ቤቲ የደበቀችውን እውነታ ተናገረች…የተናገረችውን መስማት ከበደን በምወስነው ውሳኔ ማንም እንዳይፀፀት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @selamgebremriam
    @selamgebremriam 25 วันที่ผ่านมา +118

    ኤርትራዊት ነኝ ወንድሜ ሁሌም እከታተልሃለው በርታ ዉጪ ያለን ኤርትራዊያን በጣም እናከብርሃለን መድሂነኣለም ሁሌም ይጠብቅህ

    • @SameraAbghaz
      @SameraAbghaz 25 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @MuluAbiro
      @MuluAbiro 25 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @Habesha28
      @Habesha28 25 วันที่ผ่านมา +2

      አማርኛ ቛንቛ ነው። ኣነ ድማ ሶማል እዬ ኩሉ ሓደ😂😂

    • @abrnyiosasfha7698
      @abrnyiosasfha7698 25 วันที่ผ่านมา +2

      Kezen men ametaw Eritrawe nay kkkkkkkk

    • @Habesha28
      @Habesha28 25 วันที่ผ่านมา

      @@abrnyiosasfha7698ብሓይሊ ክትዛመድ እንዲያ ደልያ፤ 😂😂😂

  • @sosojed416
    @sosojed416 25 วันที่ผ่านมา +56

    ቤቲ ከናትሽ ጋር ታርቀሽ ልጅሽን አሳድጊ ሰውየውን ተይው ልጁን ግን ውለጂ በኃላ ይቆጭሻል ❤❤❤❤❤❤❤

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 25 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ የምን ልጅ መውለድ ነው አንደኛ የሀራም ልጂ ነው ምንም ከርስቲያን ብትሆንም በማንኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም ሲቀጥል እናቷ ጋር የተኛ ሰውየ ነው ኧረ በጣም አፀያፊ ታሪክ ነው ልጁ ሲወለድ ከአያቱ ፍቅረኛ እናቱ ወልዳው ነው ሲባል ሲዘገንን

    • @AminaAm-y6q
      @AminaAm-y6q 25 วันที่ผ่านมา

      ምን አይነት ሀሳብ ነው እና ማውረዱ የባሰ ወንጀል መጨመር ይሻላልደ???​@@LeyoLeyo-i6n

    • @الاعصارالعيناوي-ل3ك
      @الاعصارالعيناوي-ل3ك 25 วันที่ผ่านมา

      Hiwet matfat haram aydel seragez halal nebet

    • @tsehaygrmay6667
      @tsehaygrmay6667 25 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው እናታ ለሷ ብለው ነው

    • @semharwihibe3883
      @semharwihibe3883 25 วันที่ผ่านมา

      Ke enatish gar tesmami wude yekere edmeshin yasamrlsh

  • @JabJcb
    @JabJcb 25 วันที่ผ่านมา +43

    አይዞሽ ዝም ብለሽ ልጂሽን ዉለጂ እናት እናት ናት ግን ትንሽ ትግስ አሪጊ ልጂ ሲወለድ ሁሉንም ነገር ትረሳለች🎉🎉🎉

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 25 วันที่ผ่านมา +6

    ግዜ የማይፈታው ነገር የለም ግዜ ወስዶ ማሰብ ያስፈልጋል እግዝአብሄር ይፈታዋል

  • @azebdesse2627
    @azebdesse2627 25 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሄር አይሳሳትም: እናትሽም ልጅ ግደይ ማለታቸው በእግዚአብር ያስጠይቃቸዋል🙏🏽 እንዳትሳሳች: ልጁን ውለጅው። በእናትሽ ጥፋት ያንችን ህይወት ማበላሸት የለበትም።
    ፀልይ እግዚአብሄር ባልና ልጅ ሰጥቶሻል በፀሎት ተቀበይው🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @GenetBeyeneajelo
    @GenetBeyeneajelo 25 วันที่ผ่านมา +13

    ቤቲ አይዞሽ ልጅሽን ውለጂ የናትሽን ንስሐ አባታቸውን አናግሪ ቤቲ መፍቴ ትገኛለች ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን ሰው መግደል ቅዱስ እግዚአብሔር አጥብቆ ይጠየፋል ወንጀል ነው ቢቲ ማስተዋል ያለብሽ ቅዱስ እግዚአብሔር ጋር እንዳትጣዩ አደራ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 25 วันที่ผ่านมา +3

    ቢቲዬ ሁሉም ይልፋል አይዞሺ❤❤❤❤😢😢

  • @MohammedEbrahim-j9n
    @MohammedEbrahim-j9n 25 วันที่ผ่านมา +9

    በፍፁም ወደቤት እዳትመለሰ አናትዮ ፃሶን ከማስወረድ ወደኋላ አትልም ያልሆነ መዳኔት ሰታሽ ፀፀት ይሆንብሸ የሉጅ አባት እዳተይው

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 25 วันที่ผ่านมา +9

    አይዞሽ ቤትዬ ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏ጀግናው በርታ

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t 25 วันที่ผ่านมา +19

    ማንኛችንም ብንሆን ይሄንን።ታሪክ አንቀበለውም በእነቷ አትፍረዱ

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 25 วันที่ผ่านมา +17

    ለመፋረድ ከባድ ነዉ እግዚሂቤር ይርዳሽ እህቴ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 25 วันที่ผ่านมา +6

