''የጡረታ ደመወዜ 744 ብር ነው....የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን መነሳት አለበት'' አቦይ ስብሃት ነጋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ''የጡረታ ደመወዜ 744 ብር ነው....የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን መነሳት አለበት'' አቦይ ስብሃት ነጋ

ความคิดเห็น • 277

  • @user-yx8sj3lz8d
    @user-yx8sj3lz8d 4 ปีที่แล้ว +49

    *Boing 744 ያለ መስሎኝ ነበር ቅቅቅ*

    • @joehatu7130
      @joehatu7130 4 ปีที่แล้ว +2

      የመናገር መብቴ ይጠበቅልኝ there’s no Boeing 744 Stupid..kkkkkk

    • @gebremedhinwoldu1834
      @gebremedhinwoldu1834 4 ปีที่แล้ว +1

      የመናገር መብቴ ይጠበቅልኝ Mebteish new gin Boing 744 😹

    • @mesfinmengesha9799
      @mesfinmengesha9799 4 ปีที่แล้ว

      Aboy Sebhat is dead he has dementia

    • @muhammaddur1037
      @muhammaddur1037 4 ปีที่แล้ว

      744 atbakagnim
      Saw eyeradagninew
      Arabaki

    • @israeltsehay5236
      @israeltsehay5236 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @samuelabebe9075
    @samuelabebe9075 4 ปีที่แล้ว +15

    አቶ ስብሐት ነጋ ነብስ ይማር ብለናል

    • @steveabrah7647
      @steveabrah7647 4 ปีที่แล้ว

      Be hiwot eyaleh yetkeberk ante nehe aby sebhat jegna new endant yeshefta zer adelum

    • @hsee3071
      @hsee3071 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @ethiopia5582
      @ethiopia5582 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

  • @yy-ut3dh
    @yy-ut3dh 4 ปีที่แล้ว +23

    ጡረታዬ 744 ብር ለኑሮዬ አይበቃኝም ሰው እያገዘኝ ነው የምኖረው አቦይዬ ለካ እንደዚህ ተጫዋች ነዎት:: ቀልድዎ በጣም ተመችታኛለች በርቱ

    • @elsanugusse1601
      @elsanugusse1601 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkkkkk

    • @jkedja
      @jkedja 3 ปีที่แล้ว

      ማነው አውስትራሊያ ውስጥ ከ5-6 ካምፖኒ ያለው የሌላውን ደግሞ የሚያውቅ የግለጽ

  • @matiyaskebede8359
    @matiyaskebede8359 4 ปีที่แล้ว +13

    ይበቃቸዋል ዘጠኝ ዜሮ ጨምርበት

  • @freedom7118
    @freedom7118 4 ปีที่แล้ว +12

    ኣወይ ኢትዮጵያ በነዚህ ደንቆሮዎች ነበር የምትመሪው

  • @urbanhymns6757
    @urbanhymns6757 4 ปีที่แล้ว +21

    ኣቦይ ስብሓት ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም።

  • @kemalandargie9386
    @kemalandargie9386 3 ปีที่แล้ว +1

    የዚህን ሰውዬ የህይወት ታሪክ የሚተርክ መጸሃፍ በአምስት መስመር ለሚጽፍልኝ ሰው ሽልማት አለኝ ::

  • @geleelabelete3318
    @geleelabelete3318 4 ปีที่แล้ว +11

    I am not a TPLF fan nor do I support their politics but Aboy Sebhat seems like a genuine person. Whether he made many mistakes or not we should be able to forgive and respect him as a father and grandfather. May God give you long life.

    • @albertcamus5976
      @albertcamus5976 4 ปีที่แล้ว +1

      What the hell ' seems' mean? Donot give comments on something you donot know. Be silent or talk something better than silence.

  • @demisaget5669
    @demisaget5669 4 ปีที่แล้ว +17

    ቢያንስ ልትሞት ስትል እውነት ተናገር

  • @ekkozed221
    @ekkozed221 4 ปีที่แล้ว +6

    ይሁንና ጡረታዎት 744 ነው እንበል ምን ያህል እድለኛ እንደሆኑ አያውቁም ይሆን ቢያንስ ውስኪው ቢቀር ካቲካላ ኣያጡም ? በርስዎ ምክንያት ስንቱ ተሰደደ፤ ስንቱ የኣሳነባሪ ጉርሻ ሆኖ ቀረ ? ስንቱ መክኖ ቀረ....አይ መጃጃት

