የእኛ ቀናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 124

  • @WasseSeid
    @WasseSeid หลายเดือนก่อน

    በጣም ልጆች ያሣዝናሉ ገኒ እነዚሕን አበሳወች እና እመቤት የሠጠሺን ባልሺን አብረሺ ኑሪ የምር

  • @ZinateAhmade
    @ZinateAhmade 3 หลายเดือนก่อน +14

    ገኒ ታመሽ ልትሞች በነበረበት ሰአት ሰይፈ ፋንታሁን ቃለ መጠየቅ ሲረግልሽ ያለቀስኩት እንባየ ትዝ ሲለኚ አሁን በዝህ ሁኔታ በደስታ ሳይሽ የአላህን ታአምር ያስታውሰኛል የኔ ውድ አንች ጀግና ሴት ነሽ በትዳር ተለያይቶ በፍቅር አብሮ መኖር እደሚቻል ለኛ ለዘመኑ ወጣት ምንም ለማይገባን ትምህርት ይሆናል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ😘😘😘
    ማስመሰል አትችይ ትክክለኛ የራስሽን ህይወት የምትኖሪ ሴት

  • @Lidiaboyo
    @Lidiaboyo 3 หลายเดือนก่อน +82

    የመኪሊትን ሰርግ ለማየ የጓጓ ብቻ ላይክ

    • @ZinateAhmade
      @ZinateAhmade 3 หลายเดือนก่อน +1

      ታጨች እንደ

    • @Lidiaboyo
      @Lidiaboyo 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@ZinateAhmade እረ አላቅም ማለቴ ህፃን አደለችም እኮ እንግዲህ

    • @KidusTsegaye-t5s
      @KidusTsegaye-t5s 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @werkneshsahela3819
      @werkneshsahela3819 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወይኔ ገኒ ከሩዜ ጋር ልታጣይኝ አሁን ኢሄን እያየሁ እሩዜን እንዴት ልብላ😊😉😉

    • @AbsalatEndashaw
      @AbsalatEndashaw 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ena erasu agebeta mayet felegalew

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 3 หลายเดือนก่อน +6

    ደስ ስትሉ ፍቅርን ማደስ እነደሚቻል የተዋለደእንዳይጨካከን የሚያስተምር ምርጥ ቤተሰብ !

  • @tenasewderese9400
    @tenasewderese9400 16 วันที่ผ่านมา

    ቀናችሁ ይባረክ

  • @HazebMenjo
    @HazebMenjo 3 หลายเดือนก่อน

    ያመት ሰው ይበለን የምወደው ቤተሰብ ነው ገኒ በዚህ አጋጣሚ ለምታደርጊው ነገር ሁሉ አመሰግናለው የኔ ልጅ ከአባቱ ጋር እንዲ ሲሆን ሰላየው ደሰ ብሎኛል ሁሉ ኬር ይሁን🙏🙏🙏❤️

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏ያ ሁሉ አልፎ ለዚህ ያበቃችሁ ፈጣሪ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።🌿🌿🌿❤❤❤🎉🎉🎉🌸🌸🌸🪻🪻🪻💐 አሜን ! አሜን! አሜን !
    ❤ ❤ ❤

  • @MamaMam-f4e
    @MamaMam-f4e 3 หลายเดือนก่อน +3

    በዝህች ምድሪ እንደእናነተ በተስብ የተባሪከ ቤት የለም ፈጣሪ እድምና ጤና ይስጣችው

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚልና አስተማሪ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤ ይብዛላችሁ

  • @Amharawit787
    @Amharawit787 3 หลายเดือนก่อน +3

    ልክ እንደገኒ ቤተሰብ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ያድላችሁ

  • @EmebetAsfaw-r1b
    @EmebetAsfaw-r1b 3 หลายเดือนก่อน +8

    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ለዚህ ቤተሰብ በልጅልጅ ክበሩ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ቤተሰቦች ደሥ ሢሉ❤❤❤❤❤

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ባቢ ጎረመሰ🥰
    አላህ ያሳድግህ ትንሹ ልዑል

