ከመኪና አጣቢነት ወደ ሚሊየነርነት ! | በዶሮ እርባታ ውጤታማ የሆነችው ጀግና ሴት | small business idea | chicken farming

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 85

  • @henokmuhe
    @henokmuhe 5 หลายเดือนก่อน +17

    ጀግና ሴት! እንዲህ አይነት ሴቶች ለሌሎች አሰህቶቻችን ምሳሌ ናቸው። በርቺልን!

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 5 หลายเดือนก่อน +64

    እኔስ ወላሂ አመመኝ አመመኝ ታዞ መኖር የተገመተ እንቅልፍ የተገመተ ምግብ መብላት በህፃናት መታዘዝ ኡፍፍፍፍ ኧረ ስንቱ 😢😢😢😢😢😢

    • @Mebatakoer
      @Mebatakoer 5 หลายเดือนก่อน +5

      አብሸር ሁሉም ያልፋል ኢሻአላህ እህት

    • @RakGirl-h3t
      @RakGirl-h3t 5 หลายเดือนก่อน +2

      Ayzoshi yalfal hulachinm nen

    • @yeshi464
      @yeshi464 5 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሺ እህቴ ለበጎ ነው

    • @yeshi464
      @yeshi464 5 หลายเดือนก่อน +2

      ሁላችንምም

    • @yeshi464
      @yeshi464 5 หลายเดือนก่อน

      ነን

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 5 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ እኔም ይሄን ስራ እሰራለሁ ብየ አስባለሁ ኢሻአላህ

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም የገበያ ሚዲያ ቤተሰቦች ነገር በጣም እጅግ በጣም ደስ ይላል እኛም አገር ወደ አገራችን ገብተህ እንድንሰራ አለባቸው እየተነሳሳ እንደሆነ ሳልነግራቸዋለሁ ስቀጥል ደግሞ ይቺ እህታችን ጀግና ሴት ናትና ክበርልኝ ከአንቺ ደግነትን ጥሩነትን ተምሬሎ እንደማገኘሽ ተስፋ አደርጋለው አለችበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 👌❤

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 5 หลายเดือนก่อน +6

    የሳሙና ማምረቻ ማሽኑን ደግማችሁ ጠይቁልን አድስ ነገር ካላቸው እናመሰግናለን

  • @tesemaM
    @tesemaM 5 หลายเดือนก่อน +27

    እኔ ጀምሬ ነበር 1ግዜ ከስሪያለሁ ግን ተስፋ አልቆረጥኩም ዴግሜ ጄምሪያለሁ

    • @አሲሁሉምለበጎነው
      @አሲሁሉምለበጎነው 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሁን እምደረጃ ላይ ነሽ

    • @tesemaM
      @tesemaM 5 หลายเดือนก่อน

      @@አሲሁሉምለበጎነው በፊት ጫጩት ነበር ያስገባሁት ከሰርኩባቸው አሁን ላይ በንቁላል ለመስራት የ2ወር ጫጩት አስገብቸ 3ወራቸው ገናትርፍና ኪሳራቸው አለየልኚም

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 5 หลายเดือนก่อน +4

      ሥልጠና ውሠጅ ተሥፋ አትቁረጭ

    • @tesemaM
      @tesemaM 5 หลายเดือนก่อน

      @@አሲሁሉምለበጎነው እሺ እወስዳለሁ

    • @ነፉTyoub
      @ነፉTyoub 5 หลายเดือนก่อน +3

      አራብ ሃገር ሳርታሻል ማጃማሪያ

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጎበዝ ነሽ በነገራችን ላይ አንድ ዶ/ሮ ስንት ነዉ ሕሳቡን ለምስራት መጋዘን አለ መኖ አለ ኧረ ብዙ ጣጣ አለዉ ለመጀመር እንፈልግ ነበር ያስፈራል

  • @امايمن-ف
    @امايمن-ف 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢንሻአሏህ ከስደት ስመለስ ወይ ዶሮ ወይ ፍየል እሰራለሁ 🎉🎉

  • @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ
    @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኒት እናት ነሽ በርቺ
    እመቤታችን ትጠብቅልሽ
    ፀጋሽን ቸሩ መድሐኒአለም ያብዛልሽ
    ብዙሰው ችግር ላይ ነው፡፡
    ቢሰሩ እላለሁ፡፡

  • @bekelegirma9787
    @bekelegirma9787 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፍሬህይወት በጣም ጎበዝ ናት

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ የምትል ጀግና ምቀኝነት የለለባት እድግ በይ

  • @fafi5397
    @fafi5397 5 หลายเดือนก่อน +4

    እስቲ አዋጪ ስራ ምትሉትን እንስራ አብሶ ከስደት የተመለሽ እህት አዲስ አበባ ውስጥ አብረን ስርተን እንለወት መነሻ ብር አለኝ በጋራ እንስራ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 5 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ነሽ ከአንድ ብርቱ ሁለት ኮሳሳ ይባላል በግሩፕ ቢሰራ ያዋጣል

  • @Salam-ef9gk
    @Salam-ef9gk 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነሽ

  • @GymMadness-zg2fs
    @GymMadness-zg2fs 5 หลายเดือนก่อน

    Great Girl :- Thanks very much for all information sister...God bless you!!!

