ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታ ን ካወኩ 2ዓመት ሆነኝ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ስጀምር አይኔ ተከፈተ እርም ብዬ ከ ኦርቶዶክስ ወጣው እናም 1 አመቱን ቤት ነበርኩ የትም ቤተ እምነት አልሄድኩም youtube ላይ ትምህርቶችን ስከታተል ነበር እናም መፅሐፍ ቅዱስ ሳይ ነበር እናም እስከዛሬ ምን አይኔን ያዘው ብዬ ተገርምኩ ከ 1 ዓመት በህዋላ ቃለ አዋዲ ህብረት ማረግ ጀመርኩ ጌታ ሆይ ምን አይነት ሰላም እንዳገኘሁ ኢየሱስን ሳገኝ እርፍ አልኩ በጣም ደስተኛ ነኝ ህይወቴ ተቀይሯል እኔ ያየሁትን ብርሃን እንድታዩ በጨለማ ላላችሁት እመኛለው 🙏
ተባረክ ወንድሜ ኢየሱስ ሂወትነው በርታ
😂 እና ዝላዩ እንዴት ነው? መናፍቅነት ምኑ ያስደስታል? የ ሉተር ተከታይ መሆን ምን እረፍት ይሰጣል? ፕሮቴስታንቲዝም አውሮፓ እና አሜሪካን አጥፍቷል-ወደ ኢትዮጵያ እየተደንደረደረ ነው ያሳዝናል
የእኔም ህይወት ተመሳሳይ ነው ።ወደአራት አመት እየሆነኝ ነው።ልጄና እነኤርማያስ፥ዳዊት ፋሲል፥ትዝታው...ዩ ትዩብ አገዙኝ፥መፅሃፍ ቅዱስን አሁን ለስድስተኛ ጊዜ እያነበብኩ ነው-አይጠገብም።የረዳን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ። እግዚአብሄር ይመስገን።
@@Blueberrykearየቃሉ እውቀት ስለሌለህ ስለቡድን እንጂ ስለኢየሱስ እውነት አይገድህም።እግዚአብሄር ይርዳህ።
@@AwokeNegussie አየነው እኮ። የ ሉተር ትምህርት አውሮፓም አሜሪካም ግብረሰዶምነትን ነው ያስፋፋው። ወደ ኦርቶዶክስ ተመለስ ወንድሜ። ጊዜው ሳይረፍድ
የ ሚገርመው ጌታን ካገኘሁ በኃላ ልጆቼ አንገት ላይ ያለውን ድርሳነ ሚካኤል ቆዳዉን ስፈታ 3 ክታቦች ዉስጡን አስማት የሚል ወ መስተፋቅር ወ መስተዋድድ ወ ሾተላይ ሚል አየው እስካሁን የሴጣን አሸርጋጅ መሆኔ ገረመኝ ሳላቅ በጨለማ ነበርኩ ለካ ኢየሱስ ይባረክ ልጆቼንም እኔንም ከ ጥልቁ ነው ያወጣን
እኔም እንደዚያው ጌታ ክብር ይሁንለት ኢየሱስ ሀሉንም ይወዳል❤❤❤
በእውነት ሀይማኖት ገዳይ ነው ክርስቶስ ግን ሕይወት ነው።እስርን ሁሉ ይፈታል።
ቆሻሻ አጭበርባሪ። ግብረሰዶም ። ቱ
እውነትህንነው አብትሽ የልጆች እና የአንዳንድ ሰወች በተለያየ በሽታ ምክንያት የሚጠለጠለው ክታብ የደብተራዎችእና የጠንቃዬች የሴጣን ስራንነው ውስጡ ፈታቹት ስታነቡት እኔንም ከዚህ ያዳነኝ ጌታነው ስሙ ይባረክ ለኦርቶዶክስ ልጆች አዘንኩላቸው🎉❤
አረ እኔ እራሱ ኦርቶዶክስ እያለው ልጄ ምግም አልበላም እያለ እያለቀሰ ለሊት እየቃዤ ስንቸገር የሆነ ቄስ አንገቱለይ የሚታሰር ድርሳነ ሚካሌል የሚል በቆዳ የተሰፍ አንገቱ ለይ አረገ ግን ልዴ ከሁለት ወር ብሀላ የለምንም ህመም በተኛበት ህይወቱ አለፈ:ያንን በቆዳ የተሰፋውን ከፍቼ ሳየው የልጄ ክርስትና ስም በመስቀል ዙርያ በቀይ እስኪርብቶ በግእዝ የተፃፈ ነገር እና የሆነ አፈር ነገር አየው:እግዚአብሔር አዋቂ ነው ልጄን ምን እንዳደረጉት አላውቅም።አሁን በጌታ ነኝ እርፍ ከኮተት።
አብያተ ክርስቲያናት ተባብረው የተሃድሶ አገልጋዮችን በኑሮአቸውም በአገልግሎታቸውም መደገፍ አለባቸው ብዬ አምናለሁ
በእውነት እኔም እንደዚህ ይሰማኛል