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 3 หลายเดือนก่อน +4

    ባልና ሚስቶቹ ትዳራቸው ድጋሜ ቢመለሥ ብየ የምመኘው ❤

  • @FanyAmenu
    @FanyAmenu 2 หลายเดือนก่อน

    Yena wed sakitaya my guraga aseraresh lek ende guraga waw🎉🎉🎉

  • @fatumabintibrahim442
    @fatumabintibrahim442 3 หลายเดือนก่อน +11

    ልጆችሽን ከሰው አይን አላህ ይጠብቅልሽ

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገኒዬ ስታምሩ ምን አለበት አንድ ላይ ኖራቹ ታሪክ ብትሰሩ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 หลายเดือนก่อน +2

    God is too good ❤❤❤❤

  • @MahiGrma
    @MahiGrma 3 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @husniyaezame-lx9cz
    @husniyaezame-lx9cz 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ስትሉ❤❤❤❤ማሽአላህ

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 3 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ዘሬ የጋሸ ጀዎሬ ሴት ልጆች ሁለቱንም ከረጂም አመት ቦኃላ አያዋቹ የሙሌ እህቶዎች ቡዙነሸ እማቤት ወንዶዎች እና ደሰታ አሰቤ የት አሉ አንድ ቀን ደግሞ ከእነሱ ጋር ኑ

  • @MulugethaBizani
    @MulugethaBizani 3 หลายเดือนก่อน

    እረጅም እድሜ ከነቤተሰብሽ ገኒ ሰላምሽ ይብዛ ።

  • @አህሪቡHSቲዩብ
    @አህሪቡHSቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ገኒና መክሊት ሰራተኛይቱን ሲስሟት ማን ምንድን ድስ ያለው🎉🎉🎉

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከተፋቱ እነደዚህ ነው ደሰ የሚለው

  • @flower525af4
    @flower525af4 3 หลายเดือนก่อน +4

    Wiy tinishu lij gin ABATUN siwed

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 3 หลายเดือนก่อน

    ገኒዬና ሙልዬ ከነቤተሰባቹ ደስ ስትሉ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 3 หลายเดือนก่อน

    Very nice family gathering.

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 3 หลายเดือนก่อน +1

    I love your dress❤

  • @mesiMesi-zk6li
    @mesiMesi-zk6li 3 หลายเดือนก่อน +4

    ገኒ በጣም ስትዘንጪ ያምርብሻል ያለሽፎን ማለቴ ነው ልጆችሽንም ሁሉንም ስርዓታቸው ይለያል ለቁም ነገር ያብቃልሽ የልጅ ልጅ ያሳይሽ

  • @firhiwotmamo5245
    @firhiwotmamo5245 3 หลายเดือนก่อน +7

    ላይኩን ገጭቻለሁ ግን ከመክሊት ሠርግ በፊት እናትና አባቷን እሷ በተቀመጠችበት ችሎት ዳግም ላይነጣጠሉ በስጋ ወደሙ አስተሳስራ ድጋሚ ብትሞሽራቸው ምኞቴ ነው

    • @Hayatyimer-u8s
      @Hayatyimer-u8s 3 หลายเดือนก่อน

      ተታርቀዋል እዴ

    • @seadamohammed7952
      @seadamohammed7952 3 หลายเดือนก่อน

      እሱ አግብቷል

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@seadamohaአለአግብቻለሁመገን😂😂mmed7952

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 3 หลายเดือนก่อน +4

    ገኒ ለቁምነገርያብቃላችሁ ባቢለካወዶአደለም ስለአባቱ የሚለቅሰው😢

  • @itabezlove6813
    @itabezlove6813 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ፋሚሊ

  • @teshaydegefu2858
    @teshaydegefu2858 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጦች❤❤❤❤❤

  • @FatiFat-r9q
    @FatiFat-r9q 3 หลายเดือนก่อน

    Wow baby አትቆጣ እኳን ተወለድክ

  • @tesfayeayalew2299
    @tesfayeayalew2299 3 หลายเดือนก่อน

    Behavioral not compatible but still in relationship. Good relation management for many Etionpians

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 3 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ስትሉ

  • @Merry-y4o
    @Merry-y4o 3 หลายเดือนก่อน

    እዴ ገኒ መክሊት ትሙት ብለሽ ጎረሽዉዉዉዉዉዉዉዉዉ😂😂😂😂❤❤❤❤❤ስወዳቹ

  • @frenchforbeginners6030
    @frenchforbeginners6030 3 หลายเดือนก่อน +1

    Lemin ande layee atinorum..Edih fikir mehakelachu kale lelijochachu sitilu ande lay nuru...Endih ayinet fikir eyale meleyayetu lemin asfelege. FETARI yemiwedewin adirgu. Eras wedad atihunu

