መዲና ዘለሰኛ ዳዊት አለማየሁ Dawit Alemayehu Medina zelesegna Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @abinetgirma
    @abinetgirma 2 ปีที่แล้ว +890

    ዳዊቴ በስራዎቹ ብቻ ሳይሆን በአኗኗሩም እጅግ በጣም ይለያል! ይህን ስራ በሰራበት ወቅት አብሬው ባሳለፍኩት አንድ ሳምንት በማይማላ ጊዜ ውስጥ፡ ለሰው እንዴት እንደሚሳሳና እንደሚራራ ተመልክቻለሁ! ለንግግሩም እጅግ በጣም ተጠንቅቆ የሚናገር በማንኛውም ሁኔታ አመስጋኝ የልጅ አዋቂ ነው! እኔም ብዙ ነገሮችን ከሱ ተምሬያለሁ! አመሰግናለሁ ወንድሜ ዳዊት!!

    • @belaymelesse8894
      @belaymelesse8894 2 ปีที่แล้ว +43

      ሰላም አብነት አርቲስት በላይ መልሴ ነኝ ከ ለንደን ያንተንም መዝሙር እንጠብቃለን ።

    • @user-letsub12121
      @user-letsub12121 2 ปีที่แล้ว +19

      አቢ ያንተን መዝሙር መቼ እጠብቅ ወንድሜ

    • @kalusura5877
      @kalusura5877 2 ปีที่แล้ว +17

      አንተም ትንግርት የሆነ ድንቅ ስጦታ ነው ያለህ

    • @bayushzewdu9086
      @bayushzewdu9086 2 ปีที่แล้ว +14

      ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን እናመሰግናለን ልብ ሰንጥቆ የሚገባ ዘለሰኛ ነው ዓምላክ ይህን ድምፅ የሰጠህ ሀገርኛና ሐይማኖታዊ መልዕክት ብቻ እንድታስተላልፍበት ነው ብዬ እገምታለሁ በርታ ኃያሉ ዓምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን አፅንቶ ይጠብቅልን ዓሜን" ! ! !

    • @የራያአላማጣልጅነኝ
      @የራያአላማጣልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +12

      አንተም ወደቤቱ የምትመለስበትን ቀንበተስፋ እንጠብቃለን።ከመላእክትጋ ሁነንም ደስእንሰኛለን❤️🙏

  • @NBonly
    @NBonly 2 ปีที่แล้ว +1106

    ዴቪ ዘፈኑም ተሰጦህ ነዉ ወጣትነትም ዉበት ነዉ ከዚህ እድሜህ ጀምሮ ፈጣሪን ማመስገን መባረክ ነዉ አንተ የብዙ ሰዎች ዓይንና ጆሮ ነህ በዚህ ድምፅህ የሰማይ የምድሩን ነጉሥ እግዚያብሔርን ከማመስገን በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ አምላክ ቢፈቅድ ወደዚኛዉ መንገድ ብቻ ቢመራህ ብዬ ተመኘዉልህ ...!!፡፡♥♥♥

    • @habtemariamtewhibo3097
      @habtemariamtewhibo3097 2 ปีที่แล้ว +63

      የእኔንም ሃሳብ ተጋርተሽልኛል ሰኒ ልዑለ ባህርይ የሆነ አምላካችን ቅዱስ እግዚኣብሄር የሚወደውና የሚፈቅደውን ያደርጋል፤ ለወንድማችን ዘማሪ መላዕክትን ያሰማልን።

    • @eyobkasahun4235
      @eyobkasahun4235 2 ปีที่แล้ว +41

      የትልቅ ሰዉ አስታየት 😍

    • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
      @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว +35

      እውነት ብለሻል እህቴ ዘፋኝ እንድሆነ መንስተ ስማይ አይገባም እና ዳዊትየ ዘኑን ትተህ በዚ የሚያምር ድምፅህ እግዚአብሔር ብታመስግን ምኞቴ ነው 👏

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +26

      እውነት ነው ዘፈን የሰነፎች ዜማ ነው በዛም አጋኒንት ይዘፍናሉ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ወዳ ዘፈን አይመለስ ወንድማችን

    • @ማርያምማርያምማርያም
      @ማርያምማርያምማርያም 2 ปีที่แล้ว +16

      አሜን ትክክል ሁሉም አላፊ ነዉ የማያልፈው የዘላለም ህይወት አምላካችን መዳናለም ብቻ ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 2 ปีที่แล้ว +412

    ዳዊት እኔ ሙስሊም ነኝ ዝማሬዉን ስሰማ አጄቴ ተላወሰ አቀስኩ
    ወድምዋ ዘፈን አቁማችሁ ፀልዩ ዘምሩ ወየዉ ወየዉ አልቻልኩም

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว +17

      በእውነት እንዳንተ ሰው ያብዛልን በእውነት

    • @eyerusalemsolomon9954
      @eyerusalemsolomon9954 2 ปีที่แล้ว +9

      Betam anjet yemibela mezmur. God bless you🙏🙏🙏🙏

    • @kamenbashager3996
      @kamenbashager3996 2 ปีที่แล้ว +15

      ከልብ እናመሰግናለን።የሰው ልክ እንዲህ ነው

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz 2 ปีที่แล้ว +34

      ውላሂእኔምሙስልምነኝግንእባየንመቆጣጠርአቃተኝ

    • @selamawitgebregiorgis4901
      @selamawitgebregiorgis4901 2 ปีที่แล้ว +5

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @berket2497
    @berket2497 ปีที่แล้ว +45

