ጠላቶቻችሁን ያለምንም ፀብ ለማሸነፍ የሚረዱ ስልቶች | tibebsilas | tibeb silas inspire ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @anegach9112
    @anegach9112 ปีที่แล้ว +7

    በእዉነቱ እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ ያሉ ሰዎች በተለይ በሰራ ቦታ ይጠብቅልን🙏
    በጣም እናመሰግናለን👍

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 ปีที่แล้ว +15

    አላህ ይጠብቀን ከክፈሰዉ

    • @seada9327
      @seada9327 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንን

    • @jemilabiza
      @jemilabiza ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @MimeAddis
    @MimeAddis ปีที่แล้ว +9

    ከእንደዚህ አይነት ስውእግዚአብሔር ይጠብቅ ን

  • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
    @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ለምትሰጠን በጣም ህይወትን ቀያሪ ለሆኑ ትምህርቶችህ እናመሰግናለን ወድማችን ባለህበት ሰላምህ ይብዛ እኛም ሰምተን የምንጠቀምበት አላህ ያድርገን

  • @brooktamerat22
    @brooktamerat22 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄን comment የምታዩ በሙሉ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ Tibeb Silas የምትሰራው ስራ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በርታልን

  • @Hawa-c3k
    @Hawa-c3k ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቀን ብቻ ❤❤❤❤

  • @robeltaye2637
    @robeltaye2637 ปีที่แล้ว +6

    አምላክ ይጠብቀን

  • @raphael-bp3nn
    @raphael-bp3nn 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወድህ ወንድሜ አንዱ
    አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠህ

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን❤እናመሰግናለን

    • @Hawa-c3k
      @Hawa-c3k ปีที่แล้ว

      አሚንንን አሉ ዩጋንዳ ወይይይይ😢😢😢

  • @raphael-bp3nn
    @raphael-bp3nn 5 หลายเดือนก่อน +1

    የአንተ ድምፅ ስስመዋ በጣም ውስጤ ሚደሰት 😊

  • @raphael-bp3nn
    @raphael-bp3nn 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያአንተ ትምህርት ስስማ ደስ የሚለኝ ትምህርቶች

  • @weyenshetdemeke2106
    @weyenshetdemeke2106 ปีที่แล้ว +2

    መልዕክቱ ትክክል ነው

  • @AbeGodanagoa
    @AbeGodanagoa ปีที่แล้ว +2

    Thank so much eysusi yebarky 👍👍👍👍👍✅✅✅✅💯💯💯💯♥️♥️♥️🌹🌹🌹

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 ปีที่แล้ว +3

    Thank you!🙏

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @WasihunLema-i4w
    @WasihunLema-i4w ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen 🙏 🙌 👏

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 ปีที่แล้ว +5

    Very good point thanks so much for sharing ❤❤❤❤❤

  • @Kumaye3516
    @Kumaye3516 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much🙏😍

  • @MekidesTesfaye-i8j
    @MekidesTesfaye-i8j 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @Rabiayimam470
    @Rabiayimam470 11 หลายเดือนก่อน

    አላህ፣ይጠብቀን፣ያረብብብብብ

  • @YewoinshetAsegdew
    @YewoinshetAsegdew ปีที่แล้ว +2

    Ke enidezih aynet sewoch yisewiren alufal betam ameseginalehu

  • @ZwedneshErena
    @ZwedneshErena ปีที่แล้ว +3

    Very
    Good

  • @sintayehugonfa9165
    @sintayehugonfa9165 2 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ተጠቀሙበት

  • @ptatom3947
    @ptatom3947 ปีที่แล้ว +2

    Tileyalachu

  • @BurkrGerder
    @BurkrGerder 11 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ና ❤😅😢

  • @WardaMahdii-lk8id
    @WardaMahdii-lk8id ปีที่แล้ว +2

    ❤❤🙏🙏

  • @Fatma-qy2jy
    @Fatma-qy2jy ปีที่แล้ว +1

    Tikilii😊

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t ปีที่แล้ว +2

    ❤❤👍👍👌👌

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @habtamugetu78
    @habtamugetu78 24 วันที่ผ่านมา

    Enezihin hulu be'andlay new yemintekemew ??

  • @Fatma-qy2jy
    @Fatma-qy2jy ปีที่แล้ว +1

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 ปีที่แล้ว +2

    🙏👌❤️❤️👍

  • @hithere4939
    @hithere4939 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 ปีที่แล้ว +2

    ☝️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Humana5wws
    @Humana5wws ปีที่แล้ว +1

    ለሉች ማንያማናል?

  • @ጓልተምቤንሃገረሰላም
    @ጓልተምቤንሃገረሰላም ปีที่แล้ว +3

    ኣሰሪዎቼ እንዲ ነው ሚያረጉኝ ሰውየው ክላሴ እየገባ ደሞዜን ይጎረጉራል የቆለፍኩትን ሳጥን ሳይሰብረው ኣይቀርም ከሄድሽ መተት ኣርገን ነው የምንልክሽ ይሉኛል ... እድሜ ለዝምታ 😢

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  ปีที่แล้ว +5

      አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ምንም አትሆኝም❤

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 ปีที่แล้ว +4

      የት ሀገር ነሽ ለምን አትወጭም እንደዚህ ሁነሽ ተጨናንቀሽ ከመኖር😢😢😢

    • @ጓልተምቤንሃገረሰላም
      @ጓልተምቤንሃገረሰላም ปีที่แล้ว +1

      @@ethiopia7697 መመለስ ያቃተኝ ጥያቄ እሱ ነው ሳልፈልግ ከነሱ እኖራለሁ ስሂር ምናምን እንዳልወጣ ያደርጋል እንዴ እህት መጀመሪያ ስመጣ በወተት እጄና እግሬ ተጣቢ የሃሰድ መዳኒት ነው ብሎውኝ ያኔ ነው ያጠፋሁት መሰለኝ😢

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 ปีที่แล้ว +1

      @@ጓልተምቤንሃገረሰላም ያን ግዜ ነው ያጠፋሽው መጀመሪያ ላይ ሁላችንም ብዙ ነገር ልብ አንልህ መስሊም ከሆንሽ እሩቃ ቅሪ በስልክሽም አዳምጭ አላህ ያውጣሽ እህት ከደዚህ አይነት ነገር

    • @Mesh798
      @Mesh798 ปีที่แล้ว +3

      ወደ ጌታ ኢየሱስ ነይ መጽሐፍ ቅዱስ እንብቢ ፀልይ ጌታ ይረዳሻል ያኔ ሟርትና ጥንቆላ ባንቺ ላይ ስልጣን የለውም። ጌታ ይወድሻል።

  • @raphael-bp3nn
    @raphael-bp3nn 5 หลายเดือนก่อน +1

  • @Teyiba-ib9op
    @Teyiba-ib9op 7 หลายเดือนก่อน