ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህታችን በርቺልን እጅ መስጠት የለም ስራሽ ሂወታችንን እንዴት ተጠንቅቀን መምራት እንዳለብን ያስተምረናል!ቢቻል አብረውሽ እሚሰሩት በሙያ የተደገፈ ቢሆን ጡረተኛ የሆኑ የወንጀል መርማሪ የነበሩ የሳይካተሪ ባለሙያዎች እንዲሁም በማህበራዊ ጉዳዩች ላይ እውቀት ያላቸውን ሰዎች እያሳተፍሽ ቢሆን የበለጠ እውቀት እንገበይበታለን !ስለጠረትሽ ተባረኪልን !!
ሰቭስክራይቭ አድርገኝ
Hjhhhh
@@Menchgrotbatsubለምን?ምንድን ነው ስራሽ/ህ?
@@yemaneyemee2110 ከባድ ነው እንዴ//ሰቭስ ማድረግ ለምን ስራ መጠየቅ አስፈላጊ ነው እንዴ?
@@yemaneyemee2110 እኔኮ ሲጠይቁኝ ለብዙ ሰው አደርጋለሁ ግን ለምን ስራ ምናምን ጥያቄ ጠይቄ አላውቅም
ብስራት በጣም ጎበዝ ነሽ: ሃሳብሽ ምክርሽ በጣም ልብ ይገባል: አይን ይገልጣል !!! አግዚአብሔር ይባርክሽ ክፍ ከእኛ ይራቅ : እስቲ ያልሻቸውን ባለሞያዎች የምናገኝበትን አድራሻ አስቀምጪልኝ:: ታሪኩ በጣም ይከብዳል ዘመኑ ያስፈራል ተባረኪ 😢😭😢😭
ጎበዝ ነሽ በጣም ነው የሚያዝናና ኝ ስትናገሪ❤
ያንቺይ እቀራረብ በጣም ደስ ይላል
ስራዋ ጥሩ ባይሆንም መሞቷ ያሳዝናል እዚጋ መማር ያስፈልጋል ሁሉን ነገር ማውራት የመሞቻ ምክኒያት ሊሆን ይችላል ሴቶች ብዙ መሃይብ ወንዶች አሉ ፊት አትስጡ በተለይ ካንቺ በብዙ ነገር የሚያንስ ወንድ ክፉ ነው በትምርትም በገንዘብም በብዙ ነገር ካነሰ አደጋ አለው ጓደኛ ምረጡ ፕሊስ🤲
ሚሊዬን እንዴት አይነት ጥሩ ሰው ነው ግን ልጅትዋ ነብስ ይማር ምን እንበል አንዳንድ ሰወች እራስወዳድ ናቸው ስለሰው ነብስየማይገዳቸው
እግዚኦ ማህረና ክርስቶስ😢😢😢😢 ክማን እንቅርብ 😢😢😢😢
አቤት ገንዘብ ፈጣሪዬ እባክህን ትውልዱን ልቦናውን መልስለት😢
አሁንም ከተማውስጥ ብዙም የገቢ ምንጭ ሳይኖራቸው የቤት ክራይ ከፍለው የፈለጉትን በልትውና ለብሰው የሚኖሩ ብዙ ሴቶች የገቢ ምንጫቸው የራሄ ስራ ነው።
እግዚኦ 😭 አረ ማነው የሚታመነው 😭
SILE HIWOT TV 👏👏👏👏👏👏👏👏
😢😢😢😢😢በጣም ነው ምያሳዝነው
በጣም የሚያሳዝነው ልጅቷ ምንም ክፋት የሌላት ልጅ ናት በጣም ታሳዝናለች 😔😔😔እስኪ እንማር ማስተዋሉሁን ይስጠን
አቋራጭ መንገድ አትምረጡ ወጋ ያሰከፍላል🥲
የ ወንድም ቀናተኛ አለ😢😢 Jesus 😢😢
ቀላል አለ በጣም እንጂ ፈጣሪ ይጨብቀን ከቅናት እና ከምቀኝነት
ተባረኪ ምክርሽ በቁ ነው
ምስርየ ቆንጆ ስታምሪ ኣነጋገርሽ ኣገላለጽሽ ኣለባበስሽ ሁሉ በጣም ደስ ይላል ውብ ነሽ
በጣም ያሳዝናል 😢 ተባረከኪልን 💖
በጣም ያሳዝናል😢😢😢
ጌታዬ ሆይ 😢😢😢😢😢
Dear sister I appreciate your efforts May God keeps you safe be blessed Bisry💕💕
ያሳዝናል😭
በዚህ በሰለጠነ ዘመን ብር በጅ መስጠት ከባድ ነው ይሄ ሁሉ ብር እንዴት ቤት ይቀመጣል ያሳዝናል አስገደላት
እግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የስለቱ ድምጽ ያስፈራል ቢቀርስ😢