    ዳዊትዬ የኛ ቁጥብ እባክህ በዚሁ ወደመንፈሳዊ ህይወትህ ግባ አለምን ተዋት ዝማሬ መላዕክት ያሠማህ ወድምዬ

  • @ኢሱኢሱሓበሻዊmkb
    @ኢሱኢሱሓበሻዊmkb 7 หลายเดือนก่อน +53

    ይህ ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ክፉ እይንካቹ እግዚኣብሄር ፀውን ያብዛልክ ዴባየ ኢትዮጵያን ኣንድነታችን ይመልስልን ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yeshiber
    @yeshiber 2 ปีที่แล้ว +369

    ግሩም ዜማ: ድንቅ ተሰጥኦ! ዘማሪው ዳዊት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @simetube
      @simetube 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለናተ የእምዬ ልጆች በብስክራብ አድርጉኝ place🇧🇴

    • @ዘምሁርቲዩብ
      @ዘምሁርቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f0jYxmJbmQ8/w-d-xo.html

    • @asres2602
      @asres2602 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @منىالشهراني-ل7ث
      @منىالشهراني-ل7ث 2 ปีที่แล้ว

      Amen,amen,amen

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 ปีที่แล้ว

      ዳዊት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዚሁ ቀጥል

  • @mekonenadugna1807
    @mekonenadugna1807 2 ปีที่แล้ว +432

    እንባዬን የማስቆምበት ጉልበት አጣሁ፡፡መዝሙር እንዲህ ቀልብን ማርኮ ወደሚገርም እርጋታ ሲወስድ የ ቃላቱ ሀይል የዜማው እርግት ማለት ልብን ያባባል፡፡ ይሄ ነው የተዋህዶ ምስጋና

    • @mishamisalj6784
      @mishamisalj6784 2 ปีที่แล้ว +8

      ፈጣሪ ሁላቺንም ለዚህ yabika😭🙏🙏

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +9

      ማርያምን እንዴትደስስስስስ እዳለኝ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 ปีที่แล้ว +7

      በቤቱ ያፃናህ።ወድሜ

    • @gezahegnwoldemichael5805
      @gezahegnwoldemichael5805 2 ปีที่แล้ว +6

      ገለፅከው!!! እኔም እንባዬን አመጣው እኔጃ የሃገር ብሶት ስላለብን ይሆን?

    • @ዘምሁርቲዩብ
      @ዘምሁርቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f0jYxmJbmQ8/w-d-xo.html

  • @enu16
    @enu16 2 ปีที่แล้ว +152

    ተመስገን ክብር ለድንግል ልጅ በቤቱ ያጽናህ

  • @yaredaman8494
    @yaredaman8494 2 ปีที่แล้ว +37

    በዚህ ድምፅህ የሰማይ የምድሩን ነጉሥ እግዚያብሔርን ከማመስገን በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ አምላክ ቢፈቅድ ወደዚኛዉ መንገድ ብቻ ቢመራህ ብዬ ተመኘዉልህ ...!!፡፡♥♥♥

    • @mazengiaambaw7274
      @mazengiaambaw7274 ปีที่แล้ว

      Geta abzito yibarkih adera wede zefena endatmelese be melakitu misigana ketilibet Dave

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @belintefera340
    @belintefera340 2 ปีที่แล้ว +36

    ቃላት አጣሁ የምለዉ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይባርክህ ዳዊይትዬ በእቅፉ ሁሌም ያኑርህ 😭😭

  • @genet9780
    @genet9780 2 ปีที่แล้ว +166

    ዘፈን ይብቃ ዘምሩ. ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    • @ዘምሁርቲዩብ
      @ዘምሁርቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f0jYxmJbmQ8/w-d-xo.html

    • @mananeghuse1098
      @mananeghuse1098 2 ปีที่แล้ว +3

      ምን የመሰለ የድምጽ ስጦታ የተሰጠህ ወንድም ነህ ቀጥልበት ወድሃላ እንድትመለስ ዘላኣለማዊ ኣክሊል ትቀበልበታለህ እግዚአብሔር ግርማ ሞጎሱ ይስጥህ።

  • @tejealene2386
    @tejealene2386 2 ปีที่แล้ว +240

    አዎ ዳዊትዬ የኔ ልጅ እግዚአብሄር የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን በአገራችን ላይ የሚፈሰውን የደም ውሃ በቃችሁ ይበለን!!! ኦ እግዚኦ አምላኬ ማረን🙏😭😭😭😭😭

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 2 ปีที่แล้ว +9

      ዳዊት የእኔ ልጅ...!"እንዴት ደስስ የምትዪ እናት ነሽ!!!
      #ቀናዎቹን እና ቀናኢ ሐሳብና ድርጊቶችኅ ያብዛልን!!!

