በጥቅሻ ሳይሆን በርግጫ መንጋጋውን ኣስወልቀን ነው: የደርግ ወራሪ ሰራዊት ጠርገን ከ 🇪🇷 ያስወጣነው። If you do not learn from History, the same but much harsher will be our response for those who ever tried to invade Eritrea again!
The mistakes has been done long ago . When the Italian made that initial land locked geographical location. After the joining of Ethio Eritrean King Haileslase should modify the Afar as one Ethiopian state. Well it’s too late now . Let the camels enjoy the port .
🇪🇹 NEVER has any port or access to Red Sea. Eritrea was not part of Ethiopia in history. Eritrea colonized by: Ottoman Empire :for 300 years beginning in 1557 Egypt : 1872-1882 Italy: 1889-19941 UK: 1941-1951 Ethiopia: Annexed Eritrea in 1962 after years of peaceful protests against Ethiopian violations of Eritrean rights. 1991: EPLF liberated Eritrea from Ethiopian Army. In fact, freed Ethiopians from the dictator “derg regime too. 1993: 🇪🇷 became sovereign country by referendum 99.98% voting YES for independence. Swallow the fact and the truth!!
When are you guys going tell the truth. Shame on you. ERITREA NEVER BEEN PART OF ETHIOPIA. BRITAIN MIXED ERITREA TO ETHIOPIA. Tell the truth Badme Asab never been part of Ethiopia. Stop dreaming live with reality .
Stop alle fack drama Ethiopië collonezd 30 years befor that Turkse Egypte Italië and england why them go back to again to eritrea. Stoppen play to war we have pain we heet Ethiopië.
You Ethiopians why don't speak the Truth history ? No one gave Eritrea its Independent, weak up and accept the Truths that was landlocked before 1952 and now forever
የኤርትራ ነጻነት በመለስ ጥቅሻ ወይም በምእራባውያን ቡራኬ የተሰጠን የተነጠቀነውን መሬታችንን ነጻነታችንን በጀግኖች ኤርትራውያን በጀብሐ ትግል ጀማሪነት በሻዕቢያ ድንቅ መሪነት ነው ነፃ የወጣነው
በጥቅሻ ሳይሆን በርግጫ መንጋጋውን ኣስወልቀን ነው: የደርግ ወራሪ ሰራዊት ጠርገን ከ 🇪🇷 ያስወጣነው።
If you do not learn from History, the same but much harsher will be our response for those who ever tried to invade Eritrea again!
ወንድሜ የተናገርከው ፍላጎትህን ፣መኞትህን ነው እውነታው በየትኛውም ጊዜ ኢርትራ የኢትዮጵያ አንድኛው ክልል መሆን እንደምትችል ነው አቅማችሁም አሁን አደለም የዛሬ 50 አመት ከእኛ ከኢትዮጵያ ጋር ሊስተካከል አይችልም ። እውነተኛ መሪ ኢትዮጵያ ስታገኝ 100% ይሆናል ።
The mistakes has been done long ago . When the Italian made that initial land locked geographical location. After the joining of Ethio Eritrean King Haileslase should modify the Afar as one Ethiopian state. Well it’s too late now . Let the camels enjoy the port .
መናገርና መፃፍ ትችላላቹ ነገር ግን ቅንጣት ያህል ምትቀይሩንት ነገር የለም መቆዘም ግን ይቻላል
ያሳዝናል! መጀመሪያ አሰብና ጂቡቲ በሚኒሊክ ቀጥሎ ድጋሚ አሰብ በመለስ!
በሚኒልክ ሢሠጥ በፊት በማ ሥር ነበር
ይገርማል
Be Lji Abyot Demo Ethiopian Tateh😅
Kkkk jelanfo 2002 walachu masreja aqrbu teblo neber qerbwal aseb ye Ethiopia huno ayaqm hzbachu endi yalachu atallu lieboch
" ከ60 ዐመታት በኋላ የባሕር በር ማጣት " ? ? ? ? ? ?
