ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የአባ ገብረኪዳንን TH-cam Channel ይቀላቀሉth-cam.com/channels/RddaQ2ABKnn9jnGv95Qs3Q.html
"" የአባ ገብረ ኪዳን TH-cam Channel "" መሆን አለመሆኑን በምን እናውቃለን ?
እረ የሳቸዉ ነዉ ዝምብለሽ ሰብስክራይብ አርጊ😂😂😂
እሼ የግላቸው ስላልሆነ የጉባዬ ቤቱ ብለህ ብትጽፈው
እሽዬ የጉባኤ ቤቱ ስለሆነ አስተካክለህ ብትጽፈው።
የግላቸው ስላልሆነ።
አባታችን በዚህ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
💚💛❤🤝👏
አሜን
amen amen amen❤❤❤❤❤❤
Amen
አሜን እድሜቸውን ያረዝምልን
እኔ የዛሬ አመት ፓስተር ዮናታን እናታችን ድንግል ማርያምንና ሀይማኖታችንን ሲሳደብ በጣም አለቀስሁ ትንሽ ቆይቶ ከዛ አባታችን መልስ ሰጡ ትንትን እያረጉ ሲያስረዱኝ ስለ ድንግል ማርያም እና ሀይማኖታችን የመናፍቃን ጥርጣሬ ንቅል ንቅል እያለ ጥፍት አለልኝ ከእግዚአብሔር በታች አሁን እንደ አባታችን የቀየረኝና የረዳኝ የለም❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜ ብቻ ...........❤❤
ላኪልኝ ርእሱን
@@LovelyJigsawPuzzle-zj9teርዕሱ ማርያም መድሀኒታችን ናት ሚድያው ሥሙር
@@Israel9563 ሚዲያው ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ
እስራኤል ነሽ እንዴ
Enemmm endachiww
የኔ አባት ስወዳቸውእግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛ የተዋህዶ ልጆች :: የተዋህዶ ልጆች የተ አላቹ በ👍 like
በዚ ቪድዮ 500,000 ሰብስክራይብ አስገብተን አባታችን በበረከታቸው በእውቀታቸው ሕይወታችንን ይለውጡት ለተበከለው ዓለም ፈውስ ይሆነው ዘንድ ለሁሉም ተደራሽ ይሁን ወንድማችን እሸቱ የወለድከው ልጅ የሊቃውንት በረከት ይደርበት የእነሱ ጸጋ የኤልያስ መንፈስ ኤልሳዕ ላይ ዕጥፍ እንዳደረ አንተና ቤት ላይ የኤስድሮስ በረከት ይደርብ ።
Ameen ameenameen
አሜን አሜን አሜን
የኔ ጎበዞች ተዋህዶዎች❤❤❤
በእውነት ድንቅ አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤🙏🙏!
ጭራሽ ያለደሞዝ ነው ይህን ሁሉ እውቀት የማያስተምሩት። ወይ አንተ መድሀኒአለም እባክህ በረከታቸውን በረከታቸውን አሳድርብን❤❤❤
ምን ይገርማል እዉነተኛ መናኝ መለኩሴ እኮ ደመዎዝ የለዉም
የአባ ገብረኪዳን ትምህርት እንደኔ ከኢትዮዽያ ዉጪ ለምንኖር የህይወቴ ጥያቄ መልስ (ተስፋ) ያገኘንባቸዉ አባታችን ናቸዉ እድሜ ጤና ይስጦት እንደርሶ ያለ አባት ያብዛልን 🙏🏼
አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏
ለእኔ ለሀጢአተኛዋ ልጅህ የአባን ትምህርት እንደሰማ የረዳህኝ አምላኬ ተመስገንልኝ
አረገ ወይን ትልቅ በረከት አመጣች አባን እና እሸቱን አገናኘች❤😢🎉
ኣዎ በእውነት❤
በጣም በእውነትነው
እሽ ግን ምን አይነት የታደልህ ነዉ😢😢😢😢😢❤❤❤ካባቶች እግር ስር ወድቆ መስማት ምንኛ መታደል ነዉ
በዚህ ዘመን እኒህን የመሰሉ ድንቅ አባት የሰጠን መድሐኒአለም የተመሰገነ ይሁን።እወቀታቸው ጥልቅ የሆነ አንደበታቸው እማይሰለች ድንቅ አባት❤ ዓለማዊ እውቀት እንዳላቸውም ያስታውቃሉ!
