Umer Ali And Mekonen Adame |ጭውውት- New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- Umer Ali And Mekonen Adame |ጭውውት- New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
Subscribe: / @hopeplusmusicethiopia
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos
#hopemusicethiopia #EthiopianMusic #UmerAliAndMekonenAdame
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Hope Entertainment
እጅግ በጣም ደስ ይላል ያኮራል ይህን ያዘጋጃችሁ እነ ዳምጤ መኮነን ያባህል ቡድኑም ዘፋኟም ደመወዝ በጣም እናመሰግናለን።ይህኮ እናቶቻችን ወፍጮ ሲፈጩ ስራ ሲሰሩ ያንጎራጉሩት ነበር እሱን ስንሰማ ነው ያደግነው ማንነታችን የተገነባው በዚህ ባህል ነው ሌላ የሚታከልበት ማንነት አይኖረንም። በጣም ያኮራል ደስ ይላል።ባህል ሁሌም ያኮራል።ትልቅ ክብር ይህን ስራ ላዘጋጃችሁ ሁሉ ብድግ ብየ እጅ ነሳሁ በርቱ
ይሄን ዘፈን ወላጆች ቀን በመዝፈን እታወቅ ነበር አይ ስደት እድሜህ ይርዘም
እኛ ወለየወች አቤት ስናምር ሀገራችን ለምለም ፀባያችን ማር 😍😍😍😍
አቦ ድብር ብሎኝ ነበር ዘና አድርጋችሁኝ ያገርይ ልጅውች ገባ ገባ በልው ወሎየወች ውድድድድድ
ዋው ወሎዬዎች የት ናችሁ ገባገባ ብሉ ላይክ ግጩልኝ
አለን ሆዴየ
aleni yimechachihu
ግን ወሎየ እደዚህ አይልም ለመግደልም አይፈራም ለሞትም አይፈራም እኔ ግን ሰሜን ወሎ እራያ ነኝ ይመቻችሁ
Welo wechi betam New Yasakachihugn Abo Yimechachi .Esiki Zaries Ywelo Betam Adinakineyi Layik Gichuyi Esiki .
very nice music amharic बहुत अच्छा संगीत एम्हरिक
ክክክክክ ሀይቅ አገሬ እንዴር እንደናፍቅሽኝ ውሎ መሆን መታደል ነው ባህሎን አክባሪ እንግዳ ተቀባይ ፍቅር ህዝብ ውድድድድ
ሽበላው
@@hayathmuhammed2254 እህሳ አንችው ሽበላ ሙልቷል ወሎ የቆንጆ ሀገር
አርፍ ነው
ወይኔ በሳቅ መጀመርያውም መጨረሻውም የኔ ምርጦች ክክክክክክ
wawwወሎየ ሀገሬ ስወድሺ miss you ፍቅር የወሎ ልጅ እሰኪ የሀገሬ ልጆች ፈታ በሉ ገባገባ እያላችሁ ወሎየዎች ውድድድድ😍😘
Love Wello ahya people.. Betam konjo music New
አይ ኡመሬ ተቦቀቦቅክ እኮ እኛ ሀርቡዎች አንፈራም kkkk
1234
ትክክል። እኔ።የስትር ነኝ