    እናት ልልጃ ዋጋምከፈል አልባት ያልፈ ታሪከንዉ ዝበያት እዳታሱጪ አይንሸንገልጪ ❤❤❤

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 25 วันที่ผ่านมา +12

    የኛ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር በመንገድህ ከፊትህ ይቅደም ከኋላ ይከተልህ ይች ልጅ ህይወቷ ተመሰቃቀለ አይዞሽ ለበጎ ነው ከወደድሽውና ከወደደሽ የሀይማኖት አባቶችን አናግሩና መቀጠል ከቻላችሁ ቀጥሉ እናትየዋ ግን ትልቅ ችግር ያለባት አደገኛ ሰው ነች ልጅ አውርጅ የምትል ጨካኝ

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 25 วันที่ผ่านมา

      ቀላል እራሥ ወዳድ ቀኑ ካለፈ ብታሥወርድ ልትምት ትችላለች

    • @argetoall6484
      @argetoall6484 24 วันที่ผ่านมา

      እኮ ቀኑ ባያልፍም እንኳን አባቷ አልሆነ እንጂ ይወለድ

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 25 วันที่ผ่านมา +14

    እሕቴቴቴ ይቅርታ አድርጊልኝና እግዚአብሔር ይመስገን አባትሽ አደሉም አደል ልጁን ውለጂው ግዴለምምም ጽንስ አታቋርጪጪጪ ሀጢያትነው እማ ውለጂውውው አውቃለው ከባድነው ግን ጽንስ አታቋርጪጪጪ

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 25 วันที่ผ่านมา +12

    ሴትየዋ አቶ አለማየሁን ትፈልገዋለች በቃ ልጂሺን ወልደሺ አሳድጊ ማስወረደም ሆነ መግደል ሃጢያት ነዉ ይሄን ካደረግሺ ለቀጣዩ ህይወትሺ ላትወልጂም ትችያለሺ ካስወረደሺ😢

  • @genetamanuel2882
    @genetamanuel2882 25 วันที่ผ่านมา +21

    በጣም የሚገርም ነው ባይወልዳትም የእናትዋ ባል የነበሩ ናቸው እግዚአብሔር አይፈሩም ወይ ጊዜ

    • @semretgirmay5590
      @semretgirmay5590 25 วันที่ผ่านมา +1

      እና ቢፈሩስ ሳያቁኮ ልጅ ተፈጠረ

  • @tezerugojie6768
    @tezerugojie6768 25 วันที่ผ่านมา +6

    አይዞሽ አንቺኮ ትልቅ ሰው ነሽ ጠንከር በይ። አለማየሁ ምን አጠፋ ላንቺ ጥሩ ሰው ነው ባልሽ የልጅሽ አባት ተረጋጊ ሁሉም ያልፋል።

  • @alefumekele3184
    @alefumekele3184 25 วันที่ผ่านมา +12

    ጌታ ሆይ ከእንደዚህ ፈተና አንተ ጠብቀን 🤲

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 25 วันที่ผ่านมา +13

    1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
    10: በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል።

  • @bitanyahadasalem6878
    @bitanyahadasalem6878 25 วันที่ผ่านมา +3

    ጋለይ ናተይ ኣጆኺ ኣምላኽ ኣሎ ምሳኺ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 25 วันที่ผ่านมา +18

    ነበልባሉ በርታ ❤❤💪💪👍👍

  • @nancyrichkidsvideo-368
    @nancyrichkidsvideo-368 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሴትየዋ ናት ጥፍተኛ ገና ለገና አሳድጋኛለች ብለሽ ልጅሽን እንዳትገዩ እስዋ ትቅርብሽ ወደፊት ሲያልፍላት ትቀበልሻለች እንደበዳይ ስሜት አይሰማሽ እባክሽ በርቺ እህቴ ይህም ያልፍል እኔና ባሌ በእሱ ቤተሰብ የተነሳ ብዙ ተሰቃይተናል አሁን ግን ሁሉም አልፍ 3 ልጆች ወልደን እየኖርን ነው በርቺ❤❤❤

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 25 วันที่ผ่านมา +29

    ግልጽ ነው ወ/ሮ አልማዝ አቶ ዓለማየሁን አሁን ያፈቅሩታል እናም መፍረድ ቀላል አናድርገው። የመጀመሪያቸው ነው። እናት እናት ናትና አትጨቅንም ጊዜ ይሰጣቸው።

    • @Semira-u8h
      @Semira-u8h 17 วันที่ผ่านมา

      በጣም ይደቡራል

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 24 วันที่ผ่านมา +1

    እናትየይቱግን ሐይማኖት የላትምደ ፈጣሪዋን እትፈራም እደት ነብስይጥፍትላለች ቤቲ አይዞሽ ልጁንውለጂው ነብስእዳታጠፍ ሐጢአትነው አብሽሪ ሑሉንም ነገር በትግስት አሳልፍው ድንግልማርያም ጥላከለላ ትሑንሽ ወንድሜ አበርታት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 25 วันที่ผ่านมา +9