  • @gebremedhinwoldu1834
    @gebremedhinwoldu1834 4 ปีที่แล้ว +4

    Yayesew Bravo 👏🏽👏🏽👏🏽👍

  • @senayzeben7754
    @senayzeben7754 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እውነት በዚህ ሽማግሌና ጋዜጠኛ በጣም ኣፈርኩ። ፍሬ ነገሩን በጣም የወረደ ፣ሙሉ በሙሉ በሚባል በውሸት የተሞላ ርካሽ ፍሬ ቢስ ስለሆነ መዘርዘሩ ይቅርብኝ።ነገር ግን ኣጠቃላይ ድባቡ ላንሳ። ከሽማግሌው ስጀምር ኣርጅቶ ፣ጃጅቶ የተጠየቀውን ማስታወስ ከማይቻል ደረጃ ደርሷል።ሲቀጥል ይቺ እንኳን ገብቶት ይሆናል ስትለው የት የሌለ ቅዥት ውስጥ ሰጥሞ ሌላ ያወራል ። ይባስ ብሎ ኣካላዊ እንቅስቃሴው ራሱ የቻለ ቋንቋ መሆኑ ትዝ ኣላለውም፣ ከተመልካቹ መስተጋብር እንዳለው፣ሰው እውነትና ውሸት ስታወራ ከሁኔታህ መገንዘብ መቻሉም ወይ ዘንድሮ ያስብላል።ከዚህ በላይ ምነው ቢቀርበት ። ኣንድ እውነት ግን ኣይቼበታለሁ ።እሷም የሚያወራበት የኣማርኛ ቋንቋ እጥረት ስትሆን በዚህ ግን ማመካኘት ኣይቻልም ። ለማጠቃለል ሽማግሌው ፍንትው ብሎ የመሰረተው ድርጅት ህወሃት ኣስተሳሰቡ ኣመለካከቱ፣ቀጥሎ ሃላ ቀርነታቸው ምን ያህል እንዳልተለወጡ ኣሁንም ለፈጠሩት ፖለቲካዊ ሁኔታ የሚኩራሩበት መሆናቸው ኣጃኢብ ያስብላል። ስለ ጋዜጠኛው ጥፍሬ ስር መግባት ነው የዳዳኝ። ፊቱን ስታዩት በተደጋጋሚ በሽማግሌው መልስ ሳቅ ሲያመልጠው ይታያል። የተዘጋጁበት ሌላ መድረክ ላይ ሌላ መሆኑ ይገባሃል።ኧረ ካሜራ ማኑ በተደጋጋሚ ዞር እያረገ ይገላግለው ነበር እንጂ /ኦዲት ሲደረግ የተቆረጠውን ትተን ማለት ነው/ ጤናማ ቃለ መጠይቅ እንዳልሆነ ገብቶታል። የፊቱ ጡንቻዎች፣ ኣይኖቹን ኣይተህ ምነው በቀረችኝ ይቺ ቅጽበት እያለ መሆኑ መስካሪ ኣያስፈልግም።ከሁሉም በላይ ሰነፍ ጋዜጠኛ ያየሁ ቁጥር ኣንድ ይህ ሳይሆን ኣይቀርም።ለምን ?ብትሉ:- የሞተ ጋዜጠኛ እንዴት ልግለጸው???

  • @eshetuandarge6025
    @eshetuandarge6025 4 ปีที่แล้ว

    አቦይ ስብሀት በነፃ ኢትዮጲያ ውስጥ የሚኖሩ ስው ነበሩ አሁንም ናቸው 27 አመት በንፃ ኖሩ አስቂኝ ስው ናቸው እንዲሁ እየጠጡ እያጨሱ ሴት ሲፈልጉ ኖሩ እንደፈለጉ እያወሩ በተለይ የሽወዱን ባልስልጣን አየመስሉን ሲያወሩ ሽወዱን ስራ ፈት ሆነው የእድር ጡሩንባ ነፊ መርዶ ነጋሪ ይህል ስልጣን ነፍገዋቸው በራሳቹው ጉልበት ነው ቃል አቀባይ ሆነው ሲሰሩ የከረሙት ዉ አቦይ ለካ ስራ ፈት ቦዘኔ ነበሩ ሽወዱን

  • @habtamuaweke3451
    @habtamuaweke3451 4 ปีที่แล้ว +4

    እንደዚህ አፍዎትን የሚከፈቱት በሰባት መቶ ጡረታ ደሞዝ ነው ወይ እማማ ኢትዮጵያ የማንም መቀለጃ ሆነች እኮ 27 የቀለዱብን አልበቃ !!!

  • @moguesmengaw5642
    @moguesmengaw5642 4 ปีที่แล้ว +1

    እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል፦ ዋይዋይዋይዋይዋይዋይዋይዋይዋይዋይ፦ ፈጣሪ
    ይሕን ለመሥማት ሥላሠነበትከኝ፦ አመሠግናለሑ።

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 4 ปีที่แล้ว +2

    በአጴ በሀይለስላሴ ዘመን የነበረውን በግብርናና በኢንዱስትሪ ሁላቀርነት እንዲሁም የመናገር መብት ምን ያህል ይከለከል እንደነበር ነገሩን:: እሳቸው ከስልጣን ከወረዱ ከአምሳ አመት በሁዋላ የሉም ብለው የጠቀሱዋቸው ሁልቀርነቶች በውን ከኢትዮጵያ ተወገዱ??? የመናገር መብት ተከበረ? ገበሬው መካናይዝድ በሆነ ዘመናዊ አጠቃቀም ኑሮውን እያሳለጠ ነው? ይባስ ብሎ አገሪቱ የመበታተን አደጋ እንዲጋለጥባት ለምን ሆነ? ኢትዮጵያን የወደብ አልባ ከማድረግ አንስቶ ከአደጋና ከርስበርስ መጠላላት ባለፈ ከናንተ ትግል ምን ተረፈን? ዝም ብሎ አፍ እንዳመጣ በማውራት እውነትን መቀየር ይቻላል? የናንተን ታሪክ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመስማት ሳይሆን በኑሮው ያየው ስለሆነ ያልሆናችሁትን ነን ብሎ መናገር ከመቅለል ያለፈ የሚያመጣው ፋይዳ የለውም::

