Yoosaan Geetahun - keenya Yeroon - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @Zድ-d4w
    @Zድ-d4w ปีที่แล้ว +42

    ጉራጌ ነኝ ኦሮምኛ ምንም አልችልም ግን ይሄ ሙዚቃ ሁሌ ነዉ ምሰማዉ በጣም ነዉ የምወደዉ ❤ድምፁ ገዳይ ነዉ በጣምምምም የምወደዉ ዘፈን

    • @fayofayo3010
      @fayofayo3010 ปีที่แล้ว +4

      ✌✌✌✌

    • @chaltuethiopia3736
      @chaltuethiopia3736 11 หลายเดือนก่อน +2

      ❤️❤️❤️❤️ቆንጆ

    • @AbdiiYusuf-gf7rk
      @AbdiiYusuf-gf7rk 7 หลายเดือนก่อน +1

      L

    • @natigudeta7641
      @natigudeta7641 7 หลายเดือนก่อน

      😂​acooeiuchhc@@fayofayo3010

    • @wendekubra
      @wendekubra 5 หลายเดือนก่อน

      Ere sax hule new Yemisema 😂😂😂😂😂lelike bilesh sax😂😂😂

  • @Rickypsychology
    @Rickypsychology 4 ปีที่แล้ว +91

    ኦሮምኛ አልሰማም አልችልም ግን ይሄን ዘፈን ስሰማው የሆነ ደስ የሚል ነገር ሰውነቴን ይወረኛል። ደስስስስስ ይላል❤❤❤❤❤

    • @alimorowa429
      @alimorowa429 4 ปีที่แล้ว +1

      👊

    • @henokhagos4003
      @henokhagos4003 3 ปีที่แล้ว +1

      💖💖💖

    • @Rickypsychology
      @Rickypsychology 3 ปีที่แล้ว

      @@alimorowa429 አንተ ሌባ ኪስ አውላቂ....ምን ይሁን ነው የምትል?

    • @alimorowa429
      @alimorowa429 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Rickypsychology esun anteneh yemetakw !!! jil

    • @tigistsahle2863
      @tigistsahle2863 3 ปีที่แล้ว

      @@alimorowa429 3erqaaswew3

  • @ማርሲላስ-ጘ1መ
    @ማርሲላስ-ጘ1መ 5 ปีที่แล้ว +36

    ይህን ልጅ እሁድን በኢቢኢስ ላይ አይቼው በጣም ነው የተመቸኝ ደስ ሲል ምን እንደሚል ግን አላውቀውም ግን ተመቸኝ አቦ ሰላምክን ያብዛው

  • @nasirmo5436
    @nasirmo5436 2 ปีที่แล้ว +9

    ሙዚቃው በጣም በጣም ጥሩ ነው ክሊፑ የገጠሩን ህይወት የትውለድ ቦታን እድገታችንን የሚያሳይ ነው ሌሎችም ካንተ ቢማሩ ጥሩ ነው በተረፈ ምርጥ ሙዚቃ

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770
    @iamalwaysinthelineofethiop2770 6 ปีที่แล้ว +151

    ኦሮሞነቴን ስወደው
    ኢትዮጵያዊነትን ሳከብረው
    ኦሮሞ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር እኮ ውብ ባህላችን ደስ ሲል
    ልሳን ምርጥ ስራ ነው በርታ

    • @dawit1924
      @dawit1924 2 ปีที่แล้ว +1

      ይመቸን

    • @adanemaru7517
      @adanemaru7517 2 ปีที่แล้ว +1

      ant oromo huneh endih kehonh amhara(ethiopia ) bithon mn letl nw??

    • @naoldera2066
      @naoldera2066 ปีที่แล้ว

      @@adanemaru7517 You are the funniest idiot in this earth fool

    • @shorts5952
      @shorts5952 ปีที่แล้ว

      @@adanemaru7517 ydeberew nber

    • @nahimar8460
      @nahimar8460 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sewnetbelete123
    @Sewnetbelete123 5 ปีที่แล้ว +25

    • በጣም ደስ የሚል ደጋግመህ ብትሰማው ጆሮህ ማይከፋው ሙዚቃ ነው ቀራጻው ቦታ በወሊሶ ወንጪ ሀይቅ አከባቢ በመሆኑ ጥሩ ነው አከባቢውንም ከማሳወቅ አኳያ የራሱ የሆነ ጠቀሜታ የሚሰጥ ስለሆነ በርታ ቋንቋውን የማይችሉትም ሊሰሙት የሚችል አይነት የሚስብ ሙዚቃ ነው በርታ በርታ እኔ ደስ ብሎኝ በተደጋጋሚ ሰምቼዋለሁ

    • @mariyamabrar6544
      @mariyamabrar6544 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ወንድም ወሊሶ ወንጪ ሀይቅ ቤትኛው አቅጣጫ ነው ባለማወቄ አዝኛለሁ

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 2 ปีที่แล้ว

      @@mariyamabrar6544 በምእራብ ደቡብ ሸዋ ኦሮምያ ወይንም ደቡብ ምራብ ሸዋ ይባላል

    • @mariyamabrar7251
      @mariyamabrar7251 2 ปีที่แล้ว

      @@DW-wq2vn የወሊሶኦ ተወላጅ ነኝ ከወሊሶ ከተማ በኤት በኩል አማያ በሚወስደው መንገድ ነው አላወኩትም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 2 ปีที่แล้ว