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 3 หลายเดือนก่อน +2

    መኪሊት ከአባቢ ቤተሰብ የፍቅረ ሸኦ ላይ አቅረቢልን❤

  • @RoseJemal
    @RoseJemal 3 หลายเดือนก่อน

    Meleyayte kebade nw betlye wledo gen ahun dessert yelale edi mehonachu fetari edma tana yestachu

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer 2 หลายเดือนก่อน

    የፍቅር ቤት

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ የተማረ አንዳንዴ እኮ መማር አንዳንዱ ተጣልቶ አይንሽን/ህን ላፈር ይባባላል

  • @GezuDawud
    @GezuDawud 2 หลายเดือนก่อน

    Nice family

  • @abyssiniaafrica2355
    @abyssiniaafrica2355 3 หลายเดือนก่อน

    If there father was not Alcoholic that was good , Geni is strong mother 🥰

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 3 หลายเดือนก่อน +1

    የገኒ ቤተሰብ ታምራላቹ❤❤❤

  • @tesfaytilahun8258
    @tesfaytilahun8258 3 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ❤

  • @MayaMaya-pz8wf
    @MayaMaya-pz8wf 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nsante-g2r
    @Nsante-g2r 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NebiatTesfamariam-mz4xz
    @NebiatTesfamariam-mz4xz 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️👍🏻👍🏻🇸🇪👍🏻👍🏻❤️🌷🌷🌷

  • @alemayehumuluwerk
    @alemayehumuluwerk 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ምለው ለምን ታርቃቹ አንድ ላይ አትኖሩም ለልጅ የማይክፈል መሰዋትነት የለም

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl 3 หลายเดือนก่อน +1

    "አብራችሁ ካልኖራችሁ እያላችሁ በሰዉ ቤት የምትገቡ ሰወች መክሊት ያቀፈችዉጨእኮ ወድሟን ነዉ የአባቷን ልጅ እደወላጅ ይገናኛሉ አጅ መቸም አብረዉ አይሆኑም ምክንያቱም አሁን ላይ እሱ ባለትዳር ነዉ

    • @husniyaezame-lx9cz
      @husniyaezame-lx9cz 3 หลายเดือนก่อน

      አረ አግብቷል እንዴ

    • @Zuzu-zo4gl
      @Zuzu-zo4gl 3 หลายเดือนก่อน

      @@husniyaezame-lx9cz አወ አግብቶ ወልዷል

    • @MobilePlus-ml8de
      @MobilePlus-ml8de 3 หลายเดือนก่อน +1

      እንደት አወቅሽ

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ 3 หลายเดือนก่อน

    ኽረ እንዚ ሆሆሆሆሆሆ😂😂😂😂😂😂

  • @Lishanmichael
    @Lishanmichael หลายเดือนก่อน

    Please tareku geni

  • @rahelaraya3437
    @rahelaraya3437 2 หลายเดือนก่อน +1

    መልሽ ትጎርሻልሽ

  • @AlamrewAdisu
    @AlamrewAdisu 3 หลายเดือนก่อน

    meklit timut bilesh tigorshalesh ere geni

  • @meskeremgeberhiwot7358
    @meskeremgeberhiwot7358 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RoseJemal
    @RoseJemal 3 หลายเดือนก่อน

    Tarku eylachu metsfu sewochi tarku eko beka men denw metlute

  • @MeseretDeme-x5k
    @MeseretDeme-x5k 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኩ ውድ ቤተሰብ እስክ Subscribers በማድረግ ቤተሰቤ ኑሁ ውድ የሀገሬ ልጆች👏👏👏

