Dawit Alemayehu - Ethiopiaye | ኢትዮዽያዬ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 2K

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 ปีที่แล้ว +460

    dawit በጣም ጎበዝ ድምፃዊይ ነህ እሥኪ ማነው እንደኔ ኢትዮጽያ ሲባል እምባ እሚተናነቀው 😭😭😭😭😭😍😍😍😍

  • @helenethiopia7115
    @helenethiopia7115 2 ปีที่แล้ว +59

    ሁሌ ስሰማው እንባዬ ነው የሚመጣው የዱሮ አንድነትና ፍቅራችንን ፈጣሪ ይመልስልን ስለ ሃገር ፀልዩ😭🤲

  • @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ
    @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ሙዚቃ ደጋፊ አይደለሁም ግን አንተ እምዬ ኢትዮጵያ ስላልክ ከልቤ ገብተሃል ኢትዮጵያን የሚወድ ሰው ሁሉ በኔ አስተያየት ልዩ ቦታ አለው እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም አሏህ ይጠብቅሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹👏👏👏

  • @mohamedsuliman8697
    @mohamedsuliman8697 5 ปีที่แล้ว +51

    اثيوبيا الحبيبة حفظكم الله شعب طيب
    من السودان برسل لكم كامل تحياتي

    • @saadaali3824
      @saadaali3824 ปีที่แล้ว

      thank you alla

    • @saadaali3824
      @saadaali3824 ปีที่แล้ว

      Thank you rebena yehafzkum sudani ahwatna

  • @tube2407
    @tube2407 4 ปีที่แล้ว +47

    ጥሎብኝ ይኽን ልጅ ሰወደው ከኢትዮጵያ አርቲስቶች መጀመሪያ ለዚኽ ልጅ ነው

  • @uuggghhju657
    @uuggghhju657 2 ปีที่แล้ว +16

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በስዴት ላይ ሲከፉኝ ሁሌም ይሄን ሙዚቃ እሠማለሁ ኡፍፍፍ አሁንስ የሀገሬ ሰላም ናፈቀኝ😭😭💚💛❤

  • @mahagonyprincemahagony3793
    @mahagonyprincemahagony3793 5 ปีที่แล้ว +188

    I'm SUDANESE and I always feel the Ethiopian & Eritrean music is running in my blood and touching my emotion ♡

  • @ንግስትትርታዬ
    @ንግስትትርታዬ 7 ปีที่แล้ว +159

    ሁላችንም የናፈቀን ሠው ከነወዙ ነው ሰላምህ ይብዛ

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 6 ปีที่แล้ว

      u r best singer Ethiopian singer not state singe like this other thanks anbesaw

    • @selamawitsolomon8846
      @selamawitsolomon8846 4 ปีที่แล้ว

      Ethiopiayee ltirash degagimee💚💛❤

  • @meditube5623
    @meditube5623 3 ปีที่แล้ว +20

    ኢትዮጲያዬ እምዬ እናት አለም😥😥💔💔
    እስኪ ማነው እንደኔ ይሄን ሙዚቃ ሲሰማ ውስጡ የሚረበሸው😥😥💔💔

  • @weyeweye1672
    @weyeweye1672 ปีที่แล้ว +20

    Still listening to this awesome music from Washington DC. It's so emotional that it gives me goosebumps! Selam le Mama Ethiopia. Selam lehagere lijoch.

    • @MrAAAAAA1
      @MrAAAAAA1 ปีที่แล้ว

      Dead on, I can’t understand a lick of it but I feel it 😤

    • @mdAbdula-qw6vn
      @mdAbdula-qw6vn ปีที่แล้ว +1

      ​@@MrAAAAAA1😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @videoworld7235
      @videoworld7235 ปีที่แล้ว

      You r not alone!

  • @millygt7293
    @millygt7293 3 ปีที่แล้ว +33

    I was born in Ethiopian but am from Eritrea. I love Ethiopian so much. Great song. For me you deserve award 100%

  • @bayushberhanu7412
    @bayushberhanu7412 7 ปีที่แล้ว +303

    ኢትዬጵያዬ ስትል አንጀቴን በላህኝ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ይስጥህ እድግ በል ጎበዝ በርታ ማር ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር አቦ UN Like የምታረጉ ሰዎች እጃችሁ ይቆረጥ አቦ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላምሽ ይብዛ እምዬ ኢትዮጵያ😢🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹💕🇪🇹🙏

  • @adanechpowlos9146
    @adanechpowlos9146 6 ปีที่แล้ว +3

    ድምፅህንም አንተንም እንዴት እንደምወደው እግዚአብሔር ይባርክህ
    ይህንን ዘፈንህ ሰስማ ሁልግዜ ነው የማለቅሰው በጣም ደስ የሚል የህገር ፍቅርን ይገልፅል Thank you very much yena konjo god bless!!!

  • @wedibarkatesseney7230
    @wedibarkatesseney7230 4 ปีที่แล้ว +8

    What makes Dave different is he always sings his own lyrics and melody. A true artist, not to mention his unique voice! Keep it up Dawit, your future is bright.

