ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ የሚገነቡ ዘመናዊ ተገጣጣሚ ቤቶች በኢትዮጵያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 151

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 5 หลายเดือนก่อน +24

    እግዚአብሔር ይባርክህ አገርህን ለማገልገል ወደ ስለመጣህ እናመስግናለን:: ኢትዮጵያ የምትፈልገው የሚስራላትን የሚያሳድጋትን ነው:: ተባብረን ድህነትን ታሪክ እናድርገው!!!

  • @mickyonline8797
    @mickyonline8797 5 หลายเดือนก่อน +51

    እነዚህ ቤቶች ከ150 ዓመት በላይ ይቆያሉ North America የተለመዱ ናቸው። ወንድሜ በርታ ኢትዮጲያ እንዳንተ ዓይነት ጀግና ሰው ትፈልጋለች። ከአገር ውጪ ያለን ሰዎች ብዙ ይጠበቅብናል።

    • @legesseElias-by2ik
      @legesseElias-by2ik 5 หลายเดือนก่อน

      awo ewenet new brother 🎉

    • @ዒሳወዲዓሰብ
      @ዒሳወዲዓሰብ 4 หลายเดือนก่อน

      በአመት የተገነቡት 150 ሳይቆዩ በ1 ወር የተገነቡ 150 አመት?

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሳሚ ወንድማችን በጣም ጎበዝ። ጎበዝዝዝዝ በጣም ጎበዝ። ገለጻሀ ጎበዝ። ቤትህ ሲያምር። ሥራህ ይባርክልህ። ጌታ ሥራህ ይባርክልህ።

  • @habukasim7356
    @habukasim7356 5 หลายเดือนก่อน +19

    በጣም አሪፍ ነው ሁሌ ቢሆን ብዬ ማስበው ነገር ነው የኛሀገር ግንባታ በማቴሪያል መጫወት ነው አድራሻ ቢቀመጥ ጥሩነበር

    • @zeibahussen126
      @zeibahussen126 5 หลายเดือนก่อน

      አድራሻ በውስጥ እንልክልሀለን

    • @zeibahussen126
      @zeibahussen126 5 หลายเดือนก่อน

      አድራሻ በውስጥ እንልክልሀለን

    • @venestilahun8750
      @venestilahun8750 5 หลายเดือนก่อน

      ስልክ አስቀምጡ የት ነው ምዝገባው​@@zeibahussen126

    • @mamaeislah3385
      @mamaeislah3385 4 หลายเดือนก่อน

      ኣድራሻቸውን

    • @MengeshaSeyuom
      @MengeshaSeyuom 22 วันที่ผ่านมา

      ​@@zeibahussen126 አድራሻ ላኩልኝ አመሰግናለሁ።

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 5 หลายเดือนก่อน +26

    በጣም የዘገየ ቢሆንም በሌላው ሀገር እያየን ዝም ማለታችን እየገረመኝ በሀገራችን እንደዚህ አይነት ቴክኖሎጂ መጀመሩ ይበል ያስብላል።

    • @GhGh-lm5gx
      @GhGh-lm5gx 5 หลายเดือนก่อน

      የሚገርመው አቅምም ያለው ደፍሮ አለመጀመሩ ነው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 4 หลายเดือนก่อน

      @@GhGh-lm5gx
      በተፈጥሮ ትንሾ እንሰሳት ናት ጎበዝ ራጭ ዝሆን ግን ብዙም አይሮጥም ፍጥነት ነወ የምልህ
      አሁንም ትልቅ ካምፓኒዎች አዲሰ ነገር የመቀበል ችሎታቸዉ በጣም ዝቅ ያለ ነዉ ለምን የያዙትን የለመዱትን ቴክኖለጂ አፍርሰዉ በአዲሰ ቴክኖለጂ መጠቀም አይፈልጉም ቤታቸዉን በ20 ሚሊዬን መሸጥ እየቻለ ለምን ብለዉ በሚሊዬን ይሸጡ
      አንድ ምሳሌ ልሰጥሸ ኢ-ሜል ለምን ፖሰት ቤቶች አይጀምሩትም ነበር ምክንያቱ የወረቀትፖሰታ ከመቶ አመት ሰለበላቸዉ እሱን ትተዉ በነፃ ኢ ሜል ጋ መሄድ አልፈለጉም
      ማለት የፈለግሀት አንተ ምንም ኪሳራ የሌለብህ የመጀመርያዉን፳ ቤት እንደምን ከሰራህ በትርፉ እየሰራህ ተሸጣለህ የመጀመርያህን ብቻ ለሰዉ ኮንትራት ይዘህ እሱ ዕቃወን ያቀርባል አንተ ትሰራለህ አንዴ ልምድን ካደበርክ በኃላ አዲሰ ቴክኖለጂ ሲመጣ አሰፈንጥሮ ከፊለፊት ሰለሚያሰቀምጥህ ሌሎች ይሰሩ ብለህ ዕድልህን አታሰመልጥ ዕድሜህ ከሄደ በናላ ዕድሉ ተመልሶ ቢመጣም ደክመህም ቢሆን ላንተ ባይሆን ለልጆችህ አሰልፈህ ትሄዳለህ ያም ዕድሏ ሁለተኛ ከደረሰችህ ነዉ

