Ethiopia - በደብረጺዮን ቦታ ዶ/ር ቴዎድሮስ? | በትግራይ የተፈጠረው ሁለት ቡድን የርስ በርስ ፍልሚያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 158

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad 2 ปีที่แล้ว +10

    እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷

  • @marwanfawaz6017
    @marwanfawaz6017 2 ปีที่แล้ว +18

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 ปีที่แล้ว +36

    የኢትዮጲያን ሰላም የሚፈልግ ብቻ 🇪🇹🇪🇹

  • @surafielyohans9745
    @surafielyohans9745 2 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያ የምትዋጋው ከወያኔ ሳይሆን ከምእራብያዊያን ጋር ነው የምትሉ👍👍👍👍👍👍

    • @wonder580
      @wonder580 2 ปีที่แล้ว

      ወያኔ ምን ልታረገዉ ነው መልአክ?

    • @surafielyohans9745
      @surafielyohans9745 2 ปีที่แล้ว

      ወያኔ ፈረስ ምእራባውያን ጋላቢ ስለዚህ ፈረሱን ሳይሆን ጋላቢውን መምታት ምሳሌ ከፈለክ ዬክሬን

  • @Dire2023
    @Dire2023 2 ปีที่แล้ว +11

    Thanks for seeing this our Almaty God bless Ethiopia

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 2 ปีที่แล้ว +18

    ሰላም ድል ለኢትዮጲያ ለመከለኪያ ለጥምር ጦራችን 💚💛❤️🙏🙏

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ 2 ปีที่แล้ว +12

    🇪🇹የኢቶጲያ ሰላም የናፈቀዉ 🇪🇹😍

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 2 ปีที่แล้ว +39

    እውነት ተደበቃ አትቀርም ኢትዮጵያ ኤርትራ ለዘላለም ይኑር

    • @hihi-gy8zz
      @hihi-gy8zz 2 ปีที่แล้ว +1

      Amenn

    • @enkahabesha2366
      @enkahabesha2366 2 ปีที่แล้ว

      You are the most denkoro sew. No one cares about Eritrea.

    • @saronteshome5249
      @saronteshome5249 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ የምለው ወገን የወያኔ ፍፃሜ ወሎ ራያ ምድር እናየዋለን የውጭ የውሰጥ እኔ አይገባኝም ይልቅ እውነተኛ የኢትዮጲያ ልጆች በትግራይ ምድር ላለው የፖለቲካ ቁማር የማይገባው መከላከያ አሁን ጠቅላዩ በዚህ ጦር ቁማርተኞች በገንዘብ እንዳይሸጡት እባክዎ የደም እዳ አንዳይሆንቦት ቀን ከማታ አይንና ጆሮው አዛ ትግራይ ይሁን ለትግራይ እናቶችና ለታሪኮ ፈጣሪ ይርዳን።

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 2 ปีที่แล้ว +30

    የታላችሁ ሰላም ፈላጊወች በ ላይክ አለን በሉ ኢትዮጵያ ትቅደም 🙏🙏🙏

  • @aeideatube
    @aeideatube 2 ปีที่แล้ว +17

    በሰደት አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞች ፍጣሪ ይጠብቃቺሁ ከድገተኛ አደጋ ኢትዮጵያን ሁልግዜ ሰላሟን ያሰማን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤙🤙🤙🤙

  • @ተስፋህይወትተሠሃ
    @ተስፋህይወትተሠሃ 2 ปีที่แล้ว +8

    ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን ፍትህ እየተሰቃዩ ላሉ ወገኖቻችን ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ላሉ ዜጎቻችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @svalley4567
    @svalley4567 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነት እውነት ነው ውሽት ውሽት ነው ዛሬ ግዜው ደርሶ እውነት አሽንፏል ሁለት አረመኔዎች ቢጣሉ የሚፈጠረው ምንም ነገር የለም የድሀው እንባ አሽንፎአል ሰላም ስላም ለሁሉም::

  • @tigestayalew6639
    @tigestayalew6639 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ያዋለ ሰላምያሳደረን ❤