😂
አናመሰግናለን 🙏🇧🇴🙏🇧🇴🙏🇧🇴🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ስራ እና ጭካኔ ጠብቀኝ💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ውድ ሴቶች ተጠንቀቁ አንድ ለህይወታቹ ስትሉ ሁለት ደሞ ለቤተሰቦቻቹ አስቡ እሷም ሞታ ቤተሰቦቻቸው ግን ሁለቴ ነው የሞተችባቸው😢
በጣም ያሣዝናል ለገንዘብ ተብሎ የሠው ህይወት ማሣጣት
የነ ዮዮ አየነሰዉሩ ይቅጥል መትሉ ቅመሞችዬ ላይክ አረጉኝ
ወጣት ሴቶች የምሰሩት ስራ በጣም አሳዛኝ ነው ከምያዩት ተነስተው ለራሳቸው የምፈልጉት ፍላጎታቸው በጣም ብዙ ነው ፀጉር ሜካብ ፋሽን ልብስ ጫማ ለዚህ ቁሳቁስ ብለው እራሳቸውንህ መሸጥ ይጀምራሉ
አይ ሀገራችን ፍርድ ምን ነበር ቢስተካከል
ሰላም ውዴ ተባረክ
ያሳዝን
😢😢😢😢😢 መስኪን
የኢትዮጵያ ፍርዱ ያዳላል የዚህ ጥሩ ይገድል
ስወድሽ ❤
እኔ ምለዉ ግን እዉነተኛ ታርክ ነዉ ወይስ ድራማ ነዉ
ያማል
ኸረ አተራረክሽ ከቅርብ ዚዜ ወዲሕ አይመችም በጣም አድናቂሽ ነበርኩ ልብወለድ መሰለ
መለመን 😂
የቀና ሰዉ
ያሳዝናል
Miskin awre belat😢😢😢😢
This Chanel is my favourite, but the sound system needs work!!!! You guys need to make sure your sound is perfect before you post it.
BISRATEYE kenemelaw betesebochesh Enkwan Aderesachu. Yezarew video laye tenesh yalegn kereta yemenkoshakosh ye speaker demtse cheger selale bestekakel elalew beterefe berchelen mert ehtachen. Thank you
ስንት አዉሬ የሆነ ሰዉ አለ እባካችሁን
የሰው ልጅ ጭካኔ እንዴትስ እጁ ታዘዘለት ለመብል የተፈጠሩ እንስሳትን እንኳን ለመባረክ የሚሰቀጥጠው ነገር ከሰው ላይ ይህንን ጭካን ይህንን በጣም ነውረኛ ተግባር ማድረግ ምን ተብሎ ቃላት ይገኝለታል?ምንስ ተብሎ ይነገራል እንዴትስ ተብሎ ሰውን ማጽናናት ይቻላል?እረ ፈጣሪ የልጆችህን የንጹሃንን ደም ከጨካኞች እጅ ላይ አጽዳ ፍረድላቸው
😢😢😢😢😢አቤትጪካኔ
እስዋስ ለምን ይቺ የመስለች ልጅ አርፋ እማትማር አንዳንዴ ስው ማመን ቀብሮ ነው የስው አውሬ አጠገብዋ አስቀምጣ እስዋ ህፃን ናት በስው እምትማረው ለመጥፎ ስራ ድሞ ሁሉም ነገር ሚስጥርዋ እየተናገረች በጣም ጨካኝ ነው አንዳንዴ ሁሉም ነገር ሚስጥራችን መናገር ጥፋት ነው
Betam new yemiyasazinew pls ehitoch tetenkeku 😥
እኒ እህት በመን ኖው ላገኝሽ ግዜ ካልሽ ኣገንኝ 😢😢😢😢
ቆንጆ ድራማ ነው
😢😢😢😢
Free Palestinian people❤🎉❤🎉❤
Pray for God doesn't complain here for us I know it's painful but this is the truth 🙏
😢😢😢😭😭😭😭
❤❤❤❤አወድሻለዉ
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