ወሳኙ እውነታ ፡ ከ60 ዐመታት በፊት የነበረው ሁኔታ ነው ። 60 ዐመታት ያስቆጠረው ፡ በቀ.ኃ.ሥላሴና በአሜሪካ የጂኦ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ መሠረት በኤርትራና ህዝቦቿ ላይ የተፈጸመው የጋራ የነጠቃ ታሪክ ብቻ ነው ። 😂
ለካ ለዚህ ሁሉ ኣሁን ላላችሁበት ሁኔታ እንትወድቁ ያበቃችሁ ጠማማነታችሁ ነዉ። እስቲ ኣንድ ቀን እንኳን እየመረራችሁም ቢሆን ሃቁን ተናግራችሁ ንስሃ ግቡና ምናልባት ከኣምላክም ምህረት ታገኙ ይሆናል።
Eritrea never kneels down.
🇪🇷💪🏾🇪🇷
Eritrea is Free bravo shabia ❤
ለመሆኑ ኤርትራ ቅድመ ንጉሱ የማን ነበረች በዘመነ ንጉሱስ እንዴት ወደኢትዩጲያ ልትቀላቀል ቻለች ?የዛመልስ በርግጥ ወደሌላ ጣት መጦቆሙን ያቆርጠዋል ኢትዩጲያ የተገዛችቀት ዘመን መቼና በማን ለስንት ጊዜ ?አሁን የነዚህን ታሪክ ትክክለኝነት ያንተን ማንነት ግልጽ ያደርገዋል ።
በአንድም በሌላ መንገድ እነመለስ ነብስ ይማር ኢትዮጲያ ሰለምትባለው በእነሱ አሰይታ በፖለቲከኖቹ ብዙ ጭራ የሚያወጡላት ግን ያልሆነችውን ሀገር ለማፍረስ በቀረፁት እነሆነ ለዚህ ሁሉ ደረሰናል ስልጣኑና እውቅናው እየጣፈጣቸው ሲሔድ ኢትዮጲያዊ መምሰል ሳይጥመኝ አሐፉ መርዙ ግን አሁንም እያመረቀዘ መድሐኒት እንዳያገኝ ያሰለጠንዋቸው በከንቱ ትርክት የዋሁን ህዝብ መረዙት አሰፈፃሚ ባለጊዜዎች በበቀለው ላይ እንዳይይደሮቅ ውሐ እያጠጡ ለአሁኑ ደረስን እውነተኛ የህዝብ ልጆች የነበረውን ሚሰጢር በገሐድ እያወጡት ገና የሚወጣ እንሰማለን ጊዜ ይፍታው ግን ቀሪው ኑር ያለው ኢትዮጲያ ቋማ ያዬአታል ታሪክ ዘረቸውን ሲረግም ትውልድ ይቀባበለዋል አዘጋጅ እናመሰግናለን
" ከ60 ዐመታት በኋላ የባሕር በር ማጣት " ? ? ? ? ? ?
ወሳኙ እውነታ ፡ ከ60 ዐመታት በፊት የነበረው ሁኔታ ነው ። 60 ዐመታት ያስቆጠረው ፡ በቀ.ኃ.ሥላሴና በአሜሪካ የጂኦ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ መሠረት በኤርትራና ህዝቦቿ ላይ የተፈጸመው የጋራ የነጠቃ ታሪክ ብቻ ነው ።
ያሳዝነል
ረጁም ታሪክ አቅርቡ ስለህወሓት ጉድ ቀድመው ለኤርትራ ውቅና የሰጡት ትግራይ ተገንጥላ ከኤርትራ ጋር ታላቂቱን ትግራይ ትግሪ የምትባል ሀገር የመመስረት ስምምነት ስለነበራቸው ነው። ዛሬ ተንኮላቸው ኢትዮጵያን ጎዳት ይበልጥ እነሱ ተጎዱ።
" ከ60 ዐመታት በኋላ የባሕር በር ማጣት " ? ? ? ? ? ?