    • @gufhgfutuy4032
      @gufhgfutuy4032 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂🙏

  • @belishdemissie8573
    @belishdemissie8573 2 ปีที่แล้ว +131

    ተባረክ የኔልጅ። ኢትዮጰያ ብቻ ናት ይህ ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ዜማ ያላት። ባንተ ድምጽ ደግሞ ምስጋና ለአምላካችን በዝማሬ ሲቀርብ በመንፈስ ካምላክ ጋር ያገናኛል።

    • @ak4ever818
      @ak4ever818 2 ปีที่แล้ว +3

      Dear brother don't forget Eritrea too. God bless Eritrea and Ethiopia.

  • @hgfhtf2107
    @hgfhtf2107 ปีที่แล้ว +17

    በስም አብ ይህንን የሀል ፀጋ እያለህ አንዴት ዘፋኝ ልትሁን ቻልክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ ውንድማችን ዳዊት❤❤❤💒💒💒💒

  • @hbshd9762
    @hbshd9762 2 ปีที่แล้ว +9

    በስመአብ ድሚፁን ስሰማ እንባቀደመኝ
    ምክናየቱም እግዚአብሄር ሲመሰገን ስሰማ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልንፀጥበቡንያብዛልህ

  • @kiraabigarotube2217
    @kiraabigarotube2217 2 ปีที่แล้ว +123

    በክርስቶስ!!! እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው በእመብርሃን!! ወዳጄ በአለማዊ የዘፋኝነት ህይወት ወንድምህ ነኝ። ግን እመነኝ እግዚአብሔርን ከማመስገን የሚበልጥ ጸጋ የለም። ድሮም እል ነበር። የዝማሬ ድምጽ ነው ሲጀመርም የተሰጠህ። በጭራሽ ወደ ተሰሎንቄ እንዳትመለስ። ጳውሎስ እንጂ ዴማስ አልዳነም። ዮሃንስ እንጂ ሄሮድስም ሄሮዳዳም ጽድቅ አላዩም። ኤፍሬምና ዳዊት፣ አባታችን ቅዱስ ያሬድ ያወረሱህን ጥበብ ግፋበት። በእውነት እንዴት ደስ ይላል

    • @fasikatube1513
      @fasikatube1513 2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይርዳው

    • @በላይነሽወለተጊዮርጊስ
      @በላይነሽወለተጊዮርጊስ 2 ปีที่แล้ว +5

      በእውነት ልክ ነህ የዝህ ዓለም አላፍ ጠፍ ነው የክርስቶስ ግን ዘላቅ ነው እግዚአብሐር አምላክ በቀኙ መንገድ ይምራህ እስከ መጨረሳ ያሳምርልህ የሰው ልጅ መጀመርያ ሳይሆን መጨረሳ ስፍፅም ነው እምያምሮ እና የቅዱሳን በረከት ሬድኤት ይደርበህ የኔ ወንድም አይዞህ በርታ🙏🙏🙏

    • @almaaztamire4890
      @almaaztamire4890 2 ปีที่แล้ว +3

      Ewnet now egezeaber yemsgen

    • @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
      @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ 2 ปีที่แล้ว +3

      ልክ ነህ ወንድሜ

    • @zerithunassefa6923
      @zerithunassefa6923 6 หลายเดือนก่อน +2

      ደስ የሚል የሚያበረታ የእግዚያብሄር ወዳጅ አስተምህሮ

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 2 ปีที่แล้ว +159

    💒💒💒📖📖📖❤“ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 2፥17🙏ውንድማችን ሁለም ዝመርልን🙏😍😍😍

    • @demissiegenet2693
      @demissiegenet2693 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @አዲስፈለቀA
      @አዲስፈለቀA 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 2 ปีที่แล้ว

      💒💒💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏🙏

    • @ዘምሁርቲዩብ
      @ዘምሁርቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f0jYxmJbmQ8/w-d-xo.html

    • @yenugabru8186
      @yenugabru8186 ปีที่แล้ว

      Bebetu yasxenane ⛪🤲🤲😭😭🇪🇹🇪🇹beqachu yebelne egzihabere

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 2 ปีที่แล้ว +86

    ብላቴናው ዳዊት !! አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን !!!ዴፍ ከሀጢያት በስተቀር የልቦናህን መሻት ይፈፅምልህ 🙏🙏

  • @ተወለደብርሃን
    @ተወለደብርሃን 2 ปีที่แล้ว +58

    ዴቭ ሓውና ጽቡቅ ስራሕ
    ክትውስኸናን ክትስልሰናን
    ተስፋ እናገበርና ንጽበየካ
    ኣጆኻ።

    • @tigitigi634
      @tigitigi634 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen🙏 Amen Amen🙏