😢😢😢😢😢😢
😢😢
እግሩዋ ነበር መሞት የነበረበት😢😢😂😂
ስንት አመት ተፈረደበት
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤😢😢
egzio 😢😢😢
❤
❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ተራኪሽን የበፊት መልሽው
ነገሮችን ወላጆች እና ሰውየው ላይ ብቻ መደፍደፍ ተገቤ አይደለም ልጅቶ ህፃን አይደለችም ወስና ተስማምታ የገባችበት ጉዳይ ነው ሴቀጥል ፓሮግራሙ ሴጀምር በጣም ጥሩ ልጅ ናት ብለሽ ነበር መልሰሽ ወላጅ ትወቅሻለሽ ወላጆች ለሷ መስዋት ከፍለዋል እሷ ግን አተርፍ ባይ አጉዳይ ሆናለች ። 🖤የትም ሀገር ብትሂጄ ሴት የሚሸጡ ወንዶች የ ሴጣን ቆራጭ ናቸው ተቸግረው የሚገቡት ሴቶች ያሳዝኖኛል
💔💔😭😭🇪🇷
Derbeb yalshe sew
Gobez nehmen betam des sty❤
ስሜን አጠፋው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
Ufiiii
🥲🥲🥲🥲
😅😅😅😅😅😅
Wey gude agerachen ema ysewel meder hunaleche fetarehoy maren
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
የራስዋ ስህተት ነው ያስገደላት
ይገባታል ስዉ እደቃ እራሱን ከመሸጥ በላይ ሞት የለም ባሞትም የሞተች ነች ቆሻሻ😮
Set honesh victim blaming aykebdm? Yanchi lij lay ydresbat Lela mnm alilshm
አይባልም ሲስቱ ነገ ባቺ ሊመጣ ይችላል በምን እደምንፈተን አይታወቅም እሺ
😅😅😅😅😅
እስተፉርላህ ይሄ ሰዉዬ ፊልም ይሠራል ዉርደት😢😢😢😢
ይህ ፊልም አይደለም ፍርድ የተሰጣቸዉ ለህብረተሰቡ እንዲማርበት በፊልም መልክ ነዉ የቀረበዉ
kotet yehe film enedehone yemayeredam denez ale
@@SentayewSentayew-g1c ነዉ እኔኮ እሱ ጋ እንድህ አድርገዉ መስሎኝ ነዉ ኸይር
Vbkm vvhuvbmlp
Fffffffff
Yehabesha deha wend complex ,(,kenate)....Milion is rich and kind ....
My advice is the girls should not live with out her family because she gets problems always. 🥲
😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭
እህታችን በርቺልን እጅ መስጠት የለም ስራሽ ሂወታችንን እንዴት ተጠንቅቀን መምራት እንዳለብን ያስተምረናል!ቢቻል አብረውሽ እሚሰሩት በሙያ የተደገፈ ቢሆን ጡረተኛ የሆኑ የወንጀል መርማሪ የነበሩ የሳይካተሪ ባለሙያዎች እንዲሁም በማህበራዊ ጉዳዩች ላይ እውቀት ያላቸውን ሰዎች እያሳተፍሽ ቢሆን የበለጠ እውቀት እንገበይበታለን !ስለጠረትሽ ተባረኪልን !!
ሰቭስክራይቭ አድርገኝ
Hjhhhh
@@Menchgrotbatsubለምን?ምንድን ነው ስራሽ/ህ?
@@yemaneyemee2110 ከባድ ነው እንዴ//ሰቭስ ማድረግ ለምን ስራ መጠየቅ አስፈላጊ ነው እንዴ?