      @@mariyamabrar7251 ወሊሶ የጀግኖች መፍለቂያ

    • @HananHabsha-o5p
      @HananHabsha-o5p 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@mariyamabrar7251አዎ ዳርያንን አታውቅያትም(ቃትም )በዛ በኩል ነው ወሊሶ ትለያለች ስንል በምክንያት ነው ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ወሊሶ 𝐊𝐢𝐧𝐠 𝐎𝐟💪💪💪𝐊𝐢𝐧𝐠💯♥️♥️💋

  • @etsegenethailu2873
    @etsegenethailu2873 6 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ ምን ላርግህ ይሄን ዘፈን የማውቀው ከልጅነቴ ጀምሮ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ሀገሬ ወሊሶ አካባቢ የሚዘፈን ነው ተወልጄ ያደኩት ግን ፊንፊኔ ነው ዘፈኑን ግን በልጅነቴ እኛ ቤት ሰርግ ግብዣ ሲኖር ይዘፈን ስለነበር አውቀዋለው ስለሰማሁት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @petpet2948
    @petpet2948 5 ปีที่แล้ว +5

    ይህን ዘፈን ምን እንደሚል ባይገባኝም ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም፣ያገሬ ልጆች በጣም ታምራላችሁ፣ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @mohammedelrasheed98
    @mohammedelrasheed98 6 ปีที่แล้ว +153

    الله عليكم حلوه جدا..
    I love this song and dance
    From sudan with my love

    • @saglaniluutube3606
      @saglaniluutube3606 6 ปีที่แล้ว +2

      mohammed تحية الكم أهل السودان من اؤروميا)

    • @nadiakemaldisasa6894
      @nadiakemaldisasa6894 5 ปีที่แล้ว +1

      مليون تحياتي لك من مكة المكرمة

    • @hidasetube8077
      @hidasetube8077 5 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ መሆን ይፈልጋሉ? እንገዳውስ ወደ Channal ጎራ ይበሉና የደወል ምልክቷን ይጫኑ (You want to be family? So come with our channel & billing the sign of Subscribe, Lke & Comment)

    • @ghazalestore1976
      @ghazalestore1976 5 ปีที่แล้ว

      Thanks

    • @misrafayisa7056
      @misrafayisa7056 5 ปีที่แล้ว

      Thanks both of you

  • @helloethiopia925
    @helloethiopia925 4 ปีที่แล้ว +123

    እኔ ኦሮሞ ባልሆንም ይሄን ዘፈን ስሰማ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ፡፡ "ክብር ለሰው ልጅ"

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam***/*

    • @betelihemwendimu9150
      @betelihemwendimu9150 3 ปีที่แล้ว

      @@alhamdleallah kkkklllyy cccccfddd]dod1feewwwedddssddddddw1efeee344r4556441q111112223332211w222e33699

    • @seideymer8162
      @seideymer8162 3 ปีที่แล้ว

      @@alhamdleallahኧ

    • @Maya-si1fr
      @Maya-si1fr 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@alhamdleallah🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Maya-si1fr
      @Maya-si1fr 5 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Miss-oq2do
    @Miss-oq2do 6 ปีที่แล้ว +40

    ምርጥ ነው ቀጥልበት ወይውይይይይይ ያገሬ ባህል ንሩልን ለዘላለም ቆንቆው ባይገባኝም ወድጀዋለሁ እኔ ወሉ ነኝ z

  • @lameridawed3533
    @lameridawed3533 5 ปีที่แล้ว +24

    እጅግ በጣም በጣም ለጆሮ ! ደስ የሚል ኪልፕ ነው!! በርታ! ኦሮሚኛ ባልችልም ወድጀዋለሁ!!

    • @rahmanangebintalihi7936
      @rahmanangebintalihi7936 4 ปีที่แล้ว +1

      Le ጁሩ ደሰ የላለ ኣየደለ ኣለሰሜን ገባ በልው አለ ያጋረ ሰው

    • @afafghantous9111
      @afafghantous9111 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirkokidanu7652
    @hirkokidanu7652 6 ปีที่แล้ว +127

    ዋው በጣም ውብ ስራ ነው የእውነት ሊበረታታ ይገባል እኛ እኮ ውብ ባህል እና ወግ አለን እንዳይጠፋብን መጠበቅ አለብን

  • @shiferawdeme9423
    @shiferawdeme9423 5 ปีที่แล้ว +15

    እንደዚህ አይነቱን ነው ማበረታታት በሀሉን የሚያቀነቅን ይመችህ አቦ በጣም ነው የወደድኳቹሁ

  • @sewnegnenaesasatalew5398
    @sewnegnenaesasatalew5398 6 ปีที่แล้ว +227

    ፎንቃ የሆነ ሙዚቃ ነው በተለይ እፃኑ ልጅ ሲጨፍር የኔ ድቡሽቡሽ ልጅ

    • @nadiakemal8433
      @nadiakemal8433 6 ปีที่แล้ว +2

      Simish irasu beki new

    • @tofiktofik9888
      @tofiktofik9888 4 ปีที่แล้ว +1

      Ene bayehut menetsir new yayeshiw

    • @eventhink3253
      @eventhink3253 3 ปีที่แล้ว +1

      Lemin ithiopia music hibalal oromoo misic new

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 ปีที่แล้ว

      እህ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว

      የመጨረሻ ምርጥ ልጅ ነዉ

  • @sewnegnenaesasatalew5398
    @sewnegnenaesasatalew5398 6 ปีที่แล้ว +101

    እመቤቴ ቅድስት እናቴ ማሪያም ታሳድግክ የምር እፃኑን ልጅ ወድጄው ልሞት ነው ዋው ለሱ ስል ስንቴ ደጋግሜ አየሁት ይሄንን ሙዚቅ

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 6 ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ፡ቅንብር፡የልጀነት፡ግዜ፡ወደ፡አጎቶቼ፡ስሄድ፡ይስለፈኩት፡ትዘታ፡በጣም፡ደስ፡ይላል።