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌቾ የአማራ ልጅ ቅማላም ትግሬን እያጃጃለ ለቃቅሞ ሲኦል ላከልን ጌች የአማራ ልጅ ደማችን እንወድሃለን

    • @wonder580
      @wonder580 2 ปีที่แล้ว

      አማራን ሲሰድብና ሲደፈርስ ደማችን ነህ እንወድሃለን ብለሺዉ ነበር? አሳፋሪ

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk hhhhhhh ay mogno

    • @hiwotkassa2558
      @hiwotkassa2558 2 ปีที่แล้ว

      @@wonder580 ለታክቲክ ነዋ በአፍህ እንዲህ እያልክ ታሪካዊ ጠላታችን ትግሬን እየቀሰቀሰ ወደ አማራ ክልል ለዘረፋ ሲግተለተሉ እያጨድን ወደ ሲኦል እንድንሸኝ ረድቶናል በስተመጨረሻም ትግሬ የሚባል ትል በትዕቢት የተወጠረ ከኛ በላይ ጀጋኑ በማለት ከበሮ ይዞ የሚጨፍር ምንም እንዳልሆኑ ትሎች ሽንታሞች እንደሆኑ ወራዳ ሽንታም መሆናቸውን በፊርማ አረጋግጦላቸዋል ጌች የራያው አማራ ደሜ

  • @rejebnasir1597
    @rejebnasir1597 2 ปีที่แล้ว +5

    ምንድነው ምታወራው ከአለም የጤና ድርጅት ፕሬዝዳንትነት ወደ ክልል መሪነት ማይመስል ነገር ነው

  • @fentax111
    @fentax111 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታቸው ጀግና ነው እሱ ለኢትዮጵያ ብሎም ለአማራ ህዝብ ባለውለታ ነው አማራ የሱን የወያኔን አማራን የማጥፋት ትግራይ ሀገር ምስረታ በአደባባይ ባይናገር ብቅ እያለ አማራን እናጠፋለን ኤርትራን እናጠፋለን ከሰይጣን ጋር እናወርዳለን ባይል አማራ እንደተኛ ሰፊ ውድመት ከዚ በከፋ ይጨርሱ ነበር የሱ መረጃ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትክክለኛ የትግል መስመር አስተላልፉ !።

  • @dawitamsalu-asfaw7744
    @dawitamsalu-asfaw7744 2 ปีที่แล้ว +8

    Really the negotiations could bring peace for Ethiopia specifically for Tigray , so please keep it up both.

  • @weloyewatube
    @weloyewatube 2 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ለግዜው ትደበቃለች ግን ለዘላለም አይደለም አንድ ቀን እውነት ያፈናግጣል

  • @sitrarame9822
    @sitrarame9822 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ልካቸውን ጦርነት ሰላም የራቃቸው

  • @kadirkadir5746
    @kadirkadir5746 2 ปีที่แล้ว +3

    Salami Ethiopian

  • @yadetateshomenegasa5237
    @yadetateshomenegasa5237 2 ปีที่แล้ว +3

    MAKE ETHIOPIA A GREAT COUNTRY!

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +12

    አሁን እኛ የምንፈልገው የሰላም ስምምነቱን አልቀበልም ትጥቅ አልፈታም የሚለውን የወንበዴ ስብስብ ያለበትን ቦታ ይጠቁሙን ነብሱን አንምረውም እረሚም እናደርገዋለን።

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ አሸንፋለች አበቃ

  • @mmm-ee1ox
    @mmm-ee1ox 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤️

  • @danielmekonen7940
    @danielmekonen7940 2 ปีที่แล้ว

    በትክክልደብረፂወን ኤልትራዊ በትክክል
    ጌታቸው አማራነው
    ግን የትግራይ ህዝብ ጨርስውታል ያሳዝናል።

  • @samiras2322
    @samiras2322 2 ปีที่แล้ว +2

    ህግ መንግስቱ ደቡብ ክልል አይሰራም አብዛኛው የደቡብ ክልል ክልል ይፈልጋል

  • @seifeteshome9432
    @seifeteshome9432 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ የደሀው ደም ፈሶ አይቀርም በመሳሪያ ወይም በሴረኝነት ወይም በዘረኝነት አይደለም ጊዜ ይወስዳል እንጂ ፈጣሪን በእውነት ይፈርዳል