@@yemaneyemee2110 እኔኮ ሲጠይቁኝ ለብዙ ሰው አደርጋለሁ ግን ለምን ስራ ምናምን ጥያቄ ጠይቄ አላውቅም
ብስራት በጣም ጎበዝ ነሽ: ሃሳብሽ ምክርሽ በጣም ልብ ይገባል: አይን ይገልጣል !!! አግዚአብሔር ይባርክሽ ክፍ ከእኛ ይራቅ : እስቲ ያልሻቸውን ባለሞያዎች የምናገኝበትን አድራሻ አስቀምጪልኝ:: ታሪኩ በጣም ይከብዳል ዘመኑ ያስፈራል
ተባረኪ 😢😭😢😭
ጎበዝ ነሽ በጣም ነው የሚያዝናና ኝ ስትናገሪ❤
ያንቺይ እቀራረብ በጣም ደስ ይላል
ስራዋ ጥሩ ባይሆንም መሞቷ ያሳዝናል እዚጋ መማር ያስፈልጋል ሁሉን ነገር ማውራት የመሞቻ ምክኒያት ሊሆን ይችላል ሴቶች ብዙ መሃይብ ወንዶች አሉ ፊት አትስጡ በተለይ ካንቺ በብዙ ነገር የሚያንስ ወንድ ክፉ ነው በትምርትም በገንዘብም በብዙ ነገር ካነሰ አደጋ አለው ጓደኛ ምረጡ ፕሊስ🤲
ሚሊዬን እንዴት አይነት ጥሩ ሰው ነው ግን ልጅትዋ ነብስ ይማር ምን እንበል አንዳንድ ሰወች እራስወዳድ ናቸው ስለሰው ነብስየማይገዳቸው
እግዚኦ ማህረና ክርስቶስ😢😢😢😢 ክማን እንቅርብ 😢😢😢😢
አቤት ገንዘብ ፈጣሪዬ እባክህን ትውልዱን ልቦናውን መልስለት😢
አሁንም ከተማውስጥ ብዙም የገቢ ምንጭ ሳይኖራቸው የቤት ክራይ ከፍለው የፈለጉትን በልትውና ለብሰው የሚኖሩ ብዙ ሴቶች የገቢ ምንጫቸው የራሄ ስራ ነው።
እግዚኦ 😭 አረ ማነው የሚታመነው 😭
SILE HIWOT TV 👏👏👏👏👏👏👏👏
😢😢😢😢😢በጣም ነው ምያሳዝነው
በጣም የሚያሳዝነው ልጅቷ ምንም ክፋት የሌላት ልጅ ናት በጣም ታሳዝናለች 😔😔😔እስኪ እንማር ማስተዋሉሁን ይስጠን
አቋራጭ መንገድ አትምረጡ ወጋ ያሰከፍላል🥲
የ ወንድም ቀናተኛ አለ😢😢 Jesus 😢😢
ቀላል አለ በጣም እንጂ ፈጣሪ ይጨብቀን ከቅናት እና ከምቀኝነት
ተባረኪ ምክርሽ በቁ ነው
ምስርየ ቆንጆ ስታምሪ ኣነጋገርሽ ኣገላለጽሽ ኣለባበስሽ ሁሉ በጣም ደስ ይላል ውብ ነሽ
በጣም ያሳዝናል 😢 ተባረከኪልን 💖
በጣም ያሳዝናል😢😢😢
ጌታዬ ሆይ 😢😢😢😢😢
Dear sister I appreciate your efforts May God keeps you safe be blessed Bisry💕💕
ያሳዝናል😭
በዚህ በሰለጠነ ዘመን ብር በጅ መስጠት ከባድ ነው ይሄ ሁሉ ብር እንዴት ቤት ይቀመጣል ያሳዝናል አስገደላት
እግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የስለቱ ድምጽ ያስፈራል ቢቀርስ😢
😂
አናመሰግናለን 🙏🇧🇴🙏🇧🇴🙏🇧🇴🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ስራ እና ጭካኔ ጠብቀኝ💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ውድ ሴቶች ተጠንቀቁ አንድ ለህይወታቹ ስትሉ ሁለት ደሞ ለቤተሰቦቻቹ አስቡ እሷም ሞታ ቤተሰቦቻቸው ግን ሁለቴ ነው የሞተችባቸው😢
በጣም ያሣዝናል ለገንዘብ ተብሎ የሠው ህይወት ማሣጣት
የነ ዮዮ አየነሰዉሩ ይቅጥል መትሉ ቅመሞችዬ ላይክ አረጉኝ
ወጣት ሴቶች የምሰሩት ስራ በጣም አሳዛኝ ነው ከምያዩት ተነስተው ለራሳቸው የምፈልጉት ፍላጎታቸው በጣም ብዙ ነው ፀጉር ሜካብ ፋሽን ልብስ ጫማ ለዚህ ቁሳቁስ ብለው እራሳቸውንህ መሸጥ ይጀምራሉ
አይ ሀገራችን ፍርድ ምን ነበር ቢስተካከል
ሰላም ውዴ ተባረክ
ያሳዝን
😢😢😢😢😢 መስኪን
የኢትዮጵያ ፍርዱ ያዳላል የዚህ ጥሩ ይገድል
ስወድሽ ❤
እኔ ምለዉ ግን እዉነተኛ ታርክ ነዉ ወይስ ድራማ ነዉ
ያማል
ኸረ አተራረክሽ ከቅርብ ዚዜ ወዲሕ አይመችም በጣም አድናቂሽ ነበርኩ ልብወለድ መሰለ
መለመን 😂
የቀና ሰዉ
ያሳዝናል
Miskin awre belat😢😢😢😢
This Chanel is my favourite, but the sound system needs work!!!! You guys need to make sure your sound is perfect before you post it.
