የወጣቷ የልጅነት ጠባሳ !በአጎቴ ምክንያት ወንዶችን መቅረብ እፈራለው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 เม.ย. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 90

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 2 หลายเดือนก่อน +18

    እባክሽ እህቴ የለመደ. አያርፍም ሌሎች ልጆችን አትርፊ እህትሽንም ብትጠዪቃት ደርሶባት ይሆናል ፍጠኚ አንቺን ግን ጠንካራ ነሽ በርቺ።

  • @btrueeth
    @btrueeth 2 หลายเดือนก่อน +15

    የኛ ሀገር ጉድ ቢወራ ቢመረመር ስንት ነገር አለ ብቻ እግዚአብሔር ፈርዱን ይስጥ ጉዳችን ብዙ ነው።

  • @ethiopia432
    @ethiopia432 2 หลายเดือนก่อน +19

    ደፋሪው ብቻ አይደለም ለደፋሪው ከለላ የሚሰጡ ቤተሰቦች እንደጀግና የሚያዩ የረከሱ ሰዎች በየቤቱ አሉ ጭራሸ ተደፋሪዋን በማግል ለማሸማቅ የሚሞክሩ ተኩላዎች ጊዜው ይርዘም አንጅ የክፋተ‍ኣቸውንዋጋ ፈጣሪ ይሰጣቸዋል

    • @hassuhasset2500
      @hassuhasset2500 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😮😅😊

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 2 หลายเดือนก่อน +15

    በእውነት እንደዚህ ዓይነት ወንዶችን ለመቀጣጫ ሙዙን መቁረጥ ነው።

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq 2 หลายเดือนก่อน

      ሙዙ አይይይ እንድህማ ቢሆን

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 หลายเดือนก่อน +10

    አንቺ ጎበዝ ጠንካራነሽ በደረሰብሽ ጥቃት አንገትሽን ደፍተሽ አልቀረሽም በርትተሽ ተምረሽ ለዚ በቅተሻል ሳላደቅሽ አላልፍም እንኳን የውስጥሽን ተነፈሽ ትግስት ጋር መፍትሄ እንደምታገኚ ምንም ጥርጥር የለኝም ጠባሳሽ ሽሮ በሌላ ላይፍ እንደማይሽ አምናለሁ እግዚያብሄር ይርዳሽ።

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 หลายเดือนก่อน +19

    እኔ እንዳቺ ብሆን እጠይቀዋለው ጠይቂው ይህ ሰው ለ ሌላ ጠንቅ ነው እደገና እህትሽን ቢደፍርስ አሁን አድገሻል ተናገሪ ብልግናውን ይወቅ መደበቅ ከባድ ነው

  • @BekerhNv
    @BekerhNv 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኣረባክሽ የማትናገረዋንም ልጅ ኣድኛት ይህን ሰው ለህግ ማቅረብ ኣለብሽ

  • @user-jv3yf3tj5y
    @user-jv3yf3tj5y 2 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢ዛሬ እኛ ሠፈር አጎቷ የ7 አመት ልጅ እንደዚህ ተመሣሣይ ነገር ነዉ የሠማሁት😢😢😢በጣም ልብ ይነካል

    • @user-mb3mv2gj8p
      @user-mb3mv2gj8p 2 หลายเดือนก่อน

      ያአላህ ምን ጉድ ነው ጭራሽ አጐት መከታዋ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ የሴቶች እድል

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍርዱን ፈጣሪ ይስጥ መስዬ የስነ ልቦና ባለሙያ አገናኛት።

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair 2 หลายเดือนก่อน +6

    Hi Messi I always appreciate your video, this lady she has to expose that guy, she has to tell her family too, and most importantly she has to save other girls, please push her to do this, great job and well-done messi

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሰቸጋሪ ነው😢 ፀሎት እና የሰነልቦና እርዳታ ይረዳሻል እሱም እኮ የጤና ችግር ሰላለበት ነው ይህን አፀያፊ ተግባር የሄደው ለማጋለጥ ሞክሪ እህታችን እ ሄር ይርዳሸ ❤ ይረዳሻል