    🔥ነበልባል ጀግና ! ቸሩ መድሃኒያለም ! ይጠብቅህ አሜን !!!
    አቶ አለማየሁ በመጀመሪያ ያፈቀሩት እናትየውን ነበር አሁን ደግሞ ልጅቷን አፍቅረዋል ምን ይደረግ አንዴ ሆኖል #የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም # በዚህ መሀከል ልጅም ስለመጣ ሁሉም በይቅርታ ቢስማሙ መልካም ነው

  • @MuuseMaxamid
    @MuuseMaxamid 25 วันที่ผ่านมา +2

    Ayzosh bet .Egizhabiher tesira adirg. ESU Yiredashal.❤❤❤❤❤❤

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 25 วันที่ผ่านมา +15

    እግዚአብሔር ነው ያገናኛቸው ስለሆነ እንኳን አባትሸ ያለመሆኑን የተረጋገጠ ስለሆነ እናትሽም ቀደመው ማሳወቅ ነበረባቸው ሰለዚህ ልጁንም ወልደሸ ትዳራቸውን መቀጠል አለበሸ ።

    • @TeskaTeska-p8s
      @TeskaTeska-p8s 25 วันที่ผ่านมา

      Tikikele

    • @HirutMekuria
      @HirutMekuria 25 วันที่ผ่านมา +3

      በምን ህሊና እህቴ እሶምኮ እየተናገረች ነው የእናቴ ፍቅረኛ የነበረ ሰው ያው አባቴ በለው እንዴት አብሬ እኖራለሁ እያለችኮ ነውና በጣም ከባድ ነው በእሶ ጫማ ውስጥ ቆማቸሁ አስቡ

    • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
      @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 25 วันที่ผ่านมา

      @@HirutMekuriaትክክል

  • @tezerugojie6768
    @tezerugojie6768 25 วันที่ผ่านมา +6

    አይዞሽ ቤቲ አለማየሁ ጥሩ ሰው ነው ለልጅሽም ላንቺም ሀላፊነት የሚወስደው እሱ ብቻ ነው ሌላው ነገር ትተሽ ከሱጋ ሆነሽ ልጅሽን ተንከባከቢ። ለወደፊት ህይወትሽም ጥሩ ነው አንቺም እሱም ምንም አላጠፋችሁም።

  • @saraaa3879
    @saraaa3879 25 วันที่ผ่านมา +7

    አይዞሽ ቤትዬ አባትሽ ስላልሆነ ተመስገን በይ አንደዬ ሁኖአል ፅንሱን አታቋጭ

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 25 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ የነፍስ አባታችውን ያዝና ጠይቃችው

  • @jimmasisaysisay9665
    @jimmasisaysisay9665 25 วันที่ผ่านมา +5

    Egzabhri mhrti erke selamhuni yawerdilahu

  • @UaeKfn-p4n
    @UaeKfn-p4n 25 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ የነፍስ አባታችውን ያዝናሽጠይቃችው

  • @adanechwedajo4773
    @adanechwedajo4773 25 วันที่ผ่านมา +3

    ወደ ዋላ። አተመልኪቼ። የእናቴሻ።። ጌዜ። የእናቴሻ ነወ። እንኳን። አባቴ ሺ። አለሆን። ያአላባቴ። ልጄሺን። አታሳዴጊ። እግዛብህር። ከአንቺ ጋር ይሆን

  • @SelamyajibhasenSelamyajib
    @SelamyajibhasenSelamyajib 25 วันที่ผ่านมา +5

    ወይኔ እናትያ ጭካኔዋ በቃ ባለፈታሪክ አንድልጃ ባትቀጣ ልጆዋ ወልዳ የተመኘችው ህይወት ትኑር በጭራሽ ልጅሽ እንዳገዪ ወንጀል ነው በምድር በሰማይ ያስጠይቃል ውለጁ የዘመኔ ጀግና አድናቂህ ነኝ🎉🎉

  • @Etsgx-ek4ks
    @Etsgx-ek4ks 25 วันที่ผ่านมา +10

    አትፍሬ አይዝሺ😢😢😢😢😢😢

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ 25 วันที่ผ่านมา +24

    ወይኔ ጀግናው ገባ ዛሬ ተሣካልኝ የመጀመሪያ ፡ መልካም ነገር ያሠማን

    • @MahamdKar
      @MahamdKar 25 วันที่ผ่านมา

      ሆዳምብሩንአተሽ ነዉ የናትሽፊቅረኛየምትቀሚዉ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 25 วันที่ผ่านมา +4

    አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤❤ ቤቲ አንቺም ለሁሉም ነገር ቸኮልሽ 😢😢😢😢. ከጋብቻ በፊት ግንኙነት የምታድርጉ ግን ጤነኛ ናችሁ ይሄ እኮ ዝሙት ነው አላህ ይጠብቀን ከዝሙት 😢😢😢 ሲጀመር እናት ቅናት ነገር አላት እናንተ ከተዋደዳችሁ አንቺም የሱን ልጅ ነው በሆድሽ የያሽው አብራችሁ ወደ አሜርካ አለቀ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @ganat12345
    @ganat12345 25 วันที่ผ่านมา +9