  • @pinelabinet7101
    @pinelabinet7101 5 หลายเดือนก่อน +6

    እባካችሁ ፋናዎች እንደነዚ አይነት ልጆችን በተደጋጋሚ አውጧቸው ህዝብ እንዲያውቃቸው አድርጉ አንድ ፕሮግራም ብቻ አይበቃም እኔ ሁሌም የየሚቆጨኝ ነገር ነበር የውጮቹን የየቤት አሰራር እዚ እንዲጀመር በቃ ይሄ ነው የየሁሉም ቤት መሆን ያለበት በጣም በብክነት የየተሞላ ግንባታ ነው የኛ ባህል መጀመሩን በማወቄ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @shewayeergate923
    @shewayeergate923 4 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ወንድምአለም በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ የምትፈልገው እንዳንተ አይነቱን ነው

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 5 หลายเดือนก่อน +15

    አገሬ አደገችልኝ! አቤት ዴስታ! የኔ ዳቦ ቅርጫት! ለምለሟ ኢትዮጵያ!❤

  • @wofit
    @wofit 4 หลายเดือนก่อน

    እምኖረው አሜሪካ ነው እና እነዚህ ቤቶች ብዛት ይጠቀማሉ።ወንድሜ ይህን ቴክኖሎጂ ወደ ኢትዮጵያ በማምጣትህ እናመሰግናለን ። በርታ

  • @soresa5238
    @soresa5238 5 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም አሪፍ የአሜሪካን ቤቶች እንደዚህ ነው የሚሰሩት በዛ ላይ በፍጥነት ነው የሚሰሩት ቤቱም ብዙ እድሜ ይኖረዋል

  • @yagg9782
    @yagg9782 5 หลายเดือนก่อน +7

    We should adapt western style house construction method s like this one . Keep it up.

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 4 หลายเดือนก่อน +1

    EGZABHER YEMESGEN chere weray Semane Thankyou.

  • @natnaeltazath2816
    @natnaeltazath2816 5 หลายเดือนก่อน +8

    Good job bro keep going

  • @HimSolomon
    @HimSolomon 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና! እግዚአብሔር አምላክ በአገርህ ላይ እንደተመኘኸው መሻትህን እውን ያድርግልህ!!

  • @Anumma572
    @Anumma572 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ተባረክ በዚህ ነው መስራት

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 5 หลายเดือนก่อน +7

    የአገራችንን እድገት ስታሳዩን ልባችን ይሞቃል።ስለዚህ እድገቷን ቶሎ ቶሎ አሳዩን

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 5 หลายเดือนก่อน

    It’s really amazing work! I need that type of house in Ethiopia.

  • @rametotibeisso69
    @rametotibeisso69 5 หลายเดือนก่อน +1

    quality, cost affordable, duration, mas Availability etc very important. I hope it's good for all weather. one solution for life quality from local material. thumps Up!

  • @Abebefkadu116
    @Abebefkadu116 26 วันที่ผ่านมา

    ይህን የሚገጣጠሙ ቤቶችን የሚሰሩ ድርጅት ስልክ ቢሰጠን

  • @KAIYOAmad
    @KAIYOAmad 5 หลายเดือนก่อน +2

    በ southern Africa rigon ባብዛኛው ይህንን ምርት ይጠቀማሉ እጅግ በጣም ጠንካራ ከመሆኑ የተነሳ ካስፈለገ አንስቶ ወደ ሌላ ቦታ ማዘዋወር ይቻላል በርታ ወድማችን

  • @kongithaile-gabriel979
    @kongithaile-gabriel979 5 หลายเดือนก่อน

    What a beautiful house .I love it.