  • @sofiaa4351
    @sofiaa4351 2 ปีที่แล้ว +4

    የትግራይ ህዝብ ቁስሉን መርሳት ይፈልጋል ነው የተባለው ወይ ጉድ እነሱ በዳዩቹ እንዲህ ያሉ ንፁሁ የዋሁ የተበደለው የኢትዩጲያ ህዝብ ምን ይበል እረ ከአፋችሁ የሚወጣውን ተጠንቀቁ ግፉ እንዳይበዛባችሁ

  • @harounmd701
    @harounmd701 2 ปีที่แล้ว +6

    እነሱ በርስ ካልሆነ አያልቁም እነሱ በዚህ ሰበብ አዛው በሙሉ እርስ በርስ ይተላለቅ

  • @sofiaa4351
    @sofiaa4351 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ያባላችሁ ኢትዪጲን እንደበደላችሁ እርስበርሳችሁ ተናክሳችሁ ሙቱ መቼም አመስግናችሁ አታውቁም ችጋር ጠሪ ሁላ

  • @girmaybass68
    @girmaybass68 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀገር ለማጥፋት ተስማሙ ችሎታቸው ነው። ሰላም ለመፍጠር ትልቅ አስተሳሰብ ያስፈልጋል - ለዚህም አቅም ያለው ሰው የላቸውም።

  • @ameramika6684
    @ameramika6684 2 ปีที่แล้ว

    እኛ ምን አገባን ዋናው መፈረማቸው ነው የነሱን ደህንነት ፊደራል ይጠብቃል ።

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 2 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ እርሰበርስህ ተፋለጥ የሌባ አይነደረቅ። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።

  • @kingsfamily8667
    @kingsfamily8667 2 ปีที่แล้ว

    አትመኗቸው
    ከታሪኩ የማይማር ሞኝ ብቻ ነው
    ከነሱ መጦ ኢትዮጵያችንን የሚጠቅም ምንም የለም
    በነሱ ያተረፍነው እርሀብ እና ችግር ብቻ ነው

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 ปีที่แล้ว +4

    ይች ትግራይ ለምን ወደሠማይ አትጠልምም እኛም አንፈልጋቸዉ ከመጥፎ ጎረቤት ይሻላል ባዶ ቤት ብንሥማማኳ መቸምደሥተኛ አንሆን ኤረትራም አፈልጋቸዉ 💊💊🤮🤮💊🤮💊🤮

  • @joshstudio1170
    @joshstudio1170 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመዋጋታቸው ምን ማስረጃ አለህ አቅርብ?

  • @redseayouth9119
    @redseayouth9119 2 ปีที่แล้ว +11

    Excuse me! As Eritrean I am highly offended! Debre Satan is not Eritrean and he will never be one even if those who hate him label him!! We Eritreans do not have evil mind like those Junta leaders or Diaspora Tegaru's!! Peace for the people of Ethiopia and Eritrea!

    • @peaceandlove9924
      @peaceandlove9924 2 ปีที่แล้ว +2

      Don’t be offended sahsah agame abo hagoka Tigraway iyu count at least 3 generation on your family three

    • @rubyruby4591
      @rubyruby4591 2 ปีที่แล้ว +1

      I forgot that Isaias is an angel . The irony 😅

    • @redseayouth9119
      @redseayouth9119 2 ปีที่แล้ว

      @@peaceandlove9924 you guys always come up with stupid arguments of identity, ethnicity, history, culture, territory etc, & that is why your people landed in a hell of fire by blindly following TPLF's philosophy. As Eritreans all we ever wanted is peace and co-existence where by we all develop and thrive as neighbours. Instead what we got from your TPLF was stub in the back, by refusing to handover what is rightfully ours (Badme) which become the route cause to lack of peace & progress. You guys never learn from your past mistakes!