  • @seadaseadi7111
    @seadaseadi7111 7 ปีที่แล้ว +18

    አረ ፈጣሪ እባክህ ስደት በቃ በለን እኔስ አልቻልኩም ናፍቆቱ ልቤ ላይ ቤቱን ሰርቱአል ኢትዮጵያየ ከነ ክብርሽ ለዘላለም ኑሪልን በክፋ የሚያይሽ መንገዱን ጨለማ እግሩን ቀጤማ ያድርግልሽ ልጆችሽም በያሉበት ሰላም ይሁኑ ?🌻🌻🌻🌻🌻🌻💝💝💝

  • @hayumark5241
    @hayumark5241 7 ปีที่แล้ว +272

    የትንሺ ትልቅ ጎበዝ ጀዝግና በተለይ ሰለ አገሩ የሚዘፍን ውስጤ ነው ይመችህ የኔ ጀግና

    • @mamlov5237
      @mamlov5237 7 ปีที่แล้ว +1

      Hayu Mark
      betam mecresawen yasamrew 💖👌

    • @senaitlame3801
      @senaitlame3801 7 ปีที่แล้ว

      زوزو الشهري photo

    • @tagstwowsocool4464
      @tagstwowsocool4464 7 ปีที่แล้ว

      Senait Lame Tegset

    • @aoaoaoao9095
      @aoaoaoao9095 7 ปีที่แล้ว +2

      Hayu Mark ማሻአላህ.ስወድህ

    • @negatuaadmasu3185
      @negatuaadmasu3185 7 ปีที่แล้ว +1

      እሰይ ዳዊት ጎበዝ ልጅ ሰለ ሀገር የዘፈንከው ዘፈንህን ስሰማ በጣም እመሰጣለሁ በጣም ደስ ይላል በርታ ለሀገር ከማዜም በላይ ምንም ክብር የለም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርታልን

  • @karimkadiri468
    @karimkadiri468 ปีที่แล้ว +20

    💙💚💛I am an Amazigh from Morocco. I love Ethiopian music because it is similar to our Amazigh culture, especially music.
    💙💚💛

    • @xmediabox
      @xmediabox 10 หลายเดือนก่อน +1

      the first wave of Amazigh left Ethiopia 6000 years a go a 2nd Wave 2000 years a go we are one Famly

  • @CirduulMedia
    @CirduulMedia 2 ปีที่แล้ว +35

    Hey Ethiopians, please stop fighting and do not destroy your country. I am from Somalia 🇸🇴 and I know a war. Before politicians use you, please look at us. We have been fighting for 30 years and now our country is occupied by foreign forces, and they divided my people and my country, though Ethiopia was part of the problem, I don’t wanna see another East African country being ruined

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 2 ปีที่แล้ว +4

      Thank You Brother Inshallah Everything is for reason.

    • @Michael-vg2oo
      @Michael-vg2oo 2 ปีที่แล้ว

      The brother is right. We never learn. Blind warmongering is tearing our country apart. There is absolutely no reason why this war can't stop, other than unwillingness of Ethiopians to acknowledge how dangerous it is and speak up against it. It wont stop if we close our eyes, and pretend it's not there, or that it's to far from where I live for me to worry about it. Ethiopian love to protest and make nosie for many reasons. Use that same energy to demand and end to the war, for both sides to lay there arms down, and stop acting like children!

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 ปีที่แล้ว +1

      ኢትዮጵያዬ እናቴ ስለሆንሺው ሁሉ ስለደረሰብሽ በደል ሁሉ ...ሓዘንሽ ሓዘኔ ነውና ....ቢያለቅሱት ከልብ ማይፋቅ ...በስጋ እስካለሁ ..ስለፍቅርሽ እኖራለው...እናቴን ሳስብ ኣንቺንም አስብሻለው...

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว

      Thank you❤❤❤❤

    • @JanalJamaal
      @JanalJamaal ปีที่แล้ว

      ​@@ልጅቷm

  • @memywa2756
    @memywa2756 3 ปีที่แล้ว +77

    Who is never stop listening this music like me ? Thankyou Dawit

    • @yy-ut3dh
      @yy-ut3dh 2 ปีที่แล้ว +4

      Same here

    • @lifeisok.9870
      @lifeisok.9870 2 ปีที่แล้ว +1

      Oh OMG me too!! luv it this sing
      can't stop listening this sing
      Dawa. great man
      an proof from the Eritrea.
      I can't speaking amharina language
      but loved it xx

    • @nubianhero7441
      @nubianhero7441 2 ปีที่แล้ว

      Me

    • @yabetsbekele5927
      @yabetsbekele5927 2 ปีที่แล้ว

      I feel you

    • @walwal2953
      @walwal2953 2 ปีที่แล้ว

      🌍👦👊👊

  • @henoktekle5661
    @henoktekle5661 7 ปีที่แล้ว +24

    ሲጀመር ዳዊት ብሎ ሰነፍ የለም፡ ምክንያቱም "ስም ይመራል ጥዋፍ ያበራል" ይላል ያገሬ ሰው ሲመስል፡፡ ዴቭ i am from Asmara and i have seen your performance starting from Ethiopean idol when you were very young, even followed your interview on radio online, i really admire the way how you explain things, and now you surprised me with this lovely song. keep going. ኣጆካ ቀጽሎ ጥራዬ እዬ ዝብለካ።

    • @eastpalace9223
      @eastpalace9223 5 ปีที่แล้ว +1

      😍😍😍😘😘😘 i love you

  • @nubianhero7441
    @nubianhero7441 7 ปีที่แล้ว +199

    Although I dont understand your Language but the the music and charming voice of Dawit Alemayehu touches me deep in the heart.I feel crying .I think he is singing for Ethiopia,
    God bless you and Ethiopia .
    please who can translate this song to me .
    Love from Sudan .