  • @ሊዲያወንዲፍራው
    @ሊዲያወንዲፍራው 6 ปีที่แล้ว +67

    ኦረምኛአላቅም ግን በጣም ነው
    ምወዳቸው😘😘😘😘😘😘
    አካባቢው ሲያምር ቀረፃውም
    እችናት አገሬ እንግዲ😘😘😍

    • @AwradAwrad-pk9lw
      @AwradAwrad-pk9lw 6 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @fikertehaile3986
      @fikertehaile3986 5 ปีที่แล้ว +1

      Ged oromon mehon ayetbkbshm lemadnk wuistshei yayhun ewuneta meskershei enje ethiopawinet bicha beki new lemwuded yene konjo kenenet ye ethioawinet menfse kal wuistachn yemsman melkam new

  • @እግዚያብሔርፍቅርነውእግዚ
    @እግዚያብሔርፍቅርነውእግዚ 5 ปีที่แล้ว +14

    ጎበዝ በጣም ምትደነቅ ነክ እኔ ሙዚቃ ሰምቼ መቀመጥ አልፈጠረብኝም የሆነ ስሜት አለው በተለይ እንቅስቃሴው ሲያምርብክ

  • @bekisintu1770
    @bekisintu1770 6 ปีที่แล้ว +6

    that precious kid just warm my heart. . . . ቋንቋውን ስልማልችል በእናታችሁ የሙዚቃውን ትርጉም ጻፉልኝ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 ปีที่แล้ว +69

    እስቲ ለሰርጋቹ ይኼን ሙዚቃ አስከፍቱ
    ድምቅ ነው የሚለው ሁሉም ብሄር ደስ ይለዋል

  • @dhaile8772
    @dhaile8772 6 ปีที่แล้ว +18

    Akkaataan video'n kun itti hojjatame eddu nama ajaa'ibsiisa! Aadaa ofii eegee, otoo waanti "jabanaa" kun itti hin dabalamiin hojjatamuun nama dinqisiisa! Hunduu galatoomaa!👌👌👌

  • @natedog6423
    @natedog6423 3 ปีที่แล้ว +8

    አንተን ስሰማህ ባይገባኝም በጣም ደስ ይለኛል 💚💚💛💛❤️❤️

  • @meronyadete216
    @meronyadete216 6 ปีที่แล้ว +477

    የኦሮሞ መሬት እንዴት እደሚያምር እኮ ለምለም ነው ምድሩ የዋህ ነው ህዝቡ የናት ሆኜ ባልፈጠር እናደድ ነበር ደሞቼ በፍቅር ነው ምወዳቹ የአባቴ ወገኖች የስም መጠሪያዎቼ ኩራቴ ናቹ
    #በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው በርታልን ዮሲዬ

    • @elsuu3983
      @elsuu3983 6 ปีที่แล้ว +7

      ሜሪ የምወድሽ የኔዋ ❤❤❤

    • @genetanbesa8990
      @genetanbesa8990 6 ปีที่แล้ว +7

      እውነቱን ምርጥ ሙዚቃ ነው መወደድ ያለበት በማንነቱ የማይኮራ ሰው መሠረት የሌለው እውነትን አባት መጠራ ነውና በማንነትሽ መኩራት አለብሽ በጣም ወደድኩሽ ኑርልኝ

    • @nadiakemaldisasa6894
      @nadiakemaldisasa6894 5 ปีที่แล้ว +3

      Oromowoch dame sigaye atinte hulanegere nachiw nurulign

    • @heywet
      @heywet 5 ปีที่แล้ว +2

      Lezeh aydel yetemedun? Me lat lemdew

    • @ፂዮንዳንኤልሣራ
      @ፂዮንዳንኤልሣራ 4 ปีที่แล้ว +1

      Edelame nane oromo ono mafatare

  • @mahammedhabuu4366
    @mahammedhabuu4366 5 ปีที่แล้ว +446

    I am from Afghanistan but I love you so much oromo music my brother oromo

  • @seenaawakejirawary5999
    @seenaawakejirawary5999 6 ปีที่แล้ว +145

    ጨዋ ሙዚቃ ማለት ይህ ነው ሰላምህ ብዝት ይበላ
    የእናተ ባልሆን ምን ይውጠኝ ነበር ፈጣሪ ይመስገን እንኳን ከናተ ተወለድኩ ኑሩልኝ ማሮቼ
    ፈጣሪ ኦሮሚያን ይባርክ!!😘😘😘

  • @ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ
    @ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ትርጉሙ ባይገባኝም የሚገርም ቅንብር ምርጥ ድምፅ ሁሉም ነገር ያምራል በርታ ውድሜ

  • @ገዳቢሊሱማ
    @ገዳቢሊሱማ 6 ปีที่แล้ว +23

    ምርጥ ሙዚቃ ዬሳን ብዙ ስራ ከአንተ ጠብቃላው ምክንያቱም ጥሩ ድምፀ አለህ

    • @bezabeza1296
      @bezabeza1296 5 ปีที่แล้ว

      Am sudanes i love athiopia

  • @እዩየንጉስክርስቶስልጅነኝ
    @እዩየንጉስክርስቶስልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ስራ ድንቅ ማንነት በራስ ዙሪያ ማንንም ሳይሳደብ ሳይነካ ምርጥ ስራ ነዉ አባቴ በርታ

  • @nimonagareda118
    @nimonagareda118 6 ปีที่แล้ว +32

    Sirba kana jalqaba yeroon audio isaa dhaga'u torbee lama osoo walirraa hin kunneen dhageeffadhe ammamoo kan caaluu. jabaadhu Walaloo baay'ee dandeessaa sagaleen keellee bareedadha. Keep it up!