ትልቅ ትምህርት መፀሀፍ ቅዱስን እንደመፀሀፍ ቅዱሱ ልብ መማር!! እንደራስ ፍቃድ ሳይሆን መፀአፍ ቅዱስ ላመነ ሰዉ የተፃፈ ነዉ!!! ደስ የሚል ትምህርት!! አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤❤❤❤❤!!!
አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ የኔ አባት የእርሱወን ስብከት እየሰማ ወደ ቀልቤ ተመልሻለሁ የምታወራችሁ ሁሉ ቃላት የለኝም የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤
ክቡር አባታችን በረከትዎ ይደርብን
ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን ያድልልን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
በ
ምን አይነት መረጋገት ነው የማየው።መፅሀፍ ቅዱስን በተግባር መኖር 🎉ኦርቶዶክስ በመሆኔ እንድኮራ የሚያደርጉኝ ምርጡ መምህር❤
"የዘመናችን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ" በድሜ በፀጋ ያኑርልንንንን እደርሶ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤
አባዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን እረዘም ያርግልን :::ክርስቲያኖች ሆይ እኒህን አባታችን ትምህርታቸዉን ተከታተሉ በብዙ ትጠቀማላቺሁ!!!ትዉልድ ሆይ የእግዚአብሔር ቃል ስማ :::
✝️ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን✝️ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን✝️ ዐሠሮ ለሰይጣን✝️ አግአዞ ለአዳም✝️ ሰላም✝️ እምይእዜሰ✝️ ኮነ✝️ ፍስሐ ወሰላም ፡፡ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫ለኛም ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን በእውነት እድሜና ጤናውን ይስጥልን በእውነት ቃለ ሂውትን ያሰማለን አባታችን በዚህ ዘመን እርስወን ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እሸ አንተንም በእውነት እናመስግናለን ክበርልን መፅነኛየ በጣም ነው እምወደወት የእርስውን ትምህርት ስሰማ ውስጤ ሰላም ያገኛል ኡፍፍፍ የኔ አባት
Uuuuuufffff Abbaa kan bay'ee jaladhaa Ebbii keesanii nuraa ya buluu Abbaa kenyu ❤❤❤❤
የእኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልንቃለ ህይወት ያሰማልን እሼ ያንተም ዘርህ ይባረክ መጨረሻህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ወንድሜ።
በዚህ ዘመን እንደእርስዎ ያለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ስጤና ይስጥልን ❤❤ እናመሰግናለን ዉንድሜችን እሹቱ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እመቤታችን ድንግል ማሪያም በወርቅ ልብሷ ትሸፍንልን ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ ይቀድስሕ አሜን አሜን አሜን
እድሜ ማቱሳላን ያድልልን አባታችን ሁላችንም ለሀገራችን ሰላም በመጸለይ ሀጋራችን ሰላሟ ተመልሶ ቦታው ድረስ በመሄድ እንድንባረክ ፈጣሪ ይርዳን አሜን።
አባታችን የርሶን ትምህርት ሳላዳምጥ ውዬ አላውቅም አንዳንዴ እንቅልፍ አልውስድ ሲለኝእና የመጨነቅ ስሜት ሲሰማኝ የሰማሁትን ትምህርት መልሼከፍቼ እየሰማሁ ሰላም ያለው እንቅልፍእና ሰላምን ይሰጠኛል። እማምላክእስከነ ልጇ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን። የአገልግሎት ዘመኖትንይባርክልን ይቀድስልን አሜን🙏🙏🙏🤗🤗🤗😍😍🥰🥰❤️❤️
እጹብ እጹብ ነው ሌላ ምን ይባላል ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን ❤ የኛ አባት ተመስገን እርስወን የሰጠን
አባታችን መንፈስ ቅዱስን የተመሉ ቅዱስ ናቸው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን እድሜና ጤናን ይስጥልን በረከታቸውም ይደርብን
የእኔ እንቁ አባት እንደ እርስዎ ያለ አባትን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን !!AMEN🙏
አባታቺን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏❤️
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን አባ አረብ አገር ለምንሰራው ክርስቲያኖች ምክር ቢሰጡን እርስወን ማግኘት ምንኛ መታደልነው
አባታችን እድሜ ጤናውን ያድልንን እሸቱ እድሜ ጤና ያድልልን 😊
የኔ ወርቅ አባት እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።
እግዚአብሔር ይመስገን! አባታችን ረጅም እደሜ ይስጦት፤ በረከቶ ይደርብን አሜን !
