ማከራየት ግዴታ ሆነ | ግማሹ የባንኩ ብድር ተበላሸ | REAL ESTATE and House Business And Loan
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
- ማከራየት ግዴታ ሆነ | ግማሹ የባንኩ ብድር ተበላሸ | REAL ESTATE and House Business And Loan #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv
ቤቱ ለራስ አግልግሎት መጠቀም አይቻልም?
በደንብ ይቻላል። ከባዱ ነገር ግን ቀበሌዎች መጠው የኪራይ ነው ካሉ ነው
Good🎉
የዉጭ ዜጋ የሆኑ ማለት እነማንን ነዉ?
ወይይ መንግሰት😢😢😢
ግንባታው ሳያልቅ ግማሹ ቢከራይ የተከራይ አከራይ ይመለከተዋል?
Bedollar yemikeray bilo mastewawok hige wot yihonal
ሲሚ ወርቄ ነባር አከራይ ሊዙ ሲያልቅ አከራይ ሊዙን ካላደሰልሸ ወር ከወር ተከራይ ትሆኛለሸ 60 ቀን ማሰጠንቀቅያ ሰጥቶ ያፈናቅልሻል የቤት ክራይ $50,000 ደርሶ ላንቺ በ10,000 አያከራይም ቤቱን ሸጦ ይገላገላል
የቤት ዋጋ ጣር ያይነካል ለምን የክራይ ቤቶች አይሰሩም ዳያሰፕራዎችም መግዛት ያቆማሉ አብቾ ኢኮኖሚዉ ይንከታከታል
@@Hkim185 አልገባህም! የቤት ዋጋ ሁሉም እንዳንተ አስቦ ኪራይ ትቶ መሸጥ ሲፈልግ ሽያጭ ዋጋ ይንኮታኮታል:: ገና ገደል ይወርዳል:: ዳያስፖራ ግዢ ከአሁን ወዲያ ያከትማል እሱም የባሰ ቤትን ጥንቡን ያስጥለዋል:: When owning a rental property becomes liability the then the price will plummet which brings to affordable levels for those who want to buy for living in it. The is what happened in many rent controlled cities and states in the US!
ወንድም አንድ ነገር ልጠይክህ ቤት ለመሸጥ ከ ገዥ ተስማምተህ ስታበቃ ለምሳሌ 400000 ተስማምተን ካዝ መንግስት 200000 ኖው የሚያወጣ ብሎ ገምቶ ሳንስማም ቀረን 40 ሚ አይሸጥም 20 ሚ መሆን አለበት ብለዋል ይህ ሕግ መቼ መጣ አጣራልን
ደግሞ እንዲህ የሚባል ህግ ወጣ እዴ መንግስት ምን አገባው በዚህ
Bezebegn askemten bewer ande enderaln
Tew enje
Why it is not no one business if they pay in dollar
ወንድሜ በደላር የሚያሰከፍሉት የኢትዬጵያ ገንዘብ በየቀኑ ይወድቃል ታድያ አንተ የተከራየኸዉ አሰር ሺህ ብር ነዉ የኑሮ ወድነቱ 50,000ብር ደርሷዋል ማን ነዉ ለኪሳራ የሚያከራየዉ
ሰለዚህ ትርፍ ቤት ያላቸዉ ሸጠዉት ይገላገላሉ፤ ለምሳሌ አንተ ዳያሰፕራ ሆነህ ቤትህን ከመጀመርያዉም ያላከራየህ ቢሆን በግድ አከራይ የሚባል ጨዋታ አለ ወይ
በአጠቃላይ ደሰ ነዉ ያለኝ የአብቾ መደቅያ እየተቃረበ ነዉ የአከራይ ተከራይ ሕጉ ዉጭ ሐገር የሚሰራበት ነዉ ግን ከፊት ፍተፊቱ ፤ አቀራረቡን አላወቁበትም ያልበላቸዉን ያካሉ ከአሁን በኃኃ $100,000 አዲሰ አበባ ወሰጥ አዉጥቶ 20,000 ከሚያከራይ በ$200 ደላር አሜሪካ አገር ላይ ሁለት ቤቶቸ በባንክ ገዝቶ በ2000 ደላር ማከራየት ይችላል ሞርጌጁን ክራዩ ይከፍልለታል
ፋኖ ሲመጣ ይሽረዋል : :