  • @hajssjjss1154
    @hajssjjss1154 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ደስ ሚለኚ ስራ አረብአገር ስመለስ መስራት እፈልጋለሁ አቺም በርቺ እህታቺን

  • @fatmamensur3205
    @fatmamensur3205 2 หลายเดือนก่อน

    ገባያ ሚድያ ❤❤ትለያላቺሁ❤❤❤

  • @HailuHabtamu-H9H
    @HailuHabtamu-H9H 3 หลายเดือนก่อน +1

    Excellent

  • @ህይወት-ዘ8ጀ
    @ህይወት-ዘ8ጀ 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ትምህርት መውሰድ እፈልጋለሁ ግን እንዴት ነው የት ነው በቅርብ ሀገሬ እመጣለሁ የምኖረው. ሳውዲ አረቢያ ነው

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት.ነው

  • @lemlemberhe149
    @lemlemberhe149 5 หลายเดือนก่อน +2

    GBU gebeya media

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 5 หลายเดือนก่อน

    ብርዳማ አካባቢዎች መሥራት አይቻልም ማለት ነው?

  • @غاليهالشمري-م2ك
    @غاليهالشمري-م2ك 5 หลายเดือนก่อน +2

    I miss Chala

  • @እሙያሥንነኝ
    @እሙያሥንነኝ 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ገበያ ምድያ🎉 እኔ መርባት እፈልጋሎህ 200 ብጀምርስ ምንስ ይመኩርኛል መኖርያ ገጠርነውና በትልቅ ደሮ ወይስ በትንሹ ይሻላል ምከሩኝ እዳታልፉኝ❤❤ 200 ስንትይሆናል በትልቅ ደሮ
    ጥያቃ ለገበያ ምድያ

  • @EmaratShj
    @EmaratShj 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ደሴ ካለ ስሪልን የተቀረው ለመግዛትም ሆነ ለመደወል ሩቅ ነው ሀገሩ። ደሴ የት ላይ ነው የዶሮ ስልጠናና ለመግዛት እፈልጋለሁ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነሽ በጠም

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ 5 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ሴት❤

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @EmebetAyele-tn7nh
    @EmebetAyele-tn7nh 5 หลายเดือนก่อน +8

    የመኖ ዋጋ መጨመር ከስራ ሊያስወጣኝ ነው።ምንትመክሪኛለሽ

  • @Dibora658
    @Dibora658 5 หลายเดือนก่อน +2

    Brechi❤

  • @tesemaM
    @tesemaM 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድም አሁን የብልኬት ማምረቻ ማሽን መግዛት እፈልጋለሁ የቀረብከውን አየቸዋለሁ አሁን ላይ እስከስንት ይገኛል?

  • @ZamzamZamzam-nk9lu
    @ZamzamZamzam-nk9lu 5 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ በሁለት መቶ ዶሮወች ጀምሬ በጣም ቡዙ ሲሞቱብኝ ተውኩት አሁን አረብ አገረ ነኝ ግን ብጠነክረ ለውጥ ነበረው

  • @weyneshits139
    @weyneshits139 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ኑሮዬን ለማሸነፍ ያልሞከርኩት ስራ የለም የዶሮ ስራንም ሞክሬው ነበር የመኖ ዋጋ መጨመርና የእንቁላል ዋጋ መቀነስ አክስሮኝ ባዶ እጄን ቀርቻለሁ ያተረፍኩ ነገር ብዙ ድካምና እዳዬን እንዴት እንደምከፍል በጭንቀት እንቅልፍ አቶ ማደር ብቻ ነው

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 4 หลายเดือนก่อน +1

    OK አብሬሽ ልስራ ገንዘቡን እኔ ስራውን አንቺ አስሩጪዉ በአለሽ ልምድ።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ አገር ሰገባ በጣም ናው ዶሮ ማርባት የምፍልገው

  • @girumegelete8460
    @girumegelete8460 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wshet new ene ksere kgebeya wtecalhu bcerashe ymeno wednet kgebiya yaswetal hulum wshet

  • @bekelegirma9787
    @bekelegirma9787 5 หลายเดือนก่อน

    betam gobez set nat

  • @ማሪያ
    @ማሪያ 5 หลายเดือนก่อน +2

    እሂን ያክል😢

  • @amiradem5243
    @amiradem5243 5 หลายเดือนก่อน

    Ende mibalew enkon aydelim........ahun lay ye doro sera btm eyekebede metol....menno btm chemerol!!

  • @BayoshJordan
    @BayoshJordan 5 หลายเดือนก่อน

    Tero nber Gen mgebachew aychalem

  • @abhitubeandmediagreathistory
    @abhitubeandmediagreathistory 5 หลายเดือนก่อน

    chegeru silkachewen atasekametu eko

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  5 หลายเดือนก่อน

      ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