ትክክል መከራ እንዳይበዛባቸው መደጋገፉ ይበጃል
ትክክል
አስማማለሁ ❤️❤️
አዎን
ሀብትሽ ከዝማሬዎችህ በተጨማሪ ቀርበው ሲያወሩት በጣም የሚገርምና ለብዙዎች አርያ የሚሆን ቅን መልካም ስብእና ያለው በይበልጥ የተወደደ ወንድም ነክ ተባረክልን ወደፊትም ካንተ ብዙ የምንማረው ነገር አለ እንወድሀለን ተባረክ በረከታችን ነክ
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ አሁንም የዜማ ምንጭ ይፍለቅ የማይቋረጥ የማያልቅ ምንጭ ይፍለቅ አሜን ሀሌሉያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሀብትሽ ምስክርነት የወንድሜን ሂወት ትዝ አስባለኝ ወንድሜ ኦርቶዶክስ ነበርና ዲያቆንም ስለነበረ የወንጌል አማኝ መዝሙር መዘመር በቤተክርስቲያን ስለሚከለከል የምህረት ይተፋን መዝሙር መስማት በጣም ይወድ ስለነበረ ከጓደኛው ጋር በር ዘግተው ያዳምጡ ነበር ጓደኛውም በጌታ አልነበረም ዛሬ ጌታ ይመስገን በነበሩበት ቤተክርስቲያን የተሀድሶ እንቅስቃሴ ተነስቶ እሱም መፅሀፍ ቅዱስ በደንብ ያነብ ስለነበረ አሁን ጌታን ተቀብሎ ሚስቱም ልጆቹም ሁሉ አብረው ተቀብለው ለሌሎች እየመሰከረ ይገኛል ጌታ ክብሩን ይውሰድ
ወንድማችን ሀብትሽ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ያባቴ ውድ ልጅ
ሀብትሽ የጌታ ጨዋ ንግግርህ አይሰለችም ፀጋ ይብዛልህ
አሜንንን ስለ እናንተ ጌታ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እስይ ተባረኩ በብዙ ፀጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ እየሱሰ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋ ይጨመርልህ ተባረክልን
ሃብትሽ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤
ሀብትሾ የወንጌል አርበኛ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን ተባረክልን
የምር ጌታ እንደነካህ ታስታውቃለህ ዘመንህ ይባረክ
በእውነት አንተ የተወደድክ ወንድም ነህ ዝማሬዋችህ አጌታ ጋር ያለህን የልብ ቅርበት የተሰጡህ እንደሆነ ከመአዛቸው ያስታውቃል።
This man is a legend❤❤❤ house of melody... God bless you በጣም ወደድኩህ አንተ የወዳጄ ወዳጅ
የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።አልቆ ተፈፅሞ በደረስንበት አርፈን የእምነት ጉዞ ጀምረናል። እንደዘመርከው ይሁንልህ።
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ለስሙ ዋጋ እንደከፈልክ በዘመንህ አታፍርም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዋጋህን የከፍልሃል መዝገብህን በሰማዩ ስፍራ እያከማቸህ ነው❤ በጌታ ፍቅር እንወድሃለን ተባረክ❤❤❤
ሀብትሸ ጌታ እየሱሰ ከዚህ በበለጠ ፀጋ ለምድራችን ይግለጥህ አገልግሎትህ ትዳርህን ልጆችህን ጌታ እየሱሰ ይባርክልህ እንወድሀለን
ሀብትሽ, ትዝታውና ታክስታ እግ /ር ይመስጌን እርገታችሁ ዳስ ይለል ፀጋ ይብዘለችሁ!