  • @hagerawiae604
    @hagerawiae604 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣየ ባባ ስብሓት፡ ከተዛርቡና ደሊኹም እምበር ካልእ ኣይኮንኩምን። ኣቦታት ክምስሉስ፡ "ደፋር አንበጣስ፡ ግራትካ በሊዑስ አብ ደጎልካ ይሰፍር " እዩ ነገሩ። ጸላኢ ህዝቢ ኤርትራስ፡ እቲ ትማሊ ክልምን ከሎ ዝቶኸብናሉ፡ እቲ ስራሕ ክደሊ ከሎ ስራሕ ዝሃብናዮ፡ እቲ ከፊኡኒ አሎእሞ ክቓለስ እየ ዝበለ ባይታ ዝፈጠርናሉ ፡ ዝዓለምናዮ፡ ብረት ይኹን ምግቢ፡ ከምኡውን ፍልጠት ዝለገስናሉ፡ ዓሪቑ ዘልበስናዮ፡ ዝብላዕ ስኢኑ ዝዓንገልናዮ፡ መጽለሊ ደልዩ ዘዕቆብናዩ፡ ደፋር፡ ዝበልዓሉ ጻሕሊ ዝሰብር ጭፍራ ወያነ እዩ፡ ቐዳማይ ጸላኢ ህዝቢ ኤርትራ።
    ኣባባ ስብሓት ክትሕስው ከሎኹምሲ ዓቀን ግበርሉ። 744ብር ዋላ እቲ ጋዜጠኛ ገሪምዎ፡ ንኸረጋግጽ ወን ፈቲኑ፡ ብተዘዋዋሪ 744ሽሕ ፡ 744 ሚልዮን ደኾን ይኸውን ኢሉ፡ አብ ሓሳባት ዝነበረ እዩ ዝመስል። ለካስ ባባ ስብሓት ተዋስኦ እዮም ዝሰርሑ ነይሮም። ንቅጽ አብ 744ብር። ናይ በሓቂ መንግስተ ሰማይ እንተ ሃልዩ ባባ ስብሓት እዮም ንቅድም ዝኣትውዋ። ወይ ወያነ እንተቐላዕካስ ከክፍኡ። ምሕረት የውርድ።

  • @jonyboss5682
    @jonyboss5682 3 ปีที่แล้ว

    ዋና ተከለከልኩ ይላል በሰማም

  • @almaw2001
    @almaw2001 4 ปีที่แล้ว +3

    ደሞዜ 744 ነው የኢትዮጵያ ህዝብ መነሳት አለበት ቋቋቴያም ሽማግሌ እናንተ የሀገር ነቀርሳ ናችሁ እውነት ነው እርኩስ

  • @fasilo4852
    @fasilo4852 4 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ስብሃት ነጋ!! ቀሪ ህይውቴን እየገፋሁ ያለሁት በ744 ብር እና ሰው በሚሰጠኝ ርዳታ ነው አሉን እኮ!! ቅቅቅቅቅቅ

  • @eyobwondu
    @eyobwondu 4 ปีที่แล้ว +7

    744 በቂ አይደለም አረ የት ልሳቅ፣ እንዲያው ቁርስዎንስ ያበላዎት ይሆን አረ እንዲያው የቀን ሲጋራዎትንስ ይችል ይሆን? ቀሽማዳ ሽማግሌ

    • @jkedja
      @jkedja 3 ปีที่แล้ว

      744,000 ብር ማለቱ ነው

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 3 ปีที่แล้ว

    Aboy sebaht sinager weshetam nacew eyasbu ena keleb endalhone yastawekbacewal gazetgia ghen betam betam gobez nehe👌👏👏👏👏

  • @omyish5043
    @omyish5043 4 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ሰው እኮ ሚሊዮነር ነው 744 እያለ ያላግጣል ወይ አቦቦቦቦቦቦቦቦይ ይመችህ።

  • @eyobwondu
    @eyobwondu 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ትምክህት እና ጠባብነት ዛሬም አልሞተችም እንዴ እርስዎ ጋ ዛሬም እብድ ሽማግሌ ሃደራው

  • @zereukelele1293
    @zereukelele1293 4 ปีที่แล้ว +3

    Aboy you are our hero i am sure we the younger generation of tigray have full responsibility to tacare of you
    You are the one you show us how to defeat our enemy we love you we prey to God to give you healthy and wealthy i am very proud of you are Tigraway ...

  • @kasszegeye8428
    @kasszegeye8428 4 ปีที่แล้ว +4

    አቦይ ሰባት ግዜ አልፎበታል ጨርሶ ሳይጨልም ንሳእ ግቡ በጅዎ በጥፍሮ ውስጥ ደም አለ ለሁሉም ግዜ አለው አለ ጠቢቡ ሰለሞን አንዲነው ሁሉም ያልፍል አነደበትም ይያዛል በወጣትነትህ በጎ ነገር ስራ

  • @asnakewyehuala466
    @asnakewyehuala466 4 ปีที่แล้ว +2

    744 ብር
    በዝቶብሃል አቦይ

  • @minilikmekuriyaye8799
    @minilikmekuriyaye8799 4 ปีที่แล้ว

    ሊበሏት የፈለጓትን አሞራ ጅግራ ናት ማለት ይኼ ነው🗣️ለጣሊያን አሽከር ሆነው አገራቸውን የወጉ ባንዳ አባቶቻችሁን ደምሥሦ ጣሊየንን ሥላባረረቂምያዛችሁትን ጀግናውን የአማራ ህዝብ ቂማችሁን ለመወጣትና 🗣️🗣️ሥለምትቀኑበት ሥለምትፈሩትና የኢትዮጵያን አንድነት ይጠብቃል ብላችሁ ሥለምታምኑበት መልካሙን የአማራ ህዝብ ያለ ሥሙ ሥም ሠጣችሁ ሥሙን አጉድፋችሁታል ዘርፋችሁታል አፈናቅላችሁታል በመርዝ አምክናችሁታል ጠላት አብዝታችሁለታል ነገር ግን🗣️ሥራ ለሠሪው እሾህ ላጣሪው ነውና ዋጋችሁን የምታገኙበትጊዜ ቅርብ ነው🗣️🗣️🗣️