  • @HanaLemma-v4p
    @HanaLemma-v4p 3 หลายเดือนก่อน +3

    ገንዬ እንዳንቺ አይነት ሰው የትም የለም በልጆችሽ ተ ደ ሰ ቺ

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 3 หลายเดือนก่อน

    በስደት አራስ ቤት ብቻዬን ሁፍፍፍፍ ማን እንደ ሀገር

    • @haregbirhanu3292
      @haregbirhanu3292 3 หลายเดือนก่อน

      Yet new yaleshiw

    • @WebitEthiopia
      @WebitEthiopia 3 หลายเดือนก่อน

      @@hargewoinamare3810 እማምላክ ትክበብሽ የት ነሽ እኔ አሜሪካ ነኝ እዛ ከሆንሽ ከተማውን ንገሪኝ

  • @BirtukanTade-o2e
    @BirtukanTade-o2e 3 หลายเดือนก่อน

    የገኒንሳቅስወደው

  • @Ethioselamy
    @Ethioselamy 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ 3 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ግን እነዚህ ሰዎች አልገቡኝም ምንድነው መልክታቸው ለምን ይሄንን ሁሉ መሆን ከቻሉ አብረው አይኖሩም ምን እያስተማሩ እንደሆነ አልገባኝም መፋታታ ጥሩ ነው እንደዚህ መኖር ይመቻል ነው ህዝቤ ሞኝ ነው ለምን እንደነሱ አኖርም የምትል አጠፋም እኮ አንዳንዶቻችሁ ደሞታስቁኛላችሁ ከምር ገነት ንጋቱ አከብርሻለሁ እያስተላለፍሽ ያለችው በገር ከባልሽ ጋር ያለው ጉዳይ አልገባኝምምም😅😅😅😅😅😅😅 እንዴ ይፎግራሉ እንዴ እውነት ድራማ ነው የሚመስለኝ የእውነት ህይወት አይመስለኝም

    • @236KUYE
      @236KUYE 3 หลายเดือนก่อน

      Fexary feqadu sihon Abrew yihonalu

    • @marthaabebe3956
      @marthaabebe3956 3 หลายเดือนก่อน +2

      አየተደባደቡ እየተሰዳደቡ ማየት ነው የፈለግሽው

    • @tgalextubemeheret
      @tgalextubemeheret 3 หลายเดือนก่อน +2

      That's my Question too

    • @mitiku5068
      @mitiku5068 3 หลายเดือนก่อน +3

      እንደ አመለካከትሽ ነው ማማዬ ስዎች ተለያይተው በፍቅር መኖር እንደሚችሉ ፍቅርን እያሰተማሩነው ምንአልባት አንች የምታውቂው ወልደው መንገድ ላይ ሲገናኙ ባላወቀ የሚተላለፍትን ስዎች ወይም ዉልደው ጭራሽ እንዳልወለዱ ወልዶ መካድን አለማሳደግን ወይም በቅናት አንደፍድፋቶ ወይም አንደፍድፎት ላለማየት ማሳበድን ከስው አሳንሶ ማየትን እያየሽ ሰላደግሽ አልፈርድብሸም እህቴ እኔም ፍቅርን ሳይሆን ጥላቻን ነው ሳይ ያደኩት አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ህይወት ብዙ አሰተምሮኛል በተለይ ሰደት ሁሉንም ነገር ለፈጣሪ ሰር መተው እናደለብኝ ይቅርታ ማድረግ እንዳለብኝ ቂም መያዝ እንደለለብኝ ተምሪያለሁ አንችም ከብዙ ጥቂት ተማሪ ይጠቅምሻል ውዶ እህቴ ከአጠፋው ይቅርታ

    • @ልዩ-ኰ4ፈ
      @ልዩ-ኰ4ፈ 3 หลายเดือนก่อน

      አንች ጥላቻን እያየየሽ ካደግሽ ሰው ሁሉ ጥላቻ እያየ ያደገ ነው የሚመስልሽ😊 እንግዲያውስ እኔ ፍቅር ሞልቶ የሚፈስበት ቤት ነው ያደኩት በጣም በፍቅር እስካሁን ድረስ በሚገርም ሁኔታ መተዛዘን መተሳሰብ ያለበት ምንታደርጊዋለሽ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አለመተዋወቅ ፍቅር የሚመስልሽ ይሄ ነው በቃ😅😅 እኔ ያልኩት ሌላ አንች የምትይው ሌላ እኔም ያልኩት ይሄንን ነው ሰው የተሳሳተ መንገድ ይዞ ይሄዳል ያንች አይኑቱዋ ተምሬበታለሁ አልሽ ተፋተሽ እንደዚህ መሆኑን ነው የተማርሽው ወይስ ተቻችሎ አብረው እየኖሩ እየተራረሙ እየተጋገዙ መኖሩን ይሄጥያቄ ላንች ነው

  • @gaga320
    @gaga320 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሽቃበጥ ???!!! ለቃል አ ጠ ቃቀምህ ስነስርአት!!!!!

  • @ToybaToyba-br1ci
    @ToybaToyba-br1ci 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሬስጋ የምትበሉት ሰወች ሠውም ትግጣላችሁ እኝክ እደት ይበላችሁል

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ገኒ ፍላጎቱ አለሽ ለምን አትታረቂም?????