በእውነት በእምነየው ነገር ተስፋ እንዳንቆርጥ እርሱውን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
ኑ የተዋህዶ ልጆች ላይክ አድርጉ👍👍👍
❤❤❤
ፀብዙ ሰባኪያን ከእርሶ መማር ያለባቸው ያለጩኸትና ተረት ተረት ማስተማር እንደሚቻል ነው። አባቴ እድሜውን ጤናውን ያድሎት።ከእግዚአብሔር በታች መመኪያዬ ኖት።
አሸቱ ሁሌም ሰላም ላንተ ታላቅ ወንድሜ አሸቱ ነው ግን ያንተም የሱም ለኔ አንድ ናችሁ አና በጣም ደስ ይላል ሁሌም ለ ኢትዮጵያ ጎን ስለሆንክ ፈጣሪ ይጠብቀህ
አባታች በዚህ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እግዜአብሄር ይመስገን
አባታችንስሚ ወይ አስተዋይ ካለ ከርሶ ቃል የእግዜርን እንጀራ መመገብ ነው አባ ለኛ ሲል ለእረሶ እድሜና ጤና ይስጥልን ከርሶ የሕይወት ምግብ ይመገባል ።
አባታችን በጣም እናመሰግነው አለን እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር
አባታችን ረጅም እደሜ ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት በረከቶ ይደርብን አሜን !
እንዲህ በዘመናዊም በሀይማኖታዊም ትምሀርት የበቁ አባቶችን ስለሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
አባታችን እጅም እድሜ የስጥልን እሸ ትትናህ ትለያለህ ሁሉንም መሆን የምትችል ትሁት
እግዚአብሔር ይመስገን በእርሶ ትምህርት ሁሌም እፅናናለሁ።
አባታችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአባቶቻችን አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
አባታችን በዚህ ዘመን እርሱን ስለስጠን እግዚአብሔር ይመስገን እሽዬ እግዚአብሔር ያክብርልን የተዋሕዶ እንቁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ባንተ እያደረ ብዙ እየተማርኩ ነዉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ተባረክ ❤❤❤❤❤
አባታቺን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር እሼ ወድማቺን በቤቱ የጸናክ❤❤
እግዚአብሔር ሀገርን ያለ አንድ ሰው አይተውም። አምላካችን ይጠብቅልን።😢
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን እሼ የህይወት ዘመንህን ይባርክልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን❤❤ እግዚአብሔር ራጅም እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን የርሶን ትህትና ለሁላችንም ያድለን በረከትሁ ትድረሰን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏❤
በዚዘመን እርስወን የሰጠን አምላክ ይመስገን
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እሼ ክብረት ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃልሄወትን ያሰማልን አባታችን ወንድማችን እሸቱ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈፀምልህ❤❤❤❤❤
ደምዝ አያስፈልገኝም እጅግ ድንቅ ነው በዚህ የሰው ክፋት ጥግ በደረሰበትና አስመሳዩ ምድርን እያናወጠ ባለበት ጊዜ እንደነዚህያሉ አባቶች መገኘታቸው እግዚያብሄር ይመስገን ፡፡ አባታችን እደሜና ጤና ይስጠዎ በረከተዎ ይደርብን፡፡
ማነዉ እኒህን አባታችንን የሚወድማርያምን በጣምደስይሉኝል ትምህርታቸዉን እከታተላለሁ❤❤❤
በረከቶት ይደርብን እረጅም እድሜውንና ጤናውን ይስጥዎ እግዚአብሔር 🤲🤲🤲
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን አባታችን፤ ዕድሜ እና ጤናውን ልዑል እግዚአብሔር ያድሎት!!! እሼም ተባረክልን!!! እኚን ትልቅ አባት አጊንተህ አጭር ደቂቃዎች ባይሆን ጥሩ ነበር!!!!🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከትዎ ይደርብን:: ወንድማችን እሸቱ ይጠብቅህ::
