I came home tired after 12hrs in OR DOING LONG PROCEDURE .AFTER THAT I OPENED MY TH-cam AND LISTENED TO VOICE OF ABDULSEMED ,SALON TUBE ALL MY TIREDNESS WAS RELIEVED, NOW I'M RELAXED.THANKS
Selame wude ye salone you tube azegagioch ena wedu wendmachin abedu semede selamachu bezete yebelelachu ke lebe enansegnale 🤲🤲👋👏🌹🌺🌺👍👍🙏🤲👋👋👏💐💐💐💐🌷💐💐💐👏👋👋🙏👍👍👍👍👍🌹🌹🌺🙋🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
ሜር ዳጋን ነብስህ በገነት በሰላም ትረፍ:: የኔታኒያሁ ስህት ከሜር ዳጋን ጋ ተግባብቶ አለመሥራቱ::የዳጋን ጠላትን
ነጥሎ የመግደል መርህ ግን አሁንም ቀጥሎአል::ዳጋን እናከብርሃለን::
እኛ አለን እጂ በመሪዎቻችን ሁሌም እንደተሳደድን እንደተገደልን ለሀገር ስናስብእንደተወነጀልን አለን ህዝብ መሪን ይተቻል መሪ ሁሌም ህዝቡን የሚተችባት ሀገር..እንዲህ አይነት ታሪክ ስንሰማ ልባችን በቅናት ያራል ይቃጠላል..Respect አብድል ሰመድ🫶🫶🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ለማንኛዉም አትኩነን ነዉ የምትለዉ እስራኤል ሰላምሽ ይብዛ ያለም መስታዉት
አብዱል መጅድ አቀራሩብህ ድምፅህ ከቶ እግዚአብሔር ለማንም አልሰጠው አልጫውን የከይሲዎች ሥራ አሲድ ጨምረህ የዶግ አመድ ያደረከው ለማዳመጥ እንዴት እንደምትመስጥ ፈጣሪ የሰጠህ ትልቅ መክሊት ናት ስለ ሀገራችን በየእምነታችን ሁላችንም እንፀልይ ሀገራችን ምጥ ላይ ናት ህዝባችን ታውኳል እግዚአብሔር ያረጋጋልን አሜን
Not Abdul Majed , Abdul Semad "
Wunet New enemre bemen kalte sel demstu mmegelste yaketegne nebre it's great voice ande golden voice bravo grume tefetro New 👍👍👏👋👋🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌷💐💐💐💐
Andir
A BDUL SEMED NEW
አብዱሰመድ አንደበትህ ይለያል አንተ የምተርከውን ትረካ በተመስጦ ነው የምሰማው!!❤❤❤
የእስራኤላውያን ብሄርተኝነት ልዩ ነው ! እኔ የ እስራኤላውያንን ሀያል ያረጋቸው ለታሪክ ሚሰጡት ቦታ ነው ባይ ነኝ የሚርዳጋን አያት ፎቶ በዛ መልኩ ባይኖር በናዚ ባይጨፈጨፉ ይህን ያህል ብርቱ ባልሆኑ እላለው ! ደግሞ የደህንነት ተቋማት በ ወታደራዊ ተቋም ባለፉ ሰዎች ቢመሩ ሊኖረው የሚችለውም አስተዋፅኦ ላቅ ያለ ነው ልክ እንደዚህ ::
እስራኤል ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
ጋዜጠኛው የጋዜጠኝነት ሙያን ያከበርህ የእውቀታችን ምንጭነህ::ኑርልን::
ዋውውውው በሚያምር ድምጽና ቅንብር ምርጥ አቀራረብ ልብ ይሰርቃል
እስራኤል የመካከለኛው ምስራቅ ንጉስ ናት
አሜን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💚💛💛❤❤🙏አብዱልሰመድ መሀመድና ቁምላቸው ይማም(ሞሼደያን)እናመሰግናለን🙏🙏😍😍
ልዩ ነው ድምፅ አቀራረብ በርታ ወንድሜ 👍👍👍🌹🌹