    • @Usha-mj2oy
      @Usha-mj2oy 7 ปีที่แล้ว +5

      Nubian Hero 👍👍👍👍👍💔💛💚

    • @nubianhero7441
      @nubianhero7441 7 ปีที่แล้ว +2

      Thanks
      Usha123

    • @ririmimi2391
      @ririmimi2391 7 ปีที่แล้ว +10

      Nubian Hero thank you so much brother you right he is so talented boy

    • @danielbrhane6537
      @danielbrhane6537 7 ปีที่แล้ว +4

      Nubian Hero 10q so much

    • @etalematimo5173
      @etalematimo5173 7 ปีที่แล้ว +1

      Nubian Hero tnx dear

  • @habenbelom7896
    @habenbelom7896 7 ปีที่แล้ว +25

    I can't stop hearing !!!! top he's amazing voice keep going bro love u from Eritrea

  • @mahmudtube351
    @mahmudtube351 4 ปีที่แล้ว +24

    I am from ankara i lov ethiopian ኢትዮ ለዘላለም ኑሪልኝ ሁሌም ናፍቅሻለሁኝ አንድቀን ከስደት አለም እመለስብሻለሁኝ ከልቤ ዉስጥነሽ
    ዴቭ አመሰግናለሁኝ በርታ ሀገሬን የሚያዜምልኝን እወዳለሁኝ

  • @bayushemulugetabayushemulu1784
    @bayushemulugetabayushemulu1784 5 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያ ሰትል እንባየ መጣ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቃት እና የኢትዮጵያ እናቶችን ዳዊት በጣም ምረጥ ሰራ ነዉ። የምታቀረበዉ በርታ እግዚአብሔር ሀገርችን ይጠብቅልን 👍👍👍👍👍

  • @murtsabseallo
    @murtsabseallo 7 ปีที่แล้ว +122

    ጋራራው የትም ኣለ ሽንተረር ወንዙ
    እኔን የናፈቀኝ ሰው ከነ ወዙ
    ማን መኖር ይችላል ርቆ ከናቱ
    ኢትዮጵያዬ እያለ በሄደበት
    ዋውውውውው ድዊታ በርታ መልካም ስራ ነው ቀጥልበት

  • @ወይፍቅር
    @ወይፍቅር 7 ปีที่แล้ว +72

    😭😭 ጋራው የትም አለ ሸንተረር ወንዙ እኔን የናፈቀኝ ሠው ከነ ወዙ ማን መኖር ይችላል ረቆ ከአገር ኢትዮጵያዬ እያለ በሄደበት እድግ በል ዴቭ 👍👍👍👍👍

  • @zedgeremew9266
    @zedgeremew9266 7 ปีที่แล้ว +164

    #Hope አመሰግናለሁ! ምስጥ ብዬ ሙዚቃ ከሰማሁ
    በጣም ቆይቼ ነበር ዛሬ ይህን ሙዚቃ በፍቅር ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት የተመለከትኩት።#ዴቫ በርታ
    እንዳልልህ ብርቱ ነህ እደግ እንዳልልህ ከእድሜህ በላይ
    አሪፍ አሪፍ ስራን እያሳየኸን እድገትህን በስራህ እያሳየህ እያስደመምከን ነው።እስኪ ሙሉ #Cd ስራና ከዘመኑ ጩኸታሞች ገላግለን። የዘመኑ የማትሰለች ለኔ 1ኛ ነህ።አሁንም ጥበቡን ይጨምርልህ እዛ ማዶ ሆነው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሲሉ ሙድ የሚይዙ ስለሚመስለኝ አልሰማቸውም።መስራት መስሎ ሳይሆን ሆኖ ተገኝቶ ነው ይመችህ ኑርልን #ዴቫዬ...♥♥♥

    • @adaneyemareyame6019
      @adaneyemareyame6019 7 ปีที่แล้ว +3

      Zed Geremew Amen

    • @keraTf
      @keraTf 7 ปีที่แล้ว

      Wise words from a wise lady.

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 7 ปีที่แล้ว +1

      Zed Geremew asteway sew aytfa be comenth 100% tesmamchalehu tebarek

    • @nahomgb7486
      @nahomgb7486 7 ปีที่แล้ว

      Zed Geremew very wise comment.

    • @fatimafatom99
      @fatimafatom99 6 ปีที่แล้ว

      wowwwww

  • @oumerahmed5374
    @oumerahmed5374 4 ปีที่แล้ว +7

    I am form in Canada but i miss Ethopia♥️♥️♥️ 😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦

  • @genetgerye7594
    @genetgerye7594 6 ปีที่แล้ว +41

    እማምዬ ሃገሬ ኢትዮጵይ ለዘልኣለም ትኑር
    ዲቪየ ስወደህ እኮ ውስጤ ነህ
    ሰላም ለሃገራችን ፍቅር ለህዝባችን♥

    • @zewedituadm688
      @zewedituadm688 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ስው ከነውዙ ነው እኔንም የናፈቀኝ

    • @ZilungileMbixane
      @ZilungileMbixane 3 หลายเดือนก่อน

      2:43

  • @sari6818
    @sari6818 7 ปีที่แล้ว +30

    I miss Ethiopia so much and this music just brought so many vevid memories of my beautiful birthplace. i am counting days until I can go back and see it again.

  • @terhashaile1002
    @terhashaile1002 7 ปีที่แล้ว +55

    I m fr.o.m. Eritrea I Love this boy and like your song.