❤ ጌታ ወደ ብርሃን ስለጠራህ ጌታ ይባረክ!
እግዚያብሔር በነዚህ ሰዎች የሚሠብረው ትልቅ የሀይማኖት ቀንበር አለ. ልባቸው በፈተና እንዳይዝል ጠሪያቸው ይደግፋቸው
እልልልልልልልልልልልል እየሱስስስስ ሰላመነዉ😢😢😢😢 ተባረክህ ሀብተ ፀጋ ይብዛልህ😢😢
ዘመንህ ይባረክ ሀብትሽ ❤️🥰 በንቆድሞስ ሾው ቀርበ ያስተላልፈከው መልዕክት አየባተባርክን አሁንም ደገምከው አንተ በረከታችን ነህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
Amazing songs 🎵
ወድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ በመዝሙርህ ተባርኬአለሁ ተባረክ❤❤❤❤
Ande kene temetalke for sure betame nwe yemiyasazenghe yhia lje yewnte Egziyabare bengere hulu yagezeke geta wed erfte yasgebake
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ
It is the best decision to fallowing Jesus Christ in your lifetime, and i am happy for you. My God bless you more in more ❤❤❤❤❤
KeIg/er yehone message yetemolla wondim. Getta yibarikih!!
ተባረኩ❤❤
ሀብትሽ ጌታ ይባርክህ ፀጋ እጅግ ይብዛልህ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
ይጨመርልህ በኢየሱስ ስም❤❤❤
WawwwEgzabhare emisgne you are blessed brother ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ሃብትሽ ❤❤❤
ወንድማችን ሀብትሽ ፀጋውን ያብዛልህ❤
እኔ ደግሞ ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ከሄድኩ 2ዓመት ሆነኝ ሁላችሁም ስትነቁ ወደዚህ እንደምትመለሱ እርግጠኛ ነኝ በእውነት ፕሮቴስታንት ውስጥ በሰው ፊት ሚታይ ማስመሰል ነው እንጂ ህይወት የለም ህይወት ክርስቶስ ነው ኑ ወደ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስትያን እድሜያችሁን አትጨርሱ በእውነት
ተረት ተረት ስትሉን የመሰረት እያልን ልንኖር
አሁን ደሞ ወደየሱስ ሂድ ❤
ድሮም አልመጣሽም ስጋሽ ነበር የመጣው ግን የሚገርመው እየሱስን አይቶ ቀምሶ ዳሶ ወደኋላ የተመለሰ ሰላም የለውም እርግጠኛ ነኝ እንቺም ወይ አንተ እንደዛ ነሽ ነህ
Almelsim esir bet. We are free in Jesus
እግዚአብሔር ይመስገን ስላ አንተ ❤️❤️❤️
ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤
Wow wow anijetaaa amennn amennnnnnn amennnnnn amennnnnnn tebareki begeta❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን😘😘😘🙏🙏🙏💯💯💯🙏🙏🙏🙌🙌🙌😘😘
Zemari habetamu sel Eyesus setawera ewnt aselekesekegn malet min ligeban endemigeba yeteredahubet new❤❤
❤❤❤❤❤እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሁን እኮ መዝሙር አደለም ምዘምረው ጭፈራእጂ ምን ትመስላለ ፀጋ ተገፎ ስታሳዝን አይዞ ጌታ ያስብ
አንተ የእግዚአብሔር ሰው ሀብትሽ ተባረክ
አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሐብትሽ ለምልም
Jesus the truth the way and the life. Amen!!