ማሮቼ አሳቃቹኝ ወሎዎች ስወዳቹ የደጋጎች ሀገር አላህ ይጠብቃቹ ክክክክክ
ወሎዬዎች ስወዳችሁ የወሎ ልጅ ገረገር ነው ውድድድ
ወሎ የፍቅር ሀገር ውድድድድ ከልብ
ወይድሌ አረገኝ፣ ያገሬ ትዝታን መገን ወሎ ገራገሩ ፣
Wow Ilove wollo
ወይኔ ሀይቅእንደትእንደናፈቀኝ. 😢
እሄወሎመሬት ምንኛንታድሎል. ቆንጆማብቁል ብቻ. ቋሚ ስራውሆኗል💖💕😍😍😍
እኔም ሀይቅነኝ ማርርር
የውሎልጅማርነው ዘንምበልእረግሽ ጠጭው ሌላው ቅራረነውምን ጊዜምአታጭው ብሏል ውለየ ለየ በመሆን እኮራለሁ አልሀምዱሊላህ የውሎልጅች ማሮች
እኔም
ለጎሀይቅ♥️
የኔ ማሮች ስታምሩ እናመሰግናለን።
ያቻሮልጅነኝበጣምምም ናፌቁኛልአገሬ
i love you wello Amhara
ክክክክክክ እረ እንድሬ ናማ።ክክክክ ወይኔ በሳቅ ሞኩ
የወሎ ባህል እንደት ደስ ይላል ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ይመቻችሁ ወቦ
ዋው ስታምሩ እኔስ ትዝታ ገደለኝ
ወሎ የጁ ነኝ ወሎየወች እወዳችሗለሁ ከክፊ ነገር ይጠብቅልኝ ባገር ውሥጥም ካገር ውጭም ያላችሁት
ሳዱላው ሁላ በይክብል ደፋ ዛሬም ፍች ነው ነገም አረፋ ወይ ትዝታ😜😜
Kkkkkkkkkkk ይቅር ይበልህ እደዛሬ በሂወቴ ስቄ አላቅም ሆዴ አስቆረጥከኝ ዝርጥር ነገር
በጣም ያምራን ማሮች በርቱ
ወሎዬዎች ገባ ገባ በሉ የኔ ምርጦች
ዋውውው ደሥሥትሎ ማሮች
😀😀😀😀😀😀 ከሁአላ ሁኘ💓💞💞💞💞 አግዝሀለወ kkkkkkkkkkkkkkk
ክክክክክ ወየው ልጁ በሳቅ ገደለኝ
ሀሀሀሀሀ ክክክክክ ሲያምሩ
Wooooo
ዋዉ በጣም ደሥስስ ይላል
ወይ ሀይቅ ዳር ትዝታየ
ወይኔ ሀይቅዳር ደስሲል
ዋውውውውውውውው ሥታምሩ
ወዉ መሸአላህ
😘😘😘 ምርጦች
Nice!
ሃሃሃሃሃሃ እረ በሳቅ ገደሉኝ
Rr
በሳቅ ቅቅቅ😂😂😂ቦቅቧቃ
Hayiq betam Des yilal
Yenigus mikaeil Ena yeshehusin lijochi wello beteamhara nine
አቤት ሰታምሩ
ዋው ሳታምሩ አቦ ይመቺችሁ
ወሎየወች ላይክ ግጩኝ አቦ ከፍቶኛል
አይዞን
አድስሙዚቃ
አይዞሽእህት።አይክፋሽ።ሁሉምያልፋል
Ayedelewum gin ere gechishalew🤙🤙🤙🤙
አመሰግናለሁ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
Good umar
yaselam
🌹🌹🌹
kkkkkkkkkk በሳቅ ድክም ኡፍ
ከዃላ ሆኘ ክክክክክክክ😀😀😀😀😀
ሽውበል ሽውበል ዋዋዋ በልጅነቴ ከጋደኞቸ ጋር ተጫውቸው ነበር እፍፍፍፍፍፍ ስደት
ያምራል
😂😂😂♥👍♥👍♥
ክክክክክክክክክ ወላሂ 😂😂😂በሳቅ
ሳቅና ጨዋታ ፍቅር ካማራአችሁ እደኔ ወሎላይ. በተወለዳአችሁ. ነኝ የደሴ ሞናና
ዋው 💕👍
ልዩ ነሽ