  • @agaretube2103
    @agaretube2103 8 หลายเดือนก่อน +6

    ዴብየ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ቃላት የለኝም ሁሌም እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናህ ከልብ አልፎ አጥንት ያለመልማል እኔም ከህመሜ ነቅነ አዳመጥኩት ለስንት አመት የአአልጋ ቁራኛ ሁኜ

  • @መሲየተዋህዶልጂ-ኰ9ጸ
    @መሲየተዋህዶልጂ-ኰ9ጸ 2 ปีที่แล้ว +88

    በእዉነት ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ብዝዝዝዝዝት ያድርግልህ በቤቱ ያፅናህ ደስስል🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @አባይነሽየማርያምልጅ
    @አባይነሽየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +120

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ሁሌም ዘምርልን ፕሊስ አጥት የሚያለመልም መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    አንደበት ያለው እኔን ያመስግን ነው እናቃሉ ሁሉም ተሰቶሃል ወንድማችን በርታልን❤❤❤

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen zimare melakt yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen amen bebetu yesinak amen amen amen

    • @ዘምሁርቲዩብ
      @ዘምሁርቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f0jYxmJbmQ8/w-d-xo.html

  • @tesfayeeshetie7569
    @tesfayeeshetie7569 2 ปีที่แล้ว +17

    ነፍሴ ሃሴት አደረገች ውስጤ ረሰረሰች
    በዚህ ስምንት ደቂቃ ውስጥ ከአምለኬ ጋር አገናኘኸኝ በመንፈስ ተነጠቅሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ ይልመድብህ ዓለማዊውን ተወው ፈጣሪህን አመስግን ።

  • @efremfiseha2255
    @efremfiseha2255 2 ปีที่แล้ว +36

    የሰርዊት ጌታ ልውዑል አግዚአብሔር የ አባቶቻችን አምላክ የአብረሃም የይሳቅ የያቆብ አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 2 ปีที่แล้ว +24

    ዘምር ዘምር ነብሳችን ትረስርስ:: የእርሱን ለእርሱ ስጥ ልጄ:: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::

  • @ishaisha7578
    @ishaisha7578 2 ปีที่แล้ว +92

    በስመ ስላሴ በህወቴ ደስ ያለኝ ቀን ዛሬ ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ አቤት የእግዚአብሔር ታአምር እፁብ ድንቅ ነው

    • @ወለተስላሴ-ቘ1ዠ
      @ወለተስላሴ-ቘ1ዠ 9 หลายเดือนก่อน

      በስመስላሴ በህወቴደስ ያለኝቀንዛሬወኔድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ አቤት የእግዚአብሔር ታአምር እፁብድንቅነው፡በርታልንወንድማችን

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 ปีที่แล้ว +94

    ተባረክ ። ሁሌም ዘምር ድምፅህ ዘለሰኛው ላይ ነው ግጥም ያለው በጣም ያምራል።
    ዘፈኑን ለዘፋኞች ተውላቸው

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +28

    የኔ ወንድም እመቤቴ በልጇ ቤት ታፅናክ እግዚአብሔር እምዬ አገራችንን ሰላም ታድርግልን ወገኖች እኛ የክርስቶስ ልጆች የእስራኤል እዝብ መና የመገበ ጌታ ዛሬ እሱ ነው ያለን ወደ እሱ እንጩህ በኮሽታ አንደንግጥ እባካቹ አይናችንን ወደ እሱ እናንሳ አንደንግጥ

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

    • @seblebiru1607
      @seblebiru1607 2 ปีที่แล้ว +1

      ተባረክ እመቤቴ በልጇ ቤት ታፅናህ

  • @genetalemayehu7532
    @genetalemayehu7532 6 หลายเดือนก่อน +3

    በተሰጠህ ፀጋና በረከት ቀሪ ዘመንህን ለእግዚአብሔር አገልጋይ ያድርግህ፡፡

  • @Destiny-jx6ex
    @Destiny-jx6ex 2 ปีที่แล้ว +28

    I love the Ethiopian Orthodox Church; I can say with high Confident it's true religion. Mezmur can cure any depression by listening to it suitable for the brain.

    • @HAT26
      @HAT26 2 ปีที่แล้ว +1

      Yeah, I understand that feeling/relieveness when listening such a beautiful song.

  • @yalewanley123
    @yalewanley123 2 ปีที่แล้ว +103

    ይህ ሰማያዊ ፀጋ የሚከብርበት አፁብ ድንቅ መላእክተ ዜማ ነዉ ክብር ለ አምላካቺን እና ለድንግል ማርያም ይሁን!! ዳዊት ቃልወት ያሰማልን አሜን!!

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 2 ปีที่แล้ว +59

    ዳዊትዬ እንኳን ሰላም መጣህልን በዚሁ በመዝሙሩ እንድትጰና ፈጠራ ሪ ካንተ ጋር ይሁን አምላክ ሆይ አገራችንን በቃ በላት ፍጥረትህን አሰበን ደክሞናል እባክህ ዘንበል በልልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 ปีที่แล้ว +68

    ትንሹ ብላቴና ዳዊት እግዚአብሔር ለምስጋና የመረጠህ መታደል ነው ዝማሬ መልዕክት ያሰማልነ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @Tesfay-b6g
      @Tesfay-b6g 6 หลายเดือนก่อน +1

      🫣🫣📖🫸🫷📖🫸🫷.

