ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አዋጭ ስራ:- የጨዉ መፍጫ እና ማከፋፈያ ማሽን| salt preparing machine

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ส.ค. 2024
  • #የጨዉ_መፍጫ#ማሽን#የጨዉማሽን#አዋጭስራ #salt #saltingmachine

ความคิดเห็น • 97

  • @user-gw4se1vs8y
    @user-gw4se1vs8y 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሸጊያውንም ፕላስቲክ በራሳችን ለማዘጋጀት የሱንም ማሽን አብረህ ብታቀርብልን ጥሩ ነበር በተረፈ ቆንጆ ነው

  • @meditube9905
    @meditube9905 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ መረጃ ኘዉ ቅንነት ለራር ነዉ ለሠዉ ልጅ መልካም ያሠበ ሁሉ መልካም ነገር ይገጥመዋል

    • @miftasiraj1113
      @miftasiraj1113 ปีที่แล้ว

      አድራሻ የትነዉ ስልካቹ አስቀምጡሉኘ

  • @MARTIGEBEYA
    @MARTIGEBEYA 2 ปีที่แล้ว

    አራጌ ዋው የሚገርም ማሽን ነው ምርጥ መረጃ ነው

  • @user-om3bx6jl5o
    @user-om3bx6jl5o 2 ปีที่แล้ว +7

    ትንሽ ማጀቢያ ሙዚቃው ቢቀንስ በደንብ ለመስማት እንችላለን

  • @tilahunayele346
    @tilahunayele346 ปีที่แล้ว

    A good idea

  • @birukgetaneh4142
    @birukgetaneh4142 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen tiru merejana tikoma eyesetehen newu tebarek

  • @medhindecor
    @medhindecor 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም!

  • @dinkydinky683
    @dinkydinky683 2 ปีที่แล้ว +4

    ግን እንደዝ አይነት ጠቀም ማረጃ እየቀረበክ ሙዛቀው ይረቢሸሊ አሰተከክለው

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ በጣም

  • @tesfayeolana3817
    @tesfayeolana3817 ปีที่แล้ว

    I am surprised! I phone you and learn more

  • @buxitube6125
    @buxitube6125 2 ปีที่แล้ว

    wuyi hulumi sira awachi naw tilalchi tadya yetywu sira naw mywxa

  • @seadadawud6539
    @seadadawud6539 ปีที่แล้ว

    Pestalune yet mamrat endamnechel letokemn techelalh pls

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድም ድምፁን አስተካክለው አሪፍ መረጃ ነው ጥያቄዬ የሳንቡሳ መስሪያ ማሽን ድቄት ውሀ ተቀብሎ አቡክቶ በተለያየ ቅርፅ የሚያወጣ ማሽን መርካቶ አለ ተብሏል እናተጋስ አለወይ ስንት ነው ሻይ ማፍያስ ማሽን እናተ ጋር ካለ ከነ ዋጋው ብትነግረን ስለመረጃህ አመሰግናለሁ ብሩክ ሁን

    • @michaletesfaye4233
      @michaletesfaye4233 2 ปีที่แล้ว

      እባክኽ እኔም እየፈለኩ ነበር ካገኘኽ ንገረኝ

  • @alihassen5168
    @alihassen5168 2 ปีที่แล้ว

    Mashina Kana Niin Barbada Garuu Gatiin Isaa Tann Dhumaa Meeqa

  • @jemilangus3959
    @jemilangus3959 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድም ጥሩ መረጃ ነው በርታ የጤፍ ወፍጮ እና የሽሮ ና በርበሬ መፍጫ ወፍጮ በስንት ብር ይገኛል?????

  • @chaltulema6405
    @chaltulema6405 2 ปีที่แล้ว +1

    Turu newu wendime ine yemifeligewu ye Ihili mefca Sint newu siralin iski

  • @user-cd2un2zp1o
    @user-cd2un2zp1o 9 หลายเดือนก่อน

    ንግድ ፍቃድ ያስፈልገዋል እንዴ

  • @andinetadamu9517
    @andinetadamu9517 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ። ማሽኑን ለሌላ ምርት መጠቀም ይቻላል? ለምሳሌ ለዶሮ መኖ ማዘጋጃ/ መፍጫ/ መጠቀም እንችላለን? አዮዲን ጨው ለማዘጋጀት የሚገቡ ግብአቶች 7* Ingredients / ምን ምን ናቸው?

  • @user-ll2yq1wi4x
    @user-ll2yq1wi4x ปีที่แล้ว

    Berbere ayefechem?

  • @YeabkalTeshome
    @YeabkalTeshome 7 หลายเดือนก่อน

    Machinu yet ygegnal?

  • @fasikaaboye6157
    @fasikaaboye6157 2 ปีที่แล้ว

    Kin sew nek tebareklin, machinun yet new minagegnew ebakih lelaw degimo mashegiyaw yet new mitatemew ???

