዮጵያ ብርቅዬና እራሱን የቻለ ቅርስ ነው። ሀይሌ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ። sense of ownership plus integrity, diligence , respect finally success.
    ኑርልን and lastly i understand that haile is not only fast in running but he is also fast in his brain and positive thinking

  • @bulakochebo7636
    @bulakochebo7636 10 หลายเดือนก่อน +8

    SIMPLE, FUNNY, HUMBLE , KIND...EXTRAORDINARY MAN

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 10 หลายเดือนก่อน +5

    ሀይልየ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ የዘመኔ ጀግና እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @wondayenzer5191
    @wondayenzer5191 10 หลายเดือนก่อน +8

    Haile is living legend and he need monument at Adwa park as he is sign of pure Ethiopia and real patriotism .
    Thanks guys for hosting him

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 26 วันที่ผ่านมา +2

    Dear Meri Group, I like the English subtitle. It is a great effort! Well done!

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 10 หลายเดือนก่อน +11

    ሀይሌ! ስለፍትህ ያወራሃት ነገር በጣም ተመችታናለች🙏... በተለይ በዚህ ዘመን ፍትህ ጠፍቷል

  • @meseretbirru2889
    @meseretbirru2889 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሀይሌ ጀግናው ኢትዮጽያዊ ❤ እኔም በአንተ ሪዞርት ተስተናግጃለሁ. ፍፁም ስረእት ያላቸው ጨዋነት የተሞላው መስተንግዶአችሁ የሚደነቅ ነው❤ ለዚህ ደግሞ ዋናውን ሚና የምትጯወተው አንተ የምትሳየው የጠነከረው በዲሲፕሊን የምትሰጠው አመራርህ ነው❤ ዘመንህ, ቤተሰብህ, ንሮህ ይባረክ❤ በጣም አድናቂህ, አክባሪህ ነኝ❤

  • @nnavi8284
    @nnavi8284 10 หลายเดือนก่อน +3

    Haile Gebreselassie is a great hero. What he said about " ትክክለኛ ሰውን በትክክል ቦታ ማስቀመጥ" is one of the greatest challenges we have in Ethiopia. ሙስና: ወገንተኝነት: ዘረኛ የሆነ አሰራር ሀገራችንን እየጎተተ ይገኛል::

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 10 หลายเดือนก่อน +5

    ኃይሌ እውነት ጀግና ነህ! የጠላህ ብዙ ያውራ የራሱ ጉዳይ! እኔ ግን ከአዲሳባ አርባምንጭ ስንሄድ አውሮፕላን ውስጥ ያወራኸንን መቼም አልረሳውም! ባጋጣሚ ጂንካ Transit አድርገን ስለነበር ወደ አርባ ምንጭ የሄድነው ካንተ ጋር ብዙ ለማውራት እድሉን አጊንተን ነበር፡፡ በምናነሳልህ ሀሳቦች ሁሉ ጥሩ መልስ ትሰጣለህ፡ ሰውን አትንቅም፡ መልካምነት በውስጥህ ይታያል፡ ምክንያታዊ ነህ ... በውነት በንግግርህ እኔ ብቻ ሳልሆን ጓደኞቼም ጭምር በተመስጦ ነበር ስንሰማህ የነበረው፡፡ እውነት ጀግና ነህ!

  • @kalisto-l8w
    @kalisto-l8w 10 หลายเดือนก่อน +10

    ኃይሌ በትምህርት ና በተማረ ሰው ያምናል ጥሩ የሰራን ያመሰግናል እይታውና ህልሞቹ እጅግ ይማርካል

  • @FRAJOURNEY
    @FRAJOURNEY 10 หลายเดือนก่อน +41

    underrated podcast in ethiopia

  • @HikmaMukerem
    @HikmaMukerem 10 หลายเดือนก่อน +42

    ኮመንት ፅፌ አላውቅም አሁን ግን ለመፃፍ ተገደድኩ መሪ ፖድካስት በጣም የምከታተለው ቻናል ነው ስለ ምታቀርቡልን የቢዝነስ ሀሳቦችና እንግዶች ከልብ እናመሰግናለን ከዛሬው ትልቅ እንግዳ ጋር መልካም ቆይታ ይሁንልን