Tebarekuuuu😊❤❤❤
ተባረክ ወንድም ፀጋው ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ
Tebarek wendme🙏🙏🙏😍😍😍
ዋው ብርክ በልልኝ❤❤❤❤❤
እየሱስ ጌታ ነው 🥰🥰🥰🥰
Tebareku 🙏🙏🙏😍😍😍😍❤❤❤
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፀጋ ይብዛልህ ወደፍት ህድ ❤❤❤❤
ፀጋህ ይጨምር
ተባረክ❤❤❤
የገባው ሰው እንዲህ ሲናገር ደስ ይላል
abet tihtinaa geta yabzalih betam enwedihalen
እግዚአብሔር ማደርያው በሰው ልብ ውስጥ ነው። ከዚህ ተረት ተረት የውሸት ጩኸት እንድወጣ እና ወደ እውነተኛዋ ክርስትና እንድቀላቀል እግዚአብሔር ያበርታኝ
Geta yiredahal wendme silkihn askemtilign
ተባረኩ ጌታ ይበርካቹሁ
ጌታ ስመርጥህ ብቻ ነው መምጣት የምትችለው
እውነት የገባው ለጌታ ይኖራል
የእኛ በረከት ሀብትሽ❤
Amen amen ❤❤❤❤
ተባረክ
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
Tebarke wendema
Stay blessed our brother 🙏
God bless you and your family
ህይወት፡ክርስቶስ፡ነውክርስቶስን፡ሴንስካደረግህ፡ወደ፡ኦርቶ፡መመለስ፡ሳያስፈልገን፡እንኖራለን፡አንተ፡ለራስህ፡ለህይወትህ፡አስብ 10:27
Wow bless you brother
GOD Bless you my brother
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉💠💠💠💠❤
ለምን ኮሜንት ትደልታለህ። እኛም የሰው እምነት በማጣጣል ሪፓርት እንሰራብሃለን
አሳዘንክኝ ጌታ ምስክሬ እዛው ብትዘምር ይሻልህ ነበር።
Tebareki
ENWEDHALEN BERTALN
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
God bless you so much brother 🙏🏽❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️🙏🏽🙏🏽❤️ 🙏🏽 💓 🙏🏽 💓 💓🙏🏽
እኔ ምልህ እነ ሀዋዝ ኦርቶዶክስን ለመሠለል ነዉ የመጡት እያልክ ነዉ ሀታሙ ካንተ ይሄን አንጠብቅም ልገርህ ሲቀጥል መጣህ ቀረህ ምን ይቀርብናል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብዙ ብዙ እንቁ ልጆች አሏት ከናተ የምትፈልገዉ ገነር የለም አሁንም ልጆቹ እነሀዋዝ እነ እዝራ ሰዉ እንዲጠላቸዉ ነዉ ንግግርህ ለመሠል ነዉ ስትል በተዋህ ዶ ቤት ክርስቶስ የለም እያልክነዉ በአሸዋላይ ቤቴን አልሠራም የምትለዉ በጣም ካንተ ይሄን አልጠብቅምና እዉነተኛዉን መንገድ ይምራህ ፃድቃኔ ማርያም ደጓ እናቴ ብለህ የዘመርከዉን አስታዉስ እንዳትረሳ
እኔ እኮ ይገርመኛል ኦሮቶዶክሶች መፀፈ ቅድስ አያንብም ግን ማርያም ታማልዳለች ማሰረጃ ሲባሉ 😭😭😭😭😭
ተባርክ❤😂
Tebark
ፍኖተ አበው ንና ቃለአዋዲን ትተው የተመለሱ ናቸው።ከተመለሱ በኋላ ደግሞ ኦርቶዶክስ ናቸው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Christian tube thanks!! አብያትክርስትያናት በመተባበር ተሃድሶን ብንደግፍ
❤❤❤❤❤😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንዴ ስንት ፍኖተ ፅድቅ አለ እኔ የማውቀው ፍኖተ ፅድቅ ከተመለሱ ቆዩ ሶስት አመት ሆናቸው። በመጋቢ አእላፍ የሮዳስ ቀለም ፋብሪካ ባለቤት የሚመራው ማለት ነው። ኧረ መልስልኝ ሃብታሙ ?