  • @ruthdesta5054
    @ruthdesta5054 2 หลายเดือนก่อน +2

    መሲዬ ደና ነሽ 🙏
    የምንሰማው ነገር ሁሉም ያማል 😢

  • @user-uh3oq9oh8s
    @user-uh3oq9oh8s 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንች ለቤተሰብ ብትናገሪ ኑሮ ሁሉንም ልጆች አያዳርስም ነበር
    በህግ ይቀጣ ነበር
    አሁንም እባክሽን ፍጠኝ አትርፊያቸው ያንችንስ እህት ደፍሯት ቢሆን ምን ታውቂያለሽ
    እንደዚህ አይነት ወንዶችን አላህ ፍርዱን ይስጣቸው

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 2 หลายเดือนก่อน +12

    ስነ ፡ ልቦና ፡ እርዳታ ፡ ካገኘሽ ፡ በኀላ ፡ ሄደሽ ፡ አጋልጭዉ ፡ ቤተሰብም ፡ ይወቀዉ ፡ ሌሎች ፡ ህፃናትንም ፡ አትርፊ።

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህታችን አንች ጎበዝ ነሽ ሁሉም አልፈሻል ታሪክሽን ለሌሎች እዲማሩበት በተለይ ለወላጆች ትምርት ይሆናል

  • @derejeabate1591
    @derejeabate1591 2 หลายเดือนก่อน +1

    I've never seen such strongest and humble lady in my life. The circumstances you've been passed through is unpredictable, God is with you. Just prey, every thing will be alright.
    However, the guy( your uncle) is a criminal, the action is like atempted murder on a little girl, and as you said he is still doing it on the other little girls in your village. He has to be in jail and sentenced, you can be witness for that matter. This is how you save your sisters.
    Thank you.
    God bless you.

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 2 หลายเดือนก่อน +6

    የስነ ልቦና ክትትል ብታገኘ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙምአይደቀይም ኢትዮጵያ ኮ አባትልጁንደፍሮ እየተባል ሰማንአድል ሀገሬንፈረሁት ለመግባት ምክንያቱም ጥሩመስማት ናፈቀይ

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m 2 หลายเดือนก่อน +2

    አጎት፣ማለት፣ያባት፣ምትክነው፣ያባትን፣ጎዶሎየን፣አጎቶቼናቸው፣የሞሉልኝ፣ዛሬም፣እዳባቴናቸው፣እነዚህ፣አይነት፣አጎቶች፣ባጎት፣ስም፣አይጠሩም😭😭😭😭😭😭

  • @halom3886
    @halom3886 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረፍት የምታገኝው ሰውየው ሲጋለጥ ፍርድ ስታገኚ ነው ለመክሰስ ሞክሪ ሌላም ሰው ታድኛለሽ ህክምናው ብቻውን እረፍት አይሰጥሽም

  • @edenyemane3753
    @edenyemane3753 2 หลายเดือนก่อน

    መሲዬ የኔ ውድ ስላየውሽደስ ብሎኛል❤

  • @mimidave1
    @mimidave1 2 หลายเดือนก่อน +1

    This is so heartbreaking 💔 😢 My dearest sister, I am so sorry that you had to go through all of this!! Ayezosh yene konjo. May God heal you and be with you forever 🙏🏿 I hope and pray that you get a psychological help to overcome this🙏🏿 Our society needs to be educated to treat young girls with respect, to listen to them, and to encourage kids to speak up!!
    I hope and pray the person who hurted you gets punished !! Yeteregeme new😭💔

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 2 หลายเดือนก่อน

    Yeserawit Geta Egziabher amelake firdun ayensachu!!
    Egziabher amelak yeseten liji eneba yemiyayebet zemen ayhun new!! Abat hoye ebakehen adenene 🙌🏽

  • @badrea36
    @badrea36 2 หลายเดือนก่อน +2

    መሲዬ እንዴት ነሽ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይፍረድበችሁ ሌላእላለሁ አስገደዶ የሚደፍሩት😢😢😢❤❤አንቺ ከሱ ለምውጣት በደብ በእምነትሽ ጠክሪ❤❤ወደ ፀበል😢😢እውነቱ ለቤተሰብሽተናገሪ⁉️⁉️ይወጣልሽ ህመሙ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 หลายเดือนก่อน

    ለህግ አቅርቢው አለቀ እኔ አንቺን ብሆን እቤት ሳገኘው ግንባሩን ነበር የምለው ክብርሽን አጉድሎ አሳምሞሽ እጅግ በጣም ያሳዝናል አንተ ደፋሪ ይቅርታ ጠይቃት እግዚአብሔር ይቅር እንዲልህ ንስሃ ግባ ተመለስ ዘርህ እንዲባረክ ( ትልቅ ክብር ለጨዋ አጎቶች የአባት ምትኮች ታኮራላችሁ )

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምክር ለሰጭው ቀላል ነው ይባላል? እውን ግንባሩን ትይው ይሆን?