  • @mengistulema493
    @mengistulema493 10 หลายเดือนก่อน +11

    ሀይሌ እንደዚህ ተረጋግቶ የሚጠይቀው ሰው ጋር ነው መቅረብ ያለበት። በየጊዜው ሰይፉ ጋር እየቀረበ በመዋከብ መፎገር የለበትም።

  • @NameIQ
    @NameIQ 10 หลายเดือนก่อน +12

    Thanks Man and also meri podcast.
    ስለ property tax እና ሌላም የመንግሥት ከአፍ ነጠቃ policy ... ባለሀብቶችን ብቻ ሳይሆን ብዙ መስራት የሚችሉ ሰዎችም ገና ላልገቡበት፣ ገብተው ለከሰሩበትም ጭምር ትልቅ ተስፋ አስቆራጭ እና የentrepreneur risk taker መገለጫ ባሕሪን እንደ ትልቅ ሞኝነት እያስቆጠረ ነው። ቢታሰብበት መልካም ነው።

  • @simatube66
    @simatube66 10 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና! የባህር ዳር ህንፃን ጨረታ ማሽነፍህን ሁላችንም በትክክል ሰምተን ነበር ፣ በመሃል ደላሎች ገቡና ሼኩ ትንሽ ጨምረው እንደቀሙህ ነው የምናውቀው ።
    ቀኑ ሲደርስ እውነቱ ይወጣል ።

  • @naturerelaxfm7388
    @naturerelaxfm7388 9 หลายเดือนก่อน +1

    appreciate you taking this beautiful tutorial Haile. This is great lesson plan and message, Haile nice Meri podcast

  • @DalwakShow
    @DalwakShow 10 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks Haile for coming am asking him in the next he is the guest Thanks @Meripodcast for inviting him really appreciate 👍

  • @wondwosenshiferaw9209
    @wondwosenshiferaw9209 10 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you so much, Haile! I have no words to describe your contribution and service to Ethiopia. I learn a lot from your life experience.🥰😍😍😘

  • @onegod4395
    @onegod4395 10 หลายเดือนก่อน +8

    What a genius! May you live long Hailisha! God bless you ❤❤❤

  • @Onemovie12
    @Onemovie12 10 หลายเดือนก่อน +7

    Haile, your tireless work ethic and commitment are truly inspiring. Your dedication serves as a valuable lesson for all of us. Thank you for being a shining example of hard work and perseverance. Kenean & Tigabu thank you for inviting a great man!

  • @shineGebeyehu
    @shineGebeyehu 10 หลายเดือนก่อน +2

    Haile I have no words to tell about you, some times words have no power to extend your admiration.You are the symbol of hard work,honesty, love of a country,love of your people,helping others through themselves,best picture of Ethiopia, in all you are every thing for us(Ethiopians).I admire and love you a lot.May God bless you in every thing you do and wish you a long and healthy life.

  • @bettymekuria3891
    @bettymekuria3891 9 หลายเดือนก่อน +1

    I always admire Haile. Never tired of listening to him. Very motivational. Long live and Good health❤❤❤

  • @andenetter5593
    @andenetter5593 10 หลายเดือนก่อน +2

    Mr Haile you are truly a real businessman, very impressive. I very much enjoyed this interview. Thank you.

  • @melmeja
    @melmeja 9 หลายเดือนก่อน +2

    *ኩራታችን ነህ ሃይሌ ፡ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!*

  • @frehiwotrobba6045
    @frehiwotrobba6045 10 หลายเดือนก่อน +12

    Thank you so much Meri’woch to bring Haile on your show, he is my hero and my 5 year old son, my son is preparing Haile’d biography for his school project in USA. My son loves Haile and want to come Ethiopia to meet Haile ❤❤❤❤❤

  • @Haile-ep6dj
    @Haile-ep6dj 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሀይሌ ልዩ የኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያ መከታ ኩራት እና ዋልታ ነህ በሁሉም መስክ