  • @besratobg1676
    @besratobg1676 3 ปีที่แล้ว

    Thank you my brother for your news💓

  • @yareddebele7443
    @yareddebele7443 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰው ይህንን ያህል ዓመት አገልግሎ ጡረታው 744 ብር ብቻ ከሆነ ካድያ የቱ ጋር ነው ሀገሪቷ ያደገችው ???? p

    • @wedigiday3211
      @wedigiday3211 4 ปีที่แล้ว

      Yared Debele 😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬

  • @ኤርትራሃገርይክብረተይ
    @ኤርትራሃገርይክብረተይ 4 ปีที่แล้ว +5

    ክክክክክክክክክክ
    ክክክክክክክክክክክክልልልል
    ስብሓት ነጋ
    ሻዕብያ ከምዚ እዩ ዝገብር።

    • @zereukelele1293
      @zereukelele1293 4 ปีที่แล้ว

      Way chenawit abey zelo shabiya eyu nebalkin tekmsiya zeybelki abe tgray dalemnkis shabiya tebeli fesawit ...tigaray

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 4 ปีที่แล้ว +10

    መገንጠልን 68 ላይ አስቆምነው ካሉ 85 ላይ የመገንጠል መብትን ለምን ፈቀዳችው?

    • @yy-ut3dh
      @yy-ut3dh 4 ปีที่แล้ว

      Gobena Ingeeda ጥሩ ጥያቄ ነው ግን ይህ ሆዳም ሰካራም ዘረኛ ደንቆሮ ለዚህ መልስ የለውም

  • @iiihhgh4652
    @iiihhgh4652 4 ปีที่แล้ว +5

    ኣታ ዘይትገድፎም ፖለቲካ ኣይኮነን ዘሓለፈ ናይ ሎሚ ዝበላዑዎ እኻ አይዝክሩ
    መስኪን ነብስ ቅትለት ዝበሃል መፍትሒ ምኻኑ መለስ ከይነገሮም ከይዱ

  • @johnat6081
    @johnat6081 4 ปีที่แล้ว +2

    እረ. በሳቅ ሞትኩኝ 744 ብር አይበቃኝም ግን ሰው. አየርዳኝ ነው አሉ ውይ አየርዳኝ እየርዳኝ ???

  • @ham8288
    @ham8288 4 ปีที่แล้ว +1

    ለምንድነው ህዋት ህገመንግስቱ እያለየሚጮከው ህዝብ ያረቀቀው አይደለም በህዝቡ ተሳትፎ የፀደቀ አይደለም ለራሳቸው አመቻችተው እና አገርን እንድትከፋፈል አድርገው ስለፃፉት አብይ አዲስ ህገመንግስት መፃፍ አለበት

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 3 ปีที่แล้ว

    ጀግናዉ አብይ አህመድ አሊ ከመሬት በታች አደረጋችሁ የናተን ጎድ አላህ እዛዉ እዳደረገ ያድርጋችሁ ጁንታ የትልቅ ትንሽ

  • @ifakedul939
    @ifakedul939 4 ปีที่แล้ว +2

    8:04 ዋና 10:42 የአብይ ደብዳቤ 😂 😂 Pure comedy gold.

  • @jkedja
    @jkedja 3 ปีที่แล้ว +2

    He is starting to loose his memory got Dementia .

  • @user-iv3gi7rg1n
    @user-iv3gi7rg1n 3 ปีที่แล้ว

    ጅግና ሰብሃት ነጋ ተላላኪ ነበርኩ ያለ ሚስቱ መስቀል ነበራት ጥሮታየ 744 ነው kkkkkkk ሞት የናቀ ጅግ

  • @bamatube1
    @bamatube1 4 ปีที่แล้ว +1

    ቀልድ አላስቅ ብሎኝ ነበር አድክም ኖት ባክዎ

  • @wedigiday3211
    @wedigiday3211 4 ปีที่แล้ว +14

    አቦይ ስብሐት ነጋ በሳል መሪ፤ ጀግና የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ።
    በታሪክ ላበረከቱት ዉለታ እናመሠግናለን።
    We love ❤️ you our Father.

  • @sofiesofie1952
    @sofiesofie1952 4 ปีที่แล้ว +6

    Even at this age, he is still laying.

    • @123ertr
      @123ertr 3 ปีที่แล้ว

      LYING NOT LAYING SISTER

    • @gegobardango5629
      @gegobardango5629 3 ปีที่แล้ว

      @@123ertr wow! get a life ...

  • @misbahtemam5275
    @misbahtemam5275 4 ปีที่แล้ว

    አቦይ ስብሃት በውነቱ በግሌ አድንቄዎታለው በእዚህ እድሜ እያስታወሱ እና ከኢህአዴግ መሰረታዊ ፅንሰ ሃሳቦች ጋር ሳይጋጩ መጨረስ ያላቸውን አቅም ያሳያል

  • @dinamillion1819
    @dinamillion1819 3 ปีที่แล้ว

    አይ 744 ብር ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ 740.000.000 ያስማማናል::

