ምስጢራዊ ቀደምት ገዳም በኢትዮጵያ | ደብረ ዳሞ ገዳም | ሀሌታ @ArtsTvWorld

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 13

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 ปีที่แล้ว +2

    ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ ምን አይነት የእምነት ፅናት ታሪክ ያለን በመሆናችን በቸሩ መድሀኒ አለም በጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ይህን የመስለ ቦታ ያለን ለዚህም ነው ህዝቦቿን ጠብቆ ያኖረን ለዚህም መኩራት አለብን ይህንን ፕሮግራም ያቀረባችሁ ክብር ምስጋና ይግባችሁ ሌላም ድንቅ ቦታ አለን አቅርቡልን::

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አቅራቢ አደላችሁም በርቱ በም ቀጥለው አሻሽላችሁ እንደምታ ቅርብ ተስፍአለኝ የምገርም ቦታ ነበር

  • @alemayehushanko6857
    @alemayehushanko6857 ปีที่แล้ว +1

    It was in 537 AD (the same year Debre Damo was consecreated) that Justinian also finished the construction of the magnificent Hagia Sophia, the spectacular church of the Byzantine empire. There were some famous dignatoy level visits and letter corespondences between the byzantine and Axumite emperors.

  • @solomondawitkentiba1868
    @solomondawitkentiba1868 ปีที่แล้ว

    Ye Egziabher hasab egnan ke alem mawutat sayhon bealem eyalen ke alem eyetebeken alemin demo kelibachn mawutat nw.
    “ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም።”
    - ዮሐንስ 17፥15

  • @kaleablemma
    @kaleablemma ปีที่แล้ว +1

    Change the backroung music, the background music should be cahanged to mezmur

  • @solomondawitkentiba1868
    @solomondawitkentiba1868 ปีที่แล้ว

    Yhe yekristosim yekristinam megelecha adelem coz yesu yehonut wede alem hedo ymesekralu inji ke alem lemewtat ayifcherecherum. Kezelalem kuta lemdan Wede metsaf kdus mimeles lbona ysten.
    “ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም።”
    - ዮሐንስ 17፥15

  • @SolomonBerhe-b9h
    @SolomonBerhe-b9h ปีที่แล้ว

    ስለጋበዛችሁን እናመሰግናለን ግን ‘ቀደምት’ ያላችሁት ‘ቀዳሚ’ ለማለት ይመስለኛል፡

  • @YohannesDidela
    @YohannesDidela ปีที่แล้ว

    አነድ ምዐተ-ዓመት ሙሉ ሌላ ታሪክና የተፈጥሮ ፀጋ የሌለን ይመስል ስለገዳማትና ሐውልቶች ብቻ ስታወሩን ኖራችሁ አይበቃችሁም እንዴ?

    • @Sarahsarah-hp2ey
      @Sarahsarah-hp2ey ปีที่แล้ว +1

      ገዳማት ነፍስንም ስጋንም የሚያዱና የደስ የሚያሰኙ ከአለም ጫጫታ እርፍ የሚያደርጉ ናቸው እናም ከዝህ ውጭ ያለው ትርፍ ነው ።።

    • @Lewifikre
      @Lewifikre ปีที่แล้ว

      ይሄንን ብታቀርቡ የምትሉት ካለ እስቲ ቢጠቅሟቸው?

    • @tsiyonawiAxumawi
      @tsiyonawiAxumawi ปีที่แล้ว

      አጋጣሚ አንተ ታሪክ ያልሰራ ዘር ስለአለክ ይሆናል የቆጨክ

    • @tsiyonawiAxumawi
      @tsiyonawiAxumawi ปีที่แล้ว

      አጋጣሚ አንተ ታሪክ ያልሰራ ዘር ስለአለክ ይሆናል የቆጨክ