BISRATEYE kenemelaw betesebochesh Enkwan Aderesachu. Yezarew video laye tenesh yalegn kereta yemenkoshakosh ye speaker demtse cheger selale bestekakel elalew beterefe berchelen mert ehtachen. Thank you
ስንት አዉሬ የሆነ ሰዉ አለ እባካችሁን
የሰው ልጅ ጭካኔ እንዴትስ እጁ ታዘዘለት ለመብል የተፈጠሩ እንስሳትን እንኳን ለመባረክ የሚሰቀጥጠው ነገር ከሰው ላይ ይህንን ጭካን ይህንን በጣም ነውረኛ ተግባር ማድረግ ምን ተብሎ ቃላት ይገኝለታል?ምንስ ተብሎ ይነገራል እንዴትስ ተብሎ ሰውን ማጽናናት ይቻላል?እረ ፈጣሪ የልጆችህን የንጹሃንን ደም ከጨካኞች እጅ ላይ አጽዳ ፍረድላቸው
😢😢😢😢😢አቤትጪካኔ
እስዋስ ለምን ይቺ የመስለች ልጅ አርፋ እማትማር አንዳንዴ ስው ማመን ቀብሮ ነው የስው አውሬ አጠገብዋ አስቀምጣ እስዋ ህፃን ናት በስው እምትማረው ለመጥፎ ስራ ድሞ ሁሉም ነገር ሚስጥርዋ እየተናገረች በጣም ጨካኝ ነው አንዳንዴ ሁሉም ነገር ሚስጥራችን መናገር ጥፋት ነው
Betam new yemiyasazinew pls ehitoch tetenkeku 😥
እኒ እህት በመን ኖው ላገኝሽ ግዜ ካልሽ ኣገንኝ 😢😢😢😢
ቆንጆ ድራማ ነው
😢😢😢😢
Free Palestinian people❤🎉❤🎉❤
Pray for God doesn't complain here for us I know it's painful but this is the truth 🙏
😢😢😢😭😭😭😭
❤❤❤❤አወድሻለዉ
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
😢😢😢😢😢😢
😢😢
እግሩዋ ነበር መሞት የነበረበት😢😢😂😂
ስንት አመት ተፈረደበት
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤😢😢
egzio 😢😢😢
❤
❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ተራኪሽን የበፊት መልሽው
ነገሮችን ወላጆች እና ሰውየው ላይ ብቻ መደፍደፍ ተገቤ አይደለም ልጅቶ ህፃን አይደለችም ወስና ተስማምታ የገባችበት ጉዳይ ነው
ሴቀጥል ፓሮግራሙ ሴጀምር በጣም ጥሩ ልጅ ናት ብለሽ ነበር መልሰሽ ወላጅ ትወቅሻለሽ ወላጆች ለሷ መስዋት ከፍለዋል እሷ ግን አተርፍ ባይ አጉዳይ ሆናለች ።
🖤የትም ሀገር ብትሂጄ ሴት የሚሸጡ ወንዶች የ ሴጣን ቆራጭ ናቸው
ተቸግረው የሚገቡት ሴቶች ያሳዝኖኛል