  • @berhanuseti5731
    @berhanuseti5731 4 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian Sovereignty: No competition: Abiy beats Meles, Sium Mesfin, or TPLF every day!!
    ሰሞኑን የህወሃት ቱባ ባላስልጣኖች በሚድያቸው የዶር አብይን ተዓማኒነት ለመቀነስ ዘመቻ ጀምረዋል። አቦይ ስብሃት፣ ስዩም መስፍን በግንባት ቀደምትነት ሊጠቀሱ ይችላሉ።
    በጣም የሚገርመው በህይወታችን ያየነውን ሃቅ ክደው፣ አይናችሁን ጨፍኑ እናታላችሁ እያሉ ነው፡፡ ለምሳሌ ስዩም መስፍን ራሱን እና መለስ ዜናዊን የኢትዮጵያ ልዑላዊነት አስጠባቂ አድሮግ ዶር አብይ ለልዑላዊነታችን ግድ የሌላቸው ሳይሆን ጠላት አድርጎ ለማድረግ ሞክሯል።
    ይህን የሚሉት ህወሃቶች (መለስ፤ ስዩም፣ ሰዬ፣ ሳሞራ፤ … አርከበ… ምንጆሪኖ፣ ደብረጽዮን) ከኢራቅ፣ ከሊብያ፣ ከሶማሊያ .. መስሪያና ገንዘብ ወስደው የኢትዮጵያን ጦር እንደወጉ የምናውቀው ነው፡፡
    አርከበ የሚመራው አስር ሺህ ተጋዳላይ ልኮ ከሻቢያ ጎን ተሰልፎ የኢትዮጵያን ጦር የወጋው የመለስ ጦር ነው፤ ኤርትራን ያስገነጠለው መለስና ህወሃት ነው።
    በለንደን ጉባኤ በኸርማን ኮኽን ፍቃድ ስልጣን የተረከበው እና ሌሎችን ያገለለ መንግስት ያቋቋመው፣ በብዙ አመታት የተገነባውን የኢትዮጵያ ጦር ያፈረሰው የነመለስ የነስዩም መስፍን ድርጅት ነው።
    ስዩም መስፍን ባደሜ ለኤርትራ መሰጠቱን እያወቀ በጠራራ ጸሃይ ለኢትዮጵያ ተፈረድ ያለ ሰው ነው።
    ሌላም፤ ሌላም ማለት ይቻላል።
    የትግራይ ህዝብ እንደማንኛውም ህዝብ ለኢትዮጵያ አንድነት ያደረገው ተጋድሎ በታሪክ የሚረሳ አይደለም። ህወሃት ግን የኢትዮጵያ ፍቅር ኖሮትም አያውቅም፣ ለኢትዮጵያ ነጻነትም አለተቋቋመም። ስልጣን ይዞም ሳይዝም የኢትዮጵያን ልዑላዊነት ማስጠበቅ ጉዳዩ ሆኖ አያውቅም።
    የህወሃት መነሻም ማድረሻም ጥላቻ ነው፣ አዎ ጣላች፣ ኢትዮጵያ ለሚሉ ሁል ጥላቻ!!
    መለስም ይሁን ስብሃትም ይሁን ስዩም ለኢትዮጵያ (በተለይም ብሄር ብሄረሰብ ህዝብ ለማንለው/ኢትዮጵያዊ ነን ለምንለው) ያላቸውን ፍቅር ያሳዩበት ግዜ ትዝ አይለኝም። አልነበረም።
    ለእኔ ዶር አብይ ለኢትዮጵያዊነት ያለው ፍቅር ግልፅ ነው፣ የህወሃት መሪዎች ለአባይ ተቋርቋሪ ሆነው ሳይሆን አባይን ለፖለቲካ አላማቸው ሊጠቀሙበት ነው በሚድያዎቻቸው የሚቦተርፉት!!!
    አብይ ሌላ ህወሃት ሌላ!! አብይ ኢትዮጵያዊ (ከነጉድለቶቹ) ህወሃት ጠባብ ብሄርተኛ!!

  • @huruyghidey5700
    @huruyghidey5700 4 ปีที่แล้ว +7

    ኣቦይ ሰብሃት ነጋ መዘንግዕ ካሜራ ድ'ዩ ዝገብር ዘሎ ክክክክክክክክክክ

  • @chchxhc2036
    @chchxhc2036 3 ปีที่แล้ว

    ይህ ሰው የሚያወራው የሰካራም ወሬ ነው ነብስ ይማር

  • @saragetachew6262
    @saragetachew6262 4 ปีที่แล้ว +2

    ዎና ስለተከለከሉ ነው መቀሌ የሄዱት😔

    • @alikhan-mo1vs
      @alikhan-mo1vs 4 ปีที่แล้ว

      Tana the Gelila bamen awakesh warana arefash kocha baya

    • @saragetachew6262
      @saragetachew6262 4 ปีที่แล้ว

      ali khan ጆሮህ ኣይሰማም እንዴ?? ራሳቸው ነው ያሉት🙄🙄

  • @tilethio
    @tilethio 3 ปีที่แล้ว

    He might be right, his payroll might be 744. He is living with the money he didn't make.

  • @yosephg08
    @yosephg08 4 ปีที่แล้ว +2

    like the interviewer

  • @user-xm2pu4hg6r
    @user-xm2pu4hg6r 4 ปีที่แล้ว +4

    ነጭ ሽንኩርት ንግድ ጅምር በ744 ብር ትርፍ አለው
    ዕድሜ ለኮረና ቫይርስ

  • @alganshmehar3892
    @alganshmehar3892 4 ปีที่แล้ว +2

    Eseyas sihxa mereb keblakum eyu

  • @omyish5043
    @omyish5043 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሰው የሚያወራው የሰካራም ወሬ ነው።

  • @alulaafework745
    @alulaafework745 4 ปีที่แล้ว +2

    Taking Aboy Sebhat on face value. If he is getting paid 744 a month by the Ethiopian gov. I have a problem with the Ethiopian gov, who is paying this thief 744 birrs of the taxpayers' money. Aboy Shabbat is supposed to pay the government of the billions he and his cronies stole from the people. Every birr he is given is truly an insult to the country and people.