    እናትዬ,ልጅሽን,እንዳታስወርጅው,,የእናትሽ,,ጥፋት,ነው,,በህይወት,,መኖሩን,ብታቂ,ትፈልገው,ነበር,,,,,በትቀጥይም,,እንዴታስወርጂው,,

  • @SallyhaAhmed
    @SallyhaAhmed 25 วันที่ผ่านมา +9

    የኔ ሚስክን የምንም የመተቅ ተሰቀየች 😢😢😢 ኤጭ 😢

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 25 วันที่ผ่านมา +9

    እናት ተብዬዋ አልማዝ በቃሽ አሁንም በቃሽ DNA ውጤቱ ሲሰማ ፈጥዘሽ አልነበረም ታድያ የአሁኑ አወርጂ ፣አታግቢ ምን አመጣው ?የእናትሽ ታሪክ ያለፈ የተዘጋ ፋይል ነው።አሁን ህይወትሽ ውስጥ ማንም ሊገባ አይችልም ሽምግልና ላይ ፀንቷል በህግም የፀና ነው ከዚህ በኃላ ብታስወርጅ ከፈጣሪ ጋር መጣላት ነው እናትሽን እስከዛሬ አክብረሻል እኔም የልጆች አባት ነኝ በጥልቀት አይቼዋለሁ ።እሷ በጊዜዋ ስታመራርጥ ነው ህይወቷን ያበላሸችው።

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 25 วันที่ผ่านมา +8

    አለህ ይጠብቀን ከክፉ ነገር የልተሰማ ነገር የለም

  • @Snakh33
    @Snakh33 25 วันที่ผ่านมา +3

    እናትየዉ ቅናት ነዉ በቃ ይገቡ ልጆቹ .ልጅሸን ዉለጂ

  • @genetkebede4858
    @genetkebede4858 25 วันที่ผ่านมา +3

    አንክዋን አባትሽ ያልሆነ ፈጣሪሺን አመስግኚ ሲቀጥል ልጅሺ ተንከባክበሽ ዉለጂ
    እናትዬዉ የልጅነት ፍቅራቸዉ ስላላቀ ይመስላል ትክክለኛ ባላቸው እኮ አይደለም ለዚያዉ
    ታማኝ አልነበሩም

  • @mahletabebe140
    @mahletabebe140 25 วันที่ผ่านมา +3

    ትንሹ የንስር አይን በርታልን አንበሳ ነህአደራ እንዳታስወርጂ በፈጣሪ ያስጠይቅሻል እናት ግን በጣም ታሳዝናለች በዚህ ልክ ጭካኔ እርግጠኛ ነኝ ሰውየውን ትወደዋለች

  • @genetasgedom7537
    @genetasgedom7537 25 วันที่ผ่านมา +3

    ትዳርሽን አድርገሽ ኑሪ እድሜሽ 18 በላላይ ነሽ ለልጅሽ ኑሪ

  • @TinsaeMuse-b8e
    @TinsaeMuse-b8e 25 วันที่ผ่านมา +4

    እማ ወደሀይማኖት አባቶች ሂጂ ፈጣሪ ይረዳሻል አይዞሽ አታልቅሺ ያልፋል በርታበይ እ/ር ታሪክ ይቀይራል አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም አይዞሽ በቃ አይዞሸ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 25 วันที่ผ่านมา +14

    እኳን አባትሽ አልሆነ ደስ ብሎኛል እደሰው ልጁን አታውርጅ ወለጅው ወጀል ነው አደዜ መጥቷል ሰውየው ቢቀርም ግደለም የናትም የልጅም ባል አድ ወድ ሊሆን አይችልም በጣም ይከብዳል ሸማግሌ አገባሽ ብየ ስለወቀስኩሽ አፉ በይኝ ጭራሽ ስለማልወድ ነው የራሴ ፐርሰናል ነው አላሽችልሽ ብሎኝ ወቀስኩሽ ከዝህ በፉት

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 25 วันที่ผ่านมา +4

    ተያት እናት ተብየዋን ሕይወትሽን ቀጥይ ነብስ እንዳታጠፊ ትፀፀቻለሽ ፈጣሪም ይጠይቅሻል የተሰጠሽን ሕይወት ኑሪ ወስኚ

    • @aishanuri2750
      @aishanuri2750 25 วันที่ผ่านมา +1

      እናትን የሚያክል ነገር እንዴት ተያት ይባላል ካለአባት ተቸግራ ያሳደገቻት እናት አለም

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 25 วันที่ผ่านมา +4

    ልጁ ይወለድ አባቱም ያሳድገው የናትሽ ጉዳይ ቀሰ በቀስ ንዴቷ ሲበርድላት ይቅር ትልሻለች ስለዚ ከባልሽ ጋር አትለይ አይዞሽ እህቴ

  • @DASOMadamo
    @DASOMadamo 25 วันที่ผ่านมา +9

    Well come my brother ❤❤❤

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 25 วันที่ผ่านมา +2

    እንደ እኔ እንኔ አቶ አለማየሁ እንግዲህ የልጀዋ አባት ናቸዉ ለምን ቤት አይከራዩላትም ለጊዜዉ ልጅ እሰኪወለድ?ቤትዬ አይዞሸ እግዚአብሔር ይርዳሸ🙏