  • @kidus6
    @kidus6 10 หลายเดือนก่อน +6

    Simple and linear presentation of business planning and decision-making with humor and humility, in a language that everyone understands. Love the way Meri guys moderated the discussion

  • @lealemtekletsion
    @lealemtekletsion 10 หลายเดือนก่อน +3

    You are the man of principle
    Proud of you

  • @O_L_D89
    @O_L_D89 10 หลายเดือนก่อน +11

    በፍጹም ጨዋታህ እና ቁምነገርህ የማይጠገብ ጀግናችን ❤❤

  • @teferraalemayehu3579
    @teferraalemayehu3579 10 หลายเดือนก่อน +7

    You are national hero of us, the role model, sign of endurance, example of one love to a country/citizens, and above all discipline

  • @AAH4029
    @AAH4029 10 หลายเดือนก่อน +1

    Haile-One of my reasons that I love being 🇪🇹n!
    Thank you Meri Podcast for hosting this living legend.

  • @doitright593
    @doitright593 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ፈታ እያልኩ እየተማርኩ ያየሁት ፕሮግራም ነው, ሀይሌ እሯጭ ብቻ እንዳልሆነ በደንብ የገባኝ ዛሬ ነው, thank you all the MERI teams as always, God bless you all ❤

  • @alexbelay8459
    @alexbelay8459 10 หลายเดือนก่อน +2

    This guy is actual legend on track and off track for real for real (fr fr)salute sir

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናችን ሃይሌ ኑርልን ባንዲራችንን ከፍ ስለምታደርግ አንተም ከፍ በል ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia is the People and the people are Ethiopia. You are the genius pure gifted not only for your own but also the Country. Ethiopia has to take care of you and support you. God bless you all!

  • @MikyasAssefaEshete
    @MikyasAssefaEshete 10 หลายเดือนก่อน +2

    Haile, A Spring of Wisdom. The love and respect I have for you is immense. Just looking you is a Motivation.

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 9 หลายเดือนก่อน +1

    Coffee farm try in illuababor, ale comma nice fertile place , Haile try cofee farm in Gore Ale commaa.🎉

  • @ForyouYou-j9t
    @ForyouYou-j9t หลายเดือนก่อน +1

    An icon ethiopia is proud of , Haile Gebresilase

  • @mesfinwolde3221
    @mesfinwolde3221 10 หลายเดือนก่อน +8

    Thanks meriwoch for presenting the great haile gebresillassie❤

  • @JonathanGebremariam
    @JonathanGebremariam 10 หลายเดือนก่อน +2

    Haile Hotel and Resort's HOSPITALITY is NUMBER ONE in ETHIOPIA.

  • @nuruhussen7654
    @nuruhussen7654 10 หลายเดือนก่อน +2

    እዳንተ ያለ እናት መንታ መንታ ትውለድ ሁሌም ከፉ በልልን የኛ ኢትዮጲያ አርማ።

  • @merydan
    @merydan 10 หลายเดือนก่อน +4

    ውይይ ሀይልዬ በጣም ተማረሃል በሲስተሙ😢 ጎበዝና ለብዙዎች ተምሳሌት ነህና እግዚአብሔር ሙሉ ጤናና እድሜ እንዲሰጥህ ፀሎቴ ነው። ❤

  • @amanuelgetachew3370
    @amanuelgetachew3370 10 หลายเดือนก่อน +5

    Haile's achievements as an entrepreneur and a record-breaking runner are truly inspiring! His dedication, discipline, and innovative mindset shine through in every endeavor he takes on. Listening to him on the Meri podcast was incredibly motivating and insightful. I loved hearing about his journey, both in business and on the track. Looking forward to more episodes featuring such remarkable guests!

  • @bahrseid8222
    @bahrseid8222 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopian number one honest business man captain haile. . He taught us a lot of things. .

