MEKELIT MAMO HULA KENA GARE “ሁሌ ከእኔ ጋር" AMAzing Live worship የእግዚአብሔር አለም አለምአቀፍ አገልግሎት 2014/2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ย. 2021
  • MEKELIT MAMO HULA KENA GARE “ሁሌ ከእኔ ጋር" AMAzing Live worship የእግዚአብሔር አለም አለምአቀፍ አገልግሎት 2014/2021
    SUBSCRIBE ON TH-cam
    / @rgitv8564
    FOLLOW US
    / samuel.negussie.5
    FOLLOW US
    / codibmobinj
    FOLLOW US
    / 103793981877667
    FOLLOW US
    t.me/RealmofGODfamily
    FOLLOW US
    Let's chat on Viber. It's my main app for messaging and free calls. Here's the link vb.me/letsChatOnViber
    FOLLOW US
    let's video chat and text on imo! get the free app imo.onelink.me/nbj0/df13cbc#
    SUBSCRIBE ON TELEGRAM
    t.me/ROGInternationalMinistries
    #MEKELITMAMO#ሁሌከእኔጋር#subscribe#mezmur#samuel negussie#RGITV#
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 496

  • @niwaygebrie8366
    @niwaygebrie8366 2 ปีที่แล้ว +9

    እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @endalenegash9304
    @endalenegash9304 2 ปีที่แล้ว +14

    ለምልሚ... እጅግ ውብ ግርማ ሞገሳምና powerful ድምፅ።

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว +18

    ጀግና ነሸ የኔ ውድ ዘመንሸ በእየሱሰ ቤት ይለቅ ዋው ደጋግሜ ነው የሰማውት እወድሻለው

  • @bekiiasrat9878
    @bekiiasrat9878 2 ปีที่แล้ว +5

    Abo yezchi lij amliko ayixegebem 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @degifedekema1943
    @degifedekema1943 2 ปีที่แล้ว +35

    አብሮሽ ያለ መንፈስ እራሱ የተለየ ነው

  • @theministryofthelordjesusc5399
    @theministryofthelordjesusc5399 2 ปีที่แล้ว +24

    ተባረኪ ድምጽ ብቻ ሳይሆን የሚገርም ጸጋ እና ቅባት ነው ይብዛልሽ አይወሰድብሽ ይሄ የክብር መንፈስ ይጨመርልሽ በዘመንሽ ሁሉ። ጌታ ይባረክ ተባርከናል!❤🔥🔥🔥🔥🔥

  • @tsigieasrat8025
    @tsigieasrat8025 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን ዛሬም አሁንም ሁሌም ለዘለዓለምም እግዚአብሔርን አመልከዋለሁ እንደርሱ ያለ አምላክ ስለሌለ ስሙ ከዘለዓለም እስከ ለዘለዓለም ይመስገን እናንተ ወጣቶች ተባረኩ ለበረከት ሁኑ!!!!!!!!!!!!!!

  • @prophettemesgenbeyene6530
    @prophettemesgenbeyene6530 2 ปีที่แล้ว +4

    ደሞ ሌላ ክብር🔥🔥🔥🔥🔥አንቺን ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 2 ปีที่แล้ว +17

    በመንፈስ የተሞላ worship እንዴት እንደ ተባረኩበት 💥💥😍ሀሌሉያ ለምልሚልኝ የኔ ቅመም አንደኛ ነሽ

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 2 ปีที่แล้ว +18

    ዋው ሌላ ምን ይባላል ጌታ ይባርክሽ እንዳቺ አይነቶችን መንፈሱን የተሞሉ ብዙዋችን ያስነሳልን

  • @betiengdasew
    @betiengdasew 2 ปีที่แล้ว +15

    ለምልሚ በጣም ደስ የሚል አምልኮ ነው

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 2 ปีที่แล้ว +32

    ወጣት እንዲህ ፊቱን ወደ እግዚአብሔር ሲመልስ ደስ ይላል ሀሌሉያ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን
    👏👏🤲🤲

  • @dagigendekoofficial1551
    @dagigendekoofficial1551 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
    ነፍሴ ረካች

  • @merafgemachu2068
    @merafgemachu2068 2 ปีที่แล้ว +10

    ውይ የኔ ጌታ ኢየሱሴ🙇‍♀️😭ሀሌሉያ ክብር ይሁንልህ🙌👏🙏 ማኪዬ የተባረክሽ ነሽ😇

  • @elsamisgena6274
    @elsamisgena6274 2 ปีที่แล้ว +5

    የማይጠገብ ኣምልኮ እግዛቢሄር ለዘላለም ይጠቀምብሽ ዘላለምሽ ብርክ ይበል

  • @hermonofethiopia9164
    @hermonofethiopia9164 2 ปีที่แล้ว +6

    ድነቅ ነው ተባረኪ መክሊትዬ......