    • @kushlij1511
      @kushlij1511 6 ปีที่แล้ว

      Nimona Gareda dhifama music isa ka bira ni qabda

    • @kushlij1511
      @kushlij1511 6 ปีที่แล้ว

      Nimona Gareda jechun Ki yo qabate na ergu ni dadesa bayyen barabada

    • @nimonagareda118
      @nimonagareda118 6 ปีที่แล้ว

      @@kushlij1511 Isa kan Nadhii Gammadaaf sirbame jechuu kiyyaam. inni moo youtube irrayuu jiraam bar!

  • @melatabebe2542
    @melatabebe2542 5 ปีที่แล้ว +86

    dont know afan oromo but i love this music ... beautifull people ... amazing landscape !!!

  • @Mesi-px6xu
    @Mesi-px6xu 6 ปีที่แล้ว +53

    በታም ደስ ይላል በማንነታችን ማፈር የለብንም መሰረታችን ይሄነው ሁላችንም ግእን በዱቄት እየተለቀለቁ የኛ አገር ክልል ቆጆ ናቸው ብለው የሚተባረሩ ሰዎች አላችው እና ከማንነታችን አንፈር የኢትዮጵያ ልጆች እሺ ውድድድ ሙዚቃው ተምችቶኛል

    • @heywet
      @heywet 5 ปีที่แล้ว

      Bemanenetu yemeyafer oromo yelem sejemer! Afresh endehone eraseshen teyeke?

    • @lijmo6328
      @lijmo6328 2 ปีที่แล้ว

      @@heywet Relax konjo she didn’t not said anything wrong, all she said was let’s be proud of our culture

  • @eskindirdebebe3527
    @eskindirdebebe3527 5 ปีที่แล้ว +14

    ኦሮምኛ ባልሰማም በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው

  • @kennaaraggaasaa9587
    @kennaaraggaasaa9587 6 ปีที่แล้ว +150

    akkas malee ilmaa abbaa gadaa jiradhuu wan ofii babareduu ijolee shawaa 😍😍💃💃💃💃🌷🌷🌷💔💔💔💖❤❤

    • @gebisaroba8720
      @gebisaroba8720 6 ปีที่แล้ว +1

      ijoollee oromoo

    • @almanal828
      @almanal828 3 ปีที่แล้ว

      @@gebisaroba8720 😙😘😍💋💋💋💋💋💔💔💔💑💏💏💏💏💏💏oromoo koo 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💋💋❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💪💪💋💪💪👀👀👀💪💪💪💪

    • @jeannotjemeneshi5790
      @jeannotjemeneshi5790 3 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @jeannotjemeneshi5790
      @jeannotjemeneshi5790 3 ปีที่แล้ว

      🥰uuffffff🥰wwooww

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 3 ปีที่แล้ว

      Ijolle Oromo jedhi gurba nana silayyu inni muca wallagga bahadha male showa miti Garu mucaa Oromodha siressi jechake

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 4 ปีที่แล้ว +28

    ሁለ ነገራችሁ ውብ 🥰🥰🥰ምድራችሁ ለምለም 💚💚💚 ፍቅራችሁ ልዩ 🥰በቃ ልዩ ናችሁ ቤተሰቦቼ sinan jaladhaa lammi koo💛💚❤

  • @mazakassa5936
    @mazakassa5936 6 ปีที่แล้ว +72

    ባይገባኝም ያምራል ሁሉም ነገር 😍😍

  • @betregiorgis23
    @betregiorgis23 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያምር ሙዚቃ! ብዙ የሚያምሩ ነገር ግን በሚዲያ ያሎጡ ውብ የኦሮሞ ባህሎችን እንደዚህ ቱባ ባህሉን በጠበቀ መልኩ ሲሰራ እንዴት ያምራል!!! Great respect for our beloved brother!

  • @shimeliseshetu3609
    @shimeliseshetu3609 6 ปีที่แล้ว +37

    በእዉነት ይሄ ዘፈን በጣም ደስ ይላል….ደሞ ድምጹ I proud of oromo

  • @alimorowa429
    @alimorowa429 4 ปีที่แล้ว +5

    Yoosan Getahun sirbi kee hundinu baay'ee natti tola. Keessumattu yeedalo fi walaloo ati barreessitee Artistoota hiriyoota keetiif kennitu like siif godha

  • @jhondoe7887
    @jhondoe7887 6 ปีที่แล้ว +10

    ዮስዬ jabadhu. Baaye. Nama. Tola.. የኔ ዘሮች ክፋችሁን አያሳይኝ. ደስታቹ ደስታዬ ነው

  • @jdhdhdjdjdh5968
    @jdhdhdjdjdh5968 5 ปีที่แล้ว +25

    ምክንያቱን ባላቅም የኦሮሞን ህዝብ ሳይ እንባ ይተናነቀኛል ምርጥ ክሊፕ ነው ኦሮምያ በሬዱ ቶ ዮሳን በገ ቴኘ ታቴ ሲቲ ቦና

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @natanim9709
      @natanim9709 3 ปีที่แล้ว

      👍🏾😭

  • @ሊናመላኩ
    @ሊናመላኩ 6 ปีที่แล้ว +18

    ምንም የማወጣለት ሙዚቃ 👍👍👍👍👍👍👍👏👋👋👋👏👏👌👌👌👌👌👌

  • @sahra4091
    @sahra4091 5 ปีที่แล้ว +19

    the little boy is so cute. The landscape is just a paradise.