Low volume and Echo
Exactly
HABTAMU ANTEM WEDE CHRISTOS ERAS WEDE HONEBAT ORTHODOX TIMELESALEK BEKIRBU ENWEDIKALEN ❤
ኦርቶ እየሱስን እንደውሸት ባንዲራ እያሳየች ከልቧ የምታመልከው የምትሰግደው ለብዙዎች ሌሎች ነው ።መዋሸት አያዋጣም።
Sew ke Genet wede soil endet yimelesal orthodox ye Christos xelatna tekawami nat
ኢየሱስን አይቶ ወደ ሁአላ የለም!!
Gin temesaselalachu
ብርክ በሉ❤❤❤
አንተም ውድ ኦርቶዶክስ ትመለሳሉክ እግዚብኤር ይርዳክ🙏🙏🙏
ጌታ ን ካወኩ 2ዓመት ሆነኝ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ስጀምር አይኔ ተከፈተ እርም ብዬ ከ ኦርቶዶክስ ወጣው እናም 1 አመቱን ቤት ነበርኩ የትም ቤተ እምነት አልሄድኩም youtube ላይ ትምህርቶችን ስከታተል ነበር እናም መፅሐፍ ቅዱስ ሳይ ነበር እናም እስከዛሬ ምን አይኔን ያዘው ብዬ ተገርምኩ ከ 1 ዓመት በህዋላ ቃለ አዋዲ ህብረት ማረግ ጀመርኩ ጌታ ሆይ ምን አይነት ሰላም እንዳገኘሁ ኢየሱስን ሳገኝ እርፍ አልኩ በጣም ደስተኛ ነኝ ህይወቴ ተቀይሯል እኔ ያየሁትን ብርሃን እንድታዩ በጨለማ ላላችሁት እመኛለው 🙏
ተባረክ ወንድሜ ኢየሱስ ሂወትነው በርታ
😂 እና ዝላዩ እንዴት ነው? መናፍቅነት ምኑ ያስደስታል? የ ሉተር ተከታይ መሆን ምን እረፍት ይሰጣል? ፕሮቴስታንቲዝም አውሮፓ እና አሜሪካን አጥፍቷል-ወደ ኢትዮጵያ እየተደንደረደረ ነው ያሳዝናል
የእኔም ህይወት ተመሳሳይ ነው ።ወደአራት አመት እየሆነኝ ነው።ልጄና እነኤርማያስ፥ዳዊት ፋሲል፥ትዝታው...ዩ ትዩብ አገዙኝ፥መፅሃፍ ቅዱስን አሁን ለስድስተኛ ጊዜ እያነበብኩ ነው-አይጠገብም።የረዳን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ።
እግዚአብሄር ይመስገን።
@@Blueberrykear
የቃሉ እውቀት ስለሌለህ ስለቡድን እንጂ ስለኢየሱስ እውነት አይገድህም።
እግዚአብሄር ይርዳህ።
@@AwokeNegussie አየነው እኮ። የ ሉተር ትምህርት አውሮፓም አሜሪካም ግብረሰዶምነትን ነው ያስፋፋው። ወደ ኦርቶዶክስ ተመለስ ወንድሜ። ጊዜው ሳይረፍድ
የ ሚገርመው ጌታን ካገኘሁ በኃላ ልጆቼ አንገት ላይ ያለውን ድርሳነ ሚካኤል ቆዳዉን ስፈታ 3 ክታቦች ዉስጡን አስማት የሚል ወ መስተፋቅር ወ መስተዋድድ ወ ሾተላይ ሚል አየው እስካሁን የሴጣን አሸርጋጅ መሆኔ ገረመኝ ሳላቅ በጨለማ ነበርኩ ለካ ኢየሱስ ይባረክ ልጆቼንም እኔንም ከ ጥልቁ ነው ያወጣን
እኔም እንደዚያው ጌታ ክብር ይሁንለት ኢየሱስ ሀሉንም ይወዳል❤❤❤
በእውነት ሀይማኖት ገዳይ ነው ክርስቶስ ግን ሕይወት ነው።እስርን ሁሉ ይፈታል።
ቆሻሻ አጭበርባሪ። ግብረሰዶም ። ቱ
