#ራስን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 86

  • @NoMore0768
    @NoMore0768 2 ปีที่แล้ว +23

    እኛ ወንዶች ለህቶቻችንን መስዋት ከፋይ እንሆናለን ኢንሻአላህ

  • @Mነኝሰደተኛዋ
    @Mነኝሰደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 22 วันที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @ghayaaldhaheri8136
    @ghayaaldhaheri8136 2 ปีที่แล้ว +3

    አቺን ጎደኛ ያደረገ ምንኛ ታደለ ጀግና ጋር የዋለ ጀግና ነዉ የሚሆነዉ ወላሂ ላአዚም በአርሹ ጌታ ስም እምልልሻለሁ በጣም ነዉ የመወዲሽ ምን እደምፈልግ ታዉቂለሽ አላህ አቺን ጎደኛም እህትም አዲርጎ እዲሰጠኝ ሰሞየ የኔ ንግስት ወላሂ አላዉቅሽምኮ ግን አዝንልሻለሁ እወዲሻለዉ የኔማ በዙ ግዜ ኮሜት አላደርግምጂ ማንኛዉም ትምህቶቺሽ አያልፉኝም አላህ አሳክቶልኝ አቺን ቅርብ ቢደርግልኝ ደስስስስስስስስ ይለኛል ብቻ አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ማኢዳንም አላህ እዳቺ ጠካራ ሴት እዳደርጋት ምኞቴነዉ ደሞ እወዳታለሁ ማኢዳንም ወላ

  • @حياهاحمد-غ1ش
    @حياهاحمد-غ1ش หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም ወራህህመቱላሂ ወበረካትሁ ለቤትሽ አድስ ነኝ እህት ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @kadijaakadijaa421
    @kadijaakadijaa421 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ዬኔ ልዩ جزاك الله خيرا

  • @امتةلتىى
    @امتةلتىى หลายเดือนก่อน

    ሳህ ❤

  • @አላህከሪም-ኈ8ቘ
    @አላህከሪም-ኈ8ቘ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም ሰሙዬ ምክሮችሽ ውስጤ ናቸው 👍 ያጀማአ ላይክ እያረጋችሁ

  • @الات-ب1ض
    @الات-ب1ض 5 หลายเดือนก่อน

    ሰሙየ አላህ ይጨምርልሽ

  • @habibahassan151
    @habibahassan151 2 ปีที่แล้ว +1

    Btam jeza heyren jeza

  • @Makeya-vd1gz
    @Makeya-vd1gz 2 ปีที่แล้ว

    Mare zare ye enie taykie new eski ladamtew allah yitebkshi mitanm allah yasadglsh ewedshalehu welahi😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ኡሙወርድ
    @ኡሙወርድ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ ሣምራዬ

  • @umouatika8909
    @umouatika8909 2 ปีที่แล้ว

    መሸአለሀለ ሰሙዬ የኔ ዶክትር የንቺን ምክር ስሰመ ልቤ ይረገገል ጀዘአክ አለሀ ከይረን መይደን ሰምልኝ

  • @Srffra-jx4nr
    @Srffra-jx4nr 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ኽይር

  • @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና
    @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምስላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ

  • @sabulady3957
    @sabulady3957 2 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ หลายเดือนก่อน

    😢

  • @sikosilo9832
    @sikosilo9832 8 หลายเดือนก่อน

  • @toybamohammed8143
    @toybamohammed8143 2 ปีที่แล้ว

    እውነትሽ ነው ወዴ

  • @ftgdegree4444
    @ftgdegree4444 2 ปีที่แล้ว

    በርችእህት👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰

  • @laylaa6218
    @laylaa6218 2 ปีที่แล้ว

    Jezakelah hiyr mar

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሠግናለን የኔዉድ። የሥነልቦና ዶክተሬ ብየሻለሁ። የእኔን ታሪክ ያወራሽልኝ ነዉ የሚመሥለኝ። አወ እሥካሁን ድረሥ ፈልጌ ያጣሁት እራሤን መሆን ነዉ የምኖረዉ ለሠዉ ብቻ የሆነብኝ 😭😭

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ግን የት ነው የምትኖረው ሰሙየ አገባች ወለደች አደል እሰኪ ሹክ በይኝ ዉዴ???