    • @WeTube_3
      @WeTube_3 ปีที่แล้ว

      Wancii and Dandii (Giincii)

    • @TAKUDOTA
      @TAKUDOTA ปีที่แล้ว +1

      of course the little boy was wonderful I like him so much ❤❤😢😢

  • @AwradAwrad-pk9lw
    @AwradAwrad-pk9lw 6 ปีที่แล้ว +17

    ዋውውውውውውው ብዓሉን የጣባቀ ከሙዚቃ ነው ይማችክ በርታ ውንድም

  • @giftimeron
    @giftimeron 5 ปีที่แล้ว +51

    Oh my ♥️♥️ the little boy bless his heart. Such a cutie pie 🥰

  • @mariyadagnew9761
    @mariyadagnew9761 6 ปีที่แล้ว +25

    ዋው ተመስጬ ነው ያየሁት. Keep it up bro

  • @cyruszeyleekariuki5557
    @cyruszeyleekariuki5557 5 ปีที่แล้ว +37

    From. Kenya with love

  • @mosinisidarba6057
    @mosinisidarba6057 6 ปีที่แล้ว +474

    እሄን ልጅ በጣምነው ማደንቀው ዮሰነን ምትወዱ like አርጉ

    • @HawwiiMohammadKuma
      @HawwiiMohammadKuma 6 ปีที่แล้ว +5

      Wwwaawwwoo Wwwaawwwoo jabadhuu sabbona sanyii sabaa galatomii 💃💃💃💋💋💋💋💘

    • @muhammedmuhammed9349
      @muhammedmuhammed9349 6 ปีที่แล้ว +3

      yoosaan dhugaa bayyee natiltaa sirbaa keesi baayyeen jaladha keessatu sirbaa naadhii nuuf barbaada jedhu sani😭😭👈💝💝💝👍

    • @ayantuabdissa9004
      @ayantuabdissa9004 6 ปีที่แล้ว +1

      Wow I like your music

    • @sifanhusin2
      @sifanhusin2 5 ปีที่แล้ว +1

      Me too

    • @afomiyalove6233
      @afomiyalove6233 5 ปีที่แล้ว +3

      ስወድህ እኮ......

  • @arditube5698
    @arditube5698 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀገሬ አቤት ስናምር ውበት ፈሰሰ በእምየ ቤት ሁሉም የየራሱ ውበት አለው 👌👍👌👍👌👍 የሰርግ ሙዚቃ ነው የሚመሰለው ድምፁ መብረቅ ነው

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv 6 ปีที่แล้ว +271

    የከተማ ፎቅ ማየት ነበር የሰለቸኝ እስቲ የገጠሩንም ወግ እና ባህሉን እንደዚህ አሳዩን 👆😞👍

    • @Miss-oq2do
      @Miss-oq2do 6 ปีที่แล้ว +5

      ሳባ ነኝ የጉራጌዋ ልክ ነሺ ሺልችተናል እር እኔ በራሢ ኡፍፍፍፍ የማዳም ቢት ብልጭልጭ እኔ እፅጅ እሥከመቸ

    • @فواد-ي7ل
      @فواد-ي7ل 5 ปีที่แล้ว

      ሳባ ነኝ የጉራfuaadጌዋ

    • @naziftaressa9637
      @naziftaressa9637 5 ปีที่แล้ว +1

      sunis inuma jaallatama sis

    • @samueltadesse5547
      @samueltadesse5547 5 ปีที่แล้ว

      neyina lasgobegnish

  • @ISLAMICCHANNEL.594
    @ISLAMICCHANNEL.594 4 ปีที่แล้ว +1

    ምን እንደሚል አይገባኝም ግን የኔ ልዩ ዘፈን ነው በጣም ነው ምወደው እድሜ ይስጥ

  • @redwanadem3800
    @redwanadem3800 6 ปีที่แล้ว +49

    Mucaan xuqqachuun su Rabbiin haa gudisuu baay'ee jaaladhen walumaa galati baay'ee clip bareeda

    • @ghazalestore1976
      @ghazalestore1976 5 ปีที่แล้ว +2

      Anile oson arge dhugadhe uuufff

    • @islamtube5847
      @islamtube5847 4 ปีที่แล้ว

      Anis bayyee nati tole Rabbii. Nuuf ha guddiisuu

  • @ሰላምነውምኞቴ
    @ሰላምነውምኞቴ 5 ปีที่แล้ว +33

    Enkuwan oromo honkuuuu I love you so much oro Nation

  • @setulove712
    @setulove712 6 ปีที่แล้ว +26

    ዋው ያምራል በርታ በጣም ነው ደስ ይለ

  • @sosinaesayas7147
    @sosinaesayas7147 4 ปีที่แล้ว +1

    ትርጉሙ ባድገባኝም የምር በጣም አሪፍ ስራ ነው ልጁ ሲጨፍር ሲያምርበት ቦታው ሲያምር የአብዲሳ አጋ ልጆች እወዳችኋለሁ ከጎንደር

    • @alhamdleallah
      @alhamdleallah 4 ปีที่แล้ว

      وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
      "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
      وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
      "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
      أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
      "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
      أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
      "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
      Quran .islam***/*

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 6 ปีที่แล้ว +12

    Almost two-three years ago I commented that all Ethiopian cultural music improved and produced better specially Walyta and Amharic but Oromo was a no show. Thank God, almost for over a year now Oromo is at the top of the chart, I love it. But the sad part for me my favorite Walyta music is very quiet, I hope they will soon start the fire one more time.