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 25 วันที่ผ่านมา +8

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭ዋንድሜ እቺን ሊጅ ታድጋት ባ ዉሃ መልክ ሜዳንት ስት ሴጣ ትቺላልች ቤርታ ቡሩ ጃግና 🙏🥰

  • @SomliSomli-zx4qs
    @SomliSomli-zx4qs 25 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ አልገባኝም ሸማግሌዉ ከጎና አይሁንም እንዴ ጉድ ነዉ እኮ😮😮😮😮

  • @epheratsworka3605
    @epheratsworka3605 25 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ አንዴ ነገሩ ሆኗል አይመለሰም በእርገጥ እናትየዎን ልነረዳት ይገባል የልጅነት ፈቅሯ ነውና ትቀና ይሆናል።እናት እናት ናትና ቆርጣ አትቆርጥም ጊዜ ስጫት ብስጭቱ እሰከሚያልፍት ድርስ በእሩቅ ተከታተያት ራሷን እንዳታጠፍ በቅናት እንደኔ እንኳን አባትሽ አልሆነ ልጆ ምን ባጠፍ ይጠፍል ወልደሽ አሳድጌ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @Habesha28
    @Habesha28 25 วันที่ผ่านมา +8

    አይዞሽ ሰው ህይወቱ ላይ ብዙ ነገር ይገጥመዋል፤ እናትሽ የፈጠሩትን አንቺ ልታደርጊው እምትችይው ነገር የለም፤ አንቺ ሃሳብሽን ሰብሰብ አርጊ ለልጅሽ አስቢ ሰው ሊቀይረው እማይችለውን ትቶ ወደ እምትችይውን አድርጊ። አባትየው እርጉዝ ሚስቱን ይንከባከብ መዛቱን ይተው። እናትየዋ በጣም ባለጌ ናት የራስዋ አሮባት የልጅዋን ልታበላሽ ነው። ከእናትየዋውሽማማ አለ ግን ለግዜው ራቅ ብትል ይሻላል።

  • @hawawakjira-kp1og
    @hawawakjira-kp1og 25 วันที่ผ่านมา +4

    እናትሽ በዕድሜያቸው የእራሳቸው ህይወት ኖረዋል አንቺ የእራስሽ ህይወት ኑሪ የአንቺ ጥፋት አይደለም ሙሉ በሙሉ ጥፋቱ የእናትሽ ነው ልጁ ግን አታሶርጂ ።አጢያት ነው እናትሽ ከፈጣሪ ቃል አይበልጡም ሰውዬው ብትተይውም ልጁ አይውረድ ነገ ፈጣሪ ይበቀልሻል ልጅ አይሰጥሽም።

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 25 วันที่ผ่านมา +3

    ከናትሽ ቤት ውጭና ቤት ይከራይልሽ እንጅ ነፍስ እዳታጠፊ እናትሽ በጣም የቅናት መፈስ አለባት

  • @יצחקזלקהטמנו
    @יצחקזלקהטמנו 25 วันที่ผ่านมา +7

    አየሸእህቴ ሁሉም እራስ ወዳድ ነው እናትሽ ይህን የህል ጊዜ አባትሽን ደብቃ የቆየችው አንችን ወዳሽአይደለም እራስሽን አበርች እና ልጅሽን በሰላምመውለድ አለብሽ ፈጣሪ ሽንአታውቂም በርች አይዞሽ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 25 วันที่ผ่านมา +4

    እህቴ አትጨናነቂ ለፅንሱ ጥሩ አይደለም በቃ ዉለጂዉ እህቴ እናት እናት ነች ከወለድሽ ይቅር ትልሻለች በቃ

  • @HiwotHailu-ze8kz
    @HiwotHailu-ze8kz 25 วันที่ผ่านมา +8

    እህቴ እራስሽን አዳምጪ ባንቺህይወት ሌላሰው እንዲወስን አታድርጊ ከእናትሽጋር የነበረታሪክ ያለፈ ነው ልጅሽን ያለአባት አታስቀሪውህይወትሽንቀጥይ ያንቺህይወት ያንቺነው ጠንካራሁኚ ።

    • @SamiTefera-z7c
      @SamiTefera-z7c 25 วันที่ผ่านมา

      ከናትሽ ባል ጋር ተጋብተሽ እደት ነው ትኖራለሽ

  • @ghada1723
    @ghada1723 25 วันที่ผ่านมา +2

    አድራ.ነፍሰ.አታጥፍ
    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 25 วันที่ผ่านมา +2