  • @hannadubale5035
    @hannadubale5035 2 ปีที่แล้ว

    እበክህ ጥሩ ነው። ግን መሽኑ ዋጋ ና የትእንዴምገኝ ጥቆማ ብኖር ጥሩ ነው።

  • @iyasubekele3403
    @iyasubekele3403 ปีที่แล้ว

    እንድ ኩንታል ጨው ስንት የታሸገ አይኦድን ይሆና?

  • @miherettsegaye1903
    @miherettsegaye1903 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashnu wagaw set new

  • @LU123LA
    @LU123LA 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም የምታቀርባቸው ነገሮቺ የሚያስደስቱ ናቸው
    ክላሲካው ይረብሻል ያለሱ ብታስተላልፈልን ድምፁ ስለሚረብሺ ቢቀር

  • @sedikumer7647
    @sedikumer7647 ปีที่แล้ว

    Yet chew mathionu yet new yemishetew adrashachew tesetegn ??

  • @abebayehuyemane3328
    @abebayehuyemane3328 2 ปีที่แล้ว

    የማሸጊያውን ኘላስቲክ የት ነው የምናሳትመው ግለጽልን፡፡ ተባረክ፡፡

  • @GenetBekele-qz1tq
    @GenetBekele-qz1tq 11 หลายเดือนก่อน

    የመፍጫው ውስጥ ስንት ነው

  • @awelhassen7549
    @awelhassen7549 2 ปีที่แล้ว

    ስልክ ብታስቀምጥልን ጥሩ ነበር

  • @MqdiFeker
    @MqdiFeker 4 หลายเดือนก่อน

    waga negarel pelis

  • @user-cw2ui5zc4y
    @user-cw2ui5zc4y 2 ปีที่แล้ว

    ሠብስክራይብ አድርጋለሁ

  • @user-bw6ys7oc4u
    @user-bw6ys7oc4u 10 หลายเดือนก่อน

    The minimum area needed to do this business

  • @fasikaaboye6157
    @fasikaaboye6157 2 ปีที่แล้ว

    Mashgiyawn mesriya mashn na laminate madregiya mashen yet endeminagegn nigern???¡?

  • @habtamuhabte7583
    @habtamuhabte7583 ปีที่แล้ว

    I want to this business

  • @shiferawdinsa3244
    @shiferawdinsa3244 2 ปีที่แล้ว

    Good evening. Pls advise business result.

  • @user-qd2ek1xh4z
    @user-qd2ek1xh4z 4 หลายเดือนก่อน

    የማሽኑ ዋጋ

  • @keditube1056
    @keditube1056 2 ปีที่แล้ว

    Woow daselal barbare ayfachem?

  • @meremhussen3587
    @meremhussen3587 ปีที่แล้ว

    ወንድም አራጋዉ ለመረጃወችህ ከልብ እናመሠግናለን:: የአምራቾቹን አድራሻ ብትጠቁመን?

  • @fedluawel370
    @fedluawel370 ปีที่แล้ว

    ስልክ ይገለፅ

  • @kidoszeraykidos-xb2je
    @kidoszeraykidos-xb2je 10 หลายเดือนก่อน

    አካባቢውን እና ስልክ

  • @fatimanurie8736
    @fatimanurie8736 ปีที่แล้ว

    ማሸጊያው ላስቲክ የት ነዉ ሚገኘው ብትነግረን

  • @fivestar4682
    @fivestar4682 ปีที่แล้ว

    Where this machine prepared or sale

  • @yube1814
    @yube1814 2 ปีที่แล้ว

    በገጠረ አካባቢ የጥራጥሬ ወፍጮ ለመስራት ስንት ብር ይጨርሳል ጠይቅልኝ

  • @suleymanmekasha289
    @suleymanmekasha289 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን የማሽኑን ዋጋ ሳትነግረን ወንድም

  • @kinfewolde6514
    @kinfewolde6514 2 ปีที่แล้ว +1

    How much is the cost of the machine!

  • @melkamsewadugna4173
    @melkamsewadugna4173 2 ปีที่แล้ว

    Pelstkw yet teggalch ebkh

  • @habibagerma7204
    @habibagerma7204 2 ปีที่แล้ว

    10q ..........😍😍😍😍😍😍😍

  • @tsehayeyohannes4999
    @tsehayeyohannes4999 ปีที่แล้ว

    How do I get the packaging material or machine?

  • @asgoriasanjira6120
    @asgoriasanjira6120 9 หลายเดือนก่อน

    Price for salt machine

  • @eyueal_6928
    @eyueal_6928 2 ปีที่แล้ว

    የቡና መፍጫ ለማከፋፈልፈ

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 2 ปีที่แล้ว

    Ye mashinu wgas? Waga satnegr awachi new menamen telaleh? Yetmuala informasion aydelem yaqerebkew bro