  • @tsionfiesha5885
    @tsionfiesha5885 3 หลายเดือนก่อน

    ኦሮምኛ አልችልም ግን ሁሌ ደጋግሜ ነው ምሰማው ዮሳን ምርጥ ልጅ🥰🥰

  • @misrmiagas4360
    @misrmiagas4360 6 ปีที่แล้ว +12

    Oromiyaa to bal'aldho baguma sirra dhaladhe
    በርታልን ምርጥ የአባ ገዳ ልጅ❤️

  • @ddlaura5506
    @ddlaura5506 3 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት ምንም የኦሮምኛ ቃል አላውቅም ግን ይነሽጠኛል በቃ ለሊት ራሱ ያስጨፍረኛል 😂😂😂💚

  • @እኔስአልፈራምድንግል-ሐ6ደ
    @እኔስአልፈራምድንግል-ሐ6ደ 6 ปีที่แล้ว +507

    የኦሮሞ ልጆች ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @baligirma1602
    @baligirma1602 6 ปีที่แล้ว +6

    One of the best video clips I have ever watched! Jabaadhu!

  • @Relax_84
    @Relax_84 6 ปีที่แล้ว +14

    Omg 😮 what’s dis amazing music
    Thank you so much
    For real
    Fayya argadhu

  • @elsuu3983
    @elsuu3983 6 ปีที่แล้ว +21

    Hayeeee heduuu namti tolaaaa ❤❤❤❤❤❤ jabadhu wan ofi koo ❤❤❤❤

  • @ayeleolika9131
    @ayeleolika9131 5 ปีที่แล้ว +22

    The originality and authenticity of this song is terrific! Well-done!

    • @ashenafitadesse7161
      @ashenafitadesse7161 2 ปีที่แล้ว

      Butchering
      Mfmfjdnrjdnjsn fjfnjnjcjfuehhxnfjbfjfbitjrh3obduxbchfbbfnbbfbbrbrbtbfbtb5 htbthhhgxvyvdueyrbrydhhfdhhdhdhdvrhrvdhrbbrfbfbfbfbfbbfbfbfbfbfbfbtvtbtbbtv
      I

  • @sidraseada1729
    @sidraseada1729 6 ปีที่แล้ว +31

    😂😂😂😂 mucaa xixiqqoosan otoon arge dhungadhee😍😍😍😍😍

  • @amaayomiti9592
    @amaayomiti9592 4 ปีที่แล้ว +2

    Sanyii koo bayyee nati toleraa jabadhuu bayyee si jalladhaa

  • @mullegizaw8015
    @mullegizaw8015 6 ปีที่แล้ว +29

    Waliso music ijollee garasuutii sirb kun wancitii warabamee

    • @librarylibrary6543
      @librarylibrary6543 6 ปีที่แล้ว +6

      Kuni wanci miti Haroo danddiitti garuu style sirbichaa kanum naannoo keenyaati ykn naannodhum wanciiti

    • @mullegizaw8015
      @mullegizaw8015 6 ปีที่แล้ว +1

      Tolee damoolee

    • @sifanintalaawalisoo8796
      @sifanintalaawalisoo8796 6 ปีที่แล้ว +1

      Walisoo biyyaa gotaa garasuu dhuki😍😘😘😘

    • @elsuu3983
      @elsuu3983 6 ปีที่แล้ว

      Dandi tii male bishan sayuu hin argitu

    • @zeinaubreidy7841
      @zeinaubreidy7841 6 ปีที่แล้ว

      Uuuuuuuuuuphaaaaaa lubbuuu koo

  • @tinatn6363
    @tinatn6363 4 ปีที่แล้ว +8

    ኦሮምያ ለም አረንግዋዴ ኢትዮ አይመስልም እኮ ስትሞሸሩ በዚ ዘፈን ጨፍሩ በጣም ደስ ይላል

    • @tsigeredaadmassu3589
      @tsigeredaadmassu3589 3 ปีที่แล้ว

      እንግዲህ ዋጥ አድርገው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ይህ ውብ ቦታ!!!! ነቅላችሁ እንግዲህ የት ትሄዱ😂😂😂😂💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 3 ปีที่แล้ว

      @@tsigeredaadmassu3589 ende mebtachen eko new kkk enkuwan Oromiyaa yikerena ertiria ena somalem Hager honowal Qomaxa gin Hager yelewum Sudan new hageru 😱😱😂😂😂

    • @tsigeredaadmassu3589
      @tsigeredaadmassu3589 3 ปีที่แล้ว

      @@sifenkejela9205 የቀጀላ ዲቃላ ምነው በአፍሽ ተፀዳዳሽ!!! የጃ-war ገረድ!!! አፋችሁን ለመክፈትማ ማን ብሏችሁ!!! አሁን አንቺ እና አንቺን የመሳሰሉትን ተደምሮ ነው ኦሮሞ የምንባለው??? እበት!!! ሀደራው😂😂😂😂😂😂