እውነትህንነው አብትሽ የልጆች እና የአንዳንድ ሰወች በተለያየ በሽታ ምክንያት የሚጠለጠለው ክታብ የደብተራዎችእና የጠንቃዬች የሴጣን ስራንነው ውስጡ ፈታቹት ስታነቡት እኔንም ከዚህ ያዳነኝ ጌታነው ስሙ ይባረክ ለኦርቶዶክስ ልጆች አዘንኩላቸው🎉❤
አረ እኔ እራሱ ኦርቶዶክስ እያለው ልጄ ምግም አልበላም እያለ እያለቀሰ ለሊት እየቃዤ ስንቸገር የሆነ ቄስ አንገቱለይ የሚታሰር ድርሳነ ሚካሌል የሚል በቆዳ የተሰፍ አንገቱ ለይ አረገ ግን ልዴ ከሁለት ወር ብሀላ የለምንም ህመም በተኛበት ህይወቱ አለፈ:ያንን በቆዳ የተሰፋውን ከፍቼ ሳየው የልጄ ክርስትና ስም በመስቀል ዙርያ በቀይ እስኪርብቶ በግእዝ የተፃፈ ነገር እና የሆነ አፈር ነገር አየው:እግዚአብሔር አዋቂ ነው ልጄን ምን እንዳደረጉት አላውቅም።አሁን በጌታ ነኝ እርፍ ከኮተት።
አብያተ ክርስቲያናት ተባብረው የተሃድሶ አገልጋዮችን በኑሮአቸውም በአገልግሎታቸውም መደገፍ አለባቸው ብዬ አምናለሁ
በእውነት እኔም እንደዚህ ይሰማኛል
ትክክል መከራ እንዳይበዛባቸው መደጋገፉ ይበጃል
ትክክል
አስማማለሁ ❤️❤️
አዎን
ሀብትሽ ከዝማሬዎችህ በተጨማሪ ቀርበው ሲያወሩት በጣም የሚገርምና ለብዙዎች አርያ የሚሆን ቅን መልካም ስብእና ያለው በይበልጥ የተወደደ ወንድም ነክ ተባረክልን ወደፊትም ካንተ ብዙ የምንማረው ነገር አለ እንወድሀለን ተባረክ በረከታችን ነክ
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ አሁንም የዜማ ምንጭ ይፍለቅ የማይቋረጥ የማያልቅ ምንጭ ይፍለቅ አሜን ሀሌሉያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሀብትሽ ምስክርነት የወንድሜን ሂወት ትዝ አስባለኝ ወንድሜ ኦርቶዶክስ ነበርና ዲያቆንም ስለነበረ የወንጌል አማኝ መዝሙር መዘመር በቤተክርስቲያን ስለሚከለከል የምህረት ይተፋን መዝሙር መስማት በጣም ይወድ ስለነበረ ከጓደኛው ጋር በር ዘግተው ያዳምጡ ነበር ጓደኛውም በጌታ አልነበረም ዛሬ ጌታ ይመስገን በነበሩበት ቤተክርስቲያን የተሀድሶ እንቅስቃሴ ተነስቶ እሱም መፅሀፍ ቅዱስ በደንብ ያነብ ስለነበረ አሁን ጌታን ተቀብሎ ሚስቱም ልጆቹም ሁሉ አብረው ተቀብለው ለሌሎች እየመሰከረ ይገኛል ጌታ ክብሩን ይውሰድ
ወንድማችን ሀብትሽ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ያባቴ ውድ ልጅ
ሀብትሽ የጌታ ጨዋ ንግግርህ አይሰለችም ፀጋ ይብዛልህ
አሜንንን ስለ እናንተ ጌታ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እስይ ተባረኩ በብዙ ፀጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ እየሱሰ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋ ይጨመርልህ ተባረክልን