  • @tube-gy4vd
    @tube-gy4vd 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ ውድ ማሻለህ

  • @Mነኝሰደተኛዋ
    @Mነኝሰደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ጀዛኪላሁ ኸይር

  • @emufahadtube
    @emufahadtube 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንካን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ውድ ና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅች የአላህ ሠላም እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ አላህ ውቱ ተመቅረት ይጠብቀን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ፍትህህህህ ለወገኖቻችን

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 2 ปีที่แล้ว +5

    ኒቃብሽ የት ነው እሚገኘው ሲያምር ማሻአላህ

  • @umuhikma2033
    @umuhikma2033 2 ปีที่แล้ว

    በርችልን ውዷ

  • @zd8699
    @zd8699 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ሰሙየ ሰላም ነሺ እህት ተሺልወሺ ሰላየሁሺ ደሰሰሰሰ ብልወኛል አልሀምዱሊላህ

  • @kadijaakadijaa421
    @kadijaakadijaa421 2 ปีที่แล้ว

    و عليكم السلام ورحمه الله وبركاته

  • @rahmetkebede-h4h
    @rahmetkebede-h4h 2 ปีที่แล้ว

    ሰሙቲ ጀዛኪ አላህ ኸይሯ አላህ ይጠብቅሽ ልዩ

  • @semiraabate9086
    @semiraabate9086 2 ปีที่แล้ว

    ሠሚር ቆንጆ ምክር ነው በረች እህቴ የአንችን video ስሰማ ሁሌም እነቃቃለሁ

  • @hawamohammed3370
    @hawamohammed3370 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህማሻ አላህ

  • @tube5565
    @tube5565 2 ปีที่แล้ว

    አሠላማአለይ ኩም ወራህ መቱላሂ ወበረከትሁ

  • @ayoutube5185
    @ayoutube5185 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአለህ በጠም ሚርጥ ሚክር ናው አለህ ይጨምርልሽ።

  • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
    @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ 2 ปีที่แล้ว

    እደውትምህርትሽን ስሰማ ደስታ ይሰማኛል ታዳምንይሆናል ልቤጠፍቶል

  • @najatnn9559
    @najatnn9559 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘

  • @ወሎደሴገራዶ
    @ወሎደሴገራዶ 2 ปีที่แล้ว +9

    ➩◉በፊት ላይ ምን አይነት ሰው እንደነበር አትመልከት‼️
    ➩◉ይልቁንስ ዛሬ ላይ ምን አይነት ሰው እንደሆነ ተመልከት‼️

  • @medi640
    @medi640 2 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @laylaa6218
    @laylaa6218 2 ปีที่แล้ว

    Alihamidulilah ahun yalehubet seat ena mikirishi temesasay new widi shikuren

  • @ካለፈውተምሬበትአለሁ
    @ካለፈውተምሬበትአለሁ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍ ዛሬስ ክፍት ብሎኛል ያረቢ መቻያዉን ስጠኝ ማለቂያ የሌለዉ ሥደት

    • @hawaahmed9072
      @hawaahmed9072 2 ปีที่แล้ว +3

      አብሽሪ ማማየ።ደሥታሽን አላህይመልሥልሽ ቀሪ ዘመንሽን የደሥታ ያድርግልሽ ❤

    • @ካለፈውተምሬበትአለሁ
      @ካለፈውተምሬበትአለሁ 2 ปีที่แล้ว

      @@hawaahmed9072 አሚን ዉዴ አሏህበኸይር ይበሽርሽ

    • @حواسعيد-ز5ط
      @حواسعيد-ز5ط 2 ปีที่แล้ว

      ابشري مامي

  • @ayoutube5185
    @ayoutube5185 2 ปีที่แล้ว

    ማሸኡለህ እውናትሽ ናው

  • @momi8826
    @momi8826 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪላህኸይረ ምክሮችሸንሰምቸ ብዙ ተቀይሪበታለሁ በተየ ይሎኝታ አበዛለሁ አሁንግን ተቀሪለሁ የማይጠቅመኝን የሚጠቅመኝ ለየሁበት