  • @HenAddis
    @HenAddis 5 หลายเดือนก่อน

    በርታልን እናንተንም እናመሰግናለን እንዴት እንደምናገኛቸው ቢነገረን ደሞ በጣም ጥሩ ነው

  • @nomnanoto
    @nomnanoto 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በርቱ በጣም አርፍ ነው ግን አድራሻቸው ላኩልን

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዘቢባ ቆንጆ በመንግስት ሚዲያ እንዲህ በሂጃብሽ በመቻልሽ(ሌሎቹንም ጭምር)ያስደስታል ግን የምትጠይቂያቸዉን ሰዎች ሁሉ በእጅሽ የመጨበጥ ግዴታ የለብሽም እነሱም አሁን ላይ የሚረዱሽ ይመስለኛል ካልተረዱም በሂደት ይለምዱታል በአፍሽ ሠላም ካልሽ ይበቃል ላስታዉስሽ ብየ ነዉ መተዋወስ ግዴታችን ነዉ❤

    • @aseabe4843
      @aseabe4843 5 หลายเดือนก่อน +4

      በእሷ የግል ሕይወት አንቺ ምን ያገባሻል??? ህፃን አይደለችም ! ስለ ማንነቷንም ሆነ ዕምነቷ ከአንቺ "መካሪዋ " ይልቅ የሚመለከተው ራሷን ባለቤቷን ነው ። ያለ አዋቂ ሳሚ *** ይለቀልቃል አሉ !!!!

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@aseabe4843
      አሰበ ይህቺ ያለዋቂ ሳሚ የኢትዬጵያ እሰላም አይደለችም ይህቺ የወሎ ከሳዉዲ የመጣ ወሃቢ የተባሉ ናቸዉ እነዚህን ብትከተል ያሳብዱሀል ቡናም ላይ አትመርቁ ይላለ አረፋም አታክብሩ ይላሉ እነዚህ የማይሉት ነገር የለም
      ሳወዲዎች ራሳቸዉ እጅ ይጨብጣሉ የዉጭ ሰዉ ሐይማኖቱን የማያቅ ሲያገኙ ይህ የሳወዲ ባህላዊ ሃይማኖት የሚሆነዉ 100% እሰላሞች ባሉበት ነዉይሁንም ከተባለ
      እነዚሀን ወሃቢዎች መሰሉሞች በሙሉ መዋጋት አለባቸዉ እሰልምና ማለት ልብህ ነዉ እንጂ የእዩልኝ ሃይማኖት አይደለም
      አንድ ሐቀኛ ሐይማኖተኛ አላህ ያለዉ እኔ እሰልምናን እጠብቃለሁ ብሎዋል ማንም የሐይማኖት ፖሊሰ መሆን አይችልም በቁራኑ መሰረት

    • @saeidasani4686
      @saeidasani4686 4 หลายเดือนก่อน

      جزاك الله خير 🙏🏼

  • @blengirma8305
    @blengirma8305 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርታ ወንድማችን እግዚያብሔር ይርዳህ። ዋጋውን ከ30% በላይ ዝቅ ለማድረግ እየሰራችሁት ያለው ስራ እንደሚሳካ እምነት አለኝ። አድራሻ ቢቀመጥ ግን መልካም ነበር።

  • @oreobaddie9
    @oreobaddie9 5 หลายเดือนก่อน +5

    This is exactly the type of house I am living in the US and most of the houses, my house is more than 50 years old still strong like new. That said we have our own style, changing the whole Ethiopias house system to this is not recommended, this should be for people who want easy house building and quick with reduced cost, for some people to build this kind of house is good, for sure I want one like this house in Ethiopia for myself.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜሪካን ሐገርም እኮ ገንዘብህን ይጭነቀዉ እንጂ ሁሉም ሰዉ በየአቅሚቲ የቤት አማራጭ አለዉ እንደዉም ሲሚንቶን ሰለሚያሰቀር ትልቅ እምርታ ነዉ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው አድራሻ ቢቀመጥ ጥሩ ነው

  • @Hmdala
    @Hmdala 5 หลายเดือนก่อน +7

    አረ አሪፍ ነው አድራሻና ወጋው

  • @meseretaklilu4687
    @meseretaklilu4687 5 หลายเดือนก่อน +3

    እውነቱን ለመናገር እንኳን አገሬ ላየረ ቀርቶ እዚህ ሳየው በጣም እማልወደው ማቴሪያል ነው በተለይ ስለ ሴፍቲ ምንም እወቀት በሌለበት አገር በከሰል በእንጨት እሰካሁን ለምንጠቅም በቀላሉ የሚቀጣጠሉ ለእሳት ቃጠሎ ቅርብ የሆኑ መቀጣጠል ከጀመሩ መትረፍ የማያቁ ውበታቸውም የማይስብ ነው።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน +8