  • @naturerelaxfm7388
    @naturerelaxfm7388 10 หลายเดือนก่อน +6

    welcome Haiylish Thank you for showcasing Haile Gebrselassie's incredible journey and achievements on Meri Podcast! Haile's legacy as an Ethiopian hero and record-breaking runner is truly inspiring. His dedication and perseverance continue to motivate generations. Keep up the great work in highlighting remarkable individuals like Haile Gebrselassie on your channel.
    Thrilled to see Haile Gebrselassie's inspiring story featured here! His remarkable journey and incredible achievements continue to captivate and inspire us all. Thank you for sharing his beautiful history

  • @GiftiKiya
    @GiftiKiya 9 หลายเดือนก่อน +1

    Haile our great hero, I am proud of you.

  • @samrawityemaneh5711
    @samrawityemaneh5711 10 หลายเดือนก่อน +1

    One of the greatest Entrepreneurs and Businessman in Ethiopia. I have enjoyed and learned in every minute of his interview.

  • @davidodav
    @davidodav 10 หลายเดือนก่อน +2

    I have no words to appreciate Haile! He is a living proof of working hard and getting successful in life! Much appreciation to these two young presenters! I like the way how you allow him to finish his ideas and not interrupt him! Great job, young men! I can't wait for the second part! I wish my country will be a safe zone so I can invest my hard-earned money and knowledge in my beloved country! Praying for that to happen!

  • @lemmadegefa5456
    @lemmadegefa5456 10 หลายเดือนก่อน +1

    Haile, you are one of the kind! You're exemplary. You're versed with the right concepts and principles helpful for many people aspiring to do business. ❤

  • @jo3378
    @jo3378 10 หลายเดือนก่อน +1

    Respect Meri podcast Producers and whole crew all of u are empower and educate the young generation .keep it up

  • @r.m.mfamilyethiopian9508
    @r.m.mfamilyethiopian9508 10 หลายเดือนก่อน +1

    wise men, haile
    Pride n treasure for ma country 🎉🎉

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 10 หลายเดือนก่อน +10

    Haile,I respect you because you’re The Ethiopians 🇪🇹 hero!🙏🏾✌🏽🕊️

    • @GEBREE100
      @GEBREE100 10 หลายเดือนก่อน

      He is an evil in the eye of Tigrayans!

  • @Zemen-bezy-zemen
    @Zemen-bezy-zemen 10 หลายเดือนก่อน +3

    I really need to thank you guys, haile is a great book to learn.

  • @tegeneyimer3566
    @tegeneyimer3566 10 หลายเดือนก่อน +1

    Athlete Haile is one of the legend and best exemplary hero in many ways!

  • @alimtanta2934
    @alimtanta2934 9 หลายเดือนก่อน +1

    It would be lovely if you could add an English subtitle for those for whom Amharic is not so good in the western world. This man has some important messages to learn from.

  • @nebiyatabayneh
    @nebiyatabayneh 10 หลายเดือนก่อน +3

    This has been a very inspiring and educational episode. Thank you so much guys, keep it up!

  • @terengoargaw7265
    @terengoargaw7265 10 หลายเดือนก่อน +1

    Hailey, you are the best, the greatest examplar our country needs. May God grants you health and longevity.

  • @meseretdessalegne9096
    @meseretdessalegne9096 10 หลายเดือนก่อน +2

    You are a real hero Haile! Proud of you!

    • @GEBREE100
      @GEBREE100 10 หลายเดือนก่อน

      He is an evil in the eye of Tigrayans!

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 7 หลายเดือนก่อน

    The older Haile gets, the more he is getting adoreable. A sign of patriotism. ❤❤❤❤

  • @gohsiqed
    @gohsiqed 10 หลายเดือนก่อน +3

    Haile is an outstanding examplery leader. He transcended diverse industries and shined in each industry. Not only he succeeded in his first industry as a world-class runner, but also he made a successful shift to sustain his previous success and even scale it at a higher level in many fields. Those professionals in art, science, sport, and so on who succeeded in their fields should learn from his life story. Many stagnate and are unable to repeat the same success they achieved as professionals when their prime time is over or when they retire...