  • @mamokillo6298
    @mamokillo6298 4 ปีที่แล้ว +2

    ቤተመንግስት መዋኘት አምሮት ነበረ።

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha 4 ปีที่แล้ว +1

    ቁራ ነው የሚመግብዎት?

  • @avi_king301
    @avi_king301 4 ปีที่แล้ว +1

    If your salary 744 it's the problem that the government must change because that is the problem the workers need any source to manage their family ...why the government not pay a good salary for those placed to decide. ..

  • @user-sj6mz2dy7q
    @user-sj6mz2dy7q 4 ปีที่แล้ว +5

    ትእምት ናይ መን ድዩ አቦይ ስብሓት ሓጥያት እዩ እኮ ህዝቢ ይሰምዕ አሎ ;;
    700 እኮ ናይ ሻሂ ዊስኪ ክልተ አይኮናን ጉድ

    • @eyobabay
      @eyobabay 4 ปีที่แล้ว

      አዚኖ /አድጊ ጣልያ ወዲ በለዉ ከለዉ /ጫሉቅ ማሉቅ ዉጻእ!!!ኪድ ንአድኻ ናብደንብያ ወይጦ ወዲወይ አዚኖ ኖኖኖ አዚኖኖኖኖኖኖኖኖ

    • @eyobabay
      @eyobabay 4 ปีที่แล้ว

      አዚኖ /አድጊ ጣልያ ወዲ በለዉ ከለዉ /ጫሉቅ ማሉቅ ዉጻእ!!!ኪድ ንአድኻ ናብደንብያ ወይጦ ወዲወይ አዚኖ ኖኖኖ አዚኖኖኖኖኖኖኖኖ

    • @user-qx3jb8jj1f
      @user-qx3jb8jj1f 4 ปีที่แล้ว

      ጓሓፍ ወድቶም ጓሓፋት 1000 ትእምት እውን ይሃልዎ አይምልከተካን። ብገንዘብ ዘይትካእ ሂወቱ ዝሃበ ተዝክኣል እድሜና ቀኒስናም ክንህቦ ነይርና ይትረፍ ባዕሉ ዘጠያሻ ትእምት።

    • @user-sj6mz2dy7q
      @user-sj6mz2dy7q 4 ปีที่แล้ว

      🖕🖕🖕😷😷😷

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 4 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ ሰውዬ ፊየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ ነው። የሚጠየቀው ሌላ የሚያወራው ሌላ።

  • @eyobwondu
    @eyobwondu 4 ปีที่แล้ว +1

    ጭራሽ ሲመሩት የነበረውን ድርጅት እንኳን ስሙን አያውቁትም፣ ምንድነው ይላል እንዴ፣ ቆሽማዳ ሱሳም ሸማግሌ፣ ሸራተን ግን ምን ሆነብዎ ያቺ የሚዋኙዋት ቦታ፣ ፈታ ሲሉ እኮ በደንብ ነው የማውቅዎ፣ አቦይ፣ በተለይ ያቺ ልጅዎ፣ ሃሃ፣ እንዴ ጭራሽ ስለ ኮረፕሽን እርስዎ ያወራሉ አረ እንዳው የት ልሂድ የኮራፕሽን አባት እርሶ አይደሉ እንዴ?

  • @eliasa5683
    @eliasa5683 4 ปีที่แล้ว +3

    This guy is makes himself stupid. How can he expect anyone to believe his salary is 744/month.The pension he received might be 744 but he is one of the richest person in Africa. Where is the money he stole from EFFORT?all his wealth is registered under his family members name not a single penny under his name

  • @urael225
    @urael225 4 ปีที่แล้ว +4

    Kkkkk 744 birr
    What about ur effort
    Really?

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 4 ปีที่แล้ว

    እነዚህን ከማቅረብ የተሻለ እውቀት ያለውና ወደፊት ለኢትዮጵያ መስራት የሚችልና ህዝቡን መለወጥ የሚችል ሰው እንደማቅረብ ይሄንን ጡረታ የወጣ አባት ጋር ለምን ግዜህን ታቃጥላለህ? አልሞት ባይ ተጋዳይ

  • @sentayohuteka3509
    @sentayohuteka3509 4 ปีที่แล้ว +6

    Aboy sebhat jegna 👍♥️👍♥️

  • @solomonberhane8175
    @solomonberhane8175 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ውርደት 744 ነው ደሞዜ 😀
    አይበቃኝም በሰው እርዳታ ነው የሚኖረው 😆
    ታዲያ ከየት አባትክ አምጥተህ ነው ውስኪ እየጠጣህ ሆቴል የምትኖረው?
    አንዳርጋቸው ጽጌ እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ሰው ደፋር አካፋን አካፋ የምትል ኢትዮጵያዊ።
    በአደባባይ ስለነዚ ሰዎች የውሸታምነት ባህሪ የተናገርክ።
    እኔንጃ መቼ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ውሸት በቃን ብሎ በሚድያ ላይ ወጥቶ ማላገጥን የሚያስቆማቸው?
    እነዚ ለፈስፋሳ ጋዜጠኞች ቻሌንጅ ሳያደርጉ ህዝብን የሚያሳስቱስ መቼ ይሆን የሚቀጡት?
    ቁምነገሩ የዚህ አይነት ተፈጥሮ የ DNA ጉዳይ ነው ብዬ አምናለሁ ።
    የደደቢት ማለቴ ነው

    • @messayewossen3195
      @messayewossen3195 4 ปีที่แล้ว

      We just witnessed the Evil fiend trying to justify 27 years of raping , looting and sodomizing Ethiopia ! Only yesterday he was being drugged out from Sheraton drunk where he paid 5000 Et $ for a shot of whiskey! Thank u mr.
      Interviewer for showing to us , live , the existence of of fiendish MONSTER!!!!