      የካናዳንን የእሳት ደንብ አልፎ የሚመረተዉን ማቴሪያል የሲሚንቶ ደላላ ሲያንቋሸሸዉ መሰማት ይከርማል ሲሚንቶ ምን ያህል መርዝ ቤት ውሰጥ እንደሚለቅ ታቃለህ በተለይ ሀገራችን የሚሰሩ ብሎኬቶች አዋራቸወ በፍፁም ለግንባታ መዋል የሌለባቸዉ ነበረ ግን ሁሉ ባቅሚቲ ነወ
      በፕላሰቲክና በጭቃ ቤት ዉሃ እያፈሰሰ ለሚኖር ሰዉ አልበላም አልጠጣም ብሎ የሰራዉን ቤት በእሳት ያቃጥለዋል ብሎ ማለት ትልቅ ሰድብ ነዉ
      ይህ ሰዉ አኖኖራችንን እንደቀየረ አንተ ደግሞ ከሰል መጥፎ ነወ ካልክ ከካናዳ ለአገራችን የሚጠቅም የኤሌትሪክ ምድጃይዘህ ግባ አሜሪካ በጋዝ ሰለሚጠቀሙ ብዬ ነዉ ደህና ሰንብት
      አንድ ብሰክሌት ሊገዛ የመጣዉን ሰዉ እንዴት መኪና ቢገዛ እንደሚሻለዉ መንገር ማለት ሰድብ ነዉ።, እኔ ያናደደኝ 150 ዓመት መዘግየታችን ሲሆን እንዲህ ያለ ጨለምቴዎችን ከሰማን ሌላ 150 ዓመት ጠብቀን ካናዳዎቹ 300 ዓመት ይጠቀሙበት ነበር እንላለን

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh4817 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ የሚል ተስፋ ነው ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥሩን አስቀምጡ

  • @tewodrosmekonnen
    @tewodrosmekonnen 5 หลายเดือนก่อน +10

    አድራሻ ቢቀመጥ ጥሩ ነበር

  • @besratasgedom2664
    @besratasgedom2664 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wow 👌👋

  • @gezahegnbegna7629
    @gezahegnbegna7629 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የተቻኮለ ቃለምልልስና ዝርዝር ሀሳብ አላካተተም:: 30 ፐርሰንት ብቻ ቅናሽ የሚል ነው ግን ባለ 1, 2, 3 ምኝታ በዚህ አሰራር ገብያ ሳቢና ተጠቃሚችን የሚጋብዝ እንዲሆን ቢደረግ የበለጠ ጠቃሚ ይሆናል :: ፈጠራውና ሃሳቡ መልካም ነው::

  • @WubeWelde
    @WubeWelde 5 หลายเดือนก่อน

    wow wow this is nice

  • @Yohanes-q9r
    @Yohanes-q9r 5 หลายเดือนก่อน +12

    አሁን የቤት ዋጋ ይወርዳል ልክ እዚህ ሃገር እንደገጠመው።የሃገር ሲሚንቶ ሲጠፈጥፉ ኖረው

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እውነት ነው!.... ስንቱ ነጋዴ ሲቢንቶ እየዴበቀብነ ነበር😢

    • @Lula2090
      @Lula2090 5 หลายเดือนก่อน

      Tekekel deldey yemeseru yemesel leade kefel bet emiuetau seminto

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 5 หลายเดือนก่อน +1

    Good news 👏

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደቡብ ፍሎሪዳ ብትመቱ ይኤ ቤት ነው ከግማሽ በላይ ለምን ብትሉይ ፍሎሪዳ ለኤሪከን እና አይለያ ንፉስ የተጋለተ በመሆን ንፉስ የሚቆቆም በመሆኑ በታም ተፈላጊ ነው ይኤ ቤት፣በርቱ ወገኖቼ ቀትሉበት።

  • @newlifekonget6736
    @newlifekonget6736 4 หลายเดือนก่อน

    Wow lovely thank you so much Hod blessed what about church including made to church??