ኣባታችን በረከታቸው ይደርብን ☦️💖⛪
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእውነቱ ስለ አባቶቻችን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን ያደላቸው ጥበቡ እውቀት ፀጋው ድንቅ ነው እኛንም እንደ ሊድያ በቸርነቱ ልባችንን ይክፈትልን ይለውጠን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢
❤❤አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏 እሼም ከበረከቱ ስላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏❤️❤️!!!
ABATACHEN rajemi edemi nah tena yestachu EGZEYABIHR❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን በረከቶ ይደርብን 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
አባታችን እግዚአብሔር እድሜወን የአርዝምልን እኔማ ስወዳቸው ❤❤❤❤❤
በእዉነት አባታችን እግዚአብሔር በዘመኑ የሰጠን ዮሐንስ አፈወርቅ ነዎት አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን እሸቱ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳተ አይነት ኢትዮጵያንን ያብዛልን ❤
በአማን ተንስአ መድኃኒነ።አባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልነ በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤እሸቱ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን❤
አባዬ የኔ አባት በረከትዎ ይድረሰን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 መድኃኒአለም በዚ ክፉ ዘመን እርስዎን ስለሰጠን ምስጋና ይድረሰው🙏🏽 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት: ኑሩልን አባዬ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በእድሜ በጤና ይጠብቀዎት አባታችን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን አባታችን
አባታችን እናመሰግናለን እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ የአባንም አርገናል
አባታችን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን
ቃለ ሕይወት ያሰማልንአባታችን በእውነት ረጅም እድሜ በሙሌ ጤና ጋር ይስጥዎት ሌላ ምን ይባላል እሼ የአባቶቻችን ልጅ ትሁት ሰው ክበርልን
የኔ አባት በዚ ጭንቅ በበዛበት ዘመን እርስዎን የመሰለ አባት የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ የክበር ይመስገን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥዎት የኔ ወርቅ አባት ክበሩልኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክቡር አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
አባታችን ረጅም አድሜ እና ጤና ይስጠወት🙏🙏🙏
አባታችን በእውነት በረከትዎ ይደርብኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ቀሪ ህይወትዎን ይባርክልኝ አሜን አሜን አሜን
እዝጋቤር እረጅም እድሜ ይስጦት አባ በዝክ ግዜ እደርሶ አባት ማግኘት ምንኛ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን እድሜ ይስጥልን
በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን
በዚ ዘመን እርስወን የሰጠን አምላክ ይመሰገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
ለአባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
እንዲህ በሙሉ እራስን ሰቶ ያገለገሉት አባትማ ይሄም ፀጋ ሲያንስቦት ነዉ። በረከትዎ ይደርብን እረጅም እድሜ ይስጦዎት። እኛም ተምረን ምንተገብር ያድርገን
የተግባር ክርስቲያን ታማኙ የስላሴ አገልጋይ አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን አሜን በረከትዎት ይደርብን አሜን🙏ምን አይነት መመረጥ ነው ከመጠራት በላይ መመረጥ የሕይወትን አክሊል የሚያሰጥ ነበርኩ የለም በኋለኛው የያዝነውን የየለኛው☝️
ቃል ሰበስክራይብ እንደራረግ
@@EristuTube እሽ ግን እኔን ተይው ስለማልጠቀም
አባታችን በርከትዎ ይደርብን🙏🙏
ከስራቸዉ ሁኖ መማረ እደት መታደልነዉ 😰❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን❤
I was protestant but now I am orthodox b/c of Aba gebrekidan
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን❤❤❤
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ አባት
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አባታችን እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥልን ለኛ ትልቅ በረከት ነዎት በህፃኗ ብላቴና አንደበት የተመሰከረልዎት ድንግል እመቤቴ ትጠብቅልን 🙏❣️
አባታችን ረዥም ዕድሜ ከጤና ያድልልን
ለእሸቱ እና ለአባታችን የእድሜ ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለህይወት ያሰማልን
የአባ ገብረኪዳንን TH-cam Channel ይቀላቀሉ
th-cam.com/channels/RddaQ2ABKnn9jnGv95Qs3Q.html
"" የአባ ገብረ ኪዳን TH-cam Channel "" መሆን አለመሆኑን በምን እናውቃለን ?
እረ የሳቸዉ ነዉ ዝምብለሽ ሰብስክራይብ አርጊ😂😂😂
እሼ የግላቸው ስላልሆነ የጉባዬ ቤቱ ብለህ ብትጽፈው
እሽዬ የጉባኤ ቤቱ ስለሆነ አስተካክለህ ብትጽፈው።
የግላቸው ስላልሆነ።
አባታችን በዚህ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
💚💛❤🤝👏
አሜን
amen amen amen❤❤❤❤❤❤
Amen
አሜን እድሜቸውን ያረዝምልን
እኔ የዛሬ አመት ፓስተር ዮናታን እናታችን ድንግል ማርያምንና ሀይማኖታችንን ሲሳደብ በጣም አለቀስሁ ትንሽ ቆይቶ ከዛ አባታችን መልስ ሰጡ ትንትን እያረጉ ሲያስረዱኝ ስለ ድንግል ማርያም እና ሀይማኖታችን የመናፍቃን ጥርጣሬ ንቅል ንቅል እያለ ጥፍት አለልኝ ከእግዚአብሔር በታች አሁን እንደ አባታችን የቀየረኝና የረዳኝ የለም❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜ ብቻ ...........❤❤
ላኪልኝ ርእሱን
@@LovelyJigsawPuzzle-zj9teርዕሱ ማርያም መድሀኒታችን ናት
ሚድያው ሥሙር
@@Israel9563 ሚዲያው ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ
እስራኤል ነሽ እንዴ
Enemmm endachiww
የኔ አባት ስወዳቸው
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛ የተዋህዶ ልጆች ::
የተዋህዶ ልጆች የተ አላቹ በ👍 like
በዚ ቪድዮ 500,000 ሰብስክራይብ አስገብተን አባታችን በበረከታቸው በእውቀታቸው ሕይወታችንን ይለውጡት ለተበከለው ዓለም ፈውስ ይሆነው ዘንድ ለሁሉም ተደራሽ ይሁን ወንድማችን እሸቱ የወለድከው ልጅ የሊቃውንት በረከት ይደርበት የእነሱ ጸጋ የኤልያስ መንፈስ ኤልሳዕ ላይ ዕጥፍ እንዳደረ አንተና ቤት ላይ የኤስድሮስ በረከት ይደርብ ።
Ameen ameenameen
አሜን አሜን አሜን
የኔ ጎበዞች ተዋህዶዎች❤❤❤
አሜን
በእውነት ድንቅ አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤🙏🙏!
