ማራኪ የግድግዳ ጌጥ በጂብሰም አሰራር 2015 Attractive wall decoration made of gypsum 2022 0913212296

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 50

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 ปีที่แล้ว +2

    እጅህ ይባረክ የኔ ጌታ ።በጣም ቆንጆ ነው የሰራኸው።ግን እጅህ አሳዘነኝ ከጊዜ ብዛት በጣም ይጎዳሃል እና ጉዋንት ቢቻል ብትጠቀም ጥሩ ነው።❤❤❤

  • @abubkiryasin4639
    @abubkiryasin4639 2 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ስራ ነዉ በርታ እኔም ከስዳት መልስ እሱን ለመልመድ ና ለመስረት አስብየለሁ የምወደው ስራ ነዉ😍😍😍

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ

  • @ሰፊናመርከብ
    @ሰፊናመርከብ ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያምር ስራ ብራቮ

  • @EmanSEWD
    @EmanSEWD 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ እጅክ ይባረክ

  • @saronamare8130
    @saronamare8130 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @sintayehuasfaw8365
    @sintayehuasfaw8365 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው በርታ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @temsgenkassahun8293
    @temsgenkassahun8293 2 ปีที่แล้ว +2

    gobez wedma bertalgiy

  • @engochatube12
    @engochatube12 ปีที่แล้ว +1

    ስራቹ አሪፍ ነው ግን ግብአት የምትጠቀሙበትን እያንዳዱን ማቴሪያል ብትገልፁልን

  • @maregnjemane4006
    @maregnjemane4006 2 ปีที่แล้ว +1

    Broooo yabedeee nw ur ideaaaaa betam wedenwal👏👏👏👏

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 ปีที่แล้ว

    gobez.betam.yamrale.enamsegenalen.💛💚❤🙏

  • @wubrestyealemulij2164
    @wubrestyealemulij2164 2 ปีที่แล้ว +1

    Ke addis aba wuchi teseralehe

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح 7 หลายเดือนก่อน

    ቤቱ የምን ቤት ነው የጭቃ

  • @ዝምታወስጤነውYouTube
    @ዝምታወስጤነውYouTube ปีที่แล้ว

    ጭቃ ቤትላይ ማድረግ ይቻልልእዴበአሏህመልሱልኝ ሰሞኑን ማሰራትፈልጊነው

  • @wubrestyealemulij2164
    @wubrestyealemulij2164 2 ปีที่แล้ว +1

    Aba moldu keyete newu yemegegewu please

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  2 ปีที่แล้ว

      ሞልዱ እኔ ጋ ብቻ ነው የሚገኝ 0913212296 ደውይ

  • @henokeshetu9953
    @henokeshetu9953 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ነህ ሆሉንም ቪዲዮችህን አይቻለው ጥሩ ሞያተኛ ነህ ይሄን ስራ ጅብሰሙን እራስህ ጋግረሀው ነው ወይስ የተጋገረውን ገዝተህ ነው ?

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  2 ปีที่แล้ว +3

      አመሠግናለሁ ስለ አስተያየትሕ ....ማምረቻው የኔ ነው ራሴው ነኝ የማመርተው

    • @salemgashe8721
      @salemgashe8721 2 ปีที่แล้ว

      Be telegram eye dewlkou new can answer

    • @redietworkunegash5027
      @redietworkunegash5027 2 ปีที่แล้ว +1

      ውሀ አያበላሸውም??

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  2 ปีที่แล้ว +1

      አዎ አያበላሸውም ዘይት ቀለም ግን የግድ መቀባት አለበት ....ከተቻቸም ቫርኒሽ ቢቀባ አስተማማኝ ነው

  • @brhansenbeto7774
    @brhansenbeto7774 2 ปีที่แล้ว

    ወይም ጂሶና ሲሚንቶ ተደባልቆ ለምንን ይውላል

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح 7 หลายเดือนก่อน

    ምናለ ባሌ አናጢ በሆነ 🎀🎀😍

  • @feqerenafaqi6526
    @feqerenafaqi6526 ปีที่แล้ว +1

    የራሱ የሆነ መምቻ የራሱ የሆነ የሲሚንቶ ማድርጊያ አለ በጅህ ሁሉን ነገር አትጠቀም አንድን ነገር ለመስራት ጎብአቶቹን ማሟላት ያስፈልጋል

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  ปีที่แล้ว

      ስለስጡን አስተያየት እናመሰግናለን በመቀጠል እዚህ ቪዲዮ ላይ የምንጠቀመው ሲሚንቶ ሳይሆን ጅብሰም ነው ለጅብሰም ደግሞ በእጅ መስራት የትም አለም ላይ ያለ ነው

    • @menta6786
      @menta6786 10 หลายเดือนก่อน +1

      ጂብሰም እና ሲሚንቶ ለይ እንጂ😂😂😂😂 ወንድሜ ስራክ ምርጥ ነዉ ቀጥልበት

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  10 หลายเดือนก่อน

      አመሠግናለሁ

  • @BeSelam1921
    @BeSelam1921 ปีที่แล้ว +1

    አድራሻችሁን ብትነግረኝ። አሁን ማሰራት እፈልጋለው። ወይንም ስልክ ቁጥርህን ብታስቀምጥልኝ።

  • @wardaaa3348
    @wardaaa3348 11 หลายเดือนก่อน +1

    wow

  • @alviyaalviya
    @alviyaalviya ปีที่แล้ว +1

    የነው የምትገኙት ሀርቡ ትሰራላችሁ

  • @DIY-br8ry
    @DIY-br8ry 2 ปีที่แล้ว +1

    ብራዘር ከላይ ብትጀምር የተሻለ ውበት ይኖረው ነበር

    • @FjjHh-f9h
      @FjjHh-f9h 10 หลายเดือนก่อน

      😂አይችልምይወድቃል

  • @toybaseid7425
    @toybaseid7425 2 ปีที่แล้ว +1

    ለእንጨት ቤትይሆናል ወይ

  • @بنتمحمدامين
    @بنتمحمدامين 2 ปีที่แล้ว +1

    ለጭቃ ቤት ይሆናል

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም በትዛድ ትሰራለህ እደ እኔ እፈልጋለሁ

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 5 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልንምርጥባሉሙያነህሼርአድርጉእናበረታታውበርታወንድሜ

  • @brhansenbeto7774
    @brhansenbeto7774 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናንተ ለምንወዳችሁ ወንድሞቻችን ይሁን አንድነገር ልጠይቃችሁ ሰሚንቶ ጂሶ አሸዋ ወይም ጂሶና አሸዋ ተደባልቆ ለምን
    ለምን አገልግሎት እንደሚውል ብትነግሩን ውዶቼ