  • @GetahunGetahun-sx6ek
    @GetahunGetahun-sx6ek 5 หลายเดือนก่อน +5

    በቤቱ ያቆይህ መስቀሉን አስረን ዘፈን የማዘፍንበትናየማናዳምጥበት ዘመን ያምጣልን

    • @TemeNabi
      @TemeNabi 18 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @fikrugirmatadele9827
    @fikrugirmatadele9827 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳዊትዬ ትክክለኛ ስፍራህ ይሄ ነው እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይሄ ድምፅ ለማመስገን ብቻ ቢሆን ለሁላችንም ፈውስ ነው!!!!!!!

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 2 ปีที่แล้ว +48

    “አተን ስንመስል ካተ ተለይን ግን በምህረትክ በፍቅር እይን” አሜን!! እኝንም አገራችንንም ይቅር ይበለን። በደላችን በዝቶዋል💚💛💔

  • @birhandejene1832
    @birhandejene1832 2 ปีที่แล้ว +42

    የሆነ ውስጥ ድረስ የሚዘልቅ ስሜት አለው ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @tensaetilahun2759
    @tensaetilahun2759 2 ปีที่แล้ว +7

    ዳዊት እጅግ በጣም አሪፍ ዝማሬ ነው በርታ በቀረው ዘመንህ ቤተክርስቲያን አገልግል ፀጋ አለህ ግን ለባለቤቱ ይሁን

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት መታደል መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ዝማሬህን እግዚአብሔር ይቀበልህ ዳዊቴ ተባረክ

  • @Wabi_7
    @Wabi_7 2 ปีที่แล้ว +9

    ከዘፈን ወደ ክርሰቶስ መመለስ እንዴት ደስስስስ ሲል ይሄንን የእግዚአብሔር ስጦታ በዘፈን አትቀይር ከአሁን በኋላ ። ለኛም ጌታ እንዳንተ ያድርግልን ዘንድ ለምኝልን ።

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 2 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ሆይ ሁለተኛ ዘፈን እንዳትዘፍን ያግዝህ
    ሁሌም ዘምር ድምፅህ ዜማህ ልብን ይነካል አጥንትን ያለመልማል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว +49

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችንን የሱን ስም እምድታመሰግን ስለረዳህ ሁሌም ዘምርበት ደስ ይላል ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያስፅናህ እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @arkyoutube1046
    @arkyoutube1046 2 ปีที่แล้ว +7

    በቤቱ ያፅናህ ወንድም ዳዊት ከጨለማው አለም ለመለሰህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን

  • @TewahdoTube26
    @TewahdoTube26 2 ปีที่แล้ว +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላእክት የስምዓልና ናይ ብሓቂ ጡዑም ዝማሬ " ከም ልቢ ኣምላኽ ቅዱስ ዳዊት እንዳዘመርካ ንበር ጡዑም ድምጺ ኣለካ! እግዚኣብሄር ኣምላኽ ጸግኡ የብዝሓልካ

  • @thestar2137
    @thestar2137 2 ปีที่แล้ว +18

    የአባቶቻችን መልካሙ ጊዜ አልፎ ክፉ ዘመን ላይ ደረስን ንስሀ እንግባ እንፀፀት ዘመኑ አልቋል

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว +22

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ዳዊትዬ እንድዘምር የሁልጊዜም ምኞቴ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በመዝሙር ቀጥልበት እመብርሃን ታበርታህ አሁን በዘመርክበት አንደበትህ እንደማዘፍንበት ተስፋ አደርጋለሁ

  • @miyaassefa5001
    @miyaassefa5001 2 ปีที่แล้ว +7

    ልብን የሚያረሰርስ ዘለሰኛ እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያኑርህ ዘላለም

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
    @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 2 ปีที่แล้ว +23

    😭😭😭የህን የመሰለ ድምፀ የሰጠህን አመሰገነከበት እግዚአብሔር ይመስገን እባክ ወደ ዘፍን አተመለስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @emebetgeremewtamirie4106
    @emebetgeremewtamirie4106 ปีที่แล้ว +7

    ዳዊት እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
    ገና ልጅ ነህ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን !!!!