    • @marishetamare2469
      @marishetamare2469 6 ปีที่แล้ว +1

      Terhas Haile
      fuck politics I love you too

    • @engidadessalegn7553
      @engidadessalegn7553 6 ปีที่แล้ว

      Nice music!! Go bless you! We expect a lot in the future!!

  • @አንኮይብላዴJ1
    @አንኮይብላዴJ1 7 ปีที่แล้ว +51

    በጣም ደሥ የሚል ሙዚቃ ተባረክ ዴቭ omg ከዚ በላይ አጠብቃለን በርታ!!!ሀገሬን ሥሟ ሢጠራ አባዬ አይቆምም ፍቅራ ልዩ ነው ሀገሬ ምርጥ ልጆች አላት ለዘላለም ኑሪልን አናታችን ክፉ አይካቸው ልጆችሽን አማምዬዬዬዬ!!!!

  • @prosperity4427
    @prosperity4427 3 ปีที่แล้ว +3

    አንድ ፍሬ ህፃን ይህን የመሰለ ግጥምና ዜማ ፣OMG.Dawit thanks .

  • @solomonaklilu900
    @solomonaklilu900 2 ปีที่แล้ว +9

    It is 2022 AND I AM STILL IN LOVE WITH THIS MUSIC. ILOVE DAWIT FOREVER!!

  • @meleshadgu3230
    @meleshadgu3230 7 ปีที่แล้ว +28

    i am eritrean i have hobby in amharic music any way God the two countries
    music has no boundries
    love also deep we are supposed to live in harmony as humans

  • @yours904
    @yours904 7 ปีที่แล้ว +170

    ጋራው የትም አለ ሸንተረር ወንዙ፥ እኔን የናፈቀኝ ሰዉ ከነወዙ::
    That was well said !!!

    • @yeethiopiawegenochehulachu4322
      @yeethiopiawegenochehulachu4322 6 ปีที่แล้ว

      yours904 betammmmmm efffff emiye hagere kene hizibochish nafikkkkkkkkkkkk kalishign ametat alefegne efffffff meche yhon yemiyaysh

    • @jeelalhasib593
      @jeelalhasib593 6 ปีที่แล้ว

      www

    • @tenazarihon1437
      @tenazarihon1437 6 ปีที่แล้ว

      እዉነትህነው

    • @አማራዊትአማራዊት-ኘ3ቈ
      @አማራዊትአማራዊት-ኘ3ቈ 6 ปีที่แล้ว +1

      He is a great man with great vision l expected a lot from him!!!

    • @endu4990
      @endu4990 5 ปีที่แล้ว

      yours904 ጋራው የትም አለ ሸንተረር ወንዙ እኔን የናፈቀኝ ሰው ከነወዙ👍🏼🙏🏼🙌🏼

  • @መሪየማርያምልጅነኝኢትዮጲ
    @መሪየማርያምልጅነኝኢትዮጲ 6 ปีที่แล้ว +3

    ዳዋት ምርጥ ሰው በእውነት በኛቤት ዘፈኝ መስማት ክልክል ነው እኔ ግንተደቢቄ የዳዊት ሳይሰማ አይውልም ለምን ግጥሙን ቃላቱን በጣም ከምጦች ምርጥ ነው
    እግዚአብሄር ሆይ ይቅር በለኝ

  • @muleetame
    @muleetame 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሳላምሽ ይብዛ እምዬ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹😍😍😢😢

  • @edentilahun2408
    @edentilahun2408 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጣም የምወደው ዘፈን በስደት ብዙ ትዝታ አለብኝ በዚ ዘፈን ዳዊት ጎበዝ በርታ ዘፈንህ ሁሉ ደስ ይላል

  • @korkumaafrika9215
    @korkumaafrika9215 7 ปีที่แล้ว +36

    ስርዓት ያለው የተረጋጋና ምርጥ ዘፈን ኢትዮጵያ ለዘለአዓም ትኑር !!!!

  • @nesiriyageremewunesiriyage2364
    @nesiriyageremewunesiriyage2364 7 ปีที่แล้ว +17

    ልጁ ዉስጤ ነዉ በርታልኝ በዚ አጋጣሚ ሆፖች ከልብ እናመሠግናለን አሪፍ አሪፍ ዜማዎች ነዉ የምትለቁልን

  • @merig627
    @merig627 6 ปีที่แล้ว +10

    Great song. Amazing talent. Well choreographed video. I’m amazed how things like this could be produced in Ethiopia. May be I have been away for too long . Keep up the good work !

  • @1melkt
    @1melkt 2 ปีที่แล้ว +1

    ዴቭ የምታቀርባቸው ሙዚቃዎች በጣም ደስ ይላሉ። በዚህ ዘፈንህ ኢትዮጵያ አገራችን ስላከበርካት እኔም አንተን አከብርሃለው።

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጎበዝ ይህን ዜማ ስሰማው ውዬባድር አይሰለቸኝም እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ኢትዮጵያዬ ከፍ ይበል💚💛❤

  • @alganeshugidey1195
    @alganeshugidey1195 7 ปีที่แล้ว +25

    ትኬት ሳልቆርጥ ሶፋዬ ላይ ቁጭ ብዬ ቪዲዮውን አያየሁና እየሰማሁ ኢትዮጵያ ሄድኩኝ ስያልቅ በጣም ተናደድኩ።

    • @neimahussen7156
      @neimahussen7156 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ እንደኔ የኢትዮ ሲም ሲነሳ እባነው የሚያንቀኝ

