ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭🙏🙏🙏🙏😭😭🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመንሕ ይለምልም የወለድከው ይባረኩ መድሐኒት ሑን
GasheTame Geta mecereshahuni yasamarihi!
የእግዝአብሄር ባርያ ተባረክ መዝሙሮችህ ሁሉ ነብስን የሚያረሰርስ ህይወትን የሚቀይር ነዉ አባቴ ቤትህ ዘመን ሁሉየተባረከ ይሁን እድሜ ዘመን ሁሉ በቤቱ ይለቅ
“በሀጢያታችን ምክኒያት ፍርዱ ደረሰብንበአመፃችን ምክኒያት ቁጣው ፈሰሰብንሀገር እያለን ስደትንክብር እያለን ውርደትንምግብ እያለን ረሀብተኞችወገን እያለን ብቸኞች /2X/ጌታ ተናግሮናል እስኪ እንሸነፍሀጢያት እያበዛን ለምን እንቀሰፍየእግዚአብሔር ትዕግስት ለመዳናችን ነውበእንባ ንሰሀ ብንመለስ ምነው??በሀጢያታችን ምክኒያት ፍርዱ ደረሰብንበአመፃችን ምክኒያት ቁጣው ፈሰሰብንሀገር እያለን ስደትንክብር እያለን ውርደትንምግብ እያለን ረሀብተኞችወገን እያለን ብቸኞች /2X/ውሀው አልተቀዳ ወርቁም አልተማሰመንገድ አልተሰራ መሬት አልታረሰጭነታችን ሳይወርድ ጩኸት ሳይለየንዘመናችን አልቋል የሰው እጅ እያየን፡፡በሀጢያታችን ምክኒያት ፍርዱ ደረሰብንበአመፃችን ምክኒያት ቁጣው ፈሰሰብንሀገር እያለን ስደትንክብር እያለን ውርደትንምግብ እያለን ረሀብተኞችወገን እያለን ብቸኞች /2X/ነገስታት ሲሸጡን ካህናት ሲደልሉንከፈጠረን አምላክ በከንቱ ሲያታሉንእኛም እውነት መስሎን ሆ ስንል ኖረናልሁሉም ጥሎን ሔዶ እግዚአብሔር ቀርቶናል፡፡በሀጢያታችን ምክኒያት ፍርዱ ደረሰብንበአመፃችን ምክኒያት ቁጣው ፈሰሰብንሀገር እያለን ስደትንክብር እያለን ውርደትንምግብ እያለን ረሀብተኞችወገን እያለን ብቸኞች /2X/አሁንም ተከፍቷል የእግዚአብሔር ደጅእጁም ተዘርግታ ገና ትኖራለችእልሁን እናቁም እንግባ ንሰሀለምለም ሳር እያለ ለምን በበርሀ??በሀጢያታችን ምክኒያት ፍርዱ ደረሰብንበአመፃችን ምክኒያት ቁጣው ፈሰሰብንሀገር እያለን ስደትንክብር እያለን ውርደትንምግብ እያለን ረሀብተኞችወገን እያለን ብቸኞች /2X/አንደርቅም ከእንግዲህ አንራብም ከቶባርኮቱን ያፈሳል ሰማያትን ከፍቶእንበለፅጋለን አንሆንም ድሀጌታ ይመራናል ወደ ሕይወት ውሀ፡፡በሀጢያታችን ምክኒያት ፍርዱ ደረሰብንበአመፃችን ምክኒያት ቁጣው ፈሰሰብንሀገር እያለን ስደትንክብር እያለን ውርደትንምግብ እያለን ረሀብተኞችወገን እያለን ብቸኞች /2X/”ፓስተር ታምራት ኃይሌ
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!! ዘመንህ ይባረክ!!!