  • @ForyouYou-j9t
    @ForyouYou-j9t หลายเดือนก่อน +1

    One of the legends in sport history

  • @alexanderfantaye5901
    @alexanderfantaye5901 6 หลายเดือนก่อน

    What A podcast! Love this podcast and the presenters for giving Haile the space to tell his stories and not intervening his flow of ideas, but at the same time asking relevant information that can be much valuable. The leading questions are very well-articulated and to the point that the Haile feel at home to share his keen opinion and observations like never before.

  • @yohannesdemessie2924
    @yohannesdemessie2924 10 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለመጠይቁ ሀገራዊ ውበትና ክህሎት የተላበሰው ሀይሌ ሁሉንም ጥበቡን በእሱ አረዳድ በአማርኛ በመመለሱ ነው እንደኔ አይነቶቹ ዳያስፖራዎች የእውቀት መለኪያ ይመስል ሁሉንም ነገር ያለቦታው በውጭ ሀገር ቁዋንቁዋ ሲዘባርቁት ከርመዋል።

  • @amigos7u
    @amigos7u 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks haile for ur suggestions, thoughts and experience may God bless u,Meri's u r doing Good job tnxs so much for doing this for us we love u guys keep pushing bros 😊

  • @sadikalmizan8536
    @sadikalmizan8536 9 หลายเดือนก่อน

    So very true.Wonderful words spoken here and I really do believe them. Thank you for the wonderful and inspiring quote today as I needed that

  • @gizawbayuhie
    @gizawbayuhie 10 หลายเดือนก่อน +1

    Hailsh is our hero! Must be recognized as the country's highest prize.

    • @GEBREE100
      @GEBREE100 10 หลายเดือนก่อน

      He is an evil in the eye of Tigrayans!

  • @kefelegnbeyene4711
    @kefelegnbeyene4711 10 หลายเดือนก่อน +3

    In everything, Haile is an extraordinary and unique legendary.

  • @zelalembawana5537
    @zelalembawana5537 10 หลายเดือนก่อน +3

    Haile you are life time Hero. I know you back in a day when you run for Assela High School.

  • @HAILE-by7rh
    @HAILE-by7rh 10 หลายเดือนก่อน

    Haile himself is an unreplaced Ethiopian brand. I admire his smartness, his hard work, and his love for our country.

  • @Choomina
    @Choomina 8 หลายเดือนก่อน

    Haile, The One and Only. ማንንም የማይሰማ ኢትዮጵያዊ ጀግና❤

  • @ahmedhussen5580
    @ahmedhussen5580 10 หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዮጵያን ማደግ መበልፅግ ከፈለግን truelly ምሳሌያችን ሀይሌ " ብቻ ከሆነ እንደግለሰብ እንደ ሀገረ ማደግ መመንደግ "" """ ይቻላል "" long live HAILE G/Selasse he is trully ETHIOPIAN !!!!እወድሃለሁ ሀይላችን !!!

  • @URCHRISTIANOSUI
    @URCHRISTIANOSUI 10 หลายเดือนก่อน +41

    The Only Elite Person loved and respected by Eritreans 🇪🇷🇪🇷 🇪🇷

    • @abuye3081
      @abuye3081 10 หลายเดือนก่อน +1

      We don't care abt ur love. Love ur own legends.

    • @URCHRISTIANOSUI
      @URCHRISTIANOSUI 10 หลายเดือนก่อน +2

      @@abuye3081 Use ‘I’ not We .

    • @AshenafiYana-dv1mo
      @AshenafiYana-dv1mo 10 หลายเดือนก่อน

      By Ertrians? By the world ... Ertrians should respect every Ethiopians for we are taking care of many ( millions) Ertirians Here in our country. Honestly speaking ur ppl are not bad , they trive, positive to etc. But I am talking to You...Don't be arrogant!

    • @URCHRISTIANOSUI
      @URCHRISTIANOSUI 10 หลายเดือนก่อน

      @@AshenafiYana-dv1mo Thank you for taking care of my people 🙏🏽😂😂.Do you work at Macedonia Senior Center? We are helping you by spending our dollars on your economy Mister Dummy. You sound like you are feeding and sheltering us out of your pocket. Do you know how much your government is getting paid by UNHCR for having refugees(although we live like tourists thanks to our relatives remittance) in your country? So economically your people are being helped by my people’s presence. That’s the fact Shove it down.

