Awtar TV - Rahel Getu - Hahu - New Ethiopian Music 2021 - ( Official Lyric Video )
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- Ethiopian Music 2021 | New Ethiopian Music 2021 | Amharic Music
New Ethiopian Music 2021 by Rahel Getu Hahu from brand new album Etemete
Etemete is available now on all digital stores
iTunes - apple.co/3gWagI0
Amazon - amzn.to/2WGt9I7
Spotify - spoti.fi/2X7jtpI
Awtar is the first-ever Ethiopian Music App that allows music fans to access and purchase musical works anywhere, anytime; while protecting the copyright of everyone who got involved in creating the Music to benefit from their hard work.
Download Awtar app: awtar-website.......
Follow us on:-
Facebook - / awtarapp
Twitter - / awtarmultimedia
ለካ በዚህ ዘመንም አንዲህ ይዘፈናል, አኔ አኮ ሙዚቃ እያበቃለት መስሎኝ ነበር, ምንም የማይሰለች ነው የሰራሺው
ቃላት የለኝም የመቻል ጥጉ ነሽ ከጭብጨባ ወተን ረጋ ብለን የምናደምጠው ሙዚቃ ስለሰራሽልን ተባረኪ በተረፈ አውታሮች ግጥሙን ያስገባውን ሰው እንደገና መርምሩት ይሄን የመሰለ ስራ ላይ እንዲህ አይነት ስህተት አይገባም እና ብታርሙት
@@tizitagetachew2777 ስህተቱማ ግጥሞቹ ናቸው ተመልሰሽ እሷ የምትለውን እና እነሱ የጻፉትን ተመልከቺ በነገርሽ ላይ እዚህ ዘፈን ላይ ብቻ አይደለም
አንድምታው ልዩ ነው! ስለፍቅርም ሆነ ስለእናት ስለሁሉም ብዙ ተዘፍኗል በዚህ ደረጃ ሁሉንም አጣጥሞ የህዝብን ስሜት መቆጣጠር መቻል ግን ልዩ ጥበብ ነውና ያብዛልሽ በርችልን ሪች!!
ወንዳታ ማርያምን
ማንም እየተበጠረቀብን ጆሮአችን ቆስሎ ነበር ።
ፍቅርም ዘፈንም በአማርኛ ያምራል።
እውነትን አምኜ የተቀበልኩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ወንድማችሁ ነኝ።
የሚንጫጫ ይንጫጫ አማርኛ ሀ ሁ ሂ
አቦጊዳ ኢትዮጵያዊ ቅኝት ነው💓💓💓💓💓
ፍቅር በሁሉም ያምራል አባኮ::
ይመችህ አባቴ ኦሮምኛም አማርኛም ሁሉም የኛው እኛ ከተዋደድን አገራችን ሰፊ እና ሀብታም ናት እንዋደድ ብቻ
💚💛❤️👍✌️👉🙏
@@Coffeeቡና nnj
@@beharujemil2706 not now?
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ የልቤን ሙልት አድርገሽ ነው ያዜምሽው;ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግል እንዳንቺ ጥበበኞችን እና ሊቆችን ያብዛልን።
ምርጥ ግጥም ፣ ያልተለመደ ግን በጣም ምርጥ ሀሳብ ፣ ጥዑም ዜማ፣ ከግሩም የሙዚቃ ቅንብር እና ለዛ ካለው ድምፅ ጋር 👏👏👏
በለው ገደልሽው👌🏾✊🏽በዘፈኑ ጭልልልልልልልልልልልጥ ሀሁ ፊደሎቹ ሲያምሩ🙈ዴም ኢትዬጵያዊነት🤌🏾✊🏽
This song is underatted...the lyrics is soulful..
What’s it about? I love it
ይሄ ታምር ነው ምን ብዬ እንደምገልፅሽ ቃላት አጣሁልሽ አንቺ ስጦታ ነሽ ድንቅ ታምር!!!!!!