ወሳኙ እውነታ ፡ ከ60 ዐመታት በፊት የነበረው ሁኔታ ነው ። 60 ዐመታት ያስቆጠረው ፡ በቀ.ኃ.ሥላሴና በአሜሪካ የጂኦ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ መሠረት በኤርትራና ህዝቦቿ ላይ የተፈጸመው የጋራ የነጠቃ ታሪክ ብቻ ነው ።
አሰብ በተለያዩ ሀገራት ቅኝ ተገዝታለች እንዴት ኢትዮጵያ አልነበረም የነሱ ማለት አይደለም።
የት ያለ ኢትዮጵያ
ከዛን ግዜ ጀምሮ አማራው ይገደል ይፈናቀል ነበር በተለይ በኦሮምያ ያም ሆኖ አማራው እስከሁን አንድ ሆኖ አልወጣም በፋኖም ግዜ😢
ኤርትራ የኢትዮጵያ አንገት እንጂ የሻዋ እግር አይደለችም ።ኤርትራዊ ለኤርትራውያን ❤❤❤❤ነው ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👮👮🧑✈️🌹🌹🕌⛪❤🕌🌹⛪🌴🌴🌴✈🛩🧑✈️👮👨🦼👨🦽👩🦼⛪👨🦼👨🦽👩🦼🕌⛪❤❤❤❤
ስምዓኒ ክሳዳ አይኮነት ገለ አይኮነት ብታሪኽ ሓደ አይነበራን፣ ብናይ አመሪካ ሽርሒ 1952 ክሳብ ዝጎብጥዋ ምስ ኢትዮጲያ ኮይና አይትፈልጥንያ፣
🇪🇹 NEVER has any port or access to Red Sea. Eritrea was not part of Ethiopia in history.
Eritrea colonized by:
Ottoman Empire :for 300 years beginning in 1557
Egypt : 1872-1882
Italy: 1889-19941
UK: 1941-1951
Ethiopia: Annexed Eritrea in 1962 after years of peaceful protests against Ethiopian violations of Eritrean rights.
1991: EPLF liberated Eritrea from
Ethiopian Army. In fact, freed Ethiopians from the dictator “derg regime too.
1993: 🇪🇷 became sovereign country by referendum 99.98% voting YES for independence.
Swallow the fact and the truth!!
አፄ ሚኒሊክ ኤርትራ ከነ ወደብዋ ለጣልያን ሸጣት ቀጥሎ መለስ ኤርትራ ሀገር እንድትሆን ፈቀደ
" ከ60 ዐመታት በኋላ የባሕር በር ማጣት " ? ? ? ? ? ?
ወሳኙ እውነታ ፡ ከ60 ዐመታት በፊት የነበረው ሁኔታ ነው ። 60 ዐመታት ያስቆጠረው ፡ በቀ.ኃ.ሥላሴና በአሜሪካ የጂኦ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ መሠረት በኤርትራና ህዝቦቿ ላይ የተፈጸመው የጋራ የነጠቃ ታሪክ ብቻ ነው ።
እሱ አሁን የሰራዉን እየገኘ ነዉ መቶ ዓመት የሚኖር መስሎት ብዙ ጠባሳ ጥሎብን አልፏል ደግነቱ በጊዜ መነቀሉ ባይሆንማ ኢትዮጵያ ንም ይሸጣት ነበር!!!
" ከ60 ዐመታት በኋላ የባሕር በር ማጣት " ? ? ? ? ? ?
ወሳኙ እውነታ ፡ ከ60 ዐመታት በፊት የነበረው ሁኔታ ነው ። 60 ዐመታት ያስቆጠረው ፡ በቀ.ኃ.ሥላሴና በአሜሪካ የጂኦ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ መሠረት በኤርትራና ህዝቦቿ ላይ የተፈጸመው የጋራ የነጠቃ ታሪክ ብቻ ነው ።
Ethiopia mibal Hager ke Eritrea bohala new yetemeserete
"መለስ "ይሄ ሰው ግን ስለ እውነት የኢትዮጵያ የውድቀት መነሻ ነው በስመአብ 🤔 የተረ*ገመ
" ከ60 ዐመታት በኋላ የባሕር በር ማጣት " ? ? ? ? ? ?