  • @tatokiriy1388
    @tatokiriy1388 2 ปีที่แล้ว +6

    wowww Amen Amen እልልልልልል አቤት አቤት እዴት ደስ ይለል የጌታ መሆን ደሞ ጉበዮዎ እራሱ ደሰ ስሉ ተበራኩ ዘመነቹሁ በሙሉ ይበራክ

  • @misganagenanew3927
    @misganagenanew3927 2 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ስትይ, ተባረኪ!!!

  • @molebogengamogelang8024
    @molebogengamogelang8024 2 ปีที่แล้ว +6

    This woman God bless you l filed she is spirit we love our sister

  • @ajebushhabtewold6071
    @ajebushhabtewold6071 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ቆንጆ ምን ብዬ እንደምባርክሽ ቃላት አጠረኝ ጌታ ይጨምርልሽ ያብዛልሽ በምንም አትያዢ!!

  • @tezetawa
    @tezetawa 2 ปีที่แล้ว +16

    Wow wow wow!!! What an amazing worship!!! Anointed singer!!! Ufff!!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥Geta kezih bebelette yikebash zemarit Meklit!

  • @tgbeyene3548
    @tgbeyene3548 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንንንንንንን
    ፀጋ ይብዘልሽ
    ስሰማ ስሰማ አልጣግብ አለ ልቤ ዋወወወወ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን❤🙏

  • @JesusisthechristsonofGodandGod
    @JesusisthechristsonofGodandGod 2 ปีที่แล้ว +5

    ቅብእቲ ጸጋ ኣምላኽ ዝብዝሓላ ብርኽቲ🙏❤🇪🇷

  • @user-ow1kh6jd6e
    @user-ow1kh6jd6e ปีที่แล้ว +2

    ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ሂቡካ ክትዝምር ክተመስገን ካብዚ ዝዓቢ ውህብት የለን። ተመስገን ከምዚ ዓይነት ኣምልኮ ክትርኢ ጸጋ እዩ። ውዕለት ጎይታ ክግለጸልካ ክርድኣካ ሃፍቲ እዩ። ተባረኩ

  • @Asegedechi
    @Asegedechi หลายเดือนก่อน

    Amen amen tebarici zemenshi hiwotish yibarikishi❤❤❤❤❤❤

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 2 ปีที่แล้ว +7

    ተባረኪ በሁሉም የሚገርም መዝሙር ነዉ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ሉዩ መንፈስና ቅባት በውጥሽ አሌ ተባረኪ

  • @Nuha-10
    @Nuha-10 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarekilgn yene mrt geta tsegawn yabzalsh

  • @teadrosbekele2014
    @teadrosbekele2014 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki Ehtachn

  • @senaitgetu383
    @senaitgetu383 2 ปีที่แล้ว

    Yene konjo sitamri , geta yibarikish.

  • @diborab7820
    @diborab7820 2 ปีที่แล้ว +165

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይክበርብሽ።።። ድምፅ ብቻ ሳይሆን የተለየ ነገርማ አለ አንቺጋር ።።።

    • @betheltamiru9196
      @betheltamiru9196 2 ปีที่แล้ว +7

      እኔም ስለዚህች ብሩክ የገባኝ የሆነ አብሮ ያለ የሚባርክ መንፈስማ አለ ድምጽማ ብቻ አይደለም ብሩክ እስከመጨረሻ ቀጥይ በርቺ 💕

    • @Hkic7
      @Hkic7 2 ปีที่แล้ว +3

      Lik belashal Demese Becha ayidelam Wow

    • @iamholy7529
      @iamholy7529 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/d3uJ_wquULnml3FFkRGvGg.html