  • @marthalegesse4854
    @marthalegesse4854 2 ปีที่แล้ว +5

    ዳዊትየ እግዚህአብሄር ይባርክህ። አንተን ለወለዱ እናት አባትህ እግዚያብሄር ከፍ ያድርጋቸው። ወልደህ ከብደኽ እናታባትህን ለመጠወር ያብቃህ። እንወድሃለን።

  • @medigebretsadkan5418
    @medigebretsadkan5418 2 ปีที่แล้ว +23

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +9

    መዝሙር ነው እምያምርብህ 🙏🏿❤
    ወንድማችን ዳዊት 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mishaarsnal2642
    @mishaarsnal2642 2 ปีที่แล้ว +39

    አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ ዝማሬ 😭😭😭🙏 ዴቫዬ በቤቱ ያፅናህ በማርያም ከዚህ በኃላ እንዳትዘፍን

    • @amansami7898
      @amansami7898 2 ปีที่แล้ว

      Zemari mlahekten yasemalen

    • @firewonwolday1520
      @firewonwolday1520 2 ปีที่แล้ว

      በጣምምም በቤቱ ያፅናህ የሰማይ የምድሩ ንጉስ

  • @frehiwotabebe8178
    @frehiwotabebe8178 2 ปีที่แล้ว +15

    "ይቀይርና ያንን ዉሀ ከእግዲህ ይሁን ፍስሀ" አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏

  • @brtukanytayh4446
    @brtukanytayh4446 2 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬመላክትን ያሰማልን ዳዊት ወድማችን በቤቱ ያኑርህ!!!

  • @brukmoges2676
    @brukmoges2676 2 ปีที่แล้ว +17

    ዝማሬ መልህክት ያሰማልን 🙏🥰
    በርታ ወንድሜ 🥰🥰🥰

  • @eyobkasahun4235
    @eyobkasahun4235 2 ปีที่แล้ว +46

    ዘፈኑን ትተህ የመጣክ ቀን ሰብስክራይብ ብዬ መጣለዉ ጓደኞቼን የዤ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በዚ ድምጽ ሀያሉ ንጉስ ክርስቶስ ብቻ ይመስገንበት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @kassahungetachew1380
    @kassahungetachew1380 2 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልህ ልጅ ዳዊት...የተሰራኸው ቅዱስ አምላክ እግዚአብሔር እንድታመሰግን ስለሆነ ዝማሬህን ደጋግመህ አድምጠው እንዴት ነብስ እነደሚያድስ...አግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ...አሜን...🍀🌼❤

  • @Alehegn772
    @Alehegn772 2 ปีที่แล้ว +11

    መንፈስን የሚያድስ ምርጥ ስራ🙏
    ብዙ እንጠብቃለን::

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu3487 ปีที่แล้ว +7

    መታደል ተሰጥኦህ እኮ ይለያል ዳዊቴ ! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏እባክህን ዘምርልን 😭በዚህ ድምፅህ 😭

  • @hanaderesse4228
    @hanaderesse4228 2 ปีที่แล้ว +20

    ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 ปีที่แล้ว +24

    ስለሁሉም ነገር : እግዚአብሔር ይመስገን: አሜን አሜን አሜን!ዝማሬ መላእክት የሰማልን:
    እፁብ ድንቅ ነው በቤቱ ያፅናህ: ያፅናን! የምር እባዬን መቆጣጠር አቃትኝ

  • @melkemyoutube3912
    @melkemyoutube3912 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ልዩ ዳዊትዬ ቃለ ህወሃት ያሰማልን ወንድሞች ይህን የመሰለ ድምፅህ አግዚአብሔር የሰጠህን አመሠግን በእውነት መታደል ነው የኔ አስተዋይ 💚💛❤️💒💒💒👌👌👌

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ4ሐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ4ሐ 2 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላዕክትያሰማልን ወንድማችን ፀጋውንያብዛልህ ሙሉን መዝሙር ለመፈለግ ጥሬ ነበር ስለሁሉምነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን

  • @የራማዋንግስትጠብቂኝ
    @የራማዋንግስትጠብቂኝ 2 ปีที่แล้ว +14

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእንባ ነው የሰማሁት ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣምነው ደስስስ ያለኝ በርታ እስከመጨረሻው ያፅንህ ወንድሜ የኛንም ፍፃሜ ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን

  • @በላይነሽወለተጊዮርጊስ
    @በላይነሽወለተጊዮርጊስ 2 ปีที่แล้ว +5

    ምነው ወዳጀ ምነው
    ምነው ወዳጀ ምነው
    እግዚኦ መሃረና ክርስቶስ😭😭😭
    እግዚኦ መሃረና ክርስቶስ😭😭😭
    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😭😭😭
    በእውነት ደስስ የሚል ልብ የመምስጥ ድምፅ ልሳን ነው ያለህ መድሃነ አለም በቤቱ ያፅናህ ረጅም እድመ እና ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስተህ አስቤን😭😭😭
    ለዚህ ያደረሰከን ተመስገን🙏🙏🙏

  • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ጘ9አ
    @ሜሪየተዋህዶልጅ-ጘ9አ 2 ปีที่แล้ว +19

    የአለም ነገስታትና ሃያላን ነን የምሉ በፍቅሩ የምያምበረክክ አምላክ ይመስገን እንኳን ለዝህ አበቃህ የተጠሩ ብዙዎች ናቸዉ የተመረጡ ግን ጥቅት ናቸዉ እግዚአብሔር ከተመረጡ በጎቹ ይቀላቅለን ወንድማችን ዝማሬ መላእክተሰ የረሰማልን በቤቱ ያፅናህ እባክህ ወደ ዘፈነሰ እንዳትመለስ እግዚአብሔር የሰጠህ ጣፋጭ አንደቤተሐ ለርሱ ዘምርለት😍