ወሳኙ እውነታ ፡ ከ60 ዐመታት በፊት የነበረው ሁኔታ ነው ። 60 ዐመታት ያስቆጠረው ፡ በቀ.ኃ.ሥላሴና በአሜሪካ የጂኦ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ መሠረት በኤርትራና ህዝቦቿ ላይ የተፈጸመው የጋራ የነጠቃ ታሪክ ብቻ ነው ።
Ye Jiloch tinitane
አምባሳደር ጥሩነህ ዜና ትክክል አይደሉም የተባሉት ሰዎች በህይወት እያሉ ለምን አልተናግሩም? ምናልባት የእርሶን ምክር ሰምተው ስህተታቸውን ያርሙ ይሆናል አልያም እርሶ ከተጠያቂነት ያመልጡ ነበር። በጊዜው ፈርተው ከሆነ ትክክል ነዎት ሁላችንም ልጆቻችንን ለማሳደግ እንፈራለን፤ እርሶን የምወቅሶት የዲፕሎማት ፓስፖርት ስላሎት አንዱ ሀገር ጥገኝነት መጠየቅ ይችሉ ነበር። ሙት ወቃሽ መሆን ተገቢ አይደለም።
መለስን መገላገላችን እኮ ቀላል እረፍት አይደለም ይሄ የሰይጣን ቁራጭ የኢትዮጵያ ጠላት። ሰው እንዴት ሀገሩን በዚህ ደረጃ ይጠላል ግን?
" ከ60 ዐመታት በኋላ የባሕር በር ማጣት " ? ? ? ? ? ?
ወሳኙ እውነታ ፡ ከ60 ዐመታት በፊት የነበረው ሁኔታ ነው ። 60 ዐመታት ያስቆጠረው ፡ በቀ.ኃ.ሥላሴና በአሜሪካ የጂኦ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ መሠረት በኤርትራና ህዝቦቿ ላይ የተፈጸመው የጋራ የነጠቃ ታሪክ ብቻ ነው ።
በትሪ ኣድርጎ እንደምግብ ኤርትራን ኣቀበለ ሊል ነው ይህ ጀዝባ ኣምባሳደር ,ኤርትራ በልጆቿ ደም ነው ራሧን ከኣስከፊው ስርኣት ነጻ የወጣችው ,ኣሁንም ለኣለባት የኑሮ ችግር ልጆቿ ሚከፈለውን መስዋእትነት እንከፍላለን !!!!!
ፈታደይሊ፡ በየቀኑ በባሕር ብታለቅስ የሚቀየር ጉዳይ የለም። ኤርትራ ልጆችዋ ሰውታ ኣገር ሆነች፡ በስጦታ የቆመች ኣገር ኣይደለችም። የሶስት ሺ ዓመት ታሪክ ብታመጣ የሚቀየር ነገር የለም፡ ኣርፈህ መቀመጥ ይሻልሃል።
ሚኒሊክና መለስ ተመሳሳይ ታሪካቸው አይረሳም
" ከ60 ዐመታት በኋላ የባሕር በር ማጣት " ? ? ? ? ? ?
ወሳኙ እውነታ ፡ ከ60 ዐመታት በፊት የነበረው ሁኔታ ነው ። 60 ዐመታት ያስቆጠረው ፡ በቀ.ኃ.ሥላሴና በአሜሪካ የጂኦ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ መሠረት በኤርትራና ህዝቦቿ ላይ የተፈጸመው የጋራ የነጠቃ ታሪክ ብቻ ነው ።
እናተ አይገባቹም ዴ ኤርትራ ነፃነትዋ ያገኝቹ በልጆችዋ ጀግኑች ነው ዓወት ንሓፋሽ💪💪💪💪
በናታችአኡ ስለ ኤርትረአ ማውራት ኣቑሙ! ስለ መለስ ኣትዘላብዱ! ለምን ታሪኽ ጥሶ ያልዋሸ ነው ፍላጎታችችኡ? ሃይለስላሴ ኤርትረኣን ወሮ ከዛም ደርግ ባሕራችን ለ 30 ዓመት በ ነጻ ተጠቀማችአኡ አሁን ካሳ ነው ምኽፈል የምገባቸኡ
ደማችን ከፍለን አገራችን መለስን ማንም የሰጠን የለም
ኢትዮጵያ የምትባል የ ዉሸት ኣገር ለ ራስዋ ካንሰር ለ ጎረቤቶች ካንሰር
Many Ethiopians were massacred when he was a commissinor of human rights of Ethiopia !!!