ሃብትሽ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤
ሀብትሾ የወንጌል አርበኛ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን ተባረክልን
የምር ጌታ እንደነካህ ታስታውቃለህ ዘመንህ ይባረክ
በእውነት አንተ የተወደድክ ወንድም ነህ ዝማሬዋችህ አጌታ ጋር ያለህን የልብ ቅርበት የተሰጡህ እንደሆነ ከመአዛቸው ያስታውቃል።
This man is a legend❤❤❤ house of melody... God bless you በጣም ወደድኩህ አንተ የወዳጄ ወዳጅ
የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።
አልቆ ተፈፅሞ በደረስንበት አርፈን የእምነት ጉዞ ጀምረናል።
እንደዘመርከው ይሁንልህ።
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ለስሙ ዋጋ እንደከፈልክ በዘመንህ አታፍርም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዋጋህን የከፍልሃል መዝገብህን በሰማዩ ስፍራ እያከማቸህ ነው❤ በጌታ ፍቅር እንወድሃለን ተባረክ❤❤❤
ሀብትሸ ጌታ እየሱሰ ከዚህ በበለጠ ፀጋ ለምድራችን ይግለጥህ አገልግሎትህ ትዳርህን ልጆችህን ጌታ እየሱሰ ይባርክልህ እንወድሀለን
ሀብትሽ, ትዝታውና ታክስታ እግ /ር ይመስጌን እርገታችሁ ዳስ ይለል ፀጋ ይብዘለችሁ!
❤ ጌታ ወደ ብርሃን ስለጠራህ ጌታ ይባረክ!
እግዚያብሔር በነዚህ ሰዎች የሚሠብረው ትልቅ የሀይማኖት ቀንበር አለ. ልባቸው በፈተና እንዳይዝል ጠሪያቸው ይደግፋቸው
እልልልልልልልልልልልል እየሱስስስስ ሰላመነዉ😢😢😢😢 ተባረክህ ሀብተ ፀጋ ይብዛልህ😢😢
ዘመንህ ይባረክ ሀብትሽ ❤️🥰 በንቆድሞስ ሾው ቀርበ ያስተላልፈከው መልዕክት አየባተባርክን አሁንም ደገምከው አንተ በረከታችን ነህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
Amazing songs 🎵
ወድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ በመዝሙርህ ተባርኬአለሁ ተባረክ❤❤❤❤
Ande kene temetalke for sure betame nwe yemiyasazenghe yhia lje yewnte Egziyabare bengere hulu yagezeke geta wed erfte yasgebake
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ
It is the best decision to fallowing Jesus Christ in your lifetime, and i am happy for you. My God bless you more in more ❤❤❤❤❤
KeIg/er yehone message yetemolla wondim. Getta yibarikih!!