  • @hsee3071
    @hsee3071 3 ปีที่แล้ว

    ምን አለ ንስአ ገብተክ ብትቀመጥ መናገር አቅቴታል አሞትቦይ ተጋዳይ

  • @abibelay5213
    @abibelay5213 4 ปีที่แล้ว +5

    ሌባ ሞላጮች

  • @bchanel5898
    @bchanel5898 3 ปีที่แล้ว

    R I.P TPLF Juenta

  • @danielh4817
    @danielh4817 4 ปีที่แล้ว

    Wow, I didn't know the extent of Woyane's humiliation. I guess what goes around is what comes around.

  • @negash7146
    @negash7146 4 ปีที่แล้ว +5

    እረ ሓጥያት ፍርሑ ሰብ ብ 700 ብር ይቕረ ብ 7000 ብር ን ወርሒ ክነብር ኣይካኣልንሞ ሰብ ዝኣምነኩም ተትዛረቡ ነገሩ ኩሉስ ናይ መን ደዩ

  • @jossy1382
    @jossy1382 4 ปีที่แล้ว +1

    He ment his Income is $744,000.00 Only from his stashed money Wogagen bank.

  • @mmetores9399
    @mmetores9399 4 ปีที่แล้ว +1

    Aboy Seghat jegna. The contributions you and many others made to liberate Ethiopia from the fascist Derg rule and to pave the way for amazing developments that took place in Ethiopia after that will never be forgotten and will always be greatly appreciated by millions of Ethiopians across the country, except those hatemongers, narrow minded, and chauvinist people. During the Derg era, they were hiding under their mother's netela, and now have the nerve to insult such a brave anbesa like you. Thank you for all you have done Aboy and for all the great martyrs who sacrificed their lives for Ethiopia's sake. Your and your team's history, as well as the history of those those other golden martyrs is written in gold no matter what bandas say about you and them. Thank you, Aboy, and God bless you!! We love you.

    • @benkifle8812
      @benkifle8812 2 ปีที่แล้ว

      You must being crazy

    • @mmetores9399
      @mmetores9399 2 ปีที่แล้ว +1

      @@benkifle8812 Just look at the difference between Ethiopia under EPRDF and now under traitor*banda Abiy Ahmed. People can't even but a bottle of cooking oil not to mention Abiy is disintegrating Ethiopia working for UAE/Saudi. What a shame!

    • @pee2694
      @pee2694 ปีที่แล้ว

      @@mmetores9399 you dummy.

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 ปีที่แล้ว

    ግማሹ ንግግር አልገባኝም። ግን ጋዜጠኛው መጠንቀቅ አለብህ መጨባበጥ no

  • @samsonwoldegaber5060
    @samsonwoldegaber5060 4 ปีที่แล้ว +11

    Why you interview the dead body?

    • @geleelabelete3318
      @geleelabelete3318 4 ปีที่แล้ว +3

      Respect your elders if you believe in God or Allah. Ehene Sunday church or Friday mosque tehed yehonal eko. This man is someone's father and grandfather. Shame on you! You will be his age one day and I hope you will remember this when someone disrespects you.

    • @sami71816
      @sami71816 4 ปีที่แล้ว +1

      @samson Stupid

    • @helenzewede3802
      @helenzewede3802 4 ปีที่แล้ว +2

      SAMSON WOLDEGABER: stupid person!! Learn from the interview.

    • @wedigiday3211
      @wedigiday3211 4 ปีที่แล้ว +1

      SAMSON WOLDEGABER ደደብ ደንቆሮ አተላ አጋሰስ ርካሽ ዉሻ ንፋጣም ልጋጋም ቡዳ ባንዳ

    • @kooled2245
      @kooled2245 4 ปีที่แล้ว

      @@wedigiday3211 😂🤣🤣😂🤣🤣😂 he gets under your skin right?!

  • @seyoumhailemariam1017
    @seyoumhailemariam1017 4 ปีที่แล้ว +1

    Lemen yewashal yemel netela zema merechelehalhu

  • @Jacob-xd8nf
    @Jacob-xd8nf 4 ปีที่แล้ว

    We must thank this journalist he is revealing the truth from the thief's. I am very happy he got jailed. Leba journalist. He is Ashker yeweyane. Yetabatu yekoferkew gudguad tigebabetaleh

  • @mmatekondagala4500
    @mmatekondagala4500 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ በቃህ እባክ የዘረፍከውን መልሰህ ንሰሃ ግባ አተ ሽማግሎ ከቤተ መንግስት ሂልተን ሆቴል ልከህ ያስገደልካቸውን ሰዎች እረሳ እባክህ መቼም መቼ ከሲኦል እትድንም

  • @seyoumhailemariam1017
    @seyoumhailemariam1017 4 ปีที่แล้ว +1

    Dayper yegezaleh

  • @gebreguesh5968
    @gebreguesh5968 4 ปีที่แล้ว +2

    ደሞዝ ለ መኒር እንደማይበቃ ምታውቅበት ግዜ እንኳን ኣሳየን፡ከ ትእምት እያነሳህ እንዳልነበርክ ፡ሌባ ኣማሮችን ጠባቂ

  • @bettybetty9477
    @bettybetty9477 3 ปีที่แล้ว

    27 ዓመት የት ነበራችው ለመለወጥ ከናተ በላይ ዘራፊ እና ጨካኝ የለም

  • @menbiteklu1027
    @menbiteklu1027 3 ปีที่แล้ว

    Eway.......