    • @iamholy7529
      @iamholy7529 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/d3uJ_wquULnml3FFkRGvGg.html

    • @fevensinta8543
      @fevensinta8543 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

  • @merrymehari3304
    @merrymehari3304 2 ปีที่แล้ว

    God blessss u ye egziabhier wetehader

  • @SanaSana-jh4rn
    @SanaSana-jh4rn 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebareki 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @niyuethioyoutube5122
    @niyuethioyoutube5122 2 ปีที่แล้ว +7

    Wow I like your voice God blessed you mekileye

  • @senaitghebray2801
    @senaitghebray2801 2 ปีที่แล้ว +1

    Bealem zurya agelglotish yisfa yene komjo🥰🥰🥰🥰

  • @Taredan77
    @Taredan77 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ጌታ ስሙ ይባርክ የሚገርም ፀጋ ነው እልልልልልልል።

  • @tubeex5484
    @tubeex5484 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን💖😭🎸👐👏🙏

  • @eamenamenamen2528
    @eamenamenamen2528 2 ปีที่แล้ว +8

    Amen God bless you

  • @meheretabmeja3246
    @meheretabmeja3246 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you my sister I can't st

  • @eisayasb
    @eisayasb 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ለጌታ ያለሽ ቅናት ኣይወስድብሽ መክልዬ እግዝኣብሄር ኣምላክ ኣብዝቶ ይባርክሽ እንዴት ደስ ይላል ሃሌሉያ

  • @redietemito2950
    @redietemito2950 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @elnathanmekurya219
    @elnathanmekurya219 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኪ እህቴ ለምልሚ እግዚአብሔር ያስፋሽ!!!!

  • @jerusalemdane5992
    @jerusalemdane5992 2 ปีที่แล้ว

    Yes yene mare ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏more bless

  • @solomontadese9832
    @solomontadese9832 2 ปีที่แล้ว +6

    መክሊት !! ጌታ አየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ !!
    ቤተክርስቲያን አይነት በመንፈስ የሚዘምሩ ይብዛላት ።በጌታ ፍቅር ውድድ አደርግሻለሁ ቤትሽ ዘመንሽ አገልግሎትትሽ ይባረክ !!
    ከአንቺ ሌላ መስማት እያቃተኝ ነው !!!!!!!!

  • @mphomaphisa4739
    @mphomaphisa4739 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen tabrk

  • @anaana-wt5pr
    @anaana-wt5pr 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekilegne segawni etifi diribihono yabizalish

  • @tedelachigeletotedelachige8680
    @tedelachigeletotedelachige8680 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንንንንንን የተበረክሽ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ አሁንም ተበረክ ዘመንሽ ይለምልም

  • @tigisthailemariam9857
    @tigisthailemariam9857 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ቤት መጥቶ እንዲህ ክብርን ጥሎ ነጻ ሆኖ ከልብ ማምለክ ፕሮቶኮል የሌለው ደስ የሚል

  • @user-ny5zc4tx1o
    @user-ny5zc4tx1o 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏

  • @hewethewethewethewet969
    @hewethewethewethewet969 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ድምፅ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @rachelgirma1967
    @rachelgirma1967 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki byesus. Sem. Esrayel. Yabbal. Mdern befrew ymolal. Bemder hulu tesemi 🇪🇹🇪🇹

  • @okubamariamhaile267
    @okubamariamhaile267 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen haleluya zemenksh gota eyesus ybarkish

  • @samidani9952
    @samidani9952 2 ปีที่แล้ว +1

    Zamansh begzabyer yamara YIHUNI amazing ameen ameen TABARAKU

  • @user-kv6pb4xc4h
    @user-kv6pb4xc4h 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ሀሌሉያ ተባረኩኩ::ዋው ታድለሽ የፀጋው ባለቤት ጌታ እየሱስ ይክበርርርር::🙏🙏🙏🙏🙏🙏እደራሽን ይህንን ፀጋ ጠብቂው ::❤️❤️❤️

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 2 ปีที่แล้ว +1

    Emigerm ye Egzihabeher setota zemeneshe Hulu eyezemreshe nurilet getayesuse semu beruke yehune anechin selesetene 🙌❤️❤️❤️

  • @amanuel1789
    @amanuel1789 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam des tiyalesh..... eyesusin betam miseyi eniwedishalen!!!