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቁርጥ ያለ ቅጣት ለተተኪው ትውልድም የሚጠቅም ውሳኔ እስካልተደነገገ ድረስ የሚማርም የሚሻሻልም ያለ አይመስለኝም ትልቅቅቅቅቅ ቅጣት!!!

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 2 หลายเดือนก่อน

    ይህቺን ልጅ የስነልቦና ባለሞያዎች ያስፈልጏታል …😳 በእውነት የኛ ማህበረሰብ እንኳን ዘመዱን የቅርብ ጎረቤቱን ያምናል ግን አንዳንድ እንደዚህ ያለ ክፉ ሰው ደሞ አይጠፋም :: እንዲያው ይኼ ሰው ስንት ትትንሽ ልጆች ልብ ላይ ጥቁር አሻራ አኑሮ ይሆን ? እግዚኦ ...😔😢 በእውነት እሚመለከተው አሳዶ እዳውን በእጥፍ ድርብ አድርጎ ቢያስከፍልልን ... 😔የእህቶቻችንን ልብ ያክማል :: በእውነት ልብ ይሰብራል በአጎት ? ... ወዮ ወዮ .... እግዚአብሔር ይፍረድብህ :: አይዞሽ ልጄ እግዚአብሔር ይደግፍሽ ....

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጠባስ በተለይ መድፍር መቼም ከልብ አይወጣም

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢሄ የሰፈሩ ኮብራ ነው ጭንቅላቱን ቀጥቅጦ ቀጥቅጦ ድራሹን ማጥፋት ነው

  • @ADDISETHIOPIA24
    @ADDISETHIOPIA24 2 หลายเดือนก่อน

    SHALOM ETHIOPIA

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 2 หลายเดือนก่อน +20

    አስገድዶ የሚደፍሩት ወንዶች /እቃቸውን ቆርጦ ለዉሻ መስጠትነው ቆሻሾች

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 หลายเดือนก่อน

      የደፋሪዎች ችግር አእምሯዊ እንጂ አካላዊ አይደለም። ጤነኛ አእምሮ ያለው ግለሰብ ፡ በተገቢ ሁኔታ የአካሉን ክፍሎች ይጠቀማል።

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 2 หลายเดือนก่อน

      እሺ ነይ ከኔ ጀምሪ😂

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው በቃ ለአዳም የተሰጠው አንድ ሴት ነው ትዳር ይዛቹ ቁጭ በሉ እኔማ በግሬ እርግጪ መኖርያው ነበር ማሳጣው ሊደፍሯቹ ሲመጡ እቃቸው ምተቸው ከዛ ልክ ይገባሉ ​@@shemeleskebede5028

    • @orionsisay9411
      @orionsisay9411 2 หลายเดือนก่อน +1

      በባሎን አስሮ ለአሞራ መስጠት ነበር

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 หลายเดือนก่อน +2

      @shemels: ante yelehm. Alegn yemtlatm entl new yemtaklew.
      👹👺

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 2 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ያልተተነኮሰ የለምደ

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 2 หลายเดือนก่อน

    Mese betam yemezegenmew agotiyewum besheteg new bewunet agot abati yihonal ayzoshe ehan mezekizek new meskel new

  • @abelebe5035
    @abelebe5035 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን እምለው እንችስ ፈጣሪ ፈቅዶ እዚህ ደረስሽ ያች ምስኪን እማትናገር ልጅ እንዴት አንጀቴን እንደቨላችው እንዳው በፈጣሪ ይዤሻለሁ ድረሱላት ስውየውም ይሄን አፀያፊ ድርጊቱን እንደማያቆም ምን አልቫችም አንችንእዚህ የመጣሽው ለሌሎች መዳኛ ይሆናል ስውየው ለህግ ይቅረብ ወንጀል ከቨር አፕ ለምን መደበቅ አስፈለገ እባካችሁ ወንጀለኛን ወንጀለኛ እንቨል ይጋልጥ ትውልድ ይዳን