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 3 ปีที่แล้ว

      @@tsigeredaadmassu3589 hecc denkem Oromo mehon kkk menew qomaxa bemehonesh aferah ende kkkk 🤣 temegnunalachuko betam geta yibarek Oromo bemehone yedingil lij mesgana yigbawu 💪💪💪❤️💚💪💪💪💪😂🤣🤣😂🤣🤣😂😂

    • @tsigeredaadmassu3589
      @tsigeredaadmassu3589 3 ปีที่แล้ว

      @@sifenkejela9205 አፎፍቱ ሀደራው አሁን አንቺ ድንግል ማርያምን የምታውቂ አትመስይም🙄🙄🙄!!!! አሳማ!!!! የኦነግ ስፐርም ትራፊ

  • @chynkz924
    @chynkz924 6 ปีที่แล้ว +10

    aww that little kid so cute! god bless him

  • @ethiopiaethio8186
    @ethiopiaethio8186 3 ปีที่แล้ว

    እጂግ የሚያስ ደሰት ዘፈን ሰለሆነ ድምፅህ ይባረክ በርታ ሆዴ ።

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ደስ የሚል ሙዚቃ ነው የሰርግ ይመስላል ግን ትርጉም ማፊ

  • @beteltefera6592
    @beteltefera6592 5 ปีที่แล้ว +10

    ያምራል ሁሉም ነገር 😍😍

  • @svartaberget7791
    @svartaberget7791 6 ปีที่แล้ว +17

    The Little boy is so cute, he's got amazing moves.

  • @T-JEYJEY911
    @T-JEYJEY911 5 ปีที่แล้ว +144

    I love ❤️ my people Oromo culture beautiful people I’m from USA 🇺🇸

    • @hidasetube8077
      @hidasetube8077 5 ปีที่แล้ว +3

      ቤተሰብ መሆን ይፈልጋሉ? እንገዳውስ ወደ Channal ጎራ ይበሉና የደወል ምልክቷን ይጫኑ (You want to be family? So come with our channel & billing the sign of Subscribe, Lke & Comment)

    • @nanaakosuaww6979
      @nanaakosuaww6979 5 ปีที่แล้ว

      We love you 2

    • @ፂዮንዳንኤልሣራ
      @ፂዮንዳንኤልሣራ 4 ปีที่แล้ว

      We love you too my bro

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว

      @@hidasetube8077 አሁን እሱ ከአሜሪካን ይልሻል አንቺ ሰብስክራብ ተይዋለሽ😁😁

    • @denalawol6283
      @denalawol6283 ปีที่แล้ว

      ​@@romitessadiiii4477😂😂

  • @fenetchannel6125
    @fenetchannel6125 6 ปีที่แล้ว +6

    wow yosi u did it! bravo yosi super mann i cant stop listening👂👂👂👂

  • @africafirst1375
    @africafirst1375 5 ปีที่แล้ว +7

    We love you bro keep it up it ur song😍I'm watch evertime💯
    I'm Oromo

  • @rakebkassahun1522
    @rakebkassahun1522 5 ปีที่แล้ว +6

    Wow I'M proud of you this is topical our culture we don't need follow any one. I love the little boy he's so cute. 😍

  • @yanateenafakeeasnii8301
    @yanateenafakeeasnii8301 5 ปีที่แล้ว +8

    Wayoo akameti namati tolo jabadhu kiya koo💚❤💚👌

  • @habibamuhamad4474
    @habibamuhamad4474 6 ปีที่แล้ว +11

    Woooooow sanyii koo jabadhu one love all ethiopia hagere

  • @genetfasil
    @genetfasil 2 ปีที่แล้ว

    እችን ዘፈን በጣም ልጅ ሆኜ አውቃት ነበር ዮሰን በጣም ልዩ አድርጎ ተጫቶታል ሆሆሆ ያ ደሜ ከሽ ጎድ ኢሾ

  • @zenashkebede791
    @zenashkebede791 6 ปีที่แล้ว +27

    I am oromo I like oromo so good your song

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 4 ปีที่แล้ว

    ዮሳን በዚው ባህል 2ስራህን እንጠብቃለን በጣም ምርጥ ቀረፃ ነው ብትችል ሁሉን የኦሮምያ አካባቢዎችና ባህል በቀረፃው አካተህ አቅርብልን የገጠር አካባቢዎችን በጣም ነው የምወደው

  • @wekbolwol6749
    @wekbolwol6749 6 ปีที่แล้ว +38

    I love Ethiopia and Ethiopians

    • @abebawasmare8290
      @abebawasmare8290 6 ปีที่แล้ว +2

      ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች ድስትላላችህ

    • @seenaawakejirawary5999
      @seenaawakejirawary5999 6 ปีที่แล้ว +1

      We love you so much 😍😘❤💚❤

    • @burtukanmotumabu3033
      @burtukanmotumabu3033 6 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍♥️♥️♥️♥️👌🏻🌺🌺🌺🎶🎶🎶🎸

    • @oromooromia9140
      @oromooromia9140 6 ปีที่แล้ว

      oromo

    • @kemalhusen3541
      @kemalhusen3541 6 ปีที่แล้ว

      Heduu baredaa dhugaa waqaa

  • @TesfayeJiffar
    @TesfayeJiffar 9 หลายเดือนก่อน

    ይህንን ዘፈን በጣም እወደዋለሁ ። በተለይ ታዳጊውን ልጅ ተመልክቼ አልጠግብም ።

  • @abdiolana630
    @abdiolana630 6 ปีที่แล้ว +7

    Ijoollee keenyaa!!!
    Akkas malee sirbi.
    Keenya yeroon barri sirba boo'icha sirbaan nu haa ga'uu.