    Hmmmmm

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 25 วันที่ผ่านมา +4

    ,ጀግነዉ መጣ ገባ ገባ በሉ ❤❤እህቴ አይዞሽ አትጨነቄ የአለሽበት ከባድ ቤሆንም አትጨነቄ ❤❤

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu5576 25 วันที่ผ่านมา +9

    ግን፣እናት፣ምን፣ይሆን፣እሚፈልጉት፣አሁን፣ሊጋቡ።?ይፈልጉታል፣ማለት፣ነው።እረ፣ተዉ፣ማዘር።ልጅቷን፣ተያት።።

  • @lulaberek7393
    @lulaberek7393 25 วันที่ผ่านมา

    Jgna good job ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤🇪🇷🇪🇷

  • @DanAswbya
    @DanAswbya 25 วันที่ผ่านมา +1

    ለመፍረድ ይከብዳል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ😢

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 25 วันที่ผ่านมา +3

    መጀመርያ እናትየዋ እኮ በጣም እደምወደወ እደምታፈቅረወ የመጀመረያ እደሆን ተናገረዋል ትወደዋለቸ ለዛ መሠለኝ

  • @meryammeryam8098
    @meryammeryam8098 25 วันที่ผ่านมา

    😢😢አጀብ

  • @tetr4232
    @tetr4232 25 วันที่ผ่านมา +10

    ማማየ አንች ምንም በማታውቂው ነገር ነው የገባሽው ስለዚህ ትዳርሽን ቀጥይ አብሽሪ ልጅሽን ውለጅ እናትሽም ለትንሽ ጊዜ ነው ትመለሳለች አብሽሪ

    • @almazreta9110
      @almazreta9110 25 วันที่ผ่านมา +2

      የእናቷ ባል የሆነ ሰዉ እኮ ነዉ💔💔💔💔

    • @MiMi-vi7xr
      @MiMi-vi7xr 25 วันที่ผ่านมา

      እግዚኦ ብታገባዉም አክብሮ አያኖራትም እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 25 วันที่ผ่านมา

      ጓደኛዋእንጂ ባልዋ አልነበረም

  • @SerkalemMokkonen
    @SerkalemMokkonen 25 วันที่ผ่านมา

    ቤቴ ቤተክርሰትያን ሄጃ ካህንን አማክሬ ሁሉንም በግልፅ አማክሬቸው

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 25 วันที่ผ่านมา +6

    ልጁን አታሶጪ አብረሺ ቀጥይ አደግዜ ተፈጥራል እንኳን አባትሺ አልሆነ

  • @nancyrichkidsvideo-368
    @nancyrichkidsvideo-368 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለስጋ እናትሽ ብለሽ ነፍስሽን ወደሲኦል የሚያስጥል ነገር አታድርጊ እናትሽን ትተሽ ልጅሽን ውለጅ እኔ እናት ነኝ ስለዚህ ልጅሽን ልትገል የተነሳች ሴት እናትሽ ልትሆን አትችልም

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 25 วันที่ผ่านมา

    ቤቲዬ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ አሁን ያለሽበት ሁኔታ ያንቺን ብርታት ይጠይቃል ሁሉንም በትግስት አሳልፊው እናትሽ ጋር አትኑሪ እልህ ስለያዛቸው ሳታውቂው መዳኒት ሰተው ልጅሽ እንዲወርድ ያደርጋሉ በማሶረድ ህይወትሽንም ታጫለሽ ደግመሽም ላትወልጂ ትችያለሽ እንዳታስቢው አቶ አለማየው ልጅ ከፈለጉ የናትዬዋን ደህንነት ፍቅር መጠበቅ አለባቸው ጤናኛ ልጅ ከጤነኛ እናት እሷን ጭንቀት ውስጥ አትክተቷት በሰላም እንድትኖር አድርጉ የህክምና ክትትል ትጀምር የራሷን ህይወት ትኑር ነገ ሁሉም ይስተካከላል እናትዬዋም የሚወለደውን ልጅ ሲያዩ ሁሉንም ነገር ይተዋሉ አይዞሽ

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 25 วันที่ผ่านมา +4

    kebelishi ger tesimem

  • @AsmaTadesse
    @AsmaTadesse 25 วันที่ผ่านมา +2

    Ayezosh Beti Ato Alemayewn Aterakiw Esu Tefatna ayedlem Kenatwa gar Tegodatalch Wedza bathed Teru New Betiy Ayezosh Wesgni wed Ato Alemayew❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

    • @dinqesoresa
      @dinqesoresa 25 วันที่ผ่านมา

      Beti nat xift Lemin shimagilee Agabchii Lee ganzb belaa😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 25 วันที่ผ่านมา +2

    ማስወረድ ትልቅ አጥያት ነው እናትሽ ለፅንሱ ያሉት ላንቺ እንዳይተርፍ ውስጥ ያመነበትን አድርጊ ፀሎት አድርጊ ለኔ ያልሆነ ላንቹ አይሆንም የሚሉ ይመስላል የእናትሽ አባባል

  • @RumanaAli-mj9cu
    @RumanaAli-mj9cu 25 วันที่ผ่านมา +16

    የእናትሽ ባል የነበረ ነው አንቺስ እንዴት ልቦናሽ ያምናል

    • @RosaGiorgi
      @RosaGiorgi 25 วันที่ผ่านมา +2

      የእነቷ ባል መሆኑን አተቅም በአጋጠሚ ተወወቁ ተወደዱ ቤቲ ምሆነች ሰውዬው ምንም ጥፋት የለባቻውም የአጋጠም ጉደይ ነው እንኳንም አበቷ አልሆነ ወነው እራሷን አሰምነ ሰለም መፍጠሪ ነው።

  • @nancyrichkidsvideo-368
    @nancyrichkidsvideo-368 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዴ ሰውየውግን ምን አጠፍ አልገባኝም ?