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 ปีที่แล้ว +1

    Aoy

  • @shalomgomez2111
    @shalomgomez2111 4 ปีที่แล้ว

    How I am amazed that this conversation is set in such slow motion, and bellow the normal range of personal conversation. Aboy is so reserved the words just can not come when he needs them.
    Could you please tell us the $125,000,000 million bribe you are alleged to have received from China?
    It is believed you have stashed$ 2.5 billion in an off shore account.

  • @sisaydemessie6524
    @sisaydemessie6524 4 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkk 744 birr. Weshetam shimagle you are millionaire. Please give ths 744 poor family.

  • @benkifle8812
    @benkifle8812 2 ปีที่แล้ว

    Aboy Sabhut knows how much money he embezzle large amount of money directly or indirectly from Ethiopian financial institution especially where IMF was providing financial assistance to the Ethiopian government.

  • @Motivation11155
    @Motivation11155 4 ปีที่แล้ว +2

    Look his facial expresion he is just comfused, he looks here and there,touchs his nose and eye time and again,omg.

  • @123ertr
    @123ertr 3 ปีที่แล้ว

    THEY REFUSED US SWIMMING IN MENGISTU'S POOL
    WHY ?
    I DON'T KNOW

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 4 ปีที่แล้ว

    አቦዬ ጥሮ ሽምጥች ኩመዲ የወጣቸዋ ስባት መቶ
    ብር ደሞዘተኛ ሕፃው የት ገባ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 ปีที่แล้ว

    ሲጠጣ ነጋ አንተ ብሎ ተንታኝ 744 ብር ነው ጡረታዬ ብለህ ታወራለህ የማታፍር ጉድና በዛች ነው በሼራተን ስትጠጠጣ የሚነጋው የዘረፍከው ስንት ነው 744 ሚልዮን ብር በጣም ሲያንስ ነው ዱባይ ያለህ ኢንቬስትመንት ትልቅ ኢንቬስትመንት በ744 ብር በወር ጡረታ ገንዘብ ነው ሥልጣን ሳይሆን ዘረፋ ላይ ነው የተሰማራው የኤፈርትንም ብዙ ሚልዮኖች የዘረፈ እኩይ ሞላጫ ሌባ ነበር ግን እሱም እኩይ ሌቦችየኮኬን ሸቃጮች ልጆቹም አይበሉትም !!!!!!!!!!

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 4 ปีที่แล้ว

    እውነትክን ነው አገሩን ትቶ ልትወር ከመጣህማንም ኤርትራዊ ዝም አይልም እሺአትዘባርቁ

  • @dagembelete7702
    @dagembelete7702 4 ปีที่แล้ว +1

    Defet yargeh ante agasese

  • @misbahtemam5275
    @misbahtemam5275 4 ปีที่แล้ว

    ያየ ሰው ከቻልክ የፖለቲካ ሂዎታቸውን በመፅሃፍ ቢያሳትሙት ለወጣቶች ኢሊት አስተማሪ ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ

  • @user-cq5bf7mv5b
    @user-cq5bf7mv5b 3 ปีที่แล้ว

    Aboy sibihat yeken setategna negne demoze 744 new ayinachuni chefinachu liki new belugne yilenal

  • @eriwhisper6691
    @eriwhisper6691 4 ปีที่แล้ว +2

    Just for lough

  • @simonyohannes3740
    @simonyohannes3740 4 ปีที่แล้ว +1

    አብድ ሽማግለ ለብ

  • @getahunasnakew6202
    @getahunasnakew6202 4 ปีที่แล้ว

    እርስዎን የሚያክል ጎምቱ ሰው እውነትም በ744 ብር መተዳደርዎ በጣምምም የሚገርም ነው!ደግሞስ አሁን እናንተ ካስተዳደራችሁበት ዘመን በኢኮኖሚ ምን የተለዬ እድገት ኖሮ ነው ይህን ያሉት ለምን በእናንተ ዘመን ኑሮአችንን አላሻሻላችሁትም፣ደመወዛችንንስ አልጨመራችሁም? በእርጅና ዘመን ውሸት ያስጠላል?አቦይ በዚህ እድሜዎ እግዚአብሔርንም ሰውንም ስለበደሉበት ንስሃ ገብተው ወደ እግዚአብሔር ይመለሱ።

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ሽማግሌ ጎበዝ ጋዜጠኛ አልገጠመውም ስምኔህ ባይፈርስ ቢሆን በደንብ ተዘጋጅቶ
    ስለሚሄድ ልክ ያስገባው ነበር በጣም አናዶኛል ጋዜጠኛው ::

    • @muhammaddur1037
      @muhammaddur1037 4 ปีที่แล้ว

      Gazetagnawon
      Babiracho new
      Ye gazut bawor
      60000 birr
      Minyadargi

  • @mulugetaaraya2362
    @mulugetaaraya2362 4 ปีที่แล้ว

    ፈሊጠኪ አለኩ አንጭዋ ኢኪ

  • @Thailova
    @Thailova 3 ปีที่แล้ว

    The guy is bizarre

  • @helenzewede3802
    @helenzewede3802 4 ปีที่แล้ว +5

    It is really sad how u guys have been treated!