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 หลายเดือนก่อน

    እህታች ግን መናገር ነበረብሽ በአፍ መናገር ባትቺ በደብዳቤ መግለፅ ነበረብሽ ህክምና እንድታገኝ ያስፈልጋር( እርግጥ በልጅ ቤተ መደፈር ተፅእና ሲደርስ ቤት መቅረብእንድንፈራ ሚያረገን ጥርጥጣ ፍራቻ ያሳድራ ያህእውነት ነው

  • @Sabawit1221
    @Sabawit1221 2 หลายเดือนก่อน

  • @user-kw1fj9vp9z
    @user-kw1fj9vp9z 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ደፍሯት ይሆናል የማትናገረዋ ልጅ 😮ያለምክንያትማ ድንጋይ ልትወረውር አትችልም

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 2 หลายเดือนก่อน

    ያቸ
    ቺ ቺግርእንጂ እናትሺ ጠይቀ
    ቃሺአለቺ ድብቀ
    ቅመሆንሺ ጎዳሺ ሲቀጥል ሴቶቺ ተደፈርንብለው መናገሮ አይፈልጉም አንዳንዶቺ ጭራሺ የደፈራየውን ወኖዶቺ ያፈቅራሉ ቤተሰብ ከመውቀስ እናትሺ ስጠይቅሺ መናገር ነበረብሺ አሁንም ካላዋረደቺው ሰውየው ይቀጥላል አይታረምም መዋረድ አለበት

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 หลายเดือนก่อน

    አጎቶች ግን ምን ሆነው ነው እንስሳ የሆኑት?? የእህትንና የወንድምን ልጅ??

  • @tigistdesta2335
    @tigistdesta2335 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን ይወጣል የተባለው ህግ ተግባራዊ ከሆነ ጥሩ ነው ግን ተግባራዊ ይሆናል የተባለው ከአመት ቦሀላነው እስከዛሬ ስንቱ ይጎዳል

  • @user-bv9xz7cn1i
    @user-bv9xz7cn1i 2 หลายเดือนก่อน

    Ewnt new mesi yehana yebezuwochun hiywot abelsheto yehonal selezh yeh sewya behg mxeyq alebet bay neny

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 2 หลายเดือนก่อน

    Uffff😢☝️🇪🇹☝️🤲🙇👈

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 หลายเดือนก่อน

    Yetiopia setoch revolutionary action should take to change the system not individually crying

  • @user-os5fn6jp8e
    @user-os5fn6jp8e 2 หลายเดือนก่อน +1

    Agotish gin ayidelm yabatish agot woyim akist lij yibalal

  • @TinaDusseldorf
    @TinaDusseldorf 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንም ቢሆነ አጎትሽን ሰላም የማትይበትን
    ምክንያት ለቤተሰቦችሽ ተናገሪ አትፍሪ!
    እረፍት ታገኚያለሽ !እስከመቼ ታፍነሽ ?
    አሁንማ እኮ ትልቅነሽ ሁሉም ይረዱሻል።
    በዚህ ሰዓት እንኳ ከውስጥሽ አውጥተሽ
    ብትናገሪ ምናለባት ሳይካትሪስት እንኳ ላያስፈልግሽ ይችላል ።

    • @shemimamusa6709
      @shemimamusa6709 2 หลายเดือนก่อน

      Leleloch lijoch btterf tru neber

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 2 หลายเดือนก่อน

    Ye agotuwa lij nuw,ye Hulet wendimamach lijoch nachew,betam tegebinet yelelew nuw.

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 2 หลายเดือนก่อน

    Gen Anchi tekekel adeleshim lemen debekeshelet tefateh a nesh

  • @semhargudum6512
    @semhargudum6512 หลายเดือนก่อน

    Please lady you can still remember how old you were and secondly you grow up in villages

  • @SofiaN552
    @SofiaN552 2 หลายเดือนก่อน

    Yeche lij benigirua yeTigraye tewelaj nech, ehite vyehen sew agalche kalhone altawekum eyale yeqetilal, eza akababe setoch kefitegna siqaye la nachew😢😢

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 2 หลายเดือนก่อน

      እማርኛዋ የእዲስ እበባ ትመስላለች ....የትግራይ ተወላጅ ነች ???

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 2 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 2 หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yemesegen Amen

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ተድላ ኪዳኔ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 2 หลายเดือนก่อน

      @@TruthEz😂😂😂

  • @jemilamohd8602
    @jemilamohd8602 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዬ ውሰጥ መጥፊ የተባለው ሁሉ ሁኑል ይገረማል በጣም

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 หลายเดือนก่อน

    Yegeter lij hona nw benglizegna yemitaweraw? Software engineering bamarigha yichalal eko Chinese, indians use their own languages to learn n work in that sector.