    • @redseayouth9119
      @redseayouth9119 2 ปีที่แล้ว

      @@rubyruby4591 did you expect Isaias to support your TPLF terrorist Junta despite have refused to return Badme for 20 yrs, despite your TPLF Junta having collaborated with their US masters & AU to make up fabricated lies about Eritrea in order to impose sanctions on us? We suffered because of your evil TPLF terrorist Junta conspiring with the US, EU, UN, AU against us. We will never forget nor forgive the evil deeds of your Junta!! If unless you guys learn to leave with all your neighbours peacefully in harmony then trust me you will never find peace! Go and educate yourself !

    • @peaceandlove9924
      @peaceandlove9924 2 ปีที่แล้ว

      @@redseayouth9119 kid kurdid teref meref tilya abey zinebere iyu Eritrea or Ethiopia either way .

  • @ፋኖደግአረገ
    @ፋኖደግአረገ 2 ปีที่แล้ว

    ያገኝቱን ሲያጡ
    የጡሉትን ይቀላዌጡ።

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ
    @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት. ፈጠረ. ነው. የማውቀው. ድል. ለሀገራችን. ኢትጰ. ድል. ኤርተራ. አትንኪን. ይበቃል. ከዚያም. ያልቃል. ከናተም. እንደዛው. ግን. ሥምምይሻላል።

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 2 ปีที่แล้ว

    In ur dreams tplf and tigray are one as always!

  • @abdiyasmin3579
    @abdiyasmin3579 2 ปีที่แล้ว

    ያ አላህ በጣም ይገርማል ትግራይን ሊበጣጥሶት ነው!!!

  • @yahyaaminu7310
    @yahyaaminu7310 2 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @adanekumel4278
    @adanekumel4278 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም አንድ ናቸዉ

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 2 ปีที่แล้ว

    የትግራይ ሕዝብ ከጦርነቱ መልስ ወደ ሰላምና ዕድገት መሄድ አለበት ።

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ እርስ እርስበርሳቸው ይባሉ ከምድራችን ይጥፉ ።

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 2 ปีที่แล้ว

    ደብረጽዮንና ዶ ቴዎድሮስ በትግራ ሕዝብ ላይ እየዶለቱ ነው የትግራ ሕዝብን እንደገና ሊያሰቃዩ እየመከሩ ከሆነ አያስፈልግም የትግራይን ሕዝብ እባካችሁ በሰላም ይኑርበት እራሱ ሕዝብ ኑሮውን መምራት ይችላል አበቃ ደብረጽዮንናዶቴዎድሮስበትግራሕዝብላይእየዶለቱነውየትግራሕዝብንእንደገናሊያሰቃዩእየመከሩከሆነአያስፈልግምየትግራይንሕዝብእባካችሁበሰላምይኑርበትእራሱሕዝብኑሮውንመምራትይችላልአበቃ።

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 ปีที่แล้ว +1

    How do you know that ??????

  • @ferhanaadem8954
    @ferhanaadem8954 2 ปีที่แล้ว +1

    Allah selam yamtaaa. Tigray is our blood. Allah ye hulunim ethiopian lib yartibilin. Yamaregn negr binor and honen gibsina american makatel

  • @amenamohammed7469
    @amenamohammed7469 2 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤🙏🙏🙏😭😭

  • @michaelkebede9204
    @michaelkebede9204 2 ปีที่แล้ว +1

    በአሁን ሰአት ብቸኛው ችግር ፈጣሪ ቴድሮስ አድሀኖም ነው።የእርሱ ሴራ ደ ግሞ መቼም አይሳካም።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 ปีที่แล้ว

    ቤን፣፣፣፣ጥንብላቺሁጥፉ፣፣፣አነተእርኩሶቺ

  • @dagmnegus8865
    @dagmnegus8865 2 ปีที่แล้ว

    Wolkayt ENA raya y amhara nwe! Badem y Eritrea nwe selam yewered ketebal! Lilawe amarach torenet nwe yalekalu

  • @superlady6431
    @superlady6431 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ተጠቀቑ፡አጋሚ፡አይታመኖም፡፡ወልቃይትን፡ይወስዳሎ፡ዋዋ፡