  • @Bazawit
    @Bazawit 2 ปีที่แล้ว +4

    ዴቫዬ ቃላት አጣሁልክ አጥትን የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዚ ድምፅህ ፈጣሪ የሰጠህን ፀጋ የሱ ቤት እድታገለግልበት ምኞቴ ነው ሰምቼው አልጠገብ አልኩኝ በእባ ነው የማዳምጠው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aram4687
    @aram4687 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናህ መዝሙር ላይ ብታተኩር መልካም ነው ወንድሜ

  • @welansawondessen8469
    @welansawondessen8469 2 ปีที่แล้ว +22

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዉነት መታደል መመረጥ ነዉ ይህ ዉብ ድብፅ ለሰራዉ ጌታ መስጋና ሲያቀርብ መርታ 🙏🙏🙏

  • @አባየእሩጫየላተነዉ
    @አባየእሩጫየላተነዉ 2 ปีที่แล้ว +18

    አቤት ድምፅ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረዉ ድጋሚ በሙዚቃ እደማትመጣ ተስፋ አለኝ እመብረህን መንግድህን ያሳምልህ 🙏🙏🙏🙏

    • @sarasisay5487
      @sarasisay5487 2 ปีที่แล้ว

      Why not? 🙄

    • @ለሚወለተማርያም-ቀ8ጀ
      @ለሚወለተማርያም-ቀ8ጀ 2 ปีที่แล้ว

      @@sarasisay5487 ምነው ይዘፈን ነው ታዲያ ዘፈንኮ የሰይጣን መስዋእት ነው

    • @saraetiopia7233
      @saraetiopia7233 2 ปีที่แล้ว

      @@sarasisay5487 አረ አይዘፍንም እመ ብርሃን የመጨረሻ ታርግለት

    • @አባየእሩጫየላተነዉ
      @አባየእሩጫየላተነዉ 2 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ወገኖቸ በሙዚቃ ድጋሚ እደማትመጣአ ተስፋ አለኝ ነዉ ያልኩት እጅ በሙዚቃ ድግማ ናአ አላልኩም እግዚአብሔር አደራዉን 😍😍😍

  • @geniyoutube2096
    @geniyoutube2096 2 ปีที่แล้ว +20

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ በቤቱ ያፅናህ ዴቭ እመቤቴ በእቅፏ ታኑርህ 🙏

    • @fantydesme7588
      @fantydesme7588 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ካለህዎት ያሰማልን

  • @sahlemichael9462
    @sahlemichael9462 2 ปีที่แล้ว +3

    ኣቤት እንዴት ይጣፍጣል መዓርዒረ ቃል ከመዓርና ከሰኮረ ይጣፍጣል ደግመህ ደጋግመህ ዘምር ኣምላክም ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @woinshetlemeta3106
    @woinshetlemeta3106 ปีที่แล้ว +3

    ዳዊትዬ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ከተኩላዎች ደጠብቅህ የኔ ወንድም ተመሰገን

  • @atlabachew1
    @atlabachew1 2 ปีที่แล้ว +24

    ብዙ መንፈሳዊ መዝሙሮች እንጠብቃለን:: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: በርታ::

  • @mareykiros3371
    @mareykiros3371 2 ปีที่แล้ว +15

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ ወንድማችንፈጣሪ ፀግኡ ያብዘሐልካ እዙ ሓዉና ፅዮን ሆይ ሓደራኺ አማልድና 😭😭😭😭😭✝️✝️✝️👏👏👏🤲🤲🤲

  • @bayekapital2952
    @bayekapital2952 2 ปีที่แล้ว +35

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አንተ ሰው በቤቱም ያፅናህ👏

  • @tomassisay1528
    @tomassisay1528 2 ปีที่แล้ว +4

    በሰማው የማልጠግበርው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሳማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @martayedingilllgimartayedi9353
    @martayedingilllgimartayedi9353 2 ปีที่แล้ว +3

    ተመሥገን ጌታዬ ከዘፈን ወደ መንፈሳዊነት ለውጥ እንድሕ ነው የሁላችንንም ልቦናችንን ያድስልን 😭😭

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
    @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ 2 ปีที่แล้ว +19

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን⛪💚💛❤🙇

  • @ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ
    @ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +28

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዳዊትየ የኔ ድምፀ መረዋ እኳን የህያዉ እግዚአብሔር ልጂ ጊታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደቤቱ አመጣህ እዉነት በጣም ደስ ብሎኛል ወላዲት አምላክ ሌሎችንም ወደቤታ ትመልስልን እዉነተኛ ፍቅር ሰላም ያለ ከቤቱ ነዉና በርታልኚ ዉዴ በስአቱ መጠክ አስደመምከኚ