ራህ የማይወደድ ስራ የለሽም በጣም ቃል ያጥረኛል ለችሎታሽ ማድነቂያ ፈጣሪ ያበርታሽ ከዚህም በላይ ገና እጠብቃለን
ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎችሽ እጅግ ይማርካሉ.
ሪች አመሰግናለሁ።🥰
ራሄልዬ በያንዳንዱ ዘፈኖችሽ እያስገረምሺኝ ነው። የኔ ቁምነገረኛ
ከገመትኩ በላይ ነዉ የሆነቡኝ😍በቃ ትችያለሽ👏👏👏
ነጎድጓዱ ድምፅ ቅላፄሽ ውበቱ ምርጥዋ አሪፍ ስራ ነው
ዋው ነው ሁሉን ወድጀዋለሁ ሪች ትችይ አለሺ ቃል የለኝም በቃ አንደኛ እድለኛ ቆንጆ ግጥም ምርጥ ዜማ 👌🏽ከቆንጆ ድምፅ ጋር አንድ ላይ ስገናኝ መታደል ነው 👏🏽👏🏽🥰
ምን አይነት ድንቅ የሆነ ዘፈን ነው 👌
የኔ ፍቅር አባዬ አንተ ነህ በሰዎች ፊት አስተዋይ እንድመስል ያረከኝ ሊቄ መምህሬ ነህ የኔታ ጠቢቤ ❤❤❤
በጣም ምርጥ ስራ ነው ሁሉንም ወድጄዋለሁ ሪች በርቺ ጠንክሪ ዝና ጭብጨባ እንዳያዘናጋሽ ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን❤️❤️❤️
ቀኔን ፍክት አርገሽ ባረክሽው አቦ ተባረኪ አመቱ የስኬት ይሁንልሽ
በጣም የሚያምር ሙዚቇ ከምታምር ድምፃዊት ግጥሙ የሚገርም ነው ❤️❤️❤️❤️
ሪችዬ ትችያለሽ ምርጥ አልበም ነው ተመችቶኛል
ኡፍ አመሰግናለው ሁሉም ካነቺ ይማሩ ሲሰሙት እራሱ ይማርካል
ዋው የአባቶችዋ ልጅ ራሄላ ዕጹብ ድንቅ ስራ ብራቮ
ድንቅ መልክት ነው !! እናመሰግናለን በእውነቱ!!!
ያምራል ሪችዬ እደዚህ ሙዚቃ በጣም ምስጥ ያረገኛ ደጋግሚው ሪችዬ!!!
ፐ ፐ ፐ ፐ ፐ.......ከማለት በቀር ሌላ ምን ማለት ይቻላል😍❤
ይሔ መዝሙር ነው❤
የወንድን ነፍስ ለዚህ ክብር ማጨት ያንበረክካል
~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !!
Waw Betam yamral Selamun Hulu Tebareki Zemenish Yibarek
ደስ አይልም ፍቅረኛዬ ጋብዛኝ ነዉ የሰማሁት
No word to explain how much i am interested for all the lyrics u had good job .
tnx rehio desss yelala
ሪች በርቺ! ጎበዝ
አየሽ ሙዚካ ሰማሁ!
Beka ticheyalesh andegna yene konjo good lock
ሪችዬ ማንም ጆሮችንን ሲያሾፍበት አንቺ ደረሽለን
ዋው ምንም ቃል የለኝም💖
This is the best one from the entire album!👏👏👏
ይሄ ደሞ ዋው ነው ብቻ ሁሉም አንደኛ ነው እሪች ጎበዝ
Please release the full album in one video & lets hear it with out interruption. Thank you
ዋው እንዴት እስከዛሬ አልሰማሁሽም👌👌👌❤
እኔ ኣማርኛ ኣችልም ግን ምርጥ ዝኾነ ዘፈን 🙄
ኣምሒር ቀቲለያ 😎💚🖤
😂😂 ሞይተ ስሓቅ
ባሰቱ ምትክ ተተክተሻል👍👍👍👍👍 የኔ ደመፀ መረዋ
አይ ፍቅር ሰቃይ ነው😢😢😢
Amazing message !! Can’t stop listening
Wow ሪች ምርጥ ስራ ነው በርቺ
ሀሁ ፊደሌ ታወሰኝ በሌላ በኩል የልጅነት የእቃቃ ባሌን አስታወሽኝ ዜማው ሙዚቃው የዱሮ የነ ቴዲ ታደሰ ስራ ጋር ይመሳሰላል
የበሰለ ስራ ነው ሪቾዬ ጎበዝ🙏❤
አንደኛ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ !!!! ውድድድድድድ
My fav song from this album🤗🤗🤗🤗🤗 YOU KILLED IT, Rahel!!!!