  • @harmageire8330
    @harmageire8330 7 ปีที่แล้ว +61

    I like this boy he's voice God bless you from somalia 😍

    • @lovepeace3776
      @lovepeace3776 3 ปีที่แล้ว

      💜❤

    • @ethio1entertainment232
      @ethio1entertainment232 3 ปีที่แล้ว +5

      Boy 🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤣🤣🤣

    • @darlingtonmakebo3608
      @darlingtonmakebo3608 3 ปีที่แล้ว +2

      Me too bro I'm proud of him, from Ethiopia 🇪🇹 loving you too💕

    • @asbehcabel4547
      @asbehcabel4547 3 ปีที่แล้ว

      Dawit🇪🇹🇪🇹👏👏

    • @sabourna1232
      @sabourna1232 3 ปีที่แล้ว

      From Ethiopia

  • @መክሊትመክሊት-ነ3ሰ
    @መክሊትመክሊት-ነ3ሰ 7 ปีที่แล้ว +6

    አመሠግናለሁ ዳዊትየ እንደዚህ ያለ ሥራ ነበረ ማየት የናፈቀኝ😘 ሰላም ለሀገሬ ና ለህዝቧቿ

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 4 ปีที่แล้ว +1

    ይፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ቃል የለኝም ለዚህ ዘፍን እግዛብሄር ከፍፍፍፍ ያድርግህ ለሀገራችንም ሠላም ይውርድልን አሜንንንንንንን የኔውድ ወድም

  • @zt3628
    @zt3628 4 ปีที่แล้ว +3

    ዳዊትዬ : ግሩም: ነው:: በርታ እውነትም ኢትዮጵያዬ እናት አለም ነች ለተረዳት ሰው:: በርታ ደዳግመህ አዚምላት:: ተባረክ::

  • @girmakebede8778
    @girmakebede8778 7 ปีที่แล้ว +33

    When I heard this song for the first time with a powerful voice, I felt like the whole country is in harmony. This song is incredibly good, especially at this critical time. Whenever I Listen to this music I feel like Ethiopia is still with me.
    The kid is amazing !!! God Bless you Dawit

    • @asqualabraha5137
      @asqualabraha5137 7 ปีที่แล้ว +2

      dawitey betami sebukiyi berte

    • @eridoc2588
      @eridoc2588 7 ปีที่แล้ว +1

      asqual abraha

    • @amalchito1039
      @amalchito1039 6 ปีที่แล้ว

      Girma Kebede gffgj

    • @haikmhakim4307
      @haikmhakim4307 6 ปีที่แล้ว

      ዳዊት በርታ በጣም ደስ ይላል

  • @kalfikir2090
    @kalfikir2090 7 ปีที่แล้ว +9

    አቤት አቤት እንደው እንደዚህ ዓይነት ዘፈን ሰምተንም እርኩስ መንፈስ የተጫወተብን ብዙ ዘረኞችና ጨካኞች እኮ እንኖራለን መገን ሠው ማለት
    *** ከምር ከስደት በሠላም ለሃገሬ ካበቃኝ ስራየ አንተን አፈላልጕ ማግኘት ነው አንዱ አላማየ ዴቭ የኔ ቆንጆ

  • @lydiattf
    @lydiattf 5 ปีที่แล้ว +5

    A glass of wine and this song throw me into a world of yesteryear, full of tears. Love You my beaurifu country. I have so many beautiful memories that flow like a fountain. Nostalgic all the way.

  • @ahmedmustefa3522
    @ahmedmustefa3522 ปีที่แล้ว +2

    I am from australia(MELBORN) I LOVE THIS MUSIC

  • @mekonnengirma134
    @mekonnengirma134 3 ปีที่แล้ว +9

    My eyes are filled with tears when i listen this music. Wa !!!

  • @Merana10632
    @Merana10632 7 ปีที่แล้ว +68

    i like this boy he is have good voice so keep it up meran from eritrea

    • @adonayalem8375
      @adonayalem8375 7 ปีที่แล้ว +4

      Merana Love you can say he has a good voice but don't say like this because he is singular not plural form

    • @meratube5029
      @meratube5029 7 ปีที่แล้ว +1

      Adonay Alem as long as u understand what he wanted to say it doesn't matter get down of his head.

    • @ZechZechFC
      @ZechZechFC 7 ปีที่แล้ว +1

      We understood what he wanted to say but it is good that he corrected him as it will help him polish up his English!

    • @AbebaTekle
      @AbebaTekle 7 ปีที่แล้ว +1

      weyne hzboje hod eya memnun monernew

    • @hiwethiwet840
      @hiwethiwet840 7 ปีที่แล้ว +6

      ግን እኮ እድግ በል ለምትሉ ሠወች ትልቅ ሠውየ ነው

  • @መአዚናየራያዋቆምጆ
    @መአዚናየራያዋቆምጆ 7 ปีที่แล้ว +43

    የኔ ቅመም እግዚአብሄር ይጠብቅክ ማርርር ጎበዝ ልጅ ምናለ ሌሎቹም ካንተ ትምህርት ቢወስዱ

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 6 ปีที่แล้ว

      saw malet endanti naw, nice voice

  • @bhekufikir9460
    @bhekufikir9460 5 ปีที่แล้ว +5

    ዎይ ዎይውህ እትዮጰዬ እነቴ ነፈቅሼንል ልብ ተንሰፈሰፈ ኢትዮጰዬ ምርጥ ነሼ ሀጋሬ ስደት አይኑ ያጥፈ

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 5 ปีที่แล้ว +5

    Dawitye Betam Newe Wededededefeded Margeh ያገሬልጅ ምርጥ ቆንጅዬ ኢትዮጲያዊ ስለሆንክ ኮራለው ቅድስት ማርያም ትጠብቅህ አቦ