I came home tired after 12hrs in OR DOING LONG PROCEDURE .AFTER THAT I OPENED MY TH-cam AND LISTENED TO VOICE OF ABDULSEMED ,SALON TUBE ALL MY TIREDNESS WAS RELIEVED, NOW I'M RELAXED.THANKS
አሜን ወንድማችን ሰላሙን ያፅናልን
ቆንጆ አቀራረብ ነው 🇮🇱🇮🇱💪🇮🇱🇮🇱
እባካችሁ ስለ ኬጂቢ አመሰራረት በዚህ መልኩ አቅርቡልን
ሞሳድ ይለያል። ሞሳድ ባይኖር እስራኤል የለችም
በሞሳድ እጅ ሳይሆን በፈጣሪ እጅ ስላለች ነው እሰካሁን የኖረች ፈጣሪ ይመስገን ❤🎉
thanks for sharing
የስላዮች ንጉስ
ድንቅ ነው ድንቅ ናቹ
Selame wude ye salone you tube azegagioch ena wedu wendmachin abedu semede selamachu bezete yebelelachu ke lebe enansegnale 🤲🤲👋👏🌹🌺🌺👍👍🙏🤲👋👋👏💐💐💐💐🌷💐💐💐👏👋👋🙏👍👍👍👍👍🌹🌹🌺🙋🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
Thank you
የሁልጊዜዬ ምርጫውቼ ❤
የአንተ አዘጋገብህ ግን ሚዛናዊ አይደለም ለእስራኤል ጥላቻ እናዳለህ ያሳያል።
አሜን
ግሩም አቀራረብ ነው 😍
አሜን 💐🇪🇹💐
እንኳን፣ደህና፣መጣችሁልን
iserayl
Nice
ትችላለህ 👍
ሰላም ሳሎኖች
U are gifted. And my comment is U would rather use some more better videos and images.
The Golden voice Abdul samad!!❤️❤️❤️❤️
wow
Keep it up man
Thanks, will do!
Thanks, will do!
ውድ የሳሎን ቲውብ አዘጋጆች ስለ Hezbollah መሪ ሀሰን ናስርአላ ብታቀርቡልን?
ነብስህ አይማረ ይች ዝቃጭ ጨለማ ስኦል ለአንተ ይሁን
አሜን !
❤❤❤
አንድ ቁም ነገር ተናገርክ ይህም አይሁዶች ላይ ናዚዎች የሠሩት ግፍ የወለደው ጠንካራ ደፋር ሰላይ የሀገሩ ፈሪና ቦቅቧቃ መሪዎች በፈሊስጤም ላይ የሚሠሩትን የናዚ አይነት ግፍ መቃወሙን ነው ።
Alemayew germa beseraw aref neber
waw
Israel will winn always
Wow 🇮🇱👌👌👌👏👏👏👏
ኢንሻ አላህ ሞሳድም ሁላችሁም አላህ ያጥፋቸው
You forget who you deal with
ራሳችሁ ድብን በሉ አሸባሪዎች ሙስሊም አሸባሪ ገዳይ ነው
አየር መገዳችን አጋፋ እደመሆኑ አሁን ላይ ከስር ተዘግዝገው ህዝቡን የሚያጥቡት ሊያርም ይገባል
Esrael Naze chefecheftatal gen ahun ESA beterawa felsetem n techefechefalech
ሞሳድ ይመቸኛል
አረቦቺነጮቺአይደሉምዴ??😮
አመናችሁም አላመናችሁም እኔ ቤተ እስርኤል ኢትዮጵያዊ ነኝ
በጣም ነው እማዝነው አብዛኛውን የአለማችን ማጆሪቲ የሆነው ማህበረሰብ በተለይ አፍሪቃውያና የአረቡ አለም ፣ ይሄን የነጮች ተንከሲስ ስራ በምን አንደመጡብን አልተረዳነም ፣በሃይማኖት ሽፋን በስመ እስራኤል ስም ፣ መደሊስት ወይም ፣መካከለኛው ምስራቅ በመማለት ፣የተለያዬ ድሃ ማህበረስብ በአለማችን ክፍል ትራንዚት በማድረግ ። እስራኤል ሃገር እሚሎት ፣ ኢሮፓውያን ነቸው ፣ ዋና እቅዳቸው አረብና አፍሪቃውያንን በሂደት ከምድረ ገፅ አጥፍተው አፍሪቃን ለመቆጣጣጠር ነው ።
አብዱሰመድ ትችላለህ
✿✿✿
ግን ይህ ሁሉም አላህ ይበልጣል መስሪያ እዞ ድንጋይ ይይዛል ፌልስጠም ይበልጥ እሱ እየገደሉ አላህ ደም ጀግን በየ ቀን ይሰጣቸዋል
የአንተ አዘጋገብህ ግን ሚዛናዊ አይደለም ለእስራኤል ጥላቻ እናዳለህ ያሳያል።