Ya me too
I don't like this one but i love it🙂
ከአለባበስ ጋር የሚገርም ሙዚቃ ነው በርቺ
you rock. good album. thank you.
No word... 🥰🥰🥰
Betam konjo zefen newu lemejemerya gzie music sadamt des bloni yedro zefen astaweseni 🙏🙏❤🇪🇷
ራሄልዬ ላንቺ ቃል የለኝም❤
Richeye dese yemile Sera new enamsegnalene ❤❤❤
This music like my generation of አስቱካ version🔥🔥🔥
Btaem des yelaelou wedddddd neou yaegout
የኔ ቆጆ የስኬት ዘመን ይሁንልሽ
አሁን የምሰማው ሙዚቃ አገኝውሁ አመሰግናለሁ ለሁ እሪቺ አብረውሽ የሰራትንም አመሰግናለሁ ታሜ የቡዜ ልጅ
This is a real song. Your voice perfectly mach up with the song.
Oh can't stop listening
👏👏👏ግሩም ነዉ!!!
No words!!!
Betam new des yimelew eshi berch bezu entebakalne
Power woman
Greeting from eritrea 🌹
you are so amazing
We love you...
በጣም ድቅ ነው(🥰🥰🥰🥰)
um in love with this song richeye keep up
Bedmeye kef eskl Ewket endinoregn enate neberech..... Wow yihe part 10 gize bdegmewm alselechm alegn
ena ke hulum yewededekuti nw betammm lijan eyasebeku nw yesemahuti eski video endeza siriw benatisheeeeeee
ግሩም ስራ እሪች
Wow. Unexpectedly masterpiece
የኔ ውድ❤❤❤❤
good job richo
You smashed it 😊😊😊😊
ዋዉ ድምፅሽ ቅላፂዉ ሁሉ ለዛ ያለዉ ሙዚቃ በርቼ ሪቾ
ሊቄነህ መምህሬ
ለፍቅር ጅማሬ!❤️
በቃወደድኩሽ ምንታምጭ🤗🤗
😁😁😁😁
የኔ GIGI
ለኔ የዘፈነቺው ነው የመሠለኝ ሪቾ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ሪችዬ ትችያለሽ
ምርጧ ❤
Can’t stop listening to this song only my greatest influencer was my DAD. ❤
Enkuan le adisu amet 2014 beselam ena be tena aderesen!!🙏
ኢትዮጵያን እወዳለሁ
God jabe I like you hany
Amazing performance waw bless you Rachel.
ዋው የማ ዘቢባ
glad to be the first one to see nice work!!!!
ዋው በጣም ግሩም ስራነው በርቺ
1 ANDEGNA NW
ሪች ያልተጠበቀነዉ እሜገርም ያበርታሽ
mirt sira berchi
Wow the best 🥰🥰👍👍
ዋው አሪፍ ሥራ ነው
ዋው የአዲስ አመት ምርጥ ስራ 😍😍😍😍
👏👏👏👏👏ትቺያለሺ.100%
My best lyrics
Only God can teach and show us love....if the allegory is Christ or the bible it's a great work....yet man alone would never teach us love....some one truly embraced God's love can show us the way of love.
Ricoh gobez
Incredible Raheliye
በኡነት በጣም ድቅ ነው
ግሩም ስራ 👏