  • @tullydenn3174
    @tullydenn3174 2 ปีที่แล้ว +2

    My brother the best Ethiopian song ever😻🙈🙈 greater than Teddy Afro ❤❤❤❤❤His Ethiopia music was released a month after🤭🤭 proud of you my jegna 👑👑👑

  • @dududanny4699
    @dududanny4699 7 ปีที่แล้ว +12

    OHHHH!!!!!!! I don't have meaning to explain this boy. Because he has really amazing voice From Eritrea just continue!!!!!!!

  • @sudanesmusic3623
    @sudanesmusic3623 7 ปีที่แล้ว +38

    I like ethiopia music iam from Eritrea 🇪🇹❤❤🇪🇷❤❤❤❤

  • @tigigualagame9498
    @tigigualagame9498 7 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያዬ 'ማ በለልኝ ደግመህ ደጋግመህ ዴቭዬ የኔ ወለላላላ💘💘💘💋

  • @merontadege2568
    @merontadege2568 6 ปีที่แล้ว +5

    This is my first time I heard your music; OMG you are Amaizing ;thank you Dawit. May God be with you!

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 ปีที่แล้ว +2

    ቃላት የለኝም ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ!!!💚💛🧡💚💛🧡💚💛🧡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🙏💙

  • @tamenuttobiaw2367
    @tamenuttobiaw2367 7 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ይባርክህ። በጣም የሚገርመው የመረጥ ግጥምና የዜማው ደራሲነትህ በቻ ሳይሆን ከዘፈኑ ሰያሜ እስከ ግጥሙ ጥልቀት ያለው መልእክት አስተላፊነት ከዚህ ትውልድ መገኘቱ ተስፋ ሰጪ ነው። በርታ።

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 7 ปีที่แล้ว +5

    Hope music Ethiopian thanks
    ሁሌም ተወዳጅ እና በጠም አሪፍ አሪፍ ሙዚቃዎችን ስለ ምተዳርሱልን ምስጋና ይድረሰችሁ ልጅ ደዊት ድምፅህ በያ ግዜው ለውጥ እያሰየ መሆኑን ልነግርህ እወዳለሁ በተራፈው ይሄንን ስራህን %100። ወድጄልሃለሁ

  • @ገዳምነሽአማረ
    @ገዳምነሽአማረ 7 ปีที่แล้ว +5

    ዳዊት በምጅምሪያ ሣላደንቅህ አሥተያየት ብሠጥ እራሤን ቅር ይለኛል በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ በዚህ ጊዜህ ይህን የመሠለ ሥራ ከሠራህ በቀጣይም ሆነ ከፍ እያልክ ሥትሄድ ልዩ የሆነ ሥራ ታቀርባለህ የሚል ተሥፍ አለኝ በመቀጠል በያዝከው ሙያና ድምፅ ሥለሀገርህ ታሪክ ወግና ባህል ከነ አኖኖሮ ብሠራበት ጥሩ ነው ለምን መሠለህ አንድ እናት አንድ ብቻ ናት አትነጣጠልም በፍቅር በደሥታ የምትሠበሥብ እሡዋ ብቻ ሥለሆነች እና እንደዘመኑ ወጣቶች ሀገሬ ነው ት ግ ሬ ወለጋ ነቀምት ጎንደር ደቡብ ወሎ ደሤ ሸገር ከሚሉት ተለይተህ ለዛ ባለው ድምፅህ አገርክን ሣትነጣጥል በምሥራቅ በደቡብ በሠሜን በምራብ አካለህ እሥላም ክርሥቲያኑን በአንድ አይነት ፍቅር ጎብኝተህ ሥራ በተረፈ እግዚአብሄር አምላክ ያሣድግህ ቅድሥት አገራችንም ከክፍ ነገር ይጠብቅልን አሜን (3)

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 ปีที่แล้ว

    የምር የዴቫ ፀጋ ልዩ ነው...የሚገርም ገዳይ ድምፅ...ዳዊት ጨዋ ቁምነገረኛ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ነህ!

  • @adanechpowlos9146
    @adanechpowlos9146 5 ปีที่แล้ว +1

    ብሰማው የማይሰለቸኝ ዘፈንህ ይህ ነው በጣም ነው የሚያስለቅሰኝ። thank you for sharing beautiful voice love you! Love my Ethiopia!!!!