ተባረኩ❤❤
ሀብትሽ ጌታ ይባርክህ ፀጋ እጅግ ይብዛልህ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
ይጨመርልህ በኢየሱስ ስም❤❤❤
Wawww
Egzabhare emisgne you are blessed brother ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ሃብትሽ ❤❤❤
ወንድማችን ሀብትሽ ፀጋውን ያብዛልህ❤
እኔ ደግሞ ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ከሄድኩ 2ዓመት ሆነኝ ሁላችሁም ስትነቁ ወደዚህ እንደምትመለሱ እርግጠኛ ነኝ በእውነት ፕሮቴስታንት ውስጥ በሰው ፊት ሚታይ ማስመሰል ነው እንጂ ህይወት የለም ህይወት ክርስቶስ ነው ኑ ወደ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስትያን እድሜያችሁን አትጨርሱ በእውነት
ተረት ተረት ስትሉን የመሰረት እያልን ልንኖር
አሁን ደሞ ወደየሱስ ሂድ ❤
ድሮም አልመጣሽም ስጋሽ ነበር የመጣው ግን የሚገርመው እየሱስን አይቶ ቀምሶ ዳሶ ወደኋላ የተመለሰ ሰላም የለውም እርግጠኛ ነኝ እንቺም ወይ አንተ እንደዛ ነሽ ነህ
Almelsim esir bet. We are free in Jesus
እግዚአብሔር ይመስገን ስላ አንተ ❤️❤️❤️
ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤
Wow wow anijetaaa amennn amennnnnnn amennnnnn amennnnnnn tebareki begeta❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን😘😘😘🙏🙏🙏💯💯💯🙏🙏🙏🙌🙌🙌😘😘
Zemari habetamu sel Eyesus setawera ewnt aselekesekegn malet min ligeban endemigeba yeteredahubet new❤❤
❤❤❤❤❤እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሁን እኮ መዝሙር አደለም ምዘምረው ጭፈራእጂ ምን ትመስላለ ፀጋ ተገፎ ስታሳዝን አይዞ ጌታ ያስብ
አንተ የእግዚአብሔር ሰው ሀብትሽ ተባረክ
አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሐብትሽ ለምልም
Jesus the truth the way and the life. Amen!!
Tebarekuuuu😊❤❤❤
ተባረክ ወንድም ፀጋው ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርካችሁ
Tebarek wendme🙏🙏🙏😍😍😍
ዋው ብርክ በልልኝ❤❤❤❤❤
እየሱስ ጌታ ነው 🥰🥰🥰🥰
Tebareku 🙏🙏🙏😍😍😍😍❤❤❤
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፀጋ ይብዛልህ ወደፍት ህድ ❤❤❤❤
ፀጋህ ይጨምር
ተባረክ❤❤❤
የገባው ሰው እንዲህ ሲናገር ደስ ይላል
abet tihtinaa geta yabzalih betam enwedihalen
እግዚአብሔር ማደርያው በሰው ልብ ውስጥ ነው። ከዚህ ተረት ተረት የውሸት ጩኸት እንድወጣ እና ወደ እውነተኛዋ ክርስትና እንድቀላቀል እግዚአብሔር ያበርታኝ
Geta yiredahal wendme silkihn askemtilign
ተባረኩ ጌታ ይበርካቹሁ
ጌታ ስመርጥህ ብቻ ነው መምጣት የምትችለው
እውነት የገባው ለጌታ ይኖራል
የእኛ በረከት ሀብትሽ❤
Amen amen ❤❤❤❤
ተባረክ
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
Tebarke wendema
Stay blessed our brother 🙏
God bless you and your family
ህይወት፡ክርስቶስ፡ነውክርስቶስን፡ሴንስካደረግህ፡ወደ፡ኦርቶ፡መመለስ፡ሳያስፈልገን፡እንኖራለን፡አንተ፡ለራስህ፡ለህይወትህ፡አስብ 10:27
Wow bless you brother
GOD Bless you my brother
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉💠💠💠💠❤
ለምን ኮሜንት ትደልታለህ። እኛም የሰው እምነት በማጣጣል ሪፓርት እንሰራብሃለን
አሳዘንክኝ ጌታ ምስክሬ እዛው ብትዘምር ይሻልህ ነበር።
Tebareki
ENWEDHALEN BERTALN
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
God bless you so much brother 🙏🏽❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️🙏🏽🙏🏽❤️ 🙏🏽 💓 🙏🏽
💓 💓🙏🏽