    • @Beza-qi9wp
      @Beza-qi9wp 3 หลายเดือนก่อน +1

      Private eweku

    • @teshomeroba2141
      @teshomeroba2141 3 หลายเดือนก่อน

      Already ከሌላ አግብቶ ወልዷል

  • @WebitEthiopia
    @WebitEthiopia 3 หลายเดือนก่อน +7

    ቁጭ ብሎ እጅ መታጠብ አሁንም አለ? እረ ግፍ ፍሩ ተነስታችሁ ታጠቡ

    • @QueenAs-t4y
      @QueenAs-t4y 3 หลายเดือนก่อน

      ስት ግፍ እያለ ምችግር አለ የክብር መገለጫ ነው

    • @WebitEthiopia
      @WebitEthiopia 3 หลายเดือนก่อน

      @@QueenAs-t4y ሌላውማ ግፍ እንዳለ ሆኖ እጅ መታጠብ ደካማ አዛውንት እናት አባት ይታጠቡ ግን ጎልማሳ ወጣትማ ተነስቶ መታጠብ አለበት የምን ክብር ነው

  • @ረቡኒቲዩብ
    @ረቡኒቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀድሞ አይማልም ደግሞ በልጅ አይማልም እናቴ ገነት

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ ጴንጤ ስለሆናችሁ መስቀል በዓል አይመለከታችሁም

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 3 หลายเดือนก่อน

      ነኚአለች😂😂😂

    • @Yemedan
      @Yemedan 3 หลายเดือนก่อน +1

      መስቀሉ ሳይሆን በመስቀል ላይ የሞተው ሞትንም ድል አድርጎ የተነሳው አዳኛችን ስለሆነ ነዋ መስቀል የክርሲትያን መገለጫ ክርስትያኖ ለመሆናችን ነው እንጂ የሚናገረው መዳኛችን እይደለም

    • @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
      @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 3 หลายเดือนก่อน +1

      እመቤቴን እያለች ጴንጤ ናችሁ ትላላችሁ ኧረ ሸም ነው

    • @SalamaSal-n3k
      @SalamaSal-n3k 2 หลายเดือนก่อน

      ገነት ተዋህዶ እምነት ተከታይናት

  • @Ammarabdurehman-nv8lf
    @Ammarabdurehman-nv8lf 3 หลายเดือนก่อน +1

    tre sga tbelalachu🤮🤮🤮

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 3 หลายเดือนก่อน +1

      Mn agebah bate hisab new buda edabelachew 👎👎👎🤧🤧

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 3 หลายเดือนก่อน +1

      Yata leman tesadbo yhedal edlun alagenehm kotetamoch 👎👎

  • @ማሂ
    @ማሂ 3 หลายเดือนก่อน +12

    ውዶች ደምሩኝ 1ሺ አስገቡኝ ስሞትላችሁ

    • @AsdfZxcv-er6xf
      @AsdfZxcv-er6xf 3 หลายเดือนก่อน

      እሺ ብችል ለብቻዬ አሳድግሽ ነበር ምን ዋጋ አለው የማዳም ቅመሞች መደጋገፍ አናቅም እጂ ቢቂ ነበርን በንደጋገፍ

    • @TtYy-hl8qx
      @TtYy-hl8qx 3 หลายเดือนก่อน

      አደረኩሽ❤

  • @lilymekanint2177
    @lilymekanint2177 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetYouTube-n7o
    @GenetYouTube-n7o 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ToybaToyba-br1ci
    @ToybaToyba-br1ci 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሬስጋ የምትበሉት ሰወች ሠውም ትግጣላችሁ እኝክ እደት ይበላችሁል

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede 3 หลายเดือนก่อน +3

      ስታስጠሊ አረ አጥፊው ይደብራል ትልቅ ሰው በት ነው ያለሺው አይባልም

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 หลายเดือนก่อน +1

      Manbela alhe weregna

  • @ErfanKhanoKhano
    @ErfanKhanoKhano 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @yorasalemftsum-wj2vq
    @yorasalemftsum-wj2vq 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meselechshibabaw4687
    @meselechshibabaw4687 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MeseretSs
    @MeseretSs 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️

  • @zahrazahra2820
    @zahrazahra2820 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthaabebe3956
    @marthaabebe3956 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