  • @meritubemeri
    @meritubemeri 25 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳንደና መጣህ ወንድማችን ❤🌹🌹

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 25 วันที่ผ่านมา +2

    ቤቲዬ. ፅንሱ. ማስወረድ. ሀፅያት ነው. በምን. እዳው. አንች. ተረጋጊ መጀመሪያ. አንች. በተጨነቅሽ ባለቀሽ. ቁጥር. ፅንሱ. እዳንችው. ነው የሚሆነው. ከተወለደም በሀላ ችግር ያለበት ይሆናል. ጥንቃቄ. እናትሽም የራሶ. ችግር ነው. ታረቂ. ልጅን ካላባት ማሳደግ. በጣም ከባድ. ነው. ከባለቤትሽ ጋር. ቀጥይ. የሆነው ሆንዋል ምንም ማድረግ. አይቻልም

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 25 วันที่ผ่านมา +11

    የነበልባል ወዳጆች ሠላማቹ ይብዛ
    እናትየዋ ቅናት ነው እንደዚ ያስባላት

    • @WySh-d7u
      @WySh-d7u 25 วันที่ผ่านมา +1

      ,ማለት ቅናት ስትይ የእናቷ ባል የነበረ ሰዉ ጋ አብራ ልትኖር ነዉ አረ አይደረግም ሀይማኖታችንም አይፍቅድ እዴ😢😢

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 25 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግናዉ❤❤

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 25 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ አልፈርድም ፅንሱ እንዳታቃርጭ ቤቲ እናት አለማየውን ታፈቅረዋለች በጣም አብረሽውም ብትቀጥዬ በትዳር አእምሮሽ እረፍት አይሰጥሽም በሽማግሌ ተስማሙና ልጅሽን ከናትሽ ጋር አሳድጊ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 25 วันที่ผ่านมา

    ቀላል ነው እዴ ልጅ ማስወረድ አጽያት ነውር አታውቅም እናት ቤቲ በተቻለሽ ለልጅሽ ቴኪር አድረጊ እናትሽም ታጠፋብሻለች ስለዚህ እርቀሻት ኑሪ ልጁን በምታጠፋው መገድ ልታጠፋብሽ ትችላለች ተጠንቀቂ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 25 วันที่ผ่านมา +1

    እናት እናት ራስ ወዳጅ ናት ምን አይነት ራስ ወዳሽ ናት አባትነቱ ተረጋገጠ በቃ ጥፋት ለዚ ሁሉ ገባች አገባችሁ አይደለ ከሆነ በኋላ ደግሞ እቺ ሊጸነሰች ምን አይነት ኃጢአት ውስጥ ጊቢ ብላ ነው እናት ራስ ወዳጅ ስለሆነች ሰውዬ ምን አይነት ነውር ስራ ነው ምን አይነት የተረገም ዘመን ላይ ነው ያለነው ልጁን አታውቂው ፈጣሪ የሰጠሽ ነው ልጁን ውለዋለ መለየት የራሱ መብት ነው በቃ ስለእናትሽ የራሷ ጉዳይ እናትሽ እራስ ወዳጅ ናት እራስ ወዳጅ ናት እራሷን የምትወደው በቃ አባትነቱ ካልተረጋገጠ ከዚህ ሰውዬ ጋር በቃ የህልው ነገር ሆኖ ተገናኝተሻል ስለዚህ ለሷ ባለው አይደለም የምታደርግ እራስ ወዳድ እናት ሀጢያት ውስጥ አትግቢ እናቴ እግዚአብሔር የሰጠው ጸጋ ነው ፍሬ ነው ስጋው ምንም የለም የራሷ ጉዳይ

    • @heleenheleen3936
      @heleenheleen3936 25 วันที่ผ่านมา

      እባክህ ወንድማችን እባክን ይሄን ሀሳብ እንዳታመጠው ሴትየዋ እራስ ወዳድ ጊቢ ብላ እግዚአብሄር የሰጠውን የፈጠረውን አጥፊ ብሎ አማርኛ ምን አይነት ራስ ወዳድነት ናት ምን አይነት ራስ ወዳድ ናት ልጁን እንዳታጠፋው ልጁ ምንም ሆነች ታሳድጊያለሽ ውለጂ የራሷ ጉዳይ እናቱ ሃጢያት ከእግዚአብሔር ምታጠላ የሃጥያት ጥቅመኛላት ለሰውየው ጥቅም ሰውየውም ፈልገው ነው ስለዚህ እባክህ በተቻለ ሀጥያት ውስጥ እንዳስገባቸው ልጅ ልጇን እንዳታጠፋ ልጇ ለእሷ ለእናት እንዳታጠፋ በጣም በጣም ንገረኝ እናስወዳጅ ናት በብዙ ነገር አንተ አይታታል

  • @orangebhutkal
    @orangebhutkal 25 วันที่ผ่านมา +1

    Jeginachin 💪💪💪💪💪💪💪inkuwan dena metak ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 25 วันที่ผ่านมา +6