እንዴት ደሥ የሜል መዝሙር ነው የገበዛችሁኝ በጥዋቱው እረ ተባረኩው በጣም እምባረክበት ዘማሬይ ታምራት ዘመን ሕይወትክ ይባረክ
Amen Amen Amruya experiencing it to the
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖❤❤🛐🛐
😢😢😢😢😢😢😢😢amen Amen Amen Tabarki❤❤❤❤❤
እድሜ ይስጥክ ፓስተር
ጌታዬዘመንህን:እሰከሽምግልና:ያለምልምእውነትው
ዘመንን የሚመራመር መዝሙር
DAD I LOVE &RESPECT U TOO
Amennnamennnamennnnnamennnnn❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
wow Tabarakuples volume 11 kalachu
Yate silerakeni simhi. yiberaki amilaka🙏🙏☝☝
Ameeeeni
ዘመን የማይሽራቸው ዝማሬዎች ናቸው ❤️የእግዚአብሔር ጀግና ዘመንህ ይለምልም ❤️
ተባረክልን እጅግ ደስስስስስ የሚል መዝሙርነዉ
35:20 #በኃጢያታችንምክንያትበኃጢያታችን ምክንያት ፍርዱ ደረሰበን በአመፃችን ምክንያት ቁጣው ፈሰሰብንሀገር እያለ ስደት ክብር እያለ ውርደትምግብ እያለ ርሃብተኞች ወገን እያለን ብቸኞች
Mara nata geta hoy tool na
Geta yibarkachu
3 menged yelem
I love u blessed more
Timless
These are timeless songs
Geta yesus yibarikihi,yegziyabher sew
oooo Gata Hoy Seme Yebarke Beysueme Tebarke Egzabhar Amlke Ergem Edmana Tena Yestehe pasterya Enwdhal Selanet Gata Yebarke Tebarkeee
የታሜ መዝሙሮች በሙሉ የሚያንፁ ናቸው ዘመኑ ይለምልም
Amennnn gati yebarkii
ታምረት እግዝአብሔር ይበርክ
የክርስቶስ ጀግና ተባረክ
ወንድማችን ጋሽ ታምራት እግዚአብሔር አብዝተው ይባርክህ 🌹🌻🌹
ስውድህ ፓስታርይ ታባርክልኝ
Yehiwet merih yemihon mezmur yegegnehut yepster mezmur new silestegaw igziyaber yimesgen.
Thanks God no need to pay for this TH-cam amazing mezmuers i can not explaine how it helps me in my hard times bless him and all our gosphel singers they are gifts from God 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
God Bless You Passport
አሜንንንንንንንን ተባረክልኝ
God bless u Tamerat
God is love
ብዙ ሰብስክራይበር ከፈለጋችሁ እነደዚህ ዩቲውብ ላይ የሌሉ የዱሮ ዝማሬወችን እየፈለጋችሁ አምጡልን በተለይ የኳየር ዝማሬወች የዱሮወቹ የሉም please
Blessed
Pastor eg/re yebreke thbrke Salem eyasuse now ewnite now
👍👍👍👍👍👍😍
አቴቤኪፋቲየማዪአኒዪታዌሪ
Ere, ,
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭🙏🙏🙏🙏😭😭🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመንሕ ይለምልም የወለድከው ይባረኩ መድሐኒት ሑን
GasheTame Geta mecereshahuni yasamarihi!
የእግዝአብሄር ባርያ ተባረክ መዝሙሮችህ ሁሉ ነብስን የሚያረሰርስ ህይወትን የሚቀይር ነዉ አባቴ ቤትህ ዘመን ሁሉየተባረከ ይሁን እድሜ ዘመን ሁሉ በቤቱ ይለቅ
“በሀጢያታችን ምክኒያት ፍርዱ ደረሰብን
በአመፃችን ምክኒያት ቁጣው ፈሰሰብን
ሀገር እያለን ስደትን
ክብር እያለን ውርደትን
ምግብ እያለን ረሀብተኞች
ወገን እያለን ብቸኞች /2X/
ጌታ ተናግሮናል እስኪ እንሸነፍ
ሀጢያት እያበዛን ለምን እንቀሰፍ
የእግዚአብሔር ትዕግስት ለመዳናችን ነው
በእንባ ንሰሀ ብንመለስ ምነው??