  • @ZinashTahiro
    @ZinashTahiro 5 หลายเดือนก่อน +3

    👍👍👍

  • @ensqatube8020
    @ensqatube8020 5 หลายเดือนก่อน +1

    የተመቻችሁ ላክ ሼር አድርጉ

  • @HenokTadesse-jy4pz
    @HenokTadesse-jy4pz 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow nice 👍

  • @FekaduLema
    @FekaduLema 5 หลายเดือนก่อน

    Nice👍

  • @legesseElias-by2ik
    @legesseElias-by2ik 5 หลายเดือนก่อน +1

    wow gobeze neh ene USA negn yalehut yehenen sera new yemeseraw betam dese yelale lagereh mabereketeh u are lucky enem beser dese yelegnle

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 5 หลายเดือนก่อน +4

    አድራሻቸውን መግለፅ ይገባ ነበር።

    • @getachewkelkay8158
      @getachewkelkay8158 5 หลายเดือนก่อน

      we need his address and g±3 buildings prices pls 10q

  • @Haime-b2d
    @Haime-b2d 5 หลายเดือนก่อน

    Yemigerem technology new tebark wendeme betun sayew enem bet meserat amaregne❤

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 4 หลายเดือนก่อน

    አድራሻቸውን ብታስቀምጡልን ጥሩ ነበር

  • @trez-e9z
    @trez-e9z 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ጅማሬ ነው ተደራሽነቱ ማስፋት ትልቁ ስራ ነው ሲቢንቶ ከማቡካት በተገላገልን

  • @edoardotestore9713
    @edoardotestore9713 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ጅማሮ ነው

  • @mizanmaemr
    @mizanmaemr 10 วันที่ผ่านมา

    የራሳቸው ገፅ ካላቸው እሲ አገናኙኝ

  • @SegiYab
    @SegiYab 4 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ እባካቹ

  • @AddisalemGirma-z4t
    @AddisalemGirma-z4t 4 หลายเดือนก่อน

    ማብራሪያው ግልፅ አይደለም ያለቀ ቤት ነው ያየነው ዋጋውም ከሌላ ቤት 30% የቀንሳል ማለት በድፍኑ አይቻልም
    ምክንያቱም ብዙ ቤቶች ዋጋቸውን የሚያለያየው የተሰሩበት ዲዛይን ማቴሪያል በተለይ ፊንሽግ ላይ የምንጠቀምባቸው ማቴሪያል በጣም ልዩነት ያመጣሉ

  • @Airomix99
    @Airomix99 5 หลายเดือนก่อน

  • @trr1069
    @trr1069 5 หลายเดือนก่อน

    እኛ ሀገር ላይ ግን ምን ያህል ዋስትና አለሁ ክረምት እደመሆኑ መጠን በክረምቱ ግዜ

  • @tilahunhaile6465
    @tilahunhaile6465 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰወ ለሀገሩ ዘረ ቀለም ሳይል እወቀቱንለሀገራ ወለታ የመለሳል ሴጣኑ አኢትዩዺያ ሰጋደም እየቆጠረ እነደሂተለረ እኔ በቻነነኝ ኢትዩዺያ ይላል እገዘበሄር ሀገራችን ይታደግል

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน

      እርሰት አሰመላሹን አትንካ በአሸሙር

  • @beniamgebremariam8224
    @beniamgebremariam8224 5 หลายเดือนก่อน

    Adrasha askemitulin

  • @abrahamyinadu1894
    @abrahamyinadu1894 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ግሩም እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን የፕሮግራሙ አዘጋጅ እባካችሁን አድራሻና ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን እናመስግን ።

    • @SudiMengesha
      @SudiMengesha 3 หลายเดือนก่อน

      አድራሻችሁን አሳውቁን ማሰራት እንፈልጋለን

  • @Ayelm24
    @Ayelm24 23 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንዴትናችሁ እባካችሁ ስልክ ቁጥሩ የምታውቁ እባካችሁ

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 5 หลายเดือนก่อน +2

    I am Canadian and still in Canada. I spend quite a bit of time in Ethiopia. I would like to get in touch with this developer to build my house. If you read this comment, please let your viewers know your address and contact information. Thanks.