  • @mekdasmekdas8442
    @mekdasmekdas8442 2 ปีที่แล้ว +11

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን🇪🇹🇪🇹🙏🙏😭😭😭✋

  • @hirutmamuye2960
    @hirutmamuye2960 2 ปีที่แล้ว +5

    በዚሁ አጋጣሚ የእዮብ በላይነህንም እየገባችሁ እዩለት ሁለቱም የተዋህዶ ልጆች ናቸው እኩል አበረታቱ የተዋህዶ እቁወች ጸጋውን ያብዛላችሁ 🙏😭🥰

  • @የአሳምነውፅጌናፋቂ
    @የአሳምነውፅጌናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰው ማለት ሰው ሆኖ መገኘት ፣ ሰው የጠፋ ለት መሳሪያ ይዘው እንገፍ እንገፍ ለሚሉት አርጢስቶች አስተምርልን፣ bravo Dave

  • @ማርያማዊት-ረ3ዐ
    @ማርያማዊት-ረ3ዐ 2 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቤቱ ያፅናህ እድሜና ፀጋውን ያጎናፅፍህ ወድማችን

  • @fekerteselase7273
    @fekerteselase7273 2 ปีที่แล้ว +11

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ እምባዬም ይወርዳል እግዚአብሔር በዝማሬ ያጽናህ የእመብርሀን ጥበቃ አይለይህ

  • @miliyonbekele5093
    @miliyonbekele5093 7 หลายเดือนก่อน +2

    wow ዳዊትዬ ከምር በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ቃለ ህወትን የሰማልን በርታ እሺ እንደ እኔ ይሄን ስራ ብቀጥለበት ደስ ይለኛል

  • @ogasmare9949
    @ogasmare9949 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የሚል የጸሎት መዝሙረ መንፈስን የሚያድስ እግዚአብሄር ይባርክህ!!! Thank you

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንት የሚአለምልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ኡፍፍፍ እንባን ያስጨርሳል 😭😭😭 ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ባበቱ ያፅናክ

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 2 ปีที่แล้ว +7

    አመሰግናለሁ ይን ድንቅ ዝማሬ ስላካፈልከን ተባረክልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @meryemmaryem9067
    @meryemmaryem9067 2 ปีที่แล้ว +20

    እንኳን ሰላም መጣህልን ዳዊት ወደ መዝሙር ተመለስህ ወድማችን በዚሁ ቀጥልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ ሀገራችንን ይማርልን በምህረቱ ያስብልን ፀጋውን ያብዛልህ ዳዊት

  • @Afratatube1145
    @Afratatube1145 2 ปีที่แล้ว +11

    ዳዊት እስይ እግዚአብሔር የዕድሜዘመንህን የመቶሳላን ይሁን ተባረክ ኢትዮጵያን እና እመቤታችን ደንግል ማርያምን የገለፅክበት ሰንኝ እናት ና ልጅነት የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ን አባት መሆን አጣጥመህ አሰማኸን ተባርክ ወንድሜ

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ልብን እርፍ የሚያደርግ ስራ ነው እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ እሱን በተሰጠህ ፀጋ የምታገለግል ያርግህ በርታልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @zufanlemma2142
    @zufanlemma2142 2 ปีที่แล้ว +44

    Can’t stop crying. You’re blessed to have such melodious voice to sing to God for all of us who long for His forgiveness & His Blessings to heal our wounds. Stay Blessed!! 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @gdhhdj6780
    @gdhhdj6780 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ፀግኡ የብዘሐልካ ኣርእሱ ግን ኣይተረደአንን ክትነግረኒ ብትሕትና ይሓትት ደዊተይ ጎበዝ አጆኻ ቀፅሎ ዝሓወይ😇

  • @የራያአላማጣልጅነኝ
    @የራያአላማጣልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +19

    አለመቻላችንን በእርሱመቻል ይሸፍንልን ሜን አሜን አሜን!
    ዳዊትዬ የኔውድ ወንድም ኧረ ድገመን! እግዚአብሔርን ማመስገን እኮደስስስ ሲል🥰
    ይህን ላሳየን እግዚአብሔር#ይመስገን❤️🙏
    ፀጋውን ይብዛልህ በቤቱያፅናህ መጨረሻችንን ያሳምረው🙏🙏

  • @abebutube
    @abebutube 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቅድስት ድግልማርያም

  • @እምየቅድስትኪዳነምህረትእ
    @እምየቅድስትኪዳነምህረትእ ปีที่แล้ว +3

    ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ወንድም አለም ዳዊትየ ቤቤቱ ያፅናልን አሜን፫🙌

  • @kifiletesfaye1045
    @kifiletesfaye1045 2 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
    ብዙ የምንባረክባቸውን መዝሙሮች ከአንተ እንጠብቃለን ።

  • @gfgchannel6559
    @gfgchannel6559 2 ปีที่แล้ว +10

    አቤት እንዲህ ነዉ መመረጥ ዴቭዬ
    እግዚአብሔር ለዘላለም በቤቱ ያጽናህ ይሄን የመሰለ ድምጽ እግዚአብሔር ስታመሰግንበት ምንኛ ደስስስ ይላል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