በሀጢያታችን ምክኒያት ፍርዱ ደረሰብን
በአመፃችን ምክኒያት ቁጣው ፈሰሰብን
ሀገር እያለን ስደትን
ክብር እያለን ውርደትን
ምግብ እያለን ረሀብተኞች
ወገን እያለን ብቸኞች /2X/
ውሀው አልተቀዳ ወርቁም አልተማሰ
መንገድ አልተሰራ መሬት አልታረሰ
ጭነታችን ሳይወርድ ጩኸት ሳይለየን
ዘመናችን አልቋል የሰው እጅ እያየን፡፡
በሀጢያታችን ምክኒያት ፍርዱ ደረሰብን
በአመፃችን ምክኒያት ቁጣው ፈሰሰብን
ሀገር እያለን ስደትን
ክብር እያለን ውርደትን
ምግብ እያለን ረሀብተኞች
ወገን እያለን ብቸኞች /2X/
ነገስታት ሲሸጡን ካህናት ሲደልሉን
ከፈጠረን አምላክ በከንቱ ሲያታሉን
እኛም እውነት መስሎን ሆ ስንል ኖረናል
ሁሉም ጥሎን ሔዶ እግዚአብሔር ቀርቶናል፡፡
በሀጢያታችን ምክኒያት ፍርዱ ደረሰብን
በአመፃችን ምክኒያት ቁጣው ፈሰሰብን
ሀገር እያለን ስደትን
ክብር እያለን ውርደትን
ምግብ እያለን ረሀብተኞች
ወገን እያለን ብቸኞች /2X/
አሁንም ተከፍቷል የእግዚአብሔር ደጅ
እጁም ተዘርግታ ገና ትኖራለች
እልሁን እናቁም እንግባ ንሰሀ
ለምለም ሳር እያለ ለምን በበርሀ??
በሀጢያታችን ምክኒያት ፍርዱ ደረሰብን
በአመፃችን ምክኒያት ቁጣው ፈሰሰብን
ሀገር እያለን ስደትን
ክብር እያለን ውርደትን
ምግብ እያለን ረሀብተኞች
ወገን እያለን ብቸኞች /2X/
አንደርቅም ከእንግዲህ አንራብም ከቶ
ባርኮቱን ያፈሳል ሰማያትን ከፍቶ
እንበለፅጋለን አንሆንም ድሀ
ጌታ ይመራናል ወደ ሕይወት ውሀ፡፡
በሀጢያታችን ምክኒያት ፍርዱ ደረሰብን
በአመፃችን ምክኒያት ቁጣው ፈሰሰብን
ሀገር እያለን ስደትን
ክብር እያለን ውርደትን
ምግብ እያለን ረሀብተኞች
ወገን እያለን ብቸኞች /2X/”
ፓስተር ታምራት ኃይሌ
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!! ዘመንህ ይባረክ!!!
እንዴት ደሥ የሜል መዝሙር ነው የገበዛችሁኝ በጥዋቱው እረ ተባረኩው በጣም እምባረክበት ዘማሬይ ታምራት ዘመን ሕይወትክ ይባረክ
Amen Amen Amruya experiencing it to the
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖❤❤🛐🛐
😢😢😢😢😢😢😢😢amen Amen Amen Tabarki❤❤❤❤❤
እድሜ ይስጥክ ፓስተር
ጌታዬዘመንህን:እሰከሽምግልና:ያለምልምእውነትው
ዘመንን የሚመራመር መዝሙር
DAD I LOVE &RESPECT U TOO
Amennnamennnamennnnnamennnnn❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
wow Tabaraku
ples volume 11 kalachu
Yate silerakeni simhi. yiberaki amilaka🙏🙏☝☝
Ameeeeni
ዘመን የማይሽራቸው ዝማሬዎች ናቸው ❤️የእግዚአብሔር ጀግና ዘመንህ ይለምልም ❤️
ተባረክልን እጅግ ደስስስስስ የሚል መዝሙርነዉ
35:20 #በኃጢያታችንምክንያት
በኃጢያታችን ምክንያት ፍርዱ ደረሰበን
በአመፃችን ምክንያት ቁጣው ፈሰሰብን
ሀገር እያለ ስደት ክብር እያለ ውርደት
ምግብ እያለ ርሃብተኞች ወገን እያለን ብቸኞች