ኢትዮቢያን ታሪክ ከመጠምዘዝ እስከማትቀጠቡ እኛ ኤርትራውያን ገና በእንተ እንደጎረበት ልናያችሁ ፍላጎታችን ኣይደለም,
ምን ኣይነት ቅዥ ኖው ኤርትራ ከድሮ ለኢላውት ሃገርናት
ሉአላዊ አገር ሆና አታውቅም።ቅኝ ግዛት ነበረች።
@@mulugetaseleshi7422 አዎን ፡ ኢትዮጵያ ግን በቅኝ ግዛት ሥር ስላልነበረች ፡ ኤርትራና ኢትዮጵያ ልክ እንደ ኢትዮጵያና ግብጽ ወይም ኢትዮጵያና ኬንያ የመሳሰሉት ናቸው ።😂
@mulugetaseleshi7422 ኣለ ማወቅ ሽግር ኖው ኢትዮጵያ ኣለተገዛችም ሃለስልሴ ከሃገር ሸሽቶ በኢንግልዝ ኢና ኣመርካ ወድት ኢኮኖ ተመልሶ ስልጣ የተከበ 3ሺ ባለቤት ክክክክክ 3ሺ ከረሃብ ኣሮቃ የለወጣች ህገር ከኣቅማቹ በለይ መጣራራት ወድ ገደል የከታቹዋል
When are you guys going tell the truth. Shame on you. ERITREA NEVER BEEN PART OF ETHIOPIA. BRITAIN MIXED ERITREA TO ETHIOPIA. Tell the truth Badme Asab never been part of Ethiopia. Stop dreaming live with reality .
እውነተኛ ታሪክ ከሆነ ለምን የተጻፈውን ደብዳቤ እንደ መረጃ ኣይቀርብም ? የኤርትራ ነጻነት በመለስ ደብዳቤ በኣሜሪካ ወይም በኣወሮፓ ቡራኬ የተገኘ ሳይሆን የደርግና ኣምሳዮቹ ቀበቶ ፈተን ያገኘነው ነው የሌለ ታሪክ አታውሩ
ye Eritrea meketel prisedent kisi ena eku meles mene yetebek neber
70,000-100,000 ke Ethiopia bicha neew yaleqew. Be Eritrea bekul 19.000.