  • @misfatema8671
    @misfatema8671 7 ปีที่แล้ว +10

    ዋውውውውው ማር የሆክ ልጅ ለሀገርህ ተቋራቌር ነህ ዳውት የኔ የሁልግዜ ምርጥ ሙዚቃ ነው Like1000%%%

  • @mutteristdiebeste7145
    @mutteristdiebeste7145 6 ปีที่แล้ว +6

    I am Not ethiopian but i Love ethiopian Music. I proud of you Bro

  • @meleshadgu3230
    @meleshadgu3230 7 ปีที่แล้ว +5

    I am Eritrean i love your your music any way Love is Good and may God bless you more and more

  • @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
    @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 8 หลายเดือนก่อน +2

    አደየላስተካካለዉእኔን.የናፈቀኝ.ሰዉከነክር.ሰዉከነክር.ትዮ🫶🙌🤝👏👏👏👏👏ኢጵያ.አገሬ..ከነማተብሽ🎉ከነማተብህ🎉እኔን.የናፈቀኝከነማተብሽሀገሬ❤

  • @ፎዚ123
    @ፎዚ123 6 ปีที่แล้ว +1

    ብዙሙዚቃ እሰማለሁ ግን እደዝህ እደሙዝቃ ተመስጨ ደጋግሜ የሰማሁት የለኝም እምየ ኢትዮጵያ ፋጣሪ ይጠብቅሽ ቀሪዘመናችንን በፍቅር ያኑረን እአንድ እናትልጆችነን

  • @abelove
    @abelove 7 ปีที่แล้ว +72

    ዴቭዬ. በጣም ዴስ ይላል በርታ. ተንሹ ሙሉቀን መለሰ

    • @الال-س7ص
      @الال-س7ص 7 ปีที่แล้ว +2

      ፍቅር

    • @abelove
      @abelove 7 ปีที่แล้ว +2

      ምን ለማለት ፈልገሽ ነው

    • @tediewedihalo2038
      @tediewedihalo2038 7 ปีที่แล้ว +1

      Abebech Beshir ewunet new kuch muluken melese

    • @mikigordum1654
      @mikigordum1654 7 ปีที่แล้ว +1

      meron ebalalh demteh yamalelal benath agbage

    • @mikigordum1654
      @mikigordum1654 7 ปีที่แล้ว +2

      betam demth des yelal beneath agbag

  • @asterkidane2328
    @asterkidane2328 4 ปีที่แล้ว +17

    አንታ አዚ ቆልአ ወዲ ክንደይ ዓመት ደዩ አቤት ድምፂ አምላክ ኣድልዎ

  • @iamethiopia3442
    @iamethiopia3442 7 ปีที่แล้ว +99

    ትንሹ ቴዲ አፍሮ😍😍😍

  • @teweldetekle8569
    @teweldetekle8569 หลายเดือนก่อน

    I'm from Eritrea i love my Ethiopian people and I love this song

  • @maranataaragie3887
    @maranataaragie3887 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ሙዚቃ ማዳመጥ አይመስጠኝም ነገር ይሄን ሙዚቃ ስሰማዉ እምባየ ነዉ ሚመጣዉ ደቭ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 6 ปีที่แล้ว +31

    ታማኝ በየነ ይሄን የdave ዘፈን በፍቅር ነው ሚወደው አንደኛ ነሽ ዳይቴ ይሄ ዘፈንሽ ሆድ ያስብሣል ለኛ ካገር ለወጣነው

    • @tegistedejen6108
      @tegistedejen6108 5 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ታማኝ ዜጋ ደጋፊ ኢትዮጵያን ይወዳል ታሜ ጎጠኛ ዘረኛ አይወድም

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 6 ปีที่แล้ว +5

    ዳዊት ይህን ልብ ስርሳሪ የሆነ ሙዚቃ ስላበረከትክልን እጅግ እናመስግንሀለን

  • @gojjamlimeneh1585
    @gojjamlimeneh1585 6 ปีที่แล้ว +7

    His vocal is just amazing. Keep doing the good work Dawit

  • @kiyyaalove1275
    @kiyyaalove1275 6 ปีที่แล้ว +1

    ዴቭ እረጅም እድሜና ጤና አምላክ ይስጥህ በእውነት በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ሁሌም ስሰማው ውስጤ በኩራት ይመላል ኢትዮጽያዬ

  • @reyRAY689
    @reyRAY689 9 หลายเดือนก่อน +1

    I have never heard any music better than this about EThiopia

  • @EriZaraTech
    @EriZaraTech 7 ปีที่แล้ว +10

    Love it from Eritrea 🇪🇷

  • @antenehtilahun8822
    @antenehtilahun8822 6 ปีที่แล้ว +11

    ከሰሜን ኢትዮጵያ ጫፍ የተገኘ ብቸኛዉ ኢትዮጵያዊነትን የሰበከ ምርጥ ስራ ሁሉም ኢትዮጵያን የሚዎድ ሊያዳምጠዉ የሚገባ ልጅ ዳዊት አቦ አድግ በል

  • @niguseymedia2396
    @niguseymedia2396 7 ปีที่แล้ว +17

    ዳዊት! አንተ ግን ትችላለህ።
    እደግ ተመንደግ፡ ጥሩ ከፍታ ላይ እንደማይህ ምኞቴ ነው።

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት ዳዊቴ የመዝፈን ተሰጥኦክ በጣም ከፍ ያለ ነው ልዩ በሆነሁኔታ ነው የዘፈንከው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 👑💛✨⭐

  • @abebesi6482
    @abebesi6482 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ድምፅ ከዜማ ጋር ፣ ስለ ኢትዮጵያ ልብ የሚያደማ በጐ ዙመንን የምያስናፍቅ ፀሎትም ነው ብል ማጋነን አይሆንም። ይህንኑ ሙዚቃ ትወዛዋዥ በሌለበት ኢትዮጵያዊ ቁሳቁስ ፣ ኪነ ሕንፃ ፣ መልክዓ ምድር እንዲሁም የኢትዮጵያውያንን ምስል ብቻ ያካተተ ቢሆን ይበልጥ ዜማ እና ቃሉን ኃይል ይስጠዋል የሚል ዕምነት አለኝ።
    የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ
    ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @edenkassaye5057
    @edenkassaye5057 7 ปีที่แล้ว +53