  • @denbelikeno3628
    @denbelikeno3628 2 ปีที่แล้ว +1

    Gpd bless you my sister

  • @meseretbarhame4063
    @meseretbarhame4063 2 ปีที่แล้ว +1

    Yebzalsh tebark

  • @genetgenet1780
    @genetgenet1780 2 ปีที่แล้ว +9

    Wow how wonderful worshipping lord bless you sister love you
    I can't stop worshipping 🥰
    Ine desi yalang kante gaa mahne now 🥰💗💗💗💗💗💗

  • @kiddulemelam8017
    @kiddulemelam8017 2 ปีที่แล้ว

    Yetbarkesh menfes yemolabesh bebotaw hoghe bemkafele edelgha negh yechmerbesh

  • @hermonofethiopia9164
    @hermonofethiopia9164 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ክብር የሚያሰኝ....በዚህ ጉባኤ በተገኘሁ የሚያሰኝ አምልኮ😭😭😭😭

  • @aynalemtadesse348
    @aynalemtadesse348 2 ปีที่แล้ว +1

    geta zemenishin yibark betam tebarikealew mezmurotshin madamete makon alchalkum tebarek

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰወድሸ መክሊትዬ በየቦት ባገኘውበት ሁሉ በአንች እባረካለው ዘመንሸ ይለመልም

  • @deborahzeritu263
    @deborahzeritu263 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ድንቅ የአምልኮ 🎸 ዘመን 🥁

  • @efratashuka5651
    @efratashuka5651 7 หลายเดือนก่อน

    Yene abat amesegnhalehu🥺😭🙏🙏🙏

  • @MrAshetu
    @MrAshetu 2 ปีที่แล้ว +51

    What a complete grace! I am sure everybody who watched this worship video to the end desperately wished to be among the hollies who were lucky to worship the Lord with you. May the Lord continue His abundant blessing through you to the end of this world and beyond! Love you, in Him!

    • @iamholy7529
      @iamholy7529 2 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/channels/d3uJ_wquULnml3FFkRGvGg.html

    • @iamholy7529
      @iamholy7529 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/d3uJ_wquULnml3FFkRGvGg.html

    • @iamholy7529
      @iamholy7529 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/d3uJ_wquULnml3FFkRGvGg.html

    • @johngeorgian1302
      @johngeorgian1302 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen
      ‏آمين آمين آمين

    • @yeshemokonen7906
      @yeshemokonen7906 2 ปีที่แล้ว +1

      @@iamholy7529 qqqqq

  • @noahmesfin2568
    @noahmesfin2568 2 ปีที่แล้ว +14

    የደስታ መንፈስ አለብሽ እህቴ
    ድምፅሽም ያምራል
    ተባረኪ ከዚ በላይ ጌታ መንፈሱን ያፍስብሽ

  • @bvbk7371
    @bvbk7371 2 ปีที่แล้ว +1

    Lemlmi sifi chemri telatish afer ybla

  • @abebaamanuel2227
    @abebaamanuel2227 2 ปีที่แล้ว +6

    Hallelujah!!!! 🔥🔥🔥🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @zinachlajebo2605
    @zinachlajebo2605 2 ปีที่แล้ว +2

    አንቺ የተበረክሽ እግዚአብሔር ፅገውን : ይብዘልሽ ይጨምረብሽ ተበረክ ::

    • @yonasgudena2155
      @yonasgudena2155 2 ปีที่แล้ว

      የምትደንቅ መንፈስ ያለባት የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ የተባረከ ነው በብዙ

  • @tametube8440
    @tametube8440 2 ปีที่แล้ว +10

    መዝሙር 23
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
    ² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
    ³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
    ⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
    ⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
    ⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።

  • @tigisteyob7196
    @tigisteyob7196 2 ปีที่แล้ว

    Eseyyyyyyyyyyyy Geta kiber......