ኢትዮጵያ ወራሪ ሀገር ናት ኤርትራን በቅኝ ግዛት ገዝታለች። ኤርትራ የኢትዮጵያ ሆና አታውቅም። ኢትዮጵያ ባህር ኖሯት አያውቅም። ውሸትን 100 ሚሊዮን ግዜ ደጋግመህ ብታወራው እውነት አይሆንም።
የነጻነት ጥያቄና ሒደቱ ኤርትራ ወያኔ ወደትግሉ ከመቀላቀሉ በፊት መጀመሪያ ጀበሀ በሚል በመቀጠል ሻእብያ በሚል ትግሉን እስከመጨረሻው ሰአት ታግለው በድል አጠናቀቀችው የወያኔው መንግስት እስከመሀል አገር በመካናይዝ ድጋፍ ተደርጎላቸው አዲስ ገባን አዲስ በኤርትራ የሰላሳ አመት የትግል ታሪክ ምንም መጨመርም መቀነስም አደጋ ነበረው አለያ የሰላሳ አመቱ የደም ዋጋ በአገሪቱ ህልውናላይ ወያኔ አይደለም የሀያላኑ እጅ ሊለውጠው የማችል አደጋ ነበረው ስለዚህ በክላሲክ ኤርትራ ለሁለት አመት ቆይታ በሆላ በሪፈረደም ነጻነቶን በድጋሚ በህዝቦቾ እድታረጋግጥ ተደርጎ ባንዴራዋን አውለበለበች በዘጠና አራት የኤርትራ ሐይል ወደአገሩ ተመልሶ ገባ ከዚህ ቁጭት የወለደው በተኮል የተባተው የባድመ የባጤራ የሚል ልክስክስ ምክንያት ሙርጤ አብጦል ውረድ እንውረድ ጨዋታ ተጀመረ በደጦርነት ላለመግባት ቢሞከርም እደሽሮ ጦጦህ እያለ የሚያቃጥለው የበታችነት ስሜቱ አልበርድ አለ ውጤቱም በፍርድ በሺፈት ተጠናቀቀ አረጎራው ቀጠለ አለጥልጦ መሸፈን እንጂ ሐቅን መቀየር አይቻልምና ከብዙ ውጣ ውረድ በተኮል እደህዝብ በምእራብውያን ማንበረከክ ተሞከረ ማቀብ ለይቶ ከበባ አድርጎ መጣል ለሐያ አመታት በኢኮነሚም በኤርትራዊ ዜጋላይ ያልተማሰ ጉርጎድ አልነበረም ትግላችን እሮጦ ሳይሆን በርጋታና በማስተዋል የተፈጸመ መሆኑን የዘነጉት በየተራ እደጊዜውና ወቅቱ መርገፋቸውን ቀጠሎ አሁንስ ምን ሊቆፍሩ ይሆን ይህ ሁሉ ጉራና ፎከራ የሚረዳን ብናገኝ አሁንም ሐቅ አትቀበርም ቆፍራም አስቆፍራም ትወጣለች ጎበዜ በሐቅ ታሪክህን ፈልገው ካገኝህው ያስተምርሐል አይጎዳህም እናመሰግናለን።
bezi seate mansatu lemen asfelege ???
ቆሻሻው መለስ ዜናዊ የኔ ትውልድ ሁሌ ሲረግምህ ይኖራል
" ከ60 ዐመታት በኋላ የባሕር በር ማጣት " ? ? ? ? ? ?
ወሳኙ እውነታ ፡ ከ60 ዐመታት በፊት የነበረው ሁኔታ ነው ። 60 ዐመታት ያስቆጠረው ፡ በቀ.ኃ.ሥላሴና በአሜሪካ የጂኦ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ መሠረት በኤርትራና ህዝቦቿ ላይ የተፈጸመው የጋራ የነጠቃ ታሪክ ብቻ ነው ።
" ከ60 ዐመታት በኋላ የባሕር በር ማጣት " ? ? ? ? ? ?
ወሳኙ እውነታ ፡ ከ60 ዐመታት በፊት የነበረው ሁኔታ ነው ። 60 ዐመታት ያስቆጠረው ፡ በቀ.ኃ.ሥላሴና በአሜሪካ የጂኦ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ መሠረት በኤርትራና ህዝቦቿ ላይ የተፈጸመው የጋራ የነጠቃ ታሪክ ብቻ ነው ።
Kkkkkk
Stop alle fack drama Ethiopië collonezd 30 years befor that Turkse Egypte Italië and england why them go back to again to eritrea. Stoppen play to war we have pain we heet Ethiopië.