  • @racmaracma2159
    @racmaracma2159 2 ปีที่แล้ว

    አህሌን ሰሙ ጀዛክ አለህ ኸይር በሚክሪሽ በጠም ተጠቅሜበታለዉ አለህ ይጨሚሪልሽ

  • @እስልምነየየልቤትርታ
    @እስልምነየየልቤትርታ 2 ปีที่แล้ว

    ስሙየ እኔ ባችብዙውተምሪያለሁ ውደአላህይጠብቅሽ

  • @aminure5914
    @aminure5914 2 ปีที่แล้ว

    እረሴን ፈልጌ አጣሁኝ እህታለም ለሰው ብቻ ሆነ መኖሬ ደከመኝ።

  • @qamuti1
    @qamuti1 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰለሙሌኩም ወራህማቱለሂ ወበራከቱ መሸለህ ንግግሮችሽ ሁሉ ልብን ይገዘሉ የኔዋ ዶክታር ሲነገር ልብ ብለን እንደምንሰመዉ ሁሉ እኔም አንቺ ስታወሪ ጆሮዬንም ልቤንም ሰጥቼ ነዉ መደምጥሽ ኑሪሊኝ💕💐

  • @umijenetitube4002
    @umijenetitube4002 2 ปีที่แล้ว

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته
    ማሻ አሏህ ተባረከሏህ
    ሙስሊሟ እህቴ ሆይ
    የኢስላም እና የሱና ጠላቶች
    በሂጃብሽ ስለተሸፈንሽ አንቺን አሸማቅቃለሁ ብለው ሙጠዋ ቢሉሽ አትሸማቀቂ ኩሪባቸው ሙጠዋ ማለት ረሱልንﷺ ተከታይ እንጂ
    ሌላ ትርጉም የለውም

  • @rahmarahma5245
    @rahmarahma5245 2 ปีที่แล้ว +1

    አቺስ ጎርቤቴ ቦሆሽ

  • @fazamhoimed9428
    @fazamhoimed9428 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ እጂሺንም ብትሰትሪው ውዴ

  • @dubaidubai9417
    @dubaidubai9417 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @saidedanakasaide2991
    @saidedanakasaide2991 2 ปีที่แล้ว

    Mashallahe

  • @ገደራቱዩብ
    @ገደራቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    መሸአ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
    ግን ቁጥርሽን ፈልጌ ነበር

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +3

    ሸህ አብዱረህማን አሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። 【በዱንያ ላይ በኸይር ነገር የሚሽቀዳደም ሰው አኼራ ላይም በጀነት ቀዳሚ ነው።
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ
    👍✅✅✅

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
    @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 ปีที่แล้ว

    ምክረሺሰወደዉያረብአላህይጥብቅሺ🌹🌹❤😍

  • @የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ
    @የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ራሴን ፍለጋ 2አመት ፈልጌ ነው ያገኘሁት አሁን ግን አልሀምዱሊላ እራሴ ሆኛለሁ አችን ሳዳምጥ አገርግቢ ግቢ የሚለኝነገር ሰሙ😊😍😍😍😍

  • @faha1289
    @faha1289 2 ปีที่แล้ว +1

    በርችልን እህቴ ፍሬ ነው ምታስተላልፊው

  • @SamSam-nm7oe
    @SamSam-nm7oe 2 ปีที่แล้ว

    የኔማርጠፍተሽብኝነበር

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏

  • @حياهاحمد-غ1ش
    @حياهاحمد-غ1ش หลายเดือนก่อน

    እስኪ ለኔም ትንሽ ምከርኝ እህት እድሁም ኮሟተሯችም አስተያየት ስጡኝ ስደት ከመጣሁ 7አመቶ ግን የመጣሁበትን አላማ አድንም አላሳካሁ አሁን ደሞ በጣም ደከመኝ የስራ መጀመረያ ያሀል ይዠ ሀገሬ ልገባ ነበር ምን ትመክሩኝ አላችሁ