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 2 หลายเดือนก่อน

      እማርኛማ እፋን የፈታችበት ቃንቃዋ ነው በደንብ እያወራች ነው ከዚህ በላይ ምን ታውራ ...???

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 2 หลายเดือนก่อน

    Beteseb mawek alebet yelemed ayarefem

  • @peace3791
    @peace3791 2 หลายเดือนก่อน

    ተናገሪ እንጂ ሌላ ልጅ ታድኛለሽ !!!

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone 2 หลายเดือนก่อน

    ፋኖየማንነት የእኩልነት ተስፋ
    💚💛❤️

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 2 หลายเดือนก่อน

      😷😷😷ፋኖ ሌባው እራጁ 😷😷😷

  • @selomiemandefro9180
    @selomiemandefro9180 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ ያለፈውን ታሪክሽን ለፈጣሪ ስጭ የፍቅር ጓደኛ ከያሽ የኋላ ታሪክሽን ግን አታውሪው

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 2 หลายเดือนก่อน +2

      ማውራት አለባት በዋላ ከሰው የሰማ ጊዜ ዋሽተሽኛል ይመጣል ስለዚህ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደረ ነው ብሮ

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 2 หลายเดือนก่อน +2

      ማውራት አለባት በዋላ ከሰው የሰማ ጊዜ ዋሽተሽኛል ይመጣል ስለዚህ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደረ ነው ብሮ

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 2 หลายเดือนก่อน

      ማውራት አለባት በዋላ ከሰው የሰማ ጊዜ ዋሽተሽኛል ይመጣል ስለዚህ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደረ ነው ብሮ

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 2 หลายเดือนก่อน

      ማውራት አለባት በዋላ ከሰው የሰማ ጊዜ ዋሽተሽኛል ይመጣል ስለዚህ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደረ ነው ብሮ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንቺ ዝም ማለት እኮ አለብሸ ለሌሎች እህቶችሸን ማዳን አለብሸ ጠንክሪና አጋልጪው ሌላው ቢቀር ይቺ የማትናገር ልጅ አታሳዝንሸም ምንም አያረግሸም እባክሸ በርቺና ተናገሪ ህፃናቶችን አይጫወትባቸው ይሄ ውሻ

  • @user-ds3lv4wn4d
    @user-ds3lv4wn4d 2 หลายเดือนก่อน

    ለገጠመሽ ኣዝኘለው ግን ገጠር ተውልደሽ ነው ኣማርኛ አንዲ የምታወሪው ኣይይ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 2 หลายเดือนก่อน

      እማርኛዋ የገጠር ልጆች እማርኛ እይደለም ☝🏽

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 2 หลายเดือนก่อน

    ታዲያ ምነው ገጸር. ተወልዳ አድጋ. አማረኛ አጠራት መለፍድድ አበዛች ዋይ ተቃጺልነ

  • @user-hf7tp5de3y
    @user-hf7tp5de3y 2 หลายเดือนก่อน

    Mendnaw AMHARIC ketatfekiew😂😅 zafeeeeee 🌳 treeee

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 2 หลายเดือนก่อน

      እማርኛዋ የገጠር ልጅ ሳይሆን የእዲስ እበባ ልጅ እማርኛ ነው

  • @Gelila_
    @Gelila_ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንች በጣም ራስ ወዳድ ነሽ:: እንዴት ዝም ብለሽ ትተይዋለሽ ሌሎችን ህፃናንም እንዳንች እንደዚህ እንደሚያደርግ እያወቅሽ:: እራስ ወዳድ ከደፋሪው የማትለይ:: እንዴ ማውራት ማትችለውን ልጅ አታግዣትም? ሰው በላ አውሬ::

    • @Asdf23600
      @Asdf23600 2 หลายเดือนก่อน +3

      አስተሳስብሺ እነዲት ነው በተናገር ማን ያምናተል ትቀልጃልሺ እነዲ ያልድረስብት ገልግል ያውቃል አይዞሺ 😢😢😢😢

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 2 หลายเดือนก่อน

      Gelila -ደንቆሮ 🧠⛏️ምን እይነት እስተሳሰብ ነው …???