መለስ ዜናዊ አሰተዋይና ምጡቅ ጭንቅላት የነበረው ሰው ነበር፤ነገርግን "ከሰው ስህት፣ከብረት ዝገት" አይጠፋምና ከባድ ታሪካዊ የሆኑ ስህቶችን፣ለምሳሌ ኤርትራ እንድትገነጠልና ወደብም እንዳኖረን ማድረግ፣በሀገር ቤት ውስጥ 'እስከመገንጠል'የሚል የነቀዘ ህገመንግስትን ማርቀቅን፣አድስአበባን ተወካይ አልባ ማድረግን፣ክልል አከላለልን በተለይም ደራን በኦሮሚያ አድርጎ አማራን ለመጨቆን ተብሎ መደረጉንና የኦሮሚያ ልዩ ዞን በአማራ ማድረግን፣በመተከል፣በራያና ወልቃይት እንድሁም ጠለምት ላይ የተፈፀሙ አማራን ርስት አልባ የማድረግ፣የሀሰት ትርክት በታላቁ የአማራ ህዝብ ላይ በከባዱ መሥራት፣በአጠቃላይ ethnocentrism የሀገሪቱ ህዝቦች አዲስ ሃይማኖትም እሴትም እንድሆን በማድረግ የሰራው የፖለቲካ ሸፍጥ የታሪክ እጥፋት ሆኖ ተመዝግቦለታል።
ለምንድነው እውነት የማትናገሩት፣ ኢትዮጲያ በቅኝ ተገዝታ አታውቅም ትላላችሁ፣ ኤርትራ ግን ለብዙ ምእተ ዓመት በተለያዩ ቅኝ ገዢዎች ተገዝታለች፣መቼ ነበር አንድ አገር የነበሩት፣እስኪ ማን የሚሉት የኢትዮጲያ ንጉስ ወይም መሪ መቼ አሰብን አስተዳድሮ ያውቃል፣ በ1952 ነበር በአመሪካና እንግሊዝ በሰሩት ሴራ ኤርትራን ያለፍላጎቷ በፌዴሬሽን ከኢትዮጲያ ጋር እንድትተሳሰር የተደረገችው፣ከዛም አልፎ ሃይለስላሴ ድፍረቱ የተባበሩት መንግስታት ቻርተር በመጣስ ፌዴሬሽኑን አፈረሰው፣ የኤርትራ ህዝብ ለ30 ዓመታት ከፍተኛ መስዋእት ከፍሎ ኤርትራን ነጻ ካደረገ በኋላ ያ በ1952 የተነፈገውን ነጻነቱን 99.9% በሆነ ድምጽ በዓለም ፊት ያረጋገጠው እንጂ ማንም በወርቅ ሳህን የሰጠው የለም፣ እውነታው ይሄ ሆኖ ሳለ ጭራሽ መለስ ነጻነቷን እንደሰጣት ስትናገሩ ልታፍሩ ይገባ ነበር፣ ቢያንስ እንኳን አመጸኞቹ መሪዎቻችሁ በኤርትራ ህዝብ ላይ የፈጸሙት ይቅር የማይባል ጭፍጨፋ ክህደት እስራት ስደት አይሰማችሁም፣
You Ethiopians why don't speak the Truth history ? No one gave Eritrea its Independent, weak up and accept the Truths that was landlocked before 1952 and now forever
ኢትዮጲያ ከሚኒሊክ ብፊት አልነበረችም ሚኒሊክ ነው የሰራት ተረት ተረት አታወሩ
Le Eritrea manm yesetat netsanet yelem. Beljochiwa yedem meswaiet neew! Endiawm Shaebia neew Ethiopian netsa yawetat arat kilo hood! Ewnet teqebelu, hule gura wushet ayawatachum!!!!!!
Enqoqilish zenawoch ybejaluni
Ye wshet trk mellnk mêlés eyalachu hzbachu sertu endaybela bewere yehlm enjera eyabelachu chereshachu
😅😅😅😅😅😅😅
Endezi eyalachu hzbachu atallu sertachu agerachu atalemum 2002 kene masreja qrebu teblachu neber gn yelachum taye bealem yenante sla alhone demo yenante adelem tebale period mn aynet ager nachu hzbachu atatallu
ተረትተረቱ ይቀጥላል።
Drama new
Meles demo yane bedemb slaltedeladele ke Eritrea tornet alfelegem. Tenkolu gn aand ken Eritran eweratalehu blo spade e neew. Tactic neew enji le Eritrea blo alneberem. 1983 ke Eritrea mewagat ayawatam blo ferto neew!!!!