  • @የነገንማንያውቃል-የ1ወ
    @የነገንማንያውቃል-የ1ወ 2 ปีที่แล้ว +5

    አቦአንዳንዴ እራሴን ፈልጌ እያጣሁትነው ሰሙየ እንዴት ሂወትመቀጠልእንዳለብኝእራሱ ግራይገባኛል ያኢላሂ አግዘን

  • @temerhabtamu591
    @temerhabtamu591 2 ปีที่แล้ว

    መጣች የኔ ቅመም 🥰

  • @طيبهطيبه-ن2ث
    @طيبهطيبه-ن2ث 2 ปีที่แล้ว

    አኔም መክረዋልሁ ገን ከበደ ነው ሰውን መሠይ አላውቅም እኔኝ

  • @عبداللهاليامي-ت5ت
    @عبداللهاليامي-ت5ت 2 ปีที่แล้ว

    👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🙏🙏🙏

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ወሳህለን ውደ

  • @Mነኝሰደተኛዋ
    @Mነኝሰደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    ያበናት ዱአ አድርጉልኝ ሀሳቤ በትንትን አለብኝ አይ ዱኒያ

    • @FatumeSeyd
      @FatumeSeyd 4 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ

  • @fatumamuhammad1334
    @fatumamuhammad1334 2 ปีที่แล้ว

    አህለንእህት

  • @aeshatube3086
    @aeshatube3086 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪ አሏህ ኸይር እህቴ ለምክርሺ
    ዱባይ ይመስለኛል ያለሺዉ እና ባሌ ዱባይ ነዉ መምጣት እፈልግ ነበረ ልጅ መዉለድ ይቻላል ወይ ማለቴ ህጋዉይ ሆኖ ወልዶ ማሳደጉ እንዴት ነዉ የምታዉቁትን መልሱልኝ

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 2 ปีที่แล้ว

    ▪️አንዲት እናት ወደ አንድ ሸይኽ ፈትዋ ለመጠየቅ ትመጣና ለሸይኹ
    ሸይኽ ሆይ የልጆቼ እንቅልፍ በጣም ከባድ ነው ፣ ለፈጅር ሰላት እነሱን መቀስቀስ ደከመኝና ምንድነው መፍትሄው? " በማለት ጠየቀች
    ♻️ ሸይኹም ሙቀት መቆጣጠሪያው ተቃጥሎ እሳት ቢተፋ ኖሮ ምን ታደርጊ ነበር? " አላት
    ๏ እናት እቀሰቅሳቹኋለሁ አለች !;
    ๏ ሸይኹ ግንኮ እንቅልፋቸው ከባድ ነው " አላት
    ๏ እናት በአላህ ይሁንብኝ አንገታቸውን እየጎተትኩ ቢሆንም እቀሰቅሳቸዋለሁ አለች
    ๏ ሸይኹ ይህን የምታደርጊው ከዱንያ እሳት ልታድኚያቸው ነው ልክ እንደዛውም ከአኺራ እሳት ለማዳን ቀስቅሺያቸው " አላት ።
    (يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنْفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا وَقُودُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ عَلَيْهَا مَلَائِكَةٌ غِلَاظٌ شِدَادٌ لَا يَعْصُونَ اللَّهَ مَا أَمَرَهُمْ وَيَفْعَلُونَ مَا يُؤْمَرُونَ)
    " እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ደንጋዮች ከሆነች እሳት ጠብቁ ፡፡ በእርሷ ላይ ጨካኞች ፣ ኀይለኞች የሆኑ መላእክት አልሉ ፡፡ አላህን ያዘዛቸውን ነገር (በመጣስ) አያምጹም ፡፡ የሚታዘዙትንም ሁሉ ይሠራሉ ፡፡" [ተህሪም 6]
    🌹🌹🌹✅

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ሆቢ ጠፍሽ

  • @bintseid6668
    @bintseid6668 2 ปีที่แล้ว

    ቁጥርሽንንንንንንንንንንንንን

  • @معتقلونالىاراي
    @معتقلونالىاراي 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