@@ኢማንእናቷንናፋቂየደሴዋቀ 😘😘😘
እስኪ ኮመንት ልበል አድስእንኳንአይደለም
😂😂😂😂😂😍😍😍😘susoch
ወይ ጉድ ደስ ትላ ላችሁ ባትሪ ልያዝ አልክ ክክክክክ
😛😛😛ወይኔ ፈሪ አሳቀኝ በኔም የተጣላ ልጅ ነበር እሱ ይጠይቀኝ ነበር ና ሌላ ልጅ ሲጠይቀኝ ሂዶ ጠብ ግጥም አስታረቋቸው እሚያዛዝነው ደሞ እኔ የሱም ሳልሆን የሌላ ሆንኩ እነሱም ተጣልተው ቀሩ
ሀገሬን ስላሳያችሁኛ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ
ሀገሬ ሲናፍቀኝ ሁሉም አየዋለሁ ግን ሆድ ይብሰኛል ያስለቅሰኛል 😥😥
ወይኔ ትዚታ ሲቃ። ሲደተኛዋ።
ዋውውውው
🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
😂😂😂
ማሮች ስታምሩ💗💗💗💗💗💖💖💖💖💖💖💌💌💎💔💔💓💋💋💋
ቦታው ሲያምር እስኪ ወሰዳችሁ ኣሳዩኝ ውለየዎች እኔ ደሞ እምዬ ጎንደር አሳያችሁ አለው
የቅዱስ ሚካኤል ልጅ እማዬ ናፍቆቴ ማር
የቅዱስ ሚካኤል ልጅ እማዬ ናፍቆቴ ጎንድርአስኛ
በፍቅርነው የመውድው
እኔወሎ ወልዲያነኛ
ነይልኝ ማሬ
+የደሴዋ ቀበጥ eshi yene fkr wddddddd Wddddddd Wddddddd Wddddddd wddddddd Wddddddd
+ራያዎ ሰሚራ ቀብራራዎ አማራ mar
💛🧡💜💜
ውደች
ውይ ሀገሬ ወሎ ማን እደወሎ
ክክክክክክክ ሲላ አቦ አንተየ ሲያ የምን አገር ቋንቋ ነው ውረኔ ልጎር ከብቶቹን
😀😀👍❤💛💚
ዋዉዉዉ
Kkkkkkk Ajaab nama dinqaa
Scott
መገን ወሎ
ወሎ ፍቅር አገር
ውይ ደስሲል
ወሎየዎች ውስጤ ናቸው
ሚስት እማገባም ወሎ ነው የቆንጆ አገር
እንፈልግልሀል
የደሴዋ ቀበጥ እሽ ቀበጧ እውነት ወሎን ማየት እፈልጋለሁ
ሀሀሀሀሀ ሰው ዘረኛ ሁኗል በጎሰህ ይሻልሀል ለራስህ ብየነው ቅር ካለህ ይቅርታ
እረ مستر سعاده እረ ቅርም አለኝ ደስተኛ ነኝ
@@مسترسعاده-ث3ه ዘር ለገበሬ ነው ::
Kkkkkkkk ere besak
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😁😁😁😁😁
አይ ባህልና ጨዋታ ማን እንደወሎወች
😁😁😁😂😂😂
wawwww
እረ እኔ በሳቅ ወደኩ
ወሎ ገራገሩ
😂😂😂😂😂😂😂
💓😘😘
I love Hayek, kkkkkk
ሀይቅ ዳር ሀገሬ ናፈቀኝ
😝😝😳
የሰውጅ የሀገር መጥፎየለም ኢትዩ ሀገሬ ውብናት ከመግቢያ እስከመውጫ
አይ እድሬ መከራውን አየ
ከከከከከከከከከከከ
እምየ ሀይቅ ዳር ከብት ሳግዲ አዲጌብሽ ነበር ያኔ በልጂነቴ አሁንማ ስደት ነኝ እፍፍፍ ስንቱን ልቻለዉ
besak
Yamral
wow
haik dar
ዉይ ኡሥማን አሳከኝ ዛሬ ጭራሽ ተቃረጡዋት አአአ ልጂቱን አገላታችሁት
Wello beteamhara demachin wist new