የናንተን ተረት ተረት አያልቅም ቆዛሚ ሁላ ሲጀመር አሰብ በኤርትራና መሬት ወይ ካርታ ውስጥ ነው የምትገኘው በእንግሊዞች ሰበብ በኢትዮጵያ ስር ግዛት ወደቅን እንጂ ኢትዮጵያ ሆነን አናውቅ ደማችን ከፍለን ደርግ አሸንፈን ደግሞ አገራችን በእጃችን ውስጥ አስገባናት ከዛ በኋላም በሪፈረንደም እነጂ የፈረመልን የለም ግን የውሸት ጥግ ናቸው ራሳቹህን ብቻ ነው የምታታልሉት አሁን ኤርትራ ሉአላዊ አገር ነች የሚለወጥ ነገር አይኖርም እድሜ ለጀግኖች ልጆችዋ እናንተን ግን ገና ታለቅሳለቹ ክፍዎች እና ምንቀኛ ጎረቤት ስለሆናቹ ለዛውም እግዚአብሔር ስላም ነስዋቹ መጀመርያ እናንተን እርስበእርስ መተማመን ይኑራቹ ምድረ ጅቦች የሰውን ባህር ስትመኙ የራሳቹህ አገር እንዳታጡ
ኣይ ኢትዮጽያውያን ኑራቹ ሁሉ በውሸት የተፈጠራቹ ናቸው ኢትዮጽያ ቀይ ባህር የተጠቀመቹ ብሃይለ ስላሴ ግዜ ፈደረሽኑ ኣፍርሶ 12 ኣመት ኣስተደራደረ መንግስቱም 17 ኣመት በጠቅላላ 39 ኣመት ብቻ ነበር
He is a liar !!!
አዎን በውሳኔያቸው ደስ ብሎኛል ። ምክንያቱም በጦርነት የህዳሴውን ግድብ ጨምሮ የተለያዩ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ማሳካት አይደለም ማሰብ አንችልም ነበር ። ኤርትራውያን ደግሞ በመገንጠላቸው እንደተሳሳቱ ሊያስቡት አይደለም ሊገምቱ አይችሉም ነበር ። በእኔ በኩል ወደብ ሸቀጥ ነው ብዬ ነው የማስበው ። አያሳዝነኝም ።
Tirg yibelu insurance nachew balubet yemitegtut
ሞኝ ነህ/ሽ መሰለኝ ወደብ ማለት የሀገር ሀብት ነው ወደብ ካለ ብዙ ነገሮችን መስራት ይቻላል እና መለስ ለኤርትራ አሳልፎ የሰጠው የኢትዮጲያ ሀብትን ነው አባይ ተሰራበት አልተሰራበት የትም አያመልጠንም ነበር ።
እጅግ የሚገርመው ፡ ዘንድሮ ባለው ተጨባጭ ሁኔታ " ኢትዮጵያ የምትባል አገር ነበረች " ተብሎ ወደ ሚተረክበት ደረጃ መደረሱ ነው ። 😢
@@getasewkasahun9502" ከ60 ዐመታት በኋላ የባሕር በር ማጣት " ? ? ? ? ? ?
ወሳኙ እውነታ ፡ ከ60 ዐመታት በፊት የነበረው ሁኔታ ነው ። 60 ዐመታት ያስቆጠረው ፡ በቀ.ኃ.ሥላሴና በአሜሪካ የጂኦ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ መሠረት በኤርትራና ህዝቦቿ ላይ የተፈጸመው የጋራ የነጠቃ ታሪክ ብቻ ነው ።
Skewed Narrative!!!
❤❤❤❤
😂😂...ስለ እኛ ስለ ኤርትራውያን መብት ኣንድ ከደቡብ ምናምን የምትለው ሰው ምን ይመለከተዋል???.... .. በኛ በኩል ደሞ ስለ ሙርሲ...ስለ ሃመር....ኑዌር.ወዘተ በፍጹም ኣይመለከትም..!!!God bless 🇪🇷🇪🇷🇪🇷