    • @abuye3081
      @abuye3081 10 หลายเดือนก่อน

      @@URCHRISTIANOSUI leave our country mfs

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 9 หลายเดือนก่อน +1

    Very nice job🎉🎉

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሃይሌ ለኢትዯጵያውያን ታላቅ ተምሳሌት ነህ ለእኔ እንደዜጏ እንዲሁም ባአካል ባላገኝህም በድርጅትህ ተገልግያለሁአንተን ባለላገኝህም ደራሩቱን አግኝቼ አድናቅቴን ባካፍልም አንተን አንድቀን አግኝሃለሁ ጀግና ትሁት አድናቂህ ወንድምህ

  • @Habesha.Explained
    @Habesha.Explained 10 หลายเดือนก่อน +1

    All Hail Haile Gebreselassie!!!! He is an exceptional Ethiopian. He is also so funny. I think I'm going to watch this for days to come. Looking forward to part two!

  • @selamsol8865
    @selamsol8865 10 หลายเดือนก่อน +4

    Weyne Haile 😍😍🥺🥺 Abate . What a great episode 💕 Our hero, Our Life time legends 🙌we love you Our Haile Gebresilase❤ I feel honored while I am watching today's Podcast.

    • @FootyArts
      @FootyArts 10 หลายเดือนก่อน

      Sol anf neger laschegrsh please

  • @alsekela
    @alsekela 10 หลายเดือนก่อน +19

    ቁም ነገር ከሳቅ ጨዋታ ጋር ሀይሌ ሀይላችን ይለያል❤🙏😂 ያልታወቀበት ቀልደኛ ተጫዋችም ነዉ። የቄሳር ነገር ግን 🤦‍♀️😂❤

  • @aoda98
    @aoda98 10 หลายเดือนก่อน +1

    መሪዎች ፕሮግራማቹና የምታቀርቧቸው እንግዶች በጣም ጠቃሚ ነው።ሀይሌን ስላቀረባቹ እናመሰግናለን! ከሱ በጣም ብዙ መማር ይቻላል።

  • @Hodyefjew
    @Hodyefjew 10 หลายเดือนก่อน +1

    Athlete Haile Gebresellasie inspires me a lot thank you Legend

  • @salt2276
    @salt2276 10 หลายเดือนก่อน +5

    ሃይሌ ከዘረኝነት የፀዳህ ጀግናዬ ነህ ክበርልኝ

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 6 หลายเดือนก่อน

      He is genocider. He was supporting Abiy in Tigray.war. What about now Abiy is at war with Amhara. He did not say anything

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 10 หลายเดือนก่อน

    Literally, this guy he can run Ethiopia ሻለቃ ሀይሌ እግዚአብሔር እድሜ ከቴና ጋር ይስትልን💚 💛 ❤🙏🏽

  • @bsquadserious
    @bsquadserious 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much meri podcast.
    ሐይሌ you have no idea how much you inspired me.
    Hopefully ትልቅ ቦታ ላይ እንደምንገናኝ!🔥🙏🔥

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 10 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ቆይታ ነበር እኔ ብዙ ነገር ተምራለው አመስግናለው ከዚህም በላይ ክፍ በልልን ወንድማችን እኔ ከስደት መልስ ትልቅ ህልም አለኝ ሃገሬ ከፍታሽ ቅርብ ነው ይቐንየለይ

  • @morphed1106
    @morphed1106 10 หลายเดือนก่อน +4

    By far and I mean by absolute far, the best episode you have ever posted.

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks a lot Haile for ur lesson n advice n experience

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly 10 หลายเดือนก่อน +1

    Haile, your are an amazing person. Within 30 years , your achievements are extraordinary!!! From record breaking to huge multidisciplinary investments with success. Your ae doing excellent job which Ethiopians proud of. God bless you and your loved ones!!!!

  • @bethlehemsahle7521
    @bethlehemsahle7521 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሃይሌን ጋብዛችሁ አንጀታችንን አራሳችሁት! መሪዎች እናመሰግናችኋለን:: 💚💛❤️