    • @ohali5668
      @ohali5668 3 ปีที่แล้ว

      @@rexxsade6425 stupid ,,,, amhara means uma hura / free people , and oromo too are free people . You are mind less

  • @yesumiste8795
    @yesumiste8795 4 ปีที่แล้ว +2

    እውይ የኔ ዘመዶች በራሳቹ ስራ ስታምሩኮ የኔ ፍቅር ስወድህ እኮ

  • @nejuabdi5664
    @nejuabdi5664 6 ปีที่แล้ว +8

    Yoosaniyee weeddddddddd yene jegn qero power ❤💚❤💚❤💚❤💚❤💑💑💑💑💑💪💪💪💪

    • @fgg5577
      @fgg5577 6 ปีที่แล้ว

      Wowwwwwwwwwwwwwww bareedda weeeeeeeeeeeeeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤👊👊👊👊👊👊

  • @rajishiferaw3385
    @rajishiferaw3385 5 ปีที่แล้ว +2

    Yoosan, as usual ur original and incredibly, timeless works(Oromon Galaana,Nadhii Gammadaa,Keenya yeroon,nd the very new one w'c ain't yet released on hope i.e Sossori) makes me say WOOOOOW!

  • @blessedjoti1655
    @blessedjoti1655 4 ปีที่แล้ว +32

    Proud of my oromo ppl and awesome culture ❤️💕

  • @hawiisisay4869
    @hawiisisay4869 4 ปีที่แล้ว +10

    ኦሮሞ መሆን መመረጥ ነው
    ውብ ባህሌ ውድድ የኔ ውዶች ደሞቼ የልቤ ደስታዎች...

  • @yemisrachworkusibhatu4820
    @yemisrachworkusibhatu4820 3 ปีที่แล้ว +51

    I love this Oromifa Music , love it , really you did great , congrats , I am Gurage and love all Ethiopian people , may God give us all peace ,love and Unity and Development for Ethiopia and better lives for all Ethiopian people , stay blessed

    • @devstola
      @devstola 2 ปีที่แล้ว

      Hllp

    • @WeTube_3
      @WeTube_3 ปีที่แล้ว

      These people might be Gurage mix since it in Wonchi and Dandi area. That's why you're attracted to it.😮

  • @xxyyxxyy-ima7010
    @xxyyxxyy-ima7010 5 ปีที่แล้ว

    woooooooow akkam akka namatti tolu sitti himuu hin danda'u keessattuu location ati filatte kan baayyee nama hawwatuudha !!!!itti muddi yoosaan keenyaa

  • @mimiyetages1601
    @mimiyetages1601 6 ปีที่แล้ว +4

    ትርጉሙ ባይገባኝም አሪፍ ስራ ነው በርታ

  • @ebbisakadirrayyan8248
    @ebbisakadirrayyan8248 5 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah.😍❤️❤️❤️❤️❤️ I love the little boy dancing. I just want give him a big hug 🤗

  • @alainaln6704
    @alainaln6704 6 ปีที่แล้ว +103

    እንደው ምን አባቴ ይውጠኝ ይሆን ኦሮሞ ባልሆን
    ተመስገን እንኮዋን ኦሮሞን ሆንኩ ምርጥ ፍቅር አዋቂ ምሁር ህዝብ መወለድ ማደጌ እልልልልልልልልል
    Oromoo naf jiiradha

    • @elsuu3983
      @elsuu3983 6 ปีที่แล้ว +4

      የኔ ውድ እኔም ይቆጨኝ ነበር ኦሮሞ ባልሆን

    • @seenaawakejirawary5999
      @seenaawakejirawary5999 6 ปีที่แล้ว +5

      ኦሮሞ ባልሆን ታንቄ እሞት ነበር ክብር ለፈጣሪ ይሁን ኦሮሞ አድርገ ስለፈጠርከኝ

    • @AwradAwrad-pk9lw
      @AwradAwrad-pk9lw 6 ปีที่แล้ว +3

      ሚችት ይበላቹ ማሮቼ

    • @kenyalfal7605
      @kenyalfal7605 5 ปีที่แล้ว

      Enema sekora dess silegn

    • @ፂዮንዳንኤልሣራ
      @ፂዮንዳንኤልሣራ 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @wahayuahmed7910
    @wahayuahmed7910 5 ปีที่แล้ว

    Wow What a beautiful Music Yoosan Bagaa Kenyaa tatee silaa atti Oromo ta,u batee Hedduu takkan Gaddaa turee i really proud of you Well done Hadhaa #Soolanee Ooooooh eheeeey Yaa #Shaan #Nyaata Akkam #tataa what great word

  • @yoabeabeyo4015
    @yoabeabeyo4015 5 ปีที่แล้ว +8

    Woww New Bayew Bayew Altegbwem Demo Cucaw Temchitognal Edeg Yibeleln

  • @cjsbsndnsjjs9314
    @cjsbsndnsjjs9314 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow hedduu namatti tola qaxaale keenya nuuf jiraadhu.
    Irra kashii godhi abboo❤️

  • @amantsancho2512
    @amantsancho2512 6 ปีที่แล้ว +25

    wow mn malet nw please tell me
    One love 😍😍😘😘

    • @sefshow1509
      @sefshow1509 6 ปีที่แล้ว +2

      maxfoo amat alfohal malet new

  • @e.samuel8324
    @e.samuel8324 5 ปีที่แล้ว +7

    4:10 I cry every time I see him😭 soo cute 😍😍😍