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 2 ปีที่แล้ว +7

    አውን የጥይት ድምፅ መስማት አንፈልግም ወደ ልማት ከአቢቹ ጋር ወደፊት

    • @maedotwondesen3471
      @maedotwondesen3471 2 ปีที่แล้ว +1

      meslohal

    • @danetsehaye5516
      @danetsehaye5516 2 ปีที่แล้ว

      @@maedotwondesen3471 እሱን አብረን እናያለን አይዞሽ ገለቴ 🤣🤣🤣🤣

    • @bekelemulugeta6817
      @bekelemulugeta6817 2 ปีที่แล้ว

      አይ የአብቹ ካድሬ!
      እዚህ ምን ትሰራለህ ?? ወጣ በልና ችግኝ ተከላውን
      የስንዴ ማሳ ጉብኝቱን በፎቶ እያነሳህ ለልማቱ የበኩልህን ተወጣ ነብይህ አብቹ ደስ እንዲለው!!😂

  • @saraadene6920
    @saraadene6920 2 ปีที่แล้ว +2

    Whereas God uses His power positively for His children, He uses the same against their enemies. One of the ways God uses His power against the enemies of His children to favour them is by causing confusion in the camp of their enemies. OLA/ONGSHANE SHIMLES ABIDAS, TAKE A LISTEN ZERGNOCH YEDOMU LEZELELAM! ETHIOPIA PREVAILING 🇪🇹 IN THE ENEMIES EYE'S! TRUST ONLY GOD 🙌 GETA YETBIKACHEW MESKIN HIZIBE ETHIOPIANS AND ERITREANS AMEN 🙏 🙌

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 2 ปีที่แล้ว

    ትጥቅ አልፈታም የለ ዋጋውን የገኛል። ምታ በዝምታ

  • @fayamulugeta7904
    @fayamulugeta7904 2 ปีที่แล้ว

    እነሱ የትግራይ ህዝብ ሲያልቅ መጥተው ጂ ፕላስ ቱ የትግራይ ህዝብ ደም ላይ ገንብተው ተንደላቀው እየጨፈሩ ለመኖር ካልሆነ የትግራይ እናትና ህፃናትን የተመለከተ ግን እንደዚህ አያስብብም !!!!!

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 2 ปีที่แล้ว

    Tewdros adhanom is also Eritreans who borned and grew in asmara

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤🎉

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዱቄት ሁነው ቀሩ አይ ትግራይ 😂😂😂😂😂

  • @elumedia
    @elumedia 2 ปีที่แล้ว +1

    የማይመስል ዜና : ከዓለም ዳይሬክተርነት ወደ ክልል አስተዳደር....

  • @MKMK-zh1yg
    @MKMK-zh1yg 2 ปีที่แล้ว

    Wow TPLF they have no Tigrayian leaders
    Meles.. Eritrea
    Tedros Adhanom.. Eritrean
    Bereket Simon.. Eritrea
    Debresition… Eritrea
    Getachew.. Amhara

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 2 ปีที่แล้ว +1

    ደብረፅዮን ኤርትራዊ፣
    ጌታቸው ረዳ አማራዊ፣
    ምነው ተንጨረጨርሽ ትግራዊ ፣ትግራዊ ፣ ትግራዊ😂😂😂😂😂🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷

  • @titiymer82
    @titiymer82 2 ปีที่แล้ว +4

    welkayt ye amara nw
    endewm bedenb ykebalelu

  • @mamaymamay7732
    @mamaymamay7732 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ የትግራይ ዲያስቦራ የትግራይን ህዝብ አስራባቹ አስጠማቹ አስጨረሳቹ አስቲ ተዉት

  • @aq2asdf800
    @aq2asdf800 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ኢሄ ሰዉየዉ እብድ ነው እንዴ ደ ቴድሮስ ካኣለም ኣምጥቶ ወደ ክልል ስልጣን ልይዝ ነዉ ይላል እንዴ ኣቤት የማሃይምነት ጥግ