    ❤❤አይዞሽ እናትሽ ቀንተው ነው ሆይ ያለፈ ነገር አለፈ በቃ ውለጅ ቀስ በቀስ ይቀበሉሻል😢በቃ ከናትሽ ጋር የነበረው አንች ከመወለድሽ በፊት ነው ተጋቡ ኑሩ እንዴ ወደ እናትሽ አትሂጅ ማሶረጃ ከምግብ ጋር እንዳሰጥሽ❤

    • @አለምእሸት-ኀ7ወ
      @አለምእሸት-ኀ7ወ 25 วันที่ผ่านมา

      እረተው ሰወች እናትየው ልክናቸው ስትፈርዱ አስተውሉ ባይወልዳትም አባቱአ ነው እኮ እንዴ እግዚአብሔርም አይወደውም ማግባት የለባትም እናትየው አባቱአ ያልተናገሩት የእራሳቸው የተጎዱበት ይኖራል ግን እናትም አባትም ሁነው አሳድገዋታል።

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 25 วันที่ผ่านมา

      @አለምእሸት-ኀ7ወ ልክ ነሽ ውዴ ግን እሷ ከመወለዷ በፊት የሆነ ጓደኝነት ነው ብዬ ነው እንጂ እኔ ማነኝና የምፈርድ ማሬ አልፈረድኩም

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 25 วันที่ผ่านมา +2

    ልጁን እዳታስወርጂው በኋላ በጣምይቆጭሻል እዴ እናትሽ የባልሽን ፍቅር አልወጣላቸውም ለዛነው አቹግን ባላቸውይሁን ምንይሁን አላወቅሽም ሂወትጀመርሽ አቺጥፋትየለብሽም አታልቅሺ አይዞሽ ግራየምያጋባ ነገርነው በጣም ግን ደሞ አሁንም ደግሜ ምመክርሽ ልጅሽን እዳታስወርጂ እባክሽን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Martejes
    @Martejes 25 วันที่ผ่านมา +2

    ቤቲ እባክሽን ውለጂውአደራሽን በኋላ ይቆጭሻል ፍሬሽ አንድ ብቻ ቢሆንስ አስተውይ

  • @bellatesema9808
    @bellatesema9808 25 วันที่ผ่านมา +6

    እናትየው ትክክል አይደለችም አእሷ መጀመሪያ አምትሰሬው ከረገዘችው ወንድእንኮን አታቅም

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 25 วันที่ผ่านมา

      ግንኙነት ነበራት ከሠውኘውም ፣አሁን አባቷ ከሚባለውሠውዮጋር ያረገዘችው ከማን እንደሆነ አታቅም በልጅነቷ ድርዮ፣ድርዮ ተጫውታለች

  • @kbb7400
    @kbb7400 25 วันที่ผ่านมา

    በተሰቀለዉ ጌታ እናትሸን ተያት ልጅሸን ወልደሸ ከምትወጅዉ ጋራ ኑሪ ጥፋቱ የራሷ የናትሸ ነዉ

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 25 วันที่ผ่านมา +5

    ሳይሆን ነበር ከሆነበላይ ምንም ማረግ አይቻልም ሀጢያትነዉ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 24 วันที่ผ่านมา

    እናትየውን ማሳመን ነው ቤቲ ምንም አታውቅም ❤❤❤

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 25 วันที่ผ่านมา +3

    ሲጀመር ይሔ ሰውየው እንደሚወራው ከሆነ ከፍተኛ ቅናት እናትሽ ላይ እንዳለበት ሲናገር ነበር ይሄ ሰው እናትሽን ለመበቀል እውቆ ይሆናል የመጣው ።አሁንም ወዶሽ ሳይሆን እናትሽን ለመበቀልነው ወለጂ የሚልሽ ።እናትሽን ጎድቶአቸው ነው የሄደው ❤

  • @user_seatttle
    @user_seatttle 25 วันที่ผ่านมา

    እባክሽ አታልቅሺ ለፅንሱ ጥሩ አይደለም ከናቷም ከሰውየውም መራቅ አለባት እናትሽ ለምን ጠላችሽ መልሱ ግልፅ ነው ሰውየውን ትወደው ነበር አሁንም ትወደዋለች ሰለዚህ ባልሽ እነዲሆን አትፈቅድም አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ልጅሽን መውለድ አለብሽ እንዳታስወርጂው

  • @omaobi8282
    @omaobi8282 25 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ብልግና ነው የእናትሽን ባልአግብተሽ መውለድ ብልግና ነዉ አንቺ ምን ይመስልሻል በጣም ያማል

    • @birkheanjhulu4920
      @birkheanjhulu4920 25 วันที่ผ่านมา +1

      እዴት ፈጣሪ አገናኛቸው እዳይለያዩ ልጅ ሰጣቸው እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም

  • @abgirma9824
    @abgirma9824 25 วันที่ผ่านมา

    Beti betam felegatelhow

  • @nadaQatar-u1j
    @nadaQatar-u1j 25 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢ምስክን

  • @zufantessam
    @zufantessam 25 วันที่ผ่านมา +4

    የነሱ ችግር ነው ውለጅው

  • @birtukan120
    @birtukan120 24 วันที่ผ่านมา

    እነትይዉ በዚህ ኢዲሜ ነብስ አጥፍ ዪላሉ
    አዪዞሽ እህት ሊጂ ያእግዚአብሔር
    ስጦተነዉ