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 5 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ አድራሻ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሲያስረዳ ትንሽ እንግሊዘኛዋን በያበዛ ሁሉም ሰው እንዲሰማው ይሆን ነበር ።የሚጠቀማቸው ቴክኒካል ቃሎች የማይገባቸው ሰዎች ይበዛሉ ብዬ እስባለሁ።

    • @yohannesgebre-sellassie5557
      @yohannesgebre-sellassie5557 5 หลายเดือนก่อน

      Tikikil

    • @efyabrha9839
      @efyabrha9839 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል 70% ኢንግልዝኛ 30% ኣምሓርኛ

    • @efyabrha9839
      @efyabrha9839 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል 70% ኢንግልዝኛ 30% ኣምሓርኛ

    • @efyabrha9839
      @efyabrha9839 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል 70% ኢንግልዝኛ 30% ኣምሓርኛ

    • @efyabrha9839
      @efyabrha9839 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል 70% ኢንግልዝኛ 30% ኣምሓርኛ

  • @samsonbekele3546
    @samsonbekele3546 5 หลายเดือนก่อน +3

    How do we contact him
    I need to contact him for work

  • @getachewaredo576
    @getachewaredo576 5 หลายเดือนก่อน +1

    አብዛኛው ስው ይበልጥ በደሞዝ የሚተዳደረው አቅም ኖሮት ቤት በገኘ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน

      ሰዉ ቤት አሜሪካ ሐገርም የመግዛት አቅም የለወም እንኳን ኢትዬጵያ ። የመግዛት እንላለን በዘልማድ አሜሪካ ዉሰጥ መግዛት የተለየ ትርጉም አለዉ የመክፈል አቅምህ ነዉ የሚታየወ ሰለዚህ ባንኩ ነዉ የቤቱ ባለቤት ከፍለህ እሰከምትጨርሰ 30 ሊሆን ይችላል ቤቱ ያንተ አይደለም
      ኢትዬጵያ ዉሰጥ 100% ከፍለህ ነዉ ቤት የምትገዛዉ አሁን ጀምረዋል ለአምሰት አመት ማበደር ይህ ጨዋታ ነዉ
      ከብቷል የምለህ ነገር በደሞዝ የሚተዳደር በፍፁምቤት መግዛት አይችልም 100% ገፍሎ የመግዛት
      ነገር ግን ደሞዝተኛ ቤት የመከራየት አቅም አለዉ ይህንን ችሎታ ነር የሰለጠነ ባንክ ቢኖር ቤቱ የባንክ ነዉ 30 ዓመት የቤት ክራይ እንደምትከፍለዉ ከፍለኸኝ ከ30 ዓመት በኃላ ቤቱነ ወሰድ ብሎ ከተፈራረመ ብቻ ነዉደሞዝተኛዉ ቤት የሚያገኘዉ

  • @tebibusolomon
    @tebibusolomon หลายเดือนก่อน

    አድራሻ ስልክ አስቀምጡልን

  • @fasildesta8916
    @fasildesta8916 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ አይነት ቤት በአስራ አምስት ሺህ ብር እንዲገነባልኝ ጠይቁልኝ

    • @yohannesgebre-sellassie5557
      @yohannesgebre-sellassie5557 5 หลายเดือนก่อน +1

      Are you joking or out of your mind !!!??? It's just like US$100, which is far less what you pay for dinner. Please be reasonable. OK 😮

  • @KibruTadesse-u5b
    @KibruTadesse-u5b 2 หลายเดือนก่อน

    ክፍለ ሀገር ለመስራት ፍላጎት ካላችሁ ስልካችሁን ላኩልኝ።

  • @fitsescollection
    @fitsescollection 5 หลายเดือนก่อน

    The nature of the house should consider Ethiopian's way of living: home organization, household materials and tasks, cleaning routine, chores, plumbing and appliance proficiency, family size, and time spent at home, to facilitate comparisons with the traditional setup.

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 5 หลายเดือนก่อน +1

      True. You can still accommodate all of that at the design stage. Saving 30 percent or more is significant in this tough economy. I will definitely contact him when I fly home in December. He should have left his address and contact information for the viewers. May be He didn't pay FANA for advertising 😆

    • @poweredAfrica1338
      @poweredAfrica1338 5 หลายเดือนก่อน

      What is there contact address?

    • @poweredAfrica1338
      @poweredAfrica1338 5 หลายเดือนก่อน

      I need to contact this company. Do you know their contact?

  • @SuperJabora
    @SuperJabora 3 หลายเดือนก่อน

    How do we get there information???

  • @JosephBirhanu-n4p
    @JosephBirhanu-n4p 8 วันที่ผ่านมา

    አድራሻው የለም እኮ

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 5 หลายเดือนก่อน

    70% ኢንግልዝኛ 30% ኣምሓርኛ የሚናገረውን ነገር ማወቅ አልቻልኩም

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 5 หลายเดือนก่อน +1

    How much is it?