ጭራሽ ያለደሞዝ ነው ይህን ሁሉ እውቀት የማያስተምሩት። ወይ አንተ መድሀኒአለም እባክህ በረከታቸውን በረከታቸውን አሳድርብን❤❤❤
ምን ይገርማል እዉነተኛ መናኝ መለኩሴ እኮ ደመዎዝ የለዉም
የአባ ገብረኪዳን ትምህርት እንደኔ ከኢትዮዽያ ዉጪ ለምንኖር የህይወቴ ጥያቄ መልስ (ተስፋ) ያገኘንባቸዉ አባታችን ናቸዉ እድሜ ጤና ይስጦት እንደርሶ ያለ አባት ያብዛልን 🙏🏼
አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏
ለእኔ ለሀጢአተኛዋ ልጅህ የአባን ትምህርት እንደሰማ የረዳህኝ አምላኬ ተመስገንልኝ
አረገ ወይን ትልቅ በረከት አመጣች አባን እና እሸቱን አገናኘች❤😢🎉
ኣዎ በእውነት❤
በጣም በእውነትነው
እሽ ግን ምን አይነት የታደልህ ነዉ😢😢😢😢😢❤❤❤ካባቶች እግር ስር ወድቆ መስማት ምንኛ መታደል ነዉ
በዚህ ዘመን እኒህን የመሰሉ ድንቅ አባት የሰጠን መድሐኒአለም የተመሰገነ ይሁን።እወቀታቸው ጥልቅ የሆነ አንደበታቸው እማይሰለች ድንቅ አባት❤ ዓለማዊ እውቀት እንዳላቸውም ያስታውቃሉ!
ትልቅ ትምህርት መፀሀፍ ቅዱስን እንደመፀሀፍ ቅዱሱ ልብ መማር!!
እንደራስ ፍቃድ ሳይሆን
መፀአፍ ቅዱስ ላመነ ሰዉ የተፃፈ ነዉ!!!
ደስ የሚል ትምህርት!!
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤❤❤❤❤!!!
አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ የኔ አባት የእርሱወን ስብከት እየሰማ ወደ ቀልቤ ተመልሻለሁ የምታወራችሁ ሁሉ ቃላት የለኝም የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤
ክቡር አባታችን በረከትዎ ይደርብን
ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን ያድልልን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
በ
ምን አይነት መረጋገት ነው የማየው።
መፅሀፍ ቅዱስን በተግባር መኖር 🎉
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እንድኮራ የሚያደርጉኝ ምርጡ መምህር❤
"የዘመናችን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ" በድሜ በፀጋ ያኑርልንንንን እደርሶ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤
አባዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን እረዘም ያርግልን :::ክርስቲያኖች ሆይ እኒህን አባታችን ትምህርታቸዉን ተከታተሉ በብዙ ትጠቀማላቺሁ!!!ትዉልድ ሆይ የእግዚአብሔር ቃል ስማ :::
✝️ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
✝️ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
✝️ ዐሠሮ ለሰይጣን
✝️ አግአዞ ለአዳም
✝️ ሰላም
✝️ እምይእዜሰ
✝️ ኮነ
✝️ ፍስሐ ወሰላም ፡፡
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
ለኛም ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን በእውነት እድሜና ጤናውን ይስጥልን በእውነት ቃለ ሂውትን ያሰማለን አባታችን በዚህ ዘመን እርስወን ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እሸ አንተንም በእውነት
እናመስግናለን ክበርልን
መፅነኛየ በጣም ነው እምወደወት የእርስውን ትምህርት ስሰማ ውስጤ ሰላም ያገኛል ኡፍፍፍ የኔ አባት
Uuuuuufffff Abbaa kan bay'ee jaladhaa Ebbii keesanii nuraa ya buluu Abbaa kenyu ❤❤❤❤
የእኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እሼ ያንተም ዘርህ ይባረክ መጨረሻህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ወንድሜ።
በዚህ ዘመን እንደእርስዎ ያለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ስጤና ይስጥልን ❤❤ እናመሰግናለን ዉንድሜችን እሹቱ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እመቤታችን ድንግል ማሪያም በወርቅ ልብሷ ትሸፍንልን ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ ይቀድስሕ አሜን አሜን አሜን
እድሜ ማቱሳላን ያድልልን አባታችን ሁላችንም ለሀገራችን ሰላም በመጸለይ ሀጋራችን ሰላሟ ተመልሶ ቦታው ድረስ በመሄድ እንድንባረክ ፈጣሪ ይርዳን አሜን።
አባታችን የርሶን ትምህርት
ሳላዳምጥ ውዬ አላውቅም
አንዳንዴ እንቅልፍ አልውስድ ሲለኝ
እና የመጨነቅ ስሜት ሲሰማኝ
የሰማሁትን ትምህርት መልሼ
ከፍቼ እየሰማሁ ሰላም ያለው እንቅልፍ
እና ሰላምን ይሰጠኛል። እማምላክ
እስከነ ልጇ በእድሜ በጤና በፀጋ
ይጠብቅልን። የአገልግሎት ዘመኖትን
ይባርክልን ይቀድስልን አሜን
🙏🙏🙏🤗🤗🤗😍😍🥰🥰❤️❤️
እጹብ እጹብ ነው ሌላ ምን ይባላል ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን ❤ የኛ አባት ተመስገን እርስወን የሰጠን
አባታችን መንፈስ ቅዱስን የተመሉ ቅዱስ ናቸው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን እድሜና ጤናን ይስጥልን በረከታቸውም ይደርብን
የእኔ እንቁ አባት እንደ እርስዎ ያለ አባትን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን !!AMEN🙏
አባታቺን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏❤️
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን አባ አረብ አገር ለምንሰራው ክርስቲያኖች ምክር ቢሰጡን እርስወን ማግኘት ምንኛ መታደልነው
አባታችን እድሜ ጤናውን ያድልንን
እሸቱ እድሜ ጤና ያድልልን 😊
የኔ ወርቅ አባት እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።
እግዚአብሔር ይመስገን! አባታችን ረጅም እደሜ ይስጦት፤ በረከቶ ይደርብን አሜን !
በእውነት በእምነየው ነገር ተስፋ እንዳንቆርጥ እርሱውን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
ኑ የተዋህዶ ልጆች ላይክ አድርጉ👍👍👍
❤❤❤
ፀብዙ ሰባኪያን ከእርሶ መማር ያለባቸው ያለጩኸትና ተረት ተረት ማስተማር እንደሚቻል ነው። አባቴ እድሜውን ጤናውን ያድሎት።ከእግዚአብሔር በታች መመኪያዬ ኖት።
አሸቱ ሁሌም ሰላም ላንተ ታላቅ ወንድሜ አሸቱ ነው ግን ያንተም የሱም ለኔ አንድ ናችሁ አና በጣም ደስ ይላል ሁሌም ለ ኢትዮጵያ ጎን ስለሆንክ ፈጣሪ ይጠብቀህ
አባታች በዚህ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እግዜአብሄር ይመስገን
አባታችንስሚ ወይ አስተዋይ ካለ ከርሶ ቃል የእግዜርን እንጀራ መመገብ ነው አባ ለኛ ሲል ለእረሶ እድሜና ጤና ይስጥልን ከርሶ የሕይወት ምግብ ይመገባል ።
አባታችን በጣም እናመሰግነው አለን እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር
አባታችን ረጅም እደሜ ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት በረከቶ ይደርብን አሜን !