    I live in Canada but am from Ethiopia. I always miss Ethiopia. I thought I wouldn't miss Ethiopia but I was wrong man.I love this song .
    what a beautiful voice?!
    **** please give him a constructive comment and be nice. stop talking about his physical appearance.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 7 ปีที่แล้ว +3

      Eden Kassaye me to rocking in the same both adoration for my Ethiopia....it is too disheartening to hear comments over his physical feature he is more talented those who stood tall lol

    • @tamriegetie8672
      @tamriegetie8672 6 ปีที่แล้ว

      are yousure

    • @zainabali835
      @zainabali835 6 ปีที่แล้ว +1

      🙋🙋👍👍👍👍

    • @NajibahEbrahim
      @NajibahEbrahim 5 ปีที่แล้ว +1

      Gobeze

    • @isabelmagana2352
      @isabelmagana2352 5 ปีที่แล้ว

      I’m Mexican and I love this boy’s music too but I don’t understand what he saying.please, can someone tell me what he is saying? Love this boy!👍🏽Thank you!

  • @zeestifanostube
    @zeestifanostube 7 ปีที่แล้ว +9

    እኛን፡የናፈቀን፡ሠው ከእነ ወዙ፡ከእነ፡ኢትዮዽያዊነቱ፡በልልንማ ዴቫችን።
    እድግ በልልን፡የእኛ፡ኢትዮዽያዊ።

    • @fouziaahmdin4314
      @fouziaahmdin4314 5 ปีที่แล้ว +1

      I am from Asmara Eritrea but i never here lake this song nice voice

  • @QaaciyeMedia
    @QaaciyeMedia 7 ปีที่แล้ว +13

    The producers and the film crew put a masterpiece together and this young man is a shining star with a soulful voice. This one takes the Best music video in all Africa, I don't see anyone close. Keep shining young brotha!

  • @yenenehmekonnen5850
    @yenenehmekonnen5850 11 หลายเดือนก่อน

    I do now know why I cry when dawit the boy and my sister rahel sings about Ethiopia. I love them to much.i have no expressions. It is true that all ethiopians never change their colour .it is written in the bible. Wish dawit and rahel long life . One day i will get them and Express my opinion .
    Mekonnen girma.

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሀገሬ ኢትዮጲያ የሚያቀነቅኑ አርቲስቶች ምንኛ ወደድኳቸዉ ዳዊት ቆንጆ ድምፅ አለህ አድናቂህ ነኝ

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 7 ปีที่แล้ว +99

    ኢትዮጵያዬ ሲል የለሁም እኮ! ጭልጥ ብዬ ሄድኩኝ! አቦ ዘርህን ያለምልመው!!...

    • @bembetkonjo2255
      @bembetkonjo2255 5 ปีที่แล้ว

      betammmmmm wesit ynekale etiopyaye selamshe yebzaleg!!

    • @mtcell6627
      @mtcell6627 5 ปีที่แล้ว +1

      @@bembetkonjo2255 kbtaa

    • @nahedmakhoul2365
      @nahedmakhoul2365 4 ปีที่แล้ว

      Ras Dashen baxama.ymwada.zaafaan.ethiopian.imye.ethiopian.agaaree.baxama.wadwadloo.dawit.egzaber.idimee.ysxi.kiik.dawit.aatee.baxama.goobozii.zaafhe

    • @bembetkonjo2255
      @bembetkonjo2255 4 ปีที่แล้ว

      ኡፈይይይይ ማር

    • @shalomgomez2111
      @shalomgomez2111 4 ปีที่แล้ว

      Ewnet Kegzabeher ketlo Ethiopiachin kelebachin lay engraved nech!

  • @dagnachewteshome9285
    @dagnachewteshome9285 2 ปีที่แล้ว +4

    I can't stop listening to this music, great song!

  • @tsegazgiberhe1111
    @tsegazgiberhe1111 7 ปีที่แล้ว +111

    I am from eritrea boy, but I love ethiopian music 😚

    • @workalemahudegene9469
      @workalemahudegene9469 7 ปีที่แล้ว +2

      Tsegazgi Berhe I am from eltra my name is bereket Simon I am the head of amara ,,,yimechish antem kemexah sira ataxam ezzi bekoz oromiya yewah nat,,,,

    • @አንድሀገር
      @አንድሀገር 7 ปีที่แล้ว +4

      +Don't Loose your hope Aye seb
      yes you are sis.. .we will one .
      love ethioeri

    • @muluhawassam5108
      @muluhawassam5108 7 ปีที่แล้ว +2

      John Tekle 9

    • @stfrcnhghlndr
      @stfrcnhghlndr 6 ปีที่แล้ว

      Tsegazgi Berhe we love Eritrea and Eritreans too!

    • @ghhghbbhb9676
      @ghhghbbhb9676 6 ปีที่แล้ว

      Mulu Hawassam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 11 หลายเดือนก่อน

    What , a beautiful voice . Thank you for sharing 🤩❤️🇪🇹☝️

  • @dannyabi3978
    @dannyabi3978 7 หลายเดือนก่อน

    Always when I lesten this song I’m craying 😢😢love you mama Ethiopia