  • @kelemSehle
    @kelemSehle 5 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሽ የት ነው

  • @abrahamyinadu1894
    @abrahamyinadu1894 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክ ዋጋውን አድራሻውን ካልተናገራሁ ምንም አይጠቅምም ስው ሁልጊዜ ዋና ነገር ማለትም እንደገለኩላችሁ ይህንን ተናገሩ ሁሉም ዩቲበር እቤት እቤት ይላል ዋጋ ስልክ አድራሻ አትናገሩም በስለጠነው ዘመን ዋነኛ ነገር እቅጩንብማሳወቅ ነው አለዛ ማንም አስማችሁም በድጋሚ ።

  • @fasildesta8916
    @fasildesta8916 5 หลายเดือนก่อน +1

    አነጥርም ምንድነው ያነጥራል የምትለው ደሞ

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 5 หลายเดือนก่อน +1

    Background ሙዚቃ የድምፁ መጠን ይረብሻል ቢቀነስ?

  • @gezahegnmiteku5801
    @gezahegnmiteku5801 5 หลายเดือนก่อน +1

    የቤቶቹ ምስጥ የመቋቋም አቅም ቢገለጽ በቆላማ አካባቢ ይቻላልን?

  • @MusefaMussa
    @MusefaMussa 5 หลายเดือนก่อน +1

    Address in Addis?

  • @mikiasyoseph2326
    @mikiasyoseph2326 4 หลายเดือนก่อน

    Adrasha please

  • @EyeruslamdegfaEyeruslm
    @EyeruslamdegfaEyeruslm 3 หลายเดือนก่อน

    መሬት አለኝ ስራልኝ140ካሬ አለኝ ስራልኝ ሞዴል ማስታወቂያ ይሆንሀል

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 5 หลายเดือนก่อน

    የተሻለ ነገር መጣ ይባላል። ነገር ግን በወሬ ይቀራል። ከዚህ በፊት ተመሳሳይ አይነት የቤት ቴክኖሎጂ አሳይተውን ነበረ። ግን በወሬ ቀረ

  • @FamilyFame-p9o
    @FamilyFame-p9o 5 หลายเดือนก่อน

    የት አካባቢ ነው?

  • @tegegndemis2556
    @tegegndemis2556 5 หลายเดือนก่อน

    አድራሻቸውን ንገሩን

  • @TsegaBereda
    @TsegaBereda 5 หลายเดือนก่อน

    አድራሻና ስልክ አትገልፁም ለምንድነው

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 4 หลายเดือนก่อน

    ስልካቸውን ብታስለምጡ?

  • @AlmiHailu
    @AlmiHailu 5 หลายเดือนก่อน +1

    Address

  • @TOKKUMMAA430
    @TOKKUMMAA430 4 หลายเดือนก่อน

    please adress

  • @baheruteklu2805
    @baheruteklu2805 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋጋውን መናገር ለምን ፈራችሁ?

  • @felekche8544
    @felekche8544 หลายเดือนก่อน

    ዋጋውን ምን ያህል ነው አላሳወቃችሁንም

  • @gerememumicha591
    @gerememumicha591 5 หลายเดือนก่อน

    Adreshaa @silk kuter asqemitulin

  • @Jogir3770
    @Jogir3770 5 หลายเดือนก่อน

    Enezih betoch kenifas ke esat metref yemahichilu leadega tegalach,Yehonu betoch nachewu. Yihe silalawata beahunu gize beFilorida bedingayi lewutewu mesirat jemirewal.Silezih tinkake yidereg.Yemiserubet kusakus rasu tenan yemayigoda endehone tinat lideregibet yigebal.yemekina adega enkua biyagatim be ande wede afer yemikeyer newu. Wedeh gibabet.

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 5 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሻ

  • @ZelekaAsratWoldemeskel
    @ZelekaAsratWoldemeskel 5 หลายเดือนก่อน

    Selk weym Adresse askemetu.

  • @belewyifru3624
    @belewyifru3624 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቀሽም ቪዲዮ። ቤቱ ሲሰራ፣ ሲገጣጠም ማየት ነበር የጓጓሁት። ወሬ ብቻ።

  • @TOKKUMMAA430
    @TOKKUMMAA430 4 หลายเดือนก่อน

    endet enagegnikalen

  • @hannabeyene2863
    @hannabeyene2863 5 หลายเดือนก่อน

    90% American house build the same material.