    • @menberuworki3891
      @menberuworki3891 2 ปีที่แล้ว

      ምነው ዛሪደግሞ ቀሽም ሆናችሁ

  • @mohammedahmedmohammedahmed6390
    @mohammedahmedmohammedahmed6390 2 ปีที่แล้ว +4

    ቴዲሮስ የለው አሜሪካነው

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 2 ปีที่แล้ว

      This you tubers big lies and propaganda hit speecher 😝❌️👎🏾🤑

  • @ፋኖደግአረገ
    @ፋኖደግአረገ 2 ปีที่แล้ว

    Are you crazy አራት ሰአት ማን ያቆማቸዋል ህግ የለበት ሀገር 40 ደቂቃ ብቻ ነው ለዚያውም እሱም ስራ ፈቶ መቆም ህዝቡ በህግ ጠይቃቸው እየተለቀሙ እየታሰሩ ናቸው።

  • @davemen1212
    @davemen1212 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ቴዎድሮስ ምነው ዝም አለ?

  • @zeyitunamisganaw8646
    @zeyitunamisganaw8646 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌች የውነት እነሱ እንደሚሉት ላማራ አስቦ ከሆነ ጥሩ እሽ

  • @Tumsabalgero45
    @Tumsabalgero45 2 ปีที่แล้ว

    ቴድሮስ አድሀኖም ተማሪ ሆኖ ኤርትራዉ ነኝ ነበር ሚለው በተለይ ዴንማርክ ሆኖ

  • @embayeberhanekiros8239
    @embayeberhanekiros8239 2 ปีที่แล้ว

    Enante hilm betam tawikalachu minim kififil yelem.TDF and new lieboch enante litikefafilut new yasebachu.Enesu yalut .

  • @alem9044
    @alem9044 2 ปีที่แล้ว +1

    Le Tegeray hezeab yemetekemeaew Egezeabeher ena Ethiopiawe Wegenu beha naheaw.
    Le Tegeray hezeab yemekerakerew Ethiopiawe weagen beha neaw.

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 ปีที่แล้ว

    ትግራይ ከአጂ ናቸው ስንል በምክንያት ነው እረስ በእርስ እንኳን አይተማመኑም ከአጂ ካልኦኖ አስቡት እነ ጌታቸው የትግራይ ህዝብ ባይፈልጉ ንብረት ነበራቸው በሰላም መኖር ይችሉ ነበር ኢትዮጵያ ኤርትራ ሰላም እመኛለሁ

  • @AB-rv2tb
    @AB-rv2tb 2 ปีที่แล้ว

    Metfo sewoch nachu feta daily chersil atwodum be sew dem yemtnoru chekagnoch 🚫 🆗️

  • @m.k9103
    @m.k9103 2 ปีที่แล้ว

    Wegenuche ebakachu yebekanale megedadeluw 😭😭😭

  • @taknywan8294
    @taknywan8294 2 ปีที่แล้ว +3

    አሏህ ያተራምሳችሁ

  • @bertuethiopia2808
    @bertuethiopia2808 2 ปีที่แล้ว

    Do not alter your voice by saying 'Ha Ha'. Just read the news NORMAL.

  • @negashakalu4683
    @negashakalu4683 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬነውየባነኑትእግዚኦጌታቸውንእናገብረፂዬንንትግራውያኖች፣

  • @yeworkuhamidkessa2262
    @yeworkuhamidkessa2262 2 ปีที่แล้ว

    እናንተ ብቻ ብልጦች... አይ ወያኔ ወልቃይትን እኮ የወሰዳችሁት መንግስት ስትሆኑ በግድ ነው። አትደናበሩ ታሪክ ጠይቁ አንብቡ። የወያኔ ደጋፊዎችና የወያኔ መሪዎች ችግር ታሪክ ያለማወቅ ያለማንበብ.... አንብቡ ታሪክ እወቁ

  • @MeMe-gj8qx
    @MeMe-gj8qx 2 ปีที่แล้ว +1

    ደብረፅዮን ከሞተ ቆይቷል አትዋሹን

  • @yonsamuel
    @yonsamuel 2 ปีที่แล้ว +2

    I don't think this is true...