  • @sosinazeleke3235
    @sosinazeleke3235 2 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ አየዘመርሽ ሳይሆን እያመለክሽ ነው በጣም ተባረኪ👏🙌 አብሬሽ ነው ያመለኩት ደስ የሚል መንፈስ አለብሽ፡፡ ይህንን ፀጋሽን ግን ጠብቂው ፡፡

  • @frehiwetfshation5932
    @frehiwetfshation5932 2 ปีที่แล้ว +1

    Wawwww elelel eseyyy desss stil yetebareksh nesh anchi

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 2 ปีที่แล้ว +10

    this ~is your ~season 🙏🏼♥️

  • @ebikk3540
    @ebikk3540 2 ปีที่แล้ว +1

    እስይ እስይ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል ክብር ይሁን ለጌታ ለኢየሱስ ሀሹካ እግዝአብሔር ዘምንሽ ይባረክ እድምሽ በጌታ ቤት ይልቅ እንድ ዳዊት እይምልክሽ ኑር ለዘላለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስታምር ስውድሽ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @naomizergaw5426
    @naomizergaw5426 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelele kibri la geta yihunu ehite geta yibarikish zamenish yibareki

  • @kalkidanmuluneh7254
    @kalkidanmuluneh7254 2 ปีที่แล้ว

    meklitye geta abzto ybarksh

  • @enzemiralemayehu7995
    @enzemiralemayehu7995 2 ปีที่แล้ว +1

    wiy blessed

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen awo amelekaleh bereke byeligne 🙌❤️❤️❤️❤️❤️

  • @diborasente7623
    @diborasente7623 2 ปีที่แล้ว

    God bless you. ..meklit

  • @wubantekabeto7866
    @wubantekabeto7866 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @venustesfamikael7647
    @venustesfamikael7647 2 ปีที่แล้ว +8

    አቤት ድምፅ ስቴ እደሰማሁሽ ለምልሚ እወድሻለው🔥❤️🙏

  • @azeblimenih2000
    @azeblimenih2000 2 ปีที่แล้ว +2

    Keep shining with the grace of God... yichemeribsh

  • @gospelsingerbebitomasoffic1460
    @gospelsingerbebitomasoffic1460 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ በብዙ ይባርክሽ

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💖🙌 I

  • @daphilo5307
    @daphilo5307 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፡ አሌሉያ ፡ ጌታ ፡ ይባርክሽ ፡ እሰሰይ ፡ እልልልልልልልል ፡

  • @user-mn9zm1vn7d
    @user-mn9zm1vn7d ปีที่แล้ว

    ኣሰይይይይ እልልልል ተባረኪ እህት መክሊት from Eritrea iloveyou

  • @Hkic7
    @Hkic7 2 ปีที่แล้ว +5

    Absolutely you are Blessed 🙏🙏🙏

  • @hermellad9753
    @hermellad9753 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ!

  • @therealone1681
    @therealone1681 ปีที่แล้ว +1

    Can't understand any single word, but this song touched me through holy spirit. Be blsd dear Sister in Christ

  • @malutamiru6163
    @malutamiru6163 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarak betam nw des mity

  • @phonecase166
    @phonecase166 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebrek mekye lezelalem zemiri desi belonal

    • @phonecase166
      @phonecase166 2 ปีที่แล้ว

      Tagesech Tekile ke beirut new desilnal anchi sizemir wusxeee aychilm

  • @user-kn2on8li5v
    @user-kn2on8li5v 2 ปีที่แล้ว +1

    ታባረከሻል መክዬ ፀጋ አይገደብ

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጄ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ለአለም ለትውልድ ሁሉ በረከት ያድርግሽ ተባረኪልኝ

  • @mamiwey320
    @mamiwey320 2 ปีที่แล้ว +1

    tebareki betsegashe eyetebarekn new

  • @maritialmayo2159
    @maritialmayo2159 2 ปีที่แล้ว +1

    እግ/ር ዘመንሺን ይባርካው

  • @sebleworktefers2958
    @sebleworktefers2958 2 ปีที่แล้ว +1

    Women of God , May God bless you keep shine amen 🙏 we worship lord elelelel elelelel elelelel such amazing ♥️

  • @BELDA143H
    @BELDA143H 2 ปีที่แล้ว +1

    Ammeen ammeen haleluyaa tebbarakilny

  • @tamratbiru2377
    @tamratbiru2377 ปีที่แล้ว

    gata yebrkeshe tebarkey❤❤❤❤❤