  • @agdewbekele5566
    @agdewbekele5566 5 หลายเดือนก่อน

    ምንም መረጃ የለም። የድርጅቱ አድራሻ፣ ከአዲስ አበባ ውጭ ሊስተናገድ ይችላል? የቤቱ ዋጋ በካሬ ስንት ነው? የድርጅቱ አቅምስ ምን ያክል ነው? ወደክልል ከተሞችስ ለመውጣት እቅድ አለው?

  • @ethiosaorthotewahedo
    @ethiosaorthotewahedo 4 หลายเดือนก่อน

    ዋጋውን ቀብቶ ነው ያለፈው:: 30% ቅናሽ ብሎ አለፈው

  • @bisratgirma
    @bisratgirma 5 หลายเดือนก่อน

    What is the point of posting such a video with no price and.comtacts?!

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 5 หลายเดือนก่อน

    Leboche yejemerachutene condominiyemoche ledehawe lemiyaleksewe miskin hezebe mejemeriya atenako maserekebe yikedemale. Wushete matatalele ye abeyi mengeste leyou metawekiywe newe. Abeyi must go!!!

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ቴክኖሎጂ በአሜሪካና በካናዳ የተለመደ ቢሆንም አገራችን ላይ ለመጠቀም ግን ሁኔታዎች የተመቻቹ አይመስለኝም:: ምክንያቱም ቤቱ በአብዛኛው የእንጨት ግብሀት ስለሚጠቀም ለእሳት አደጋ በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ ነው:: ለቡናውም ለወጡም ከሰል የሚጠቀም ማህበረሰብ እሳት ቢነሳ ማን ይደርሰለታል? የእሳት አደጋ ቢጠራ መቼ ነው የሚደርሰው? ወዘተ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน +2

      ወርቅ አፈራዉ
      የእንጨት siding አይደለም የሚጠቀመዉ ሰማዉ በደም ቪዲዬዉን ደግመህ አዲሰ ቴክኖለጂ ሲመጣ እንቅፋት እንዳልሆን ቾክዬ ተሳሰቼእንዳላሳሰት የሰዉ ድካም ከንቱ እንዳላደርግ እኔ አምሳንቲም መከራ ያላረግሁት ትንሸ ሙከራ ለመያረጉት እንቅፋት አሉሁን ብላቹህ አሰቡ ወገኖች ሁሌ ለምን በከሰል እንጠቀማለን ብለህ አሰብ ለማሻሻል መክር በአለንበት እንድንረግጥ አትንኩን እያልክ ነዉ

    • @kalkidanteshome-j8u
      @kalkidanteshome-j8u 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@ዋሰየማቲሪያሎቹን ስም በእንግሊዝኛ ስለጠራቸው እንጨት አልመሰለህም አይደል 😂😂😂 ለምሳሌ ከዘረዘራቸው ውስጥ የቤቱን በትንሹ 75% የሚይዙት plywood እና insulation የእንጨት ምርቶች እንደሆኑ ታውቃለህ?

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 หลายเดือนก่อน

      @@kalkidanteshome-j8u
      ወርቅነህ ያንተ ቤት አሜሪካ ላይ በእንጨትት ከተሰራ ሌላ ዓይነት siding ያለ አይመሰልህም እንዴ አላቅምን ማንን ገደለ
      ልጁ ያለዉ magnesium oxide board? ነዉ እሳትን በመቋቋም class A ጰየተሰጠዉ ነዉ ደግሞ እንደ ጭቃ ቤት ይተነፍሳል ምን ትፈልጋለህ 92% ምርቱ አገር ዉሰጥ ይገኛል

    • @dallolapp356
      @dallolapp356 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@kalkidanteshome-j8uIt is sandwiched between two magnesium boards which are more fireproof than cement.

  • @Jogir3770
    @Jogir3770 5 หลายเดือนก่อน

    Genzeb lemesebseb tebilo belela hager eytetewe yalewun gisan gis wedehager mesebseb mecheresha adega alewu.beziya layi kartonina wutaf tit eheteweshekebet be enchet yemisera teketatayi bet ende tiru amarach atdeskuribin. Leden merakot ayinetegna astewatsio yalewu yewerket bet newu. BeAmerican beminesawu Awulonefas,seded esatina adegegna yezinab wushinfir beande wede firisrash yemikeyeru betoch legna hager befitsum alimegnim.kechalik ahun beashawan besiminito Florida layi yetejemere addis yetegetatami betoch ale,esun wede hager wusit asgeba.yihen yebuhe gojohin gin mela feligilet.