  • @WoinshetTola
    @WoinshetTola 11 หลายเดือนก่อน

    ማሽኑ የት

  • @mulumola5175
    @mulumola5175 ปีที่แล้ว

    የተፈጨ ጨው የሚረከብ ካለ ብትጠቁመን

  • @michalmulukhen776
    @michalmulukhen776 2 ปีที่แล้ว +1

    የተስማሚነት መመዘኛ ከታሸገ በኋላ አያስፈልገውም

  • @nasredinhusen746
    @nasredinhusen746 2 ปีที่แล้ว

    Ye bunna mefca

  • @eyasutadesse2752
    @eyasutadesse2752 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ነገር ግን መጥተን
    1ኛ ዋጋው እንዳላችሁት አይደለም በዚህ ላይ ያለቀ ማቴሪያል የላችሁም በተጨማሪ በቀጠሮ

  • @eyueal_6928
    @eyueal_6928 2 ปีที่แล้ว +1

    የቡና መፍጫ ትልቁ የት ይገኛል የተፈጨ ለማከፋፈል

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 ปีที่แล้ว +1

      አለ እኔ ጋር

    • @anwarahmed315
      @anwarahmed315 2 ปีที่แล้ว

      @@AragawMelak ye buna mefcha akrbln please bro

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i 2 ปีที่แล้ว

    ማሽኑ የት ነው እሚገኘው

  • @dawit2583
    @dawit2583 2 ปีที่แล้ว

    price-of-the-grinding-machine?

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i 2 ปีที่แล้ว

    ስል አስቀምጡልን ወድማችን

  • @zowitravelfamily9102
    @zowitravelfamily9102 2 ปีที่แล้ว

    how about the machine

  • @yigremdashen1723
    @yigremdashen1723 2 ปีที่แล้ว

    Where can we buy the machine & how match cost us?

  • @redetdinku6266
    @redetdinku6266 2 ปีที่แล้ว

    mashenun yet nw migegnew demo sent nw 🙏🙏

  • @user-cw2ui5zc4y
    @user-cw2ui5zc4y 2 ปีที่แล้ว

    ማሽኑ ስንት ነዉ

  • @user-kx8nt7fi9q
    @user-kx8nt7fi9q 2 ปีที่แล้ว

    ማሺኑ የት ይገኛል

  • @helenabate1703
    @helenabate1703 2 ปีที่แล้ว

    የማሽኑ ዋጋ ስንት ነው

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 ปีที่แล้ว

    ወዳጄ. የማሽኑ ዋጋ ብቻ ስንት ነው

  • @abraham9531
    @abraham9531 2 ปีที่แล้ว +2

    የማሽኑ ዋጋ ስንት ነው?

  • @bezatube438
    @bezatube438 2 ปีที่แล้ว +1

    ድምፁ ይረብሻል

  • @gigialemu7228
    @gigialemu7228 2 ปีที่แล้ว

    Sent birr nw

  • @user-gb9tu1du2t
    @user-gb9tu1du2t 2 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃው በጣም ይረብሻል ወንድም ማሽኑ ስንት ነው

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 2 ปีที่แล้ว

    የጨው መፍጫ ማሽን የት ነው የሚገኘው ?

  • @user-dk3yx2xj3f
    @user-dk3yx2xj3f 2 ปีที่แล้ว

    we can't hear clearly please stop the mezmur , when u introduce about the machine.

  • @user-rx1wp2qr5x
    @user-rx1wp2qr5x 2 ปีที่แล้ว

    ቁጥር ላክልኝ እማገኝበት

  • @mareammohamad9852
    @mareammohamad9852 2 ปีที่แล้ว

    ማሺኖ ሰንትነዉ

    • @azitamru3721
      @azitamru3721 2 ปีที่แล้ว

      Aregawe selame newe mashegeyawe yet enagegalene

  • @user-cw2ui5zc4y
    @user-cw2ui5zc4y 2 ปีที่แล้ว

    መልስልኝ በአላህ የማሽኑን ዋጋ

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 ปีที่แล้ว +1

      በስልክ ቴሌግራም ላይ ፃፊልኝ ስልኬ ቪዲዮዉ ላይ አለ

    • @user-cw2ui5zc4y
      @user-cw2ui5zc4y 2 ปีที่แล้ว

      @@AragawMelak እሺ

  • @user-pi2mm5sh7z
    @user-pi2mm5sh7z 2 ปีที่แล้ว

    የወፍጮውን ዋጋ አላቂ እቃዎችን ዝርዝር ብትጠይቅና ብታብራራው ሰሚዎችህን ትማርካለህ

  • @sebrinayoutube8263
    @sebrinayoutube8263 2 ปีที่แล้ว

    ድምፁ ይረብሻል ደበኞችህን አክብር

  • @azitamru3721
    @azitamru3721 2 ปีที่แล้ว

    Azy ebalalewe aregawe mashegyawene lastike yemiyatemu merega berenegerege

    • @azitamru3721
      @azitamru3721 2 ปีที่แล้ว

      Lastikune ena hetemetune endete egegalewe

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  2 ปีที่แล้ว

      አለ አገናኛችሗለዉ

  • @abubkerali4798
    @abubkerali4798 2 ปีที่แล้ว

    ትንሽ ማጀቢያ ሙዚቃው ቢቀንስ በደንብ ለመስማት እንችላለን