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 2 ปีที่แล้ว +1

    Yabasa atameta .

  • @Tumsabalgero45
    @Tumsabalgero45 2 ปีที่แล้ว

    አንቀበለውም ካሉ ትግራይ ገብተው መሳሪያ ይዘው ይዋጉ

  • @shoptab0911
    @shoptab0911 2 ปีที่แล้ว

    Ymer saqe meta ende er tewe gen selam yeshalena selem khun hagerchn teleq thonalch setadeg degmo hulachunm beslam betdlot endleleoch hageroch bentant enoeralen ande sew eco 100 amte aynorm lezch acher edmea lelal metkiy yelele hewet beslm bnenorm teru new

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 2 ปีที่แล้ว

    እንዴ ቴዎድሮስ ደርበዉ ሊሰሩነዉ እንዴ።???

  • @hindekesolomon9459
    @hindekesolomon9459 2 ปีที่แล้ว

    Depression is passed away.

  • @ሚኒልክጥቁርሰው
    @ሚኒልክጥቁርሰው 2 ปีที่แล้ว

    ደፂ ትንሽ ለዘብተኛ ነው ለትግራይ ክልል ...ቴዲ ከሆነማ የትግራይ ህዝብ በጦርነት ከተጎዱት ይልቅ ግብረ ሰዶምን አስፋፍቶ ትውልዱን ያጠፋዋል

  • @gemechuashore10
    @gemechuashore10 2 ปีที่แล้ว +2

    agibabinati yale zagaba tabereki

  • @kemalgeleto1258
    @kemalgeleto1258 2 ปีที่แล้ว

    ሲሸነፉ መለስዜናዊ ኤርትራዊ አሁን ደግሞ ደ-ፅዮን ኤርትራዊ ነው የእናቴ መቀነት ነው የሚባለው ይህ ነው

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 2 ปีที่แล้ว

    የውሸት ነብያት ቀደም ብለው እንደተናገሩት ኢትዮጵያን ነጻ የሚያወጣ ቴዎድሮስ የሚባል የመጣል ያሉአችሁ ይሄው ብቅ አለ

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ ከመስመር እንዳት ወጪ ጥንቃቄ አድሪጊ።!

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 2 ปีที่แล้ว

    ኸረ ጎበዝ ተድሮስ ? አል ሹም ዘወርአሉ ምንድነው ልዩነቱ ዶክተር ስለተባለ ነው ከደብረፂወን የሚለየው ?ክክክክ

  • @sumeyatherapy4872
    @sumeyatherapy4872 2 ปีที่แล้ว

    ፈታ ዴሊይ 360 ሳይሆን 660 እየሆነ ነው ዛሬ ደግሞ የትግራይ ሚድያ መሰለኝ ወንድም አትቀባጥር የመጣውን ደስታ አታጨልምብን።

  • @ሁሉምለበጎነው-ጸ7ሠ
    @ሁሉምለበጎነው-ጸ7ሠ 2 ปีที่แล้ว

    ደብረፂዮን ኤትራዊ ነው

  • @bini8136
    @bini8136 2 ปีที่แล้ว

    በጥራቆች

  • @goitaomgeremeskel284
    @goitaomgeremeskel284 2 ปีที่แล้ว

    ዝም ብለህ ኣትለፍልፍ የምያምንህ የለም

  • @LoveAmericaorLeaveAmerica
    @LoveAmericaorLeaveAmerica 2 ปีที่แล้ว

    ቴዎድሮስ አድሀኖሞ ኤርትራዊ ነው

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 2 ปีที่แล้ว

    ምን አገባን አሁን ትግራይ አማራም ውሻ ነው በየትም ቦታ ይህ ካዲ አብይ በሰላም አይኖርም የለበትም አራጂ አስቀምጠው አማራን እያሳራርደ የሚኖር ምንግስት ምን ይሰራልናል ???

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 2 ปีที่แล้ว

    Tewodros has to go to tigray and send his kids to the war first. Then we know that he is a man. otherwise not on the price of poor tegray mothers and children.