እንዲህ በዘመናዊም በሀይማኖታዊም ትምሀርት የበቁ አባቶችን ስለሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
አባታችን እጅም እድሜ የስጥልን እሸ ትትናህ ትለያለህ ሁሉንም መሆን የምትችል ትሁት
እግዚአብሔር ይመስገን በእርሶ ትምህርት ሁሌም እፅናናለሁ።
አባታችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአባቶቻችን አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
አባታችን በዚህ ዘመን እርሱን ስለስጠን እግዚአብሔር ይመስገን እሽዬ እግዚአብሔር ያክብርልን የተዋሕዶ እንቁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ባንተ እያደረ ብዙ እየተማርኩ ነዉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ተባረክ ❤❤❤❤❤
አባታቺን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር እሼ ወድማቺን በቤቱ የጸናክ❤❤
እግዚአብሔር ሀገርን ያለ አንድ ሰው አይተውም። አምላካችን ይጠብቅልን።😢
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን እሼ የህይወት ዘመንህን ይባርክልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን❤❤ እግዚአብሔር ራጅም እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን የርሶን ትህትና ለሁላችንም ያድለን በረከትሁ ትድረሰን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏❤
በዚዘመን እርስወን የሰጠን አምላክ ይመስገን
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
እሼ ክብረት ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃልሄወትን ያሰማልን አባታችን ወንድማችን እሸቱ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈፀምልህ❤❤❤❤❤
ደምዝ አያስፈልገኝም እጅግ ድንቅ ነው በዚህ የሰው ክፋት ጥግ በደረሰበትና አስመሳዩ ምድርን እያናወጠ ባለበት ጊዜ እንደነዚህያሉ አባቶች መገኘታቸው እግዚያብሄር ይመስገን ፡፡
አባታችን እደሜና ጤና ይስጠዎ በረከተዎ ይደርብን፡፡
ማነዉ እኒህን አባታችንን የሚወድማርያምን በጣምደስይሉኝል ትምህርታቸዉን እከታተላለሁ❤❤❤
በረከቶት ይደርብን እረጅም እድሜውንና ጤናውን ይስጥዎ እግዚአብሔር 🤲🤲🤲
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን አባታችን፤ ዕድሜ እና ጤናውን ልዑል እግዚአብሔር ያድሎት!!! እሼም ተባረክልን!!! እኚን ትልቅ አባት አጊንተህ አጭር ደቂቃዎች ባይሆን ጥሩ ነበር!!!!🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከትዎ ይደርብን:: ወንድማችን እሸቱ ይጠብቅህ::
ኣባታችን በረከታቸው ይደርብን ☦️💖⛪
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእውነቱ ስለ አባቶቻችን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን ያደላቸው ጥበቡ እውቀት ፀጋው ድንቅ ነው እኛንም እንደ ሊድያ በቸርነቱ ልባችንን ይክፈትልን ይለውጠን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢
❤❤አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
እሼም ከበረከቱ ስላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏❤️❤️!!!
ABATACHEN rajemi edemi nah tena yestachu EGZEYABIHR❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን በረከቶ ይደርብን 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
አባታችን እግዚአብሔር እድሜወን የአርዝምልን እኔማ ስወዳቸው ❤❤❤❤❤
በእዉነት አባታችን እግዚአብሔር በዘመኑ የሰጠን ዮሐንስ አፈወርቅ ነዎት አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን እሸቱ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳተ አይነት ኢትዮጵያንን ያብዛልን ❤
በአማን ተንስአ መድኃኒነ።
አባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልነ በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
እሸቱ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን❤
አባዬ የኔ አባት በረከትዎ ይድረሰን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 መድኃኒአለም በዚ ክፉ ዘመን እርስዎን ስለሰጠን ምስጋና ይድረሰው🙏🏽 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት: ኑሩልን አባዬ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በእድሜ በጤና ይጠብቀዎት አባታችን
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን አባታችን
አባታችን እናመሰግናለን እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ የአባንም አርገናል
አባታችን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አባታችን በእውነት ረጅም እድሜ በሙሌ ጤና ጋር ይስጥዎት ሌላ ምን ይባላል እሼ የአባቶቻችን